የሰው ልጅ የተፈጠረው ለጀሃነብ ነው!? || በኡስታዝ አቡሃይደር ለአበባውልጅመልስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 74

  • @Misbah-lr9te
    @Misbah-lr9te Месяц назад +6

    እንደዚሁ እንደ አቡ ሀይደር ጀግኖች ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ ጀግናና ነህ

  • @KayiruShiferaw-gf5vh
    @KayiruShiferaw-gf5vh Месяц назад +5

    ❤ማሻህ አላህ ምርጥ ኡስታዝ

  • @MominaTemamm
    @MominaTemamm Месяц назад +7

    ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ

  • @Kald8767Habsaw
    @Kald8767Habsaw 5 дней назад +1

    ጅዛ ከለህ ኸሀይር ኡስታዝ መሻ አለህ❤❤

  • @Mohammed2023-s1y
    @Mohammed2023-s1y 2 месяца назад +9

    ኡስታዝ መሰልህን ያብዛልን

  • @Mehdi.Abdurehman
    @Mehdi.Abdurehman Месяц назад +3

    Reditu. Billahi. Reba. Webil. Eslami. Dina. Webi. Muhamedin. Selelahu. Aleihi. Weseleme. Nebia❤❤❤

  • @Rabiahussenአህመድ-f2z
    @Rabiahussenአህመድ-f2z 2 месяца назад +8

    ጀዛከላህኸይርኡስታዝ

  • @MohammedMohammed-et2fq
    @MohammedMohammed-et2fq Месяц назад +3

    አይ ኡስታዝ ምንም ቃል የለኝም ወላሂ አላህ ይጠብቅህ

  • @user-wm6bc2ye1v
    @user-wm6bc2ye1v Месяц назад +1

    Allah yetabik ustaz ❤❤❤❤

  • @899-r9n
    @899-r9n 2 месяца назад +20

    አለሀምድልላ ሙሢሊም ላረገኝ ጥራት ይገባህ አላህዪ❤❤❤❤

  • @omudaha
    @omudaha 2 месяца назад +7

    ما شاء الله يا استازنا جزاك الله كيرا❤

  • @raymawol6210
    @raymawol6210 Месяц назад +1

    አለሁማ ለከል ከምድ ወለከለካ ሹክር አልሀምዱሊላህ ዓላ ኒዕማተል ኢስላም

  • @Teyba-s2q
    @Teyba-s2q 2 месяца назад +9

    ያረብ ሀያት ኡስታዛችን❤❤❤❤

  • @MuhammedsaydeHusen
    @MuhammedsaydeHusen Месяц назад +1

    አለህ ይጠቢቅልን ኡሢታዘቺን

  • @beker-i1u
    @beker-i1u Месяц назад +2

    የኔ ኡስታዝ አላህ እረዥም እድሜ ይስጥህ ዱዓ.የኢስላም አይን.

    • @beker-i1u
      @beker-i1u Месяц назад +1

      የሙስሊሞች ኮከብ::አላህ ይጠብቅህ::

  • @Fezekir-x4b
    @Fezekir-x4b Месяц назад +1

    ኡሰታዝን አላህ ይጠብቀው።

  • @SeidMohammed-ul9qw
    @SeidMohammed-ul9qw Месяц назад +3

    አላህ አንተንስ እረጅም እድሜ ይስጥክ

  • @AbduSeid-v7k
    @AbduSeid-v7k 17 дней назад

    አልሃምዱሊላህ አሏህ ሆይ በኢስላም በሏኢለሀኢሏህ መንገድ ግደለኚ

  • @bedrumohammed7919
    @bedrumohammed7919 Месяц назад

    بارك الله فيك

  • @muosaadem5911
    @muosaadem5911 2 месяца назад +3

    ማሻላህ ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @abduljelilhussen-gj2ei
    @abduljelilhussen-gj2ei Месяц назад +1

    ماشالله الله وستاز الله يحفظك❤❤❤❤❤

  • @uthg7338
    @uthg7338 Месяц назад +3

    አቡሀይደር❤❤የኛአባትእድሜናጤናይስጥህ

  • @Fezekir-x4b
    @Fezekir-x4b Месяц назад +1

    ሀስቡነላህ ወኒእመልወኪል በላቸወ

  • @BekoDofa
    @BekoDofa Месяц назад +1

    Alhamdulilah Muslim laregeny jazakallah ustaz

  • @kasmatube584
    @kasmatube584 Месяц назад +3

    ማሻዓላህ 🎉

  • @wudearaya8756
    @wudearaya8756 Месяц назад +2

    ማመን ጥሩ ነው ለገሀነብ መሆንህን

  • @anW-ef1es
    @anW-ef1es 2 месяца назад +5

    አለይጠቡቂ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @DinsefaMurad-z9c
    @DinsefaMurad-z9c Месяц назад +1

    አላህ ይጠብቅህ ❤❤❤❤

  • @MohammedHusen-os2bz
    @MohammedHusen-os2bz Месяц назад +2

    ኡስታዜ አለህ ይጠብቅልኝ ከደደቦች ክፈት

  • @RrRr-z3f
    @RrRr-z3f 2 месяца назад +4

    ማሻአሏህኡሥታዜ

  • @AsA-m1i
    @AsA-m1i Месяц назад

    ጀዛከላህ ኸይር. ኡስታዝ

  • @IBRAAHIM-z8w
    @IBRAAHIM-z8w Месяц назад

    الله اكبر ولله الحمد ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @TigistWussen
    @TigistWussen 13 дней назад

    ያርብ እዲሜህን ያርዝመው🎉🎉🎉🎉ያርብእዲሜህንያርዝመው ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MubarekSumane
    @MubarekSumane 2 месяца назад +4

    ❤❤❤🎉🎉 አሠለም ወአለኩም ማሿ አላህ

  • @NaGhan-jn1vk
    @NaGhan-jn1vk Месяц назад

    አልሀምዱሊላህ

  • @Sina_1-q6j
    @Sina_1-q6j Месяц назад

    ዮሐንስ 3
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹⁶ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።
    ¹⁷ ዓለም በልጁ እንዲድን ነው እንጂ፥ በዓለም እንዲፈርድ እግዚአብሔር ወደ ዓለም አልላከውምና።
    ¹⁸ በእርሱ በሚያምን አይፈረድበትም፤ በማያምን ግን በአንዱ በእግዚአብሔር ልጅ ስም ስላላመነ አሁን ተፈርዶበታል።

  • @momanamossa8620
    @momanamossa8620 Месяц назад

    ❤❤❤

  • @Cza-zo9jy
    @Cza-zo9jy Месяц назад +2

    ኡስታዝ ሹኩረን ሹኩረን ዎላህ ሱመ ዎላህ ኤሄን የሼጠን ማሊክታኛን ከየሁ ቦሀላ ክሪስታኖቺን ምን አይናት በሽታ እንደየዛቸዉ ታራደሁ ግን በሌላ ሀይማኖት የሉት በሙሉ ዎላሂ ምንም ሼጠን እረሱ ማቶ እኔ ማልክታኛ ኔኝ ቢላቸዉ የምናሉ ግን ሀቅን ማማኒ አይፈሊጉም አላህ በፉሪዶስ የረገገክ በጠም ታረገገሁ አሁ ቡዙ ክርስታኖቺ ካዝ ቢድዮ ቦሀለ እየሱስና የሙስልሞቹ እሳ አላይህሳላም አንድ አይዴሉም ማላት ጀማሩ ማንም ማቶ ምንም ቢላቸዉ የምናሉ ግን በፈጠርቸዉ አምላክ ማማን አይፈሊጉም

  • @YesuefeBehaga
    @YesuefeBehaga Месяц назад +3

    ኢየሱስ ጌታ ነው

  • @getishdaanye5311
    @getishdaanye5311 Месяц назад +2

    እግዚአብሄር መንፈሳዊ አይንሕን ያብራልህ አላሕን እውነትን ግለጥልኝ በለው

  • @HabibShure
    @HabibShure Месяц назад

    Allha yetebekelehne usetazen

  • @awelmahamed8959
    @awelmahamed8959 Месяц назад

    ❤😊😊😊😊😊

  • @zedBinthusen
    @zedBinthusen 2 месяца назад +7

    Alhamdulilah mnm enkan yelelewn islamin yeseteheng geta ye islam talatoch isliminan liyankashishu beterum machem aysakalachaw mknayetum yeseytan tankol dakama selahona islamin yemitala hulu yeseytan bariya nw ustaz abu hayder yenya jagna allah rajim edme katenaga allah yestaw

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 2 месяца назад +2

    ኢሄሰውዬሰካራምነው ነቀሌ የኢስላምጠላት ቀጣፊ

  • @nuredinjemalniguse9694
    @nuredinjemalniguse9694 Месяц назад

    ለመክፈሩ ምክንያት ሲናገር*አላህ መልስልኝ ስሞት የት ነው ምገባው* ብዬ ጠይቄ አልመልስም ሲለኝ ቀጭን ድምፅ ሰማሁኝ እሱም ኢሳ ነው ብሎ ነበር ። ድምፁ የሰይጣን ይሁን አይሁን እንኳን አላጣራም ። ድምጽ ሲሰማ ስለተመቸው ብቻ ትክክለኛ ድምጽ ሰማሁኝ ነበር ያለው ።።።እንደሱ ከመጥመም በአላህ እጠበቃለለሁ

  • @gizmanmohammed3768
    @gizmanmohammed3768 2 месяца назад +2

    አበባው መጀመሪያ በደንብ እወቅ ለማሳወቅ ከመሞከር

  • @AhmedHajaj-f8f
    @AhmedHajaj-f8f 22 дня назад

    ❤❤❤❤💪💪💪☝☝☝👂👂👂

  • @Mohammad-p2w1p
    @Mohammad-p2w1p 2 месяца назад

    ኡስታዘና አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤
    አንተ ተስፋ የቆረጥክ ወንበዴ አላህ ያጥፋእ በጣም ታሳዝናለህ kkkkkkkkk

  • @abdiwendmu4463
    @abdiwendmu4463 2 месяца назад

    እኔ የትኛውንም አልከተልም ግን አላህ መችም ሥለማትለወጡ ያው ልባችሁን ዘግቼዋለው የሚለውን ከማምን ብሞት እመርጣለው እሥኪ እንየው
    አላህ የወደፊቱን ያውቃል.ከሀዲዎቹን ልባቸውን ክፍት አድርጎ መተው ወይሥ አንተን ሣይህ መችም እንደማትቀየር ስለማውቅ ልብህን ዘግቼዋለው ማለት የትኛው ነው የተሻለ ፍትሀዊነት?እእኔ እንደማሥበው ወነድሞቼ ከሃዲው ለወደፊት ተቀየረም አልተቀየረም ልቡን ክፍት አድርጎ መተው ፍትሃዊነት ነው ብዬ አሥባለው
    እሥኪ እንይ እኔ ከሃዲ ነኝ ያውም መችም የማልቀየር እና አላህ ልቤን ዘጋው ያው አላህ መችም እንደማልቀየር ሥለሚያውቅ እናም ሞቼ አላህ ጋር ሥቀርብ አላህ ያው አለመቀየርህን ገና በ20 አመትህ ሥላወኩ ልብህን ከዘጋው እኮ ቆየው ሢለኝ
    ወይም እሥክትሞት ድረስ ልብህ ክፍት ነበር ግን አንተ አልተጠቀምክበትም ማለት?
    ተዉት እኔ መችም አልቀየር ወደ አላህም መንገድ አልምጣ
    ግን አላህ መቼም እንደማልቀየር አውቆ ልብህን ዘጋሁት ማለት ሥሜት ይሰጣል??

    • @Yemenorsewuneg2257
      @Yemenorsewuneg2257 Месяц назад

      ተው ባክህ¡ መረጥክም አልመረጥክ መሞትህ እንደሆን ግድ ነው። የግድ ትሞታታለህ።

    • @abdiwendmu4463
      @abdiwendmu4463 Месяц назад

      አታሥብ እኔም ሥተተኛውን አልመርጥም አምኜው ከመሞት ሣላምነው ብሞት አምነውት ኖረው አምነውት ከሞቱ በሗላ ሣላምነው በመኖር ተሽያለው በእርግጥም

    • @asahseid689
      @asahseid689 11 дней назад

      አሏህ ልቦናህን ይክፈትልህ
      ቀጥተኛውን መንገድ ይምራህ

  • @KebireSaleh
    @KebireSaleh Месяц назад

    Most of those guys trying to decive people but Allah protect all Muslims from them

  • @redwanawol-j7s
    @redwanawol-j7s Месяц назад

    አንታ የዛይትእና የዱቄት እምናትህን
    ቁጭባል ምንምማለትአደይደላም
    ሳዉሆኖ አልፎከልፎ
    ለጥቅመይሻወድዬላም
    ልቦነይጥህ

  • @KaluYeshi
    @KaluYeshi 24 дня назад

    ke melktegnoche wechi esat yemaynkaw sew ale?

  • @redwanawol-j7s
    @redwanawol-j7s Месяц назад

    ንግግር መገልባጥ ካድሮም ልምዳችሁነዉ አይሁድ አዉን ባቁርሃን ለማነገድ መቼም አይሠካለችሁም
    ለምን ቢትልጣባቁአለዉ ልክኡዘስታዝ አንዳሚነግርሁሉ ግንአይጋበህም

  • @AbdulhakimYusuf-t4x
    @AbdulhakimYusuf-t4x 2 месяца назад +1

    As wr wb

  • @AbdulhakimYusuf-t4x
    @AbdulhakimYusuf-t4x 2 месяца назад +1

    Jzk

  • @Yemenorsewuneg2257
    @Yemenorsewuneg2257 Месяц назад

    አበባው እምትባል ሰውዬ አንተ ምትከተለው መፅሀፍ ስለ ቀጣዩ አለም ትድናለህ ሊልህ ቀርቶ በዚህ አለም የሀይማኖት ስም ክርስትናን ተከተል ብሎ እንኳን አያዝህም

  • @Mimi-d9q
    @Mimi-d9q Месяц назад

    ስጃማር ከማጃማርዉ ላምን ሰላ ጋሃናም ያዎራል

  • @theatreofdreams-g4h
    @theatreofdreams-g4h Месяц назад

    አጃኢብ ነው
    የሩቁን አዋቂ
    ማለት
    العليم
    ነው ለካ

  • @HananBedru-x8o
    @HananBedru-x8o Месяц назад

    Lemisale yhew erasu kehadi aydel?

  • @rahimetrahmet
    @rahimetrahmet Месяц назад

    ይህ ሰው ስም ማጥፋት ነው የያዘዉ

  • @Mimi-d9q
    @Mimi-d9q Месяц назад

    አሁን አንተ ባራስክ ስራ ልትፃድቅ ኖው ክክክክ

  • @zahareahmad7812
    @zahareahmad7812 2 месяца назад +3

    አንተን ለምሳሌ ምክናየቱም ከሀድ ነህ

    • @abasmohammed5902
      @abasmohammed5902 2 месяца назад +2

      ሃቢብቲ እንደዛ አይባልም ሂዳያ በአላህ እጅ ነው

    • @GaromaKenate
      @GaromaKenate 9 дней назад

      አብረን ወደ ገሀነም እንሂድ በለህ ነዉ😀ኡሱ አምልጠዋል አንተም ብሆን ብታመልጥ ይሻለሀል

  • @ምዕረፍታርኩ
    @ምዕረፍታርኩ 2 месяца назад

    ሁለት ብዞች የለም ለምን ታደናግራለህ ብዞቹ ከተባለ ጥቅቶቹ ነው የሚባለው እንጅ ብዞች ብዞች አይባልም በፉፁም አይባልም ሕዝቡን አታደናግር አሳምናለው ብለ

    • @TofikSeifu
      @TofikSeifu Месяц назад

      አረብኛ ታውቃለህ?

  • @MubarekSumane
    @MubarekSumane 2 месяца назад +1

    ❤❤

  • @NasirWadala
    @NasirWadala 2 месяца назад

    ❤❤❤❤