Yefekir Neger - የፍቅር ነገር - ክፍል 29

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 фев 2025
  • ባለሥልጣናቱ ሂሳብ RUclips: goo.gl/Vj9oFp
    ውሰድ:
    Seçkin Özdemir (Korkut Ali)
    Damla Sönmez (Ceylan German)
    Elçin Sangu (Eda Çağlar)
    Yamaç Telli (Tolga Karanlı)
    Zuhal Olcay (Gönül Karanlı)
    Ayberk Pekcan (Tahsin German)
    Ayşen Sezerel (Asiye German)
    Güneş Sayın (Emine Sarısoy)
    Haldun Resüloğlu (Hakkı)
    Onay Kaya (Selim)
    Umut (Taha Yusuf Tan)
    Asena Keskinci (Ece)

Комментарии • 313

  • @ዉበቴነሽማሪያምዉበቴነሽማ

    የጀይላ እናት ደስ ስትይ ምርጥ እናት ነሽ

  • @طيبهطيبه-ز2ل
    @طيبهطيبه-ز2ل 4 года назад +19

    ፍቅር ወንጀል ነዉደ ኮርኩትየ አቦይመች👍👍👍👍👍

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 года назад +23

    የጀላ እናት የነ ቀውስ ስወዳት💋💋💋👈💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ

    የጀይላ
    እናት እውስጤናት
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌹🌷🌷🌹🌹🌹

  • @سلامهاحمد-ف2ذ
    @سلامهاحمد-ف2ذ 4 года назад +22

    እናት እንደዚ ኣይነት ናት 🌹

  • @Mimimesaye
    @Mimimesaye 6 месяцев назад +4

    ዬ ጀላ እናት 🥰❤️👌እናትነት እንደዚ ነው የኔ ዉድ እናት 🥰🥰🥰

  • @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255
    @abcdefghhjklmnopabcdefghjk1255 6 лет назад +66

    እንኳን ደህና መጣችሁ ኩርኩትና ድንጋይ እራስ እንዴት ናችሁ አስሊና ቶልጋ የፍቅር መቀሶች አስሊ ከኩርኩት ላይ ወረድ በይ ኩርኩት የድንጋይ እራስ ብቻ ነው አለቀ

  • @tbent3162
    @tbent3162 3 года назад +15

    የጀይላ እናት ውስጤ ናትትት

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +26

    ኮርኩት እና ጀይላ ስወዳችሁ 💘💘

  • @kahisuhagos4071
    @kahisuhagos4071 Год назад +3

    ሁሉ ወንድ እንደ ኩሩኩቱ ብሆኑ እንዴት ደስ ይላል የኔ የዋህ

  • @اميحيحمدي-ف6ج
    @اميحيحمدي-ف6ج 4 года назад +10

    ውይ የጄላ እናት ጡሩ አድርገሻል ስዎድሽ

  • @MeMe-hd1cm
    @MeMe-hd1cm 6 лет назад +24

    የነ ኩርኩት ቤት የድሮ ስርአት ናፍቂ ነቸው እንደኔ ቤተስቦች

  • @የሺየናቷናፋቂ
    @የሺየናቷናፋቂ 6 лет назад +45

    እፍፍፍፍ የኩርኩት እና የጀይላ ነገር አልሆን ብሎኛል ዉድድድ በግብዳው

  • @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ
    @ዜድነኝወሎየዋ-በ1ጰ 3 года назад +11

    የጀይላ እናት ስወዳት ምርጥ እናት ነች ሽሚያ ላይ ብቻ አቃጠልሽኝ እንጂ

  • @ትግስትዘይኔየተዋህዶልጅት

    የገሬ ልጆች ሠላማችሁ እጥፍ ድርብ ብዝት ይባልልኝ

  • @Sነኞየሀይቆቀበጥየአብደሬ

    የጀየላ እናት ውስጤናት

  • @hiwiTDF
    @hiwiTDF 6 месяцев назад +6

    ❤❤❤ቀጡሉት እነዳታቃርጡት

  • @Jojo-z7y4b
    @Jojo-z7y4b Год назад +8

    የጀይላ እናት ደስ ስትል የኔ ቀውስ🤣🤣❤❤🥰

  • @roziemuhammad3967
    @roziemuhammad3967 4 года назад +36

    አስል የሆሽ ቱርናፋም ቅድም ለገዘብ ብለሺ ጥለሺ ሄርሽ አሁን ደሞ መተሽ ኮርኩት ኮርኩት ትያለሺ ኮርኩት የድንጋይ ራስ ብቻ ነው አለቀ

  • @አይናችንነሽማርያምአንቺን

    ወይ ጉን ፍቅር አሸናፊ መሆኑን አሁን ገባሽ ለብር ብላ ትታው ሄዳ ተመለሳ መጣች ልብ አቁስል

  • @sasosas-rt5jh
    @sasosas-rt5jh 2 месяца назад +2

    😢የጄላ እናት ወደድኩሽ❤❤❤❤❤❤

  • @Kalumobile-mp1op
    @Kalumobile-mp1op 4 месяца назад +2

    ዋው የጄላ እናት እር እንዳውም ከልጆሽ ጋ ወደሮም አትሄጆም። አለቻት

  • @marimaa801
    @marimaa801 6 лет назад +9

    ዋው በጣም ደሥ ይላል እንዳታቋርጡት አደራ

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls 4 года назад +6

    ሚሥኪን ጀይላ ጥሩ አፍቃሪነበርሽ ኮርኩት የኔቆጆ አሥሊ ተብየዋ ሥዴብር

  • @የሚጠብቀኝአይተኛም-ጠ6ሰ

    እፍፍፍፍ ኩርኩት ስወድህ ምን ይሻለኛል ምን አለበት የማገኘዉን ስው እንዳተ ብወድ ኧረ ጋይስ አንድ በሉኝ

  • @አለምየየድንግልማርያምልጅ

    ኮርኩት I love you so much ❤️😝

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ

    አሙን የኔ ቆንጆ ደስ ስትብል😍💙♥️

  • @እረዴትየድንግልልጅእናቴን

    እንደው እንደአጠቃላይ የቱርክ ፊልም ማየት ጨንጎራ ምላጥ ነው እንድ አንድ ከይሲ አይጠፋም መጀመርያ ግንዘብ ብላ ሂዳ አሁን የሱንም ሂወት ጪምር ትበጠብጣልች

    • @TigistFeleke-tw7rn
      @TigistFeleke-tw7rn Год назад

      😅😅😅😅እውነትም ኬሲ እኔብሆን እሱእዳረገው እራሱ አረዳትም ነበር😅😅😅😅😅

  • @خديجةمحمد-ت6ر
    @خديجةمحمد-ت6ر 3 года назад +3

    ወይዘሮ ሀትሴየ የኔ ውድ እናት እዝጋ አስደሰተችኝ የኔ ውድ

  • @Aden-w9g
    @Aden-w9g Месяц назад +1

    ኩርኩት እንኳን ደስ አላችሁ ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hayataasan1291
    @hayataasan1291 6 лет назад +15

    ክክክክክ በጣም ነው ደስ የምትሉት.የኔ ውዶች.ፍቅራችሁ.ዘላቂ ይሁንላችሁ

  • @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ
    @እዩወሎየዋ-ኀ2ፈ 6 лет назад +17

    እውነት ነው ፍቅር ወጀል አይደለም ኮርኩት ውደ

  • @fafiababu5964
    @fafiababu5964 6 лет назад +36

    ውይ ይች አስሊ የምትባል ልጅ ምኗም አያምርኝም

  • @Ssemira
    @Ssemira Год назад +2

    የጀይላእናት ውይ ስወድሽ❤❤❤❤

  • @TUbe-cv2yc
    @TUbe-cv2yc 3 года назад +15

    ለምን እዳውም ከልጅሽ ጋር ወደ እሮም አቴጅም አለች😂😂😂

  • @BurteUpdait
    @BurteUpdait Год назад +1

    ዉዉዉዉ የጄላ እናት ምርጥ መልስ ሰጠቻት

  • @ferihayy
    @ferihayy 4 месяца назад +2

    አሥሊ ጥግሽ ያዢ ባጣ ቆይሽ ነዉ😊ቶልጋ እየሄድክ ሆ

  • @SeadaMehamud
    @SeadaMehamud 3 месяца назад +1

    ጀይላስወዳትየጀይላእናትስወድሽቀጥይበት

  • @BettySweet-q9x
    @BettySweet-q9x 7 месяцев назад +2

    ye Jeyla Mom Uffff Des Tyaleshh

  • @ቲጂኢትዮጲያዊቲጂኢትዮጲያ

    የኔ ጄላ ስወድሽ የኔ ቆንጆ ደስ ስትይ

  • @azemeraazemar1543
    @azemeraazemar1543 6 лет назад +6

    አርፍ ነው
    ቀጥልበት
    እናመስግናለን

  • @akalakal3531
    @akalakal3531 4 года назад +9

    የጀላ እናት😂❤️

  • @imandhd7835
    @imandhd7835 4 года назад +13

    መቸነዉ ሢላ ኮርኩትና እናቱ የሚተዋወቁት ኤጭ

  • @Fafiiii-cru
    @Fafiiii-cru 2 месяца назад +2

    አረ በፈጣሪ 50 ይለቀቅልን

  • @seadayemer5740
    @seadayemer5740 2 года назад +4

    የኮርኩት የድሮው ፍቅረኛ ደሜን አፈላችው ምንቀራት ሆሆ ለብር ብላ እደከዳችው አልገባትም መሠል

  • @aa-kp7ls
    @aa-kp7ls 4 года назад +4

    የ ጀይላ እናት ሥወዳ ኮርኩትንም ዉድድድነዉ የማረጋችሁ ጀይላ ገቦእራሷንም ዉድድድ

  • @ጠጄጠጄጠጄመንግስቴይማኔ
    @ጠጄጠጄጠጄመንግስቴይማኔ 5 месяцев назад +1

    አንደኔ በጣም የሚወዳችው ማነው

  • @yanenashtayeyanu2079
    @yanenashtayeyanu2079 6 месяцев назад +1

    ሁሉም ጋር እደዚ ፍቅር ቢኖር

  • @TigistAli-pr2sy
    @TigistAli-pr2sy 2 месяца назад +1

    እናታ❤❤❤❤❤እናት

  • @ObseTesfaye-f4y
    @ObseTesfaye-f4y 6 месяцев назад +1

    ጄላዬ የኔውድ

  • @ወለላዥ
    @ወለላዥ Год назад +3

    ቶልጋ ከዝህ ባሃሊ በቅናት ልምት ነዉ 😢😢😢😢 እፍፍፍፍ አሳጠል ።

  • @ዜድነኝየሁሪአይንሶመያዜድ

    እኳን ደህናመጣችሁማሮቸኮርኩትስወድህ

  • @mitaababa1487
    @mitaababa1487 6 лет назад +23

    እዚም ደሞ ጨጎራ የምትልጥ መጣች ለገዘብ ብላ ጥላው ሄዳ አሁም ደሞ ሲቸግራት ወደ እሱ ተመለሰች ድንዙዝ

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    አህለን ብያለዉ ኡንካን ደህና መጣቹልኝ

    • @Cell-g1q
      @Cell-g1q 2 месяца назад

      ሀይይይ

  • @xjuddhhhxidbfkf7325
    @xjuddhhhxidbfkf7325 4 года назад +8

    ኪኪኪኪኪኪ እህ እዚህ ድራማ ላይ ጄላ እና ኩርኩትን የጀላን እናት. እና ኢሚንን እስከ ልጇ ነው

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 6 лет назад +4

    ጄላስወድሸ

  • @FgFg-n3f
    @FgFg-n3f Год назад +1

    ወይኔጀይላንስወዳት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @rabismohammedseid9195
    @rabismohammedseid9195 4 года назад +1

    አይሴ የኡነት ምርጥ እናት ነሽ ጐርኑን ግን ስታናድጅ የኡነት ታስጠያለሽ

  • @ZerituYlmer
    @ZerituYlmer 4 месяца назад +1

    ውይ አስሊ መጀመሬያ ሄወቱን አመሳቀልሽ አሁንም እንደዛው ነው እምታደርጊው ለምን ❤❤❤❤❤❤

  • @lifelife2250
    @lifelife2250 2 года назад +2

    የጄላ እናትም ገብቶላት መሰለኝ ሩጪ ኣለቻት እኮ 🤣🤣

  • @AsAs-qn7oq
    @AsAs-qn7oq 6 лет назад +16

    ተኢትዮጲያ ድራማ ሁሉ አብልጨ
    የምወደው የፍቅር ነገር ነው
    ይልመድባችሁ ቶሎ ቶሎ ልቀቁት

    • @munna5498
      @munna5498 6 лет назад

      እኔ ደግሞ የተቀማ ህዋት

    • @seadahassenzegeye388
      @seadahassenzegeye388 6 лет назад

      Ene demo feriha ena tkur fkr

    • @cfhggg5042
      @cfhggg5042 4 года назад

      እኔ ደግሞ ጥቁር ፍቅር እና ይህን. ነው

    • @FortoOo-d9p
      @FortoOo-d9p Год назад

      እኔ ደግሞ ፈርሀ

  • @HasetGanta
    @HasetGanta 9 месяцев назад +1

    የኮርኩት ኤህት ጎበዝ ናት😊

  • @ferihayy
    @ferihayy 4 месяца назад

    የዚፊልም ሠዎች ሁሉም የነ ፈሪሀ ሠዎች ናቸዉ

  • @اميحيحمدي-ف6ج
    @اميحيحمدي-ف6ج 4 года назад +2

    ውይ ኮሩኩት የኔ ውድድ

  • @HiwiLove-u1q
    @HiwiLove-u1q 2 месяца назад +1

    የኮርኮት እህት ወደባልሽ ተመለሽ አለቻት😂😂😂😂😂😂😂

    • @Man-z4d
      @Man-z4d Месяц назад

      😅😅ደግ አርገቻት አስሊ ዉሻ ናት

  • @ያልተፈታውህልሜ-ቈ6ኸ
    @ያልተፈታውህልሜ-ቈ6ኸ 6 лет назад +4

    አረ እባካቹ ከሌላው የተለቀቀ በዝይ ይሻላል ተሎ ተሎ ብላቹ ልቀቁልን እህ

  • @bffh9678
    @bffh9678 6 лет назад +4

    እናመሰግናለን

  • @ራቢወረባቦ
    @ራቢወረባቦ 6 лет назад +5

    ቀጥሉበት

  • @አጎቴ
    @አጎቴ 6 лет назад +4

    ዋው መጣችሁ እኔምለው ኮሚቶች ምኔነው የምታየት እኔ አንደኝ እሆናለሁ ስል ትቀድሙኛላችሁ

  • @semirabitislamislamsthesol9393
    @semirabitislamislamsthesol9393 5 лет назад +6

    አር የጄላን ሳአት ያምራል ማሻ አሏህ የት ይገኛል

    • @hadiyamomo6157
      @hadiyamomo6157 4 года назад

      እረእኔምበጣምነውያማረኝወላመሸኣላነው

    • @rrgsrdudrr3857
      @rrgsrdudrr3857 3 года назад +1

      ኢስታቡል ይገኛል🙄😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @jamilaneuray8190
    @jamilaneuray8190 5 лет назад +13

    የጀላ.እናት ስውድሽ.እፍፍፍ

  • @malkaminatlarasnew1381
    @malkaminatlarasnew1381 6 лет назад +4

    Thank you 100%

  • @ተዋህዶእዩእምነትይ

    ኮርኩት ና ጄላ ስወድሽ

  • @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir
    @ALKIDANAmAREBOGALE-li7ir Год назад +1

    እኔምኮትኩትተመችቶኛል❤❤❤❤

  • @ፍቅያሸንፋንቻናል
    @ፍቅያሸንፋንቻናል 4 года назад +1

    የኔውድ♥♥♥♥♥♥♥♥♥♥

  • @ማሂዘአማሀራሣይንት
    @ማሂዘአማሀራሣይንት 6 лет назад +4

    tanks

  • @MeMe-ih3hz
    @MeMe-ih3hz 6 лет назад +6

    አቤት፣የፍቅር፣መቀስ፣በዛ

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    ቀጣዩን ዙር አቆያቹብን በሰላምነዉ እየጠበቅነዉ አፍጥኑት

  • @dggvbj4820
    @dggvbj4820 3 года назад +2

    ወይ ኮርኩቴፐአበድክልህ ኮ አንተ የፍቅር ምንጭ

  • @Nejat-xi3ob
    @Nejat-xi3ob 5 месяцев назад +1

    ፊልም ቱርኮች ይሥሩት❤❤❤❤❤

  • @oinioini6186
    @oinioini6186 4 года назад +2

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍፍኩርኩትበጣምነውየሚያናደኝ

  • @ሠሚራወሎየM
    @ሠሚራወሎየM 6 лет назад +20

    ዉይል ካም ዉዶች ፍቅር ፍቅር ፍቅር ይዞኛል ወይኔ ጉዴ ምን ይሻለኛል ግን ትናትናና ዛሬ በጧት እየመጣችሁ ነዉ ምነዉ ሸዋ እሩዙን ማን ይቀቅለዉ እ

  • @ethiopawit3454
    @ethiopawit3454 5 лет назад +4

    ሰዎች ኣሪፍ ነው ወደኃላ ተመልሼ ላየው
    ጥሩ film ካልሆነ ይቅርብኝ

    • @hayatmuhya72
      @hayatmuhya72 5 лет назад

      Be arbgna eye kawekshe tergumun beza btam aref fillm new yetregumu agnagnem

  • @rozirozi7861
    @rozirozi7861 6 лет назад +6

    አሲል ሁሉንም ነገር ልታበላሽዉ ነው ምንሽም ደስ አላለኝም ደሞ ከየማን የፀነሽዉን ልጅ የኮርኩት ነው ብለሽ ፍጥጥ ትያለሽ

  • @hayatderese8542
    @hayatderese8542 3 года назад

    Ye jeyilaa enat mirt

  • @aliobeid9195
    @aliobeid9195 6 лет назад +1

    እናመሰግናለንንን

  • @rambiyabiya5650
    @rambiyabiya5650 6 лет назад +1

    Woooow Tnx endatakuartu

  • @ፈድሉያአላህእትዮጲያንሰላ

    አረባካቹ እሄንድራማ ልቀቁና አስደስቱን አረኡኡኡኡኡኡ

  • @abebaabeba4702
    @abebaabeba4702 3 года назад +2

    አየሴት ገዘብአለውብላ አግብታ አሁንየሡን ሂወት ታኮላሻለይ 🥵😏😏

  • @abdilrazak3721
    @abdilrazak3721 4 года назад +2

    ኮርኩት ምርጥ

  • @MeriDesta-ej7dk
    @MeriDesta-ej7dk 7 месяцев назад

    Kurkut yene wide swedh

  • @ቦረናመካነሰላም
    @ቦረናመካነሰላም 2 года назад

    waw ገራሚ

  • @hshsg3751
    @hshsg3751 2 года назад +1

    የጄለ እናት ስትመች የመልሥ ሚት ነዉ የሠጠቸት

  • @maseye471
    @maseye471 5 лет назад +1

    Betam temachitonyale please 30.....

  • @ሄሌንትዕግስቱ
    @ሄሌንትዕግስቱ 6 лет назад +1

    ዋውውው

  • @belayaschuyena7907
    @belayaschuyena7907 6 лет назад +2

    ሰላሳን ልቀቁልን አረ እባካችሁ

  • @hayuw7597
    @hayuw7597 2 года назад +1

    ሀብታሞች ሲባሉ ጭንቅለት የላቸውም

  • @rahymarahyema7729
    @rahymarahyema7729 6 лет назад +3

    Welcome love you😍😍😍

  • @naeemanaeema6572
    @naeemanaeema6572 5 лет назад +3

    ዋዉ በጣም ያምራል በላይ ይበበ ግን በናታችሁ 30 በላይ ያለዉን ፖርት ላኩልን

  • @ሰብሊt
    @ሰብሊt 6 лет назад +3

    እንኳ ን መጣችሁ