Refrigerator ፍሪጅ ፀጥ ካለ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 янв 2025
  • telegram @funxtech
    telegram page FUN X electronics t.me/funxelect...
    telegram group funxtech discus group t.me/+TvWf4fFV...
    tiktok @funxtech
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 64

  • @ShukurMohamed-z9q
    @ShukurMohamed-z9q 6 месяцев назад +2

    ስለዘረኝነት፡የሚያወሩትን፡አላህ፡ልቦና፡ይስጣቸው፡ስለስራ፡ለሚያወሩት፡እዳተ፡አይነቱን፡አላህ፡ያብዛልን

    • @funxtech
      @funxtech  6 месяцев назад

      Amen wendem

  • @mesikene6744
    @mesikene6744 6 дней назад

    የት አካባቤ ነው የሚገኘው ለመግዛት

  • @ZebideruGebru
    @ZebideruGebru 3 месяца назад +1

    ሞተር አስታክ ካረገ ምን ማድረግ አለብን 3 አሰርቼ መልሶ ይቆማል ።LG ነው

  • @DejeneMengesha-mk9iv
    @DejeneMengesha-mk9iv 9 месяцев назад +2

    ጥሩ ገለፃ ነው አመሰግናለው እቃውን መግዛት የምችለው የት ነው ብጠቁመኝ

  • @yohannesberaki4015
    @yohannesberaki4015 9 месяцев назад +2

    Thermostat በውስጡ ምን እንዳለ እና እንዴትስ እደሚያቛርጥ ሲስተሙ ስራልን ።ኣመሰግናለሁ።

  • @GirmayKidane-sx6bw
    @GirmayKidane-sx6bw 6 месяцев назад +3

    ፍርጅ ኣልጎር ነው ይሰራል ግን ኣይዘጋም ሁሌ ድምፅ ኣለው እቃ የለውም ስለተባለ ነዉና ምን መፍትሄ አለው ወይም ምን እቃ ስለጎደለው ነዉ?

    • @funxtech
      @funxtech  6 месяцев назад

      ቴርሞስታት

  • @Arsemaelias555
    @Arsemaelias555 11 месяцев назад +1

    ፍርጄ መብራት አለው ግን አያቀዘቅዝም ምን ላርግ

  • @CampusLife-pc2us
    @CampusLife-pc2us 8 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን አገጣጠሙንም አሳየን

  • @FasilBelay-d4j
    @FasilBelay-d4j Год назад

    Selam wendme berta sealed fridge ketach emayakezekzbet mikniat mindn new?beza lay adrashah yet new sle fridge tnish memar efelgalew

  • @mogosgebreslasea2137
    @mogosgebreslasea2137 9 месяцев назад +1

    ሰለተናሳሽነት አመሰግናለሁ ጥሩ ትምህርት ነው ከቻልክ አንድ ጥያቅየ ነበረኝ እሱም አንድ ፍርጅ ባለሁለት ሁኖ ፋን የሊለው የታችኛው የማያቀዘቅዘው ምን ሊሆን ይችላል ?

    • @funxtech
      @funxtech  9 месяцев назад

      የጋዝ ችግር ነው

  • @NuruSeid-bk1mp
    @NuruSeid-bk1mp 2 месяца назад

    hi selam lemerejak amesegenalew .zime new yalew minim demex yelewem meberatu gin yeberal :: mine laregew ?

    • @funxtech
      @funxtech  Месяц назад

      Electric mesemeru weyem overlad & relay ,kezawechi moter

  • @DejeneMengesha-mk9iv
    @DejeneMengesha-mk9iv 9 месяцев назад +1

    ገለፃህ በሚገባን መልኩ ነው የሰረዳህን የተበላሸውን ዕቃ ለመቀየር የት ነውመግዛት የምንችለው ብጠቁመን

    • @funxtech
      @funxtech  9 месяцев назад

      Hinesa mesaria lay

  • @Tsion-q9d
    @Tsion-q9d Месяц назад

    መብራት አለዉ ግንቀጭ ይልና የቆማል አየሰራም ማለት አያቀዘቅዝም እባክህ ተቸገርኩ ወንድሜ

    • @funxtech
      @funxtech  Месяц назад

      Overload & relay yemibalu aleu enesu nachew

  • @abduethiopiacoffee5234
    @abduethiopiacoffee5234 6 месяцев назад +1

    እነሱ ከማቀዝቀዝ ጋር ይገናኛሉ??

    • @funxtech
      @funxtech  6 месяцев назад

      ketebelashu moter ayenesam light becha nw mesera

  • @AbuAbdulnur
    @AbuAbdulnur 10 месяцев назад +2

    ስንቀይረዉ ይሰራል መብራት ሄዶ ሲመጣ ወይም ሶኬት ነቀለን ድጋሚ ሲሰካ ፍሪጁ ፀጥ ነዉ ሚለዉ ሌላ ስንቀይ ይሰራና ተመሳሳይ መብራት ሲጠፋ ወይም ... አይሰራም

  • @AbdirhmanKamal
    @AbdirhmanKamal Год назад

    የፊሪጂ አኪሰሰሪ ዬት ነው የሚገኛው።??

  • @dawitderesehayle8516
    @dawitderesehayle8516 9 месяцев назад

    የት ላገኘው እችላለው ስሙስ ማነው ሚቀየረው

  • @MogesBerhanu-u6r
    @MogesBerhanu-u6r Год назад

    እናመሰግናለን በርታልን
    የኔ ዲኘ ፍሪጅ ነረኝ hair ነው እና በራሱ ግዜ እየሰራ ይቆል ማለትም እየሰራ መብራት ጠፍቶ ከመጣ አይሰራም የተወሰነ ቆይቶ ሊሰራም ላይሰራም ይችላል የምን ችግር ሊሆን ይችላል

  • @BanchiamlakYazie
    @BanchiamlakYazie 9 месяцев назад +1

    Relay and over load ተቀይሮለት አልሰራም ምን ይሻላል

    • @funxtech
      @funxtech  9 месяцев назад

      Kefe yale keyer 1/3over load embi kale moter nw setemoker direct aregew

    • @Today_Goal_highlights4650
      @Today_Goal_highlights4650 9 месяцев назад

      enenim agaximognal adis overload relay keyiren ayiseram motor resistance xiiru nbr gin yizega

  • @Mita-uq6kv
    @Mita-uq6kv 8 месяцев назад +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @Tsion-q9d
    @Tsion-q9d Месяц назад

    ለአንዳንድ ጥያቄ ሰ
    ስልክ ቁጥርህን አስቀምጥልን

    • @funxtech
      @funxtech  Месяц назад

      Telegeram lay @funxtech

  • @Mesihutube
    @Mesihutube 2 месяца назад

    አድራሻህ አስቀምጥልኝ

    • @funxtech
      @funxtech  Месяц назад

      Telegeram @funxtech

  • @TekebaMengistu-f3i
    @TekebaMengistu-f3i Месяц назад

    ፍሪጀ መብራት ጠፍቶ ቆይቶ ሲመጣ ተደብድቦ ነው የሚሰራ ወይም 24 ሠዓት አጥፍቸ ቆይቸ ሳስነሳው ነው የሚነሳው የምን ችግር ነው

    • @funxtech
      @funxtech  25 дней назад

      Yekoy kehon moteru weset chiger ale yezeyet or menkes

  • @henokmulugeta3061
    @henokmulugeta3061 5 месяцев назад +1

    ትሰራለህ ወንድሜ አድራሻ ስጠነኝ

  • @ስንዱ
    @ስንዱ 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን ፉሪጂ ጀርባውና ሞተሩ በጣም ሲግል (ሲያቃጥል ምን ሲሆን

    • @funxtech
      @funxtech  7 месяцев назад

      በትክክል ሲሰራ ወይም ማቀዝቀዝ ሲጀምር

  • @alemaddis9502
    @alemaddis9502 Год назад

    Wendeme selam neh bekdemya bezu maweke yalebenn negeroch aswkhnal fetari Ewkethn yichmrelhe🙏 Bemeketel sumsung fridge nebergne Ahun gen yakezekzena melso aynesam Berdow yikeltal endegena Nekye sesekaw gen le 4 sate yiserana zem yilal tenklo siseka becha yiseral Ebakhe yemen chiger lihon yichlal tnx

  • @beyenebirhanu-d5h
    @beyenebirhanu-d5h 7 месяцев назад

    Frige motor yinesana temelso yikomal gymnasium Ching nw

  • @DEMISMAMUYE
    @DEMISMAMUYE 9 месяцев назад

    ፍሪጄ ሞተሩ ተነስቶ ይፈጥንና ያጠፋል ሪሌ እና ኦቨር ሎድ ቀየርኩ ለውጥ የለም ምን ላድርግ?

    • @funxtech
      @funxtech  9 месяцев назад

      1/3 enadereg

  • @atsedeatsede7719
    @atsedeatsede7719 8 месяцев назад

    በረዶ ቤቱ ይሰራል ታችኛው አያቀዘቅዝም ድምፁም መብራቱም ኖርማል ነው ምን ሊሆን ይችላል LG ነው

    • @funxtech
      @funxtech  8 месяцев назад

      Termosetatun masedat ahune yetelekeke video ale besu chek argiw

  • @htmebamena5477
    @htmebamena5477 2 дня назад

    ልክ ሲሰካ 5 ደቂቃ ይሰራና ይተፋል

    • @funxtech
      @funxtech  День назад

      ስለዚህ ኦቨርሎድ እና ሪሌይ አስቀይር

  • @osmanmohammed-de2jl
    @osmanmohammed-de2jl 3 месяца назад

    ሃይ ሰላም ሞተሩ እየሰራ ቆይቶ ጋዝ ስትሰጠው ኣልሰራ ሚለው ለምንድነው

    • @funxtech
      @funxtech  3 месяца назад

      Moteru simok

  • @ahmedendalewhamid3095
    @ahmedendalewhamid3095 21 день назад

    ሰልክ

  • @rishanhaftu1881
    @rishanhaftu1881 6 месяцев назад

    ሞተር መጠገን እችላሎህ ከፍቼ ነው የምገጥመው ከአዲሱ በላይ አስተማማኝ ነው ከፈለግክ መቀሌ ነኝ ያለሁት ።let me teach you

  • @HALELUYA62
    @HALELUYA62 7 месяцев назад

    10Q

  • @AlibossEyobboss
    @AlibossEyobboss 2 месяца назад

    ድምጽ፡ሳይኖር፡ሙቀት፡ብቻሲሆን፡ምድነዉ

  • @Habesha251
    @Habesha251 Год назад

    used ፍሪጅ ለመግዛት ፈልጌ ነበር በምን መልኩ ነዉ ቼክ ማድረግ ያለብኝ

    • @funxtech
      @funxtech  Год назад

      Meseratun chek madereg

  • @Today_Goal_highlights4650
    @Today_Goal_highlights4650 9 месяцев назад

    GAZI አሞላል AQIRIBILIN

  • @tegayhailu6961
    @tegayhailu6961 Год назад

    ሞተሩ ይሰራል ግን አያቀዘቅዝም

  • @Abdullahibedru
    @Abdullahibedru 5 месяцев назад

    Your phone number?