💫ሙሺ ልጄ ናፍቆኛል አለች የኔ እናት😱

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 сен 2024
  • ‪@BirukTube-‬ ‪@Haymitube01‬ ‪@marketube391‬ ‪@WinaTube-el9ct‬ ‪@seifuonebs‬

Комментарии • 580

  • @Meriyetube
    @Meriyetube Месяц назад +92

    የኔ እናት🥹💞የቡራ እናት እንድ እኔ የምትዎዱ ብቻ 👍👍👍

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Месяц назад +219

    hbን የምትወዱ ብቻ እስኪ በላይክ አሳዩኝ

    • @hanakebede282
      @hanakebede282 Месяц назад +2

      ❤❤❤ሐየሚ በሩኬን ይዘሸ ተመለሸ ናፍቆናል አኔ ኮመት መፃፍ አልወድም በብዙ ነው የምከተላችሑ እወደሻለሑ ብረኬን ይዘሸ ነየ❤❤❤❤

    • @user-jc3ee8he3b
      @user-jc3ee8he3b Месяц назад +1

      ጅል ኮሜንት በፊት ማን እንደሆንች ገብተሽ እይ😂​@@hanakebede282

    • @user-bl4qv4wv1i
      @user-bl4qv4wv1i Месяц назад

      Hayim adelechim wide😂😂😂😂​@@hanakebede282

    • @user-hi4mf5bu1x
      @user-hi4mf5bu1x Месяц назад

      እስዋ አይደለችም ውድዋ በስምዋ እንጂ​@@hanakebede282

    • @maritahodey
      @maritahodey Месяц назад

      ❤❤❤❤

  • @Alemaztube_21
    @Alemaztube_21 Месяц назад +100

    የኔ እናት አይዞሽልኝ😢 ቡራዬ ትንሹ ማዘርን ሂደህ ህያት❤

  • @ekramekram4625
    @ekramekram4625 Месяц назад +58

    ሀይሚ ቡራ ስለሉ ድብሮኛል ሀብቴ😢

  • @Guragewa5270
    @Guragewa5270 Месяц назад +34

    ሀብ ቶሎ ተጋቡና ሙሼን አያት አድርጉዋት ማሚዬ አይዞሽ ቡራ እየመጣ ያይሻል የልቡን ተሳክቶ እንድታይ ዱኣ ጸሎት አድርጊለት አይዞሽ ማሚዬ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያቆይሽ

  • @user-sj5ce3pl1s
    @user-sj5ce3pl1s Месяц назад +47

    ናኒ ኣምሮብሻል የሴት ልጂ ውበቷ ቀምስ ነዉ ለካ ቀጥይበት ❤❤❤❤🎉🎉

  • @Misra-xn2gd
    @Misra-xn2gd Месяц назад +40

    የብሩክን እናት ሳይ ገና አስለቀሰኝ ወላሂ ያለ ማጋነን ስሙን ሲጠሩማ ባሰብኝ ልጆቼ እስኪስቁብኝ ድረስ ውይ የኔ እናት

  • @user-fd6jt7yk2e
    @user-fd6jt7yk2e Месяц назад +34

    የነ ቡራ እናት በድሜ በጤና ኑሪልን🥰

  • @ትግራወይቲ
    @ትግራወይቲ Месяц назад +17

    የቡራየ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ🙏❤️ እወዳችዋለዉ የቡራየ family❤❤

  • @sulihenur8784
    @sulihenur8784 Месяц назад +22

    ሰሚስ እዴት ነው የሚያምርባት አረ ሱሪ አታስለብሳት ቀሚስ ብቻ ትልበስ

  • @user-rf3zk1zb4j
    @user-rf3zk1zb4j Месяц назад +24

    የቡራን ቤተሰቦይ የሜወድ ላይክ👍💖

  • @beruyyegetaliji5844
    @beruyyegetaliji5844 Месяц назад +19

    ቡሩክን ሃይም በተም ናፍቃናል pls🙏😭❤️❤️

  • @user-mk9zk1yx4h
    @user-mk9zk1yx4h Месяц назад +29

    ግን እኮ የመጨረሻ ልጅና የመጀመሪያ ልዩ ናቸው መሃል ላይ ያለቹሁ ነፍስ ይማር😂😂😂😅 እኔ የመጀመሪያ ነኝ ትንሽ ከመጨረሻ ተዋዳጅ ነኝ ግን እናት እኮ ለሁሉም ፍቅር አላህ ግን ከመጀመሪያና ከመጨረሻ 😂😂😂

    • @user-ru6up4iv4k
      @user-ru6up4iv4k Месяц назад

      እኔ ሁለተኛ ነኝ ግና እማ ወደኔ ታዳላለች ጎደኞቼራሱ ይላሉ ሁሌ አንችን አንቸን ነው የምትለው ይላሉ

    • @Eyutub-l8w
      @Eyutub-l8w Месяц назад +2

      እኔ የመጨረሻ ነኝ ግን እግዚአብሔርን አንዶቹም አይወዱኝ እኔም ሀይለኛ ነኝ እጠራርጋቸዋለሁ😂

    • @Bfhgth
      @Bfhgth Месяц назад

      እውነት 😢😢😢😢

    • @user-eu1ek6pp7s
      @user-eu1ek6pp7s Месяц назад

      እኔ መሀል ነኝ አባቴ ወደኔ ነዉ የሚያደላዉ❤❤❤

    • @Mameቦረና
      @Mameቦረና Месяц назад

      እኔየመጀመርያ የልጅነቶነኝ እናቴበጣም ትወደኝአለች ግንአጣሁት እኔንድራለማየትእደጎጎች ግንአልሆነም 😢?ወላሂአላገኛትም ግንሁሌትናፍቀኝአለች እናትንማጣትወላሂከባድነዉ እኔአሁንማንምይወደኝአይመ ሥለኝሥወዳችሁደምሩኝ

  • @ያራብ
    @ያራብ Месяц назад +20

    አላህ ለሁሉም እናቶቻችን ራጅም እዴሜ ና ጤና ይስጣሁ ልጅቷ ደሞ ስታምር ❤❤❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 16 дней назад +1

    እናቴ እድሜና ጤና ይስጠሺይመቻችሁ

  • @EgigeTube
    @EgigeTube Месяц назад +12

    እንኳን ደህና መጣችሁ ቆንጅት አምሮብሻል የሴት ልጅ ውበት ቀሚስ ነው ሱሪ ይቅርብሽ

  • @Eyutub-l8w
    @Eyutub-l8w Месяц назад +3

    ግን አማትን አንቺ ማለት አግባብ አይደለም🙄

  • @user-fx4vi5fz3d
    @user-fx4vi5fz3d Месяц назад +12

    ሀደሚ ቡራ ሰለ ሉድብኖኛል ሀብቴ😢😢😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤

  • @user-qk7nm4od7f
    @user-qk7nm4od7f Месяц назад +3

    ማዘርየ አይዞን የቡራየ የንጉሳችን እናት ሺ አመት ኑሩልን እናቶቻችን ቡራየ ምንም እዳይሰማህ እኛም በሰዉ አገር ስንት አመታችን ነዉ አተ እኳ ሂደህም ማየት ትችላለህ እኛግን በናፍቆት እየተገብገብን አለን ብቻ ዋነዉ ጤና ሁሌም ሰላም ሁኑልን😢😢😢😢

  • @user-dr2hk4kq6s
    @user-dr2hk4kq6s Месяц назад +9

    የኔናት አይዞሽ ነፍአመትኑሪላቸው ማዘሮ የንጉሣችን ደርባባ እናት ደሥየምትይ እናት❤❤❤

  • @hhgg6781
    @hhgg6781 Месяц назад +4

    ምርጥ ፋሚሊ የቡራዬ እናት አላህ ረጂም እድሜይስጥሽ ከጤናጋር❤❤❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Месяц назад +5

    ብሩኬ ❤ ትንሹ ልጀሽ ይወድሻል ማዘር❤ሁሌም ስለናቱ ስለወንንድሙ ይናገራል ያኮራሻል በርቱ ❤

  • @EgigeTube
    @EgigeTube Месяц назад +18

    ግን አንድ ነገር ልጠይቃችሁ ይቅርታ አማት አንች ነው የሚባለው ግራ ገባኝ

    • @user-df3cs1be6l
      @user-df3cs1be6l Месяц назад +4

      የዘመኑ ሴቶች ደግሞ አንቺ እያሉነው ትልቅ ሰው ማክበር ቀረ 😢

    • @TalefeZeyede
      @TalefeZeyede Месяц назад

      ​@@user-df3cs1be6l ሰወች ተረጋጉ በጣም ስለሚቀራረቡ ነው ተው

    • @SaidSaid-vp4kg
      @SaidSaid-vp4kg Месяц назад

      ​@@user-df3cs1be6leko

    • @user-yc2rw9vn1j
      @user-yc2rw9vn1j Месяц назад +2

      እኔምጥያቄየፈጠረብኝነገርነዉ

    • @user-sy1vb6ot5l
      @user-sy1vb6ot5l Месяц назад +1

      ወለሂ ያኔም ጢያቄ ነው

  • @ibrahimfatuma
    @ibrahimfatuma Месяц назад +5

    👍🏻👍🏻👍🏻🫶🏻🫶🏻 ረጅም እድሜ ይስጥላችሁ ለእናታችሁ እናቶች ሲስቁ እንዴት ደስ ይላል ሁሌም ሳቁ🫶🏻🫶🏻🫶🏻🌹🌹🌹❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @munajanuri5973
    @munajanuri5973 Месяц назад +36

    እነዚን ጥዶች የምትወዱ❤❤

  • @mariyetube7118
    @mariyetube7118 Месяц назад +7

    የብርክን ኮሜት አፋልጉኝ ሲያያቸው በናፍቆት ሲቀና

  • @meseretmesi5010
    @meseretmesi5010 Месяц назад +2

    የኒናት አይ ዞን በርታ በሉ ብሮ ምንም አይሆንም ማዘርየ በርትትቶ እንዲሠራ ፀሎት አድርጎላቸው ማዘርየ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Месяц назад +3

    የኔ እናት ሥወዳት የደሥደሥ አላት ወላሂ አላህ ይጠብቅሽ ከክፉ ነገር ቡራየ ተመለሥ እኛም ደብሮናል አተም እናትህጋ

  • @user-mb7gq1px8j
    @user-mb7gq1px8j Месяц назад +8

    የኔ እናት አይ ብራ ጡሩ አልሰራህም እዳትለይ ብላ ነዉ የፈቀደይልህጅ

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 Месяц назад +2

    ቀሚስ በጣም ነዉ የሚምርብሽ ❤❤ የቡራ እናት ሽ አመት ትኑርላችሁ❤😢

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Месяц назад +20

    የኔእናት ብሩኬ አትራቃት እናትህን እባክህ❤❤ወንድሜ

  • @AdenewTeru
    @AdenewTeru Месяц назад +1

    ፍቅረኛህ ለእናትህ ኑ ትበላቸው❤❤❤

  • @SalamTamne
    @SalamTamne Месяц назад +3

    ቡራ እኛንም ናፍቆሀል የእኔ እናት እራጅም እድሜና ጤና ይስጠን ❤❤❤❤

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 11 дней назад +1

    ረጅም እድሜና ጤና ለናታችን💗💗💗💗

  • @Rih515
    @Rih515 Месяц назад +4

    አይይይ ቡራየ ያለአንተ ሳያቸው ማሚየን አስለቀሱኝ ኡፍፍፍ አንተ ምን ይሰማህ ይሆን በሳምንት ምናምን እየሄድክ ተይቃቸው 🥺🥺

  • @nasibamuzmal4711
    @nasibamuzmal4711 Месяц назад +2

    እንኮን ደና መጠቹሁ የቡራ ቤታሰቦች የቡረ እናት ረጂም እድሜ ከፊያ ጋ አላህ ይስጥሽ ሽ አማት ኑሪ

  • @amuneda3346
    @amuneda3346 Месяц назад +8

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጦት❤

  • @emebet7575
    @emebet7575 Месяц назад +3

    እሙሸ ዬናፍቀነ ነበር እንኳን በስላም መጣቹልን ድቡሽዬ የኔ ዉድ እወድሽ አለሁ ❤

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd Месяц назад +3

    ወንድም
    እኮ
    አባት ነው ❤ ቡራየ ወንድምህ ይወደሀን❤

  • @ruthkassu6304
    @ruthkassu6304 Месяц назад +3

    የኔ ውዶች❤❤❤❤❤የቡራ እናታችን እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤❤❤

  • @MakiyaShukur
    @MakiyaShukur 12 дней назад +1

    ዋው የቡራ ወንድም ጠክሩ

  • @God-cr1cn7dr7u
    @God-cr1cn7dr7u Месяц назад +3

    የኔ እናት አይዞሽ 😢😢❤️❤️❤️❤️የቡርክ ፅልይ ፃሎት ያስፈልጋል 🤲🤲😥😥🥰🥰

  • @hanankm4587
    @hanankm4587 Месяц назад

    የእናት አይዞ እማ እሱም ይናፍቃል ነገር ሁሉ ለበጎ ነው እናቴ ጥሩ ሁሉን ነገር ማየት እኛም በስደት አለም እረጅም አመታትን ሳናያቸው በድምፅ ብቻ እየሰማን በተስፋ እየኖርን ነው አይዞሽ እናቴ እመብርሀን የሁሉንም የልባቹውን መሻ አሟልተ እንደበፊቱ በአንድ ላይ ትሰብስባቸው ❤እማ❤ተባረኩ እናተም ጎበዞች እኛም ገና ከናተ ብዙ ነገር እንጠብቃል ጎበዝ 50kእነስገባው ውድማችንን

  • @SamiyaAdem-q2s
    @SamiyaAdem-q2s Месяц назад +4

    አይዞሽ ታገኝዋለሽ እኛም አለን በሠው ሀገር

    • @SamiyaAdem-q2s
      @SamiyaAdem-q2s Месяц назад

      መርሀባ ነይ ቤቴ ክፍት ነው

  • @Hyime
    @Hyime Месяц назад +4

    ዬኔ እናት እድሜ ለእናቶቻችን❤❤❤

  • @betihadinik4814
    @betihadinik4814 Месяц назад +1

    Habte lemindinew Biruke ena Haymi andlay endihonu yematadergew

  • @user-gx7oh7ip9x
    @user-gx7oh7ip9x Месяц назад +2

    የኔ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ጤና ይስጣት❤🎉

  • @sablacell1012
    @sablacell1012 Месяц назад +3

    እናታችን እድሜ ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤

  • @user-gq3sq4ly9q
    @user-gq3sq4ly9q Месяц назад +4

    የኔ እናት ረጂም እዲሜ ከሙሉ ጤና ጋ ሳምሪ የለችም እንዴ !!!❤❤❤ ሙሺ ማለት ምን ማለት ነው !

  • @user-tj1me6gr2w
    @user-tj1me6gr2w Месяц назад +2

    የኔ እናቴ እድሜና ጤና ይስጦት❤❤❤

  • @Bet9232
    @Bet9232 Месяц назад +3

    በእግዚአብሔር ቡራን ጥሩ ካፍቶናል ልባቸው ተሰበረ 😢😢😢 😢😢😢

  • @zidlove920
    @zidlove920 Месяц назад +1

    እናቴችን እርሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤

  • @AylemMrey
    @AylemMrey Месяц назад +3

    ዋው ቀሚስነው የሚያምርብሺ ❤❤❤

  • @zenatial2528
    @zenatial2528 Месяц назад +1

    ወይኔ ባለቤትህ ቀሚስ ሲያምርባት❤

  • @beruyyegetaliji5844
    @beruyyegetaliji5844 Месяц назад +2

    የኔ እናት ኑርልኝ 1000 አማት ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-ot8vt2ub7k
    @user-ot8vt2ub7k Месяц назад +1

    ስታምሩ ቁምነገር የቦራ ወንድም ከነባለቢትህ ቅሜሰ ልበሽ በጣም እምታምሬዉ

  • @anvsnv9586
    @anvsnv9586 Месяц назад

    ሀብቴ ማሻአሏህ እናቱን የሚወድ ልጅ ኣሏህ ይውደደው ደግሞ ጓደኛህ ዱዱየ ደስ ስትል ከመልኳ ፀባይዋ

  • @user-iw2mw4uq7j
    @user-iw2mw4uq7j Месяц назад +3

    የኔ እናት ረጅሜ እድሜ ይስጥሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-qc3hq9vf1p
    @user-qc3hq9vf1p Месяц назад +2

    የኔ ናት ነፍአመኑ ያኑርላችሁ እናታለም ❤❤❤❤❤❤

  • @samprincess378
    @samprincess378 Месяц назад +1

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይሰጣቹህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tube-qs4ml
    @tube-qs4ml Месяц назад +1

    አማትን አች አይከብዳችሁም ግን ምንም ያህል ብተቀራረቡም ደስ የሚለዉ አንቱ ነዉ 😅

    • @user-hi4mf5bu1x
      @user-hi4mf5bu1x Месяц назад

      ሳህ እንደገና ከውፍረቱ እጀ አጭር ሆኖ አማት ፊት ኡኡኡኡኡ

  • @IberashIberash
    @IberashIberash Месяц назад +2

    እናታችን እድሜና ጤናዉን ይስጥልን 😘😘

  • @HayatHayattt-kq7hm
    @HayatHayattt-kq7hm Месяц назад

    የኔ እናት እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ ብራ ባለበት ሰላም ይሁን ተለውጦ ለእናቱ ያሰበው ይሳካለት❤❤

  • @rabiarabu3985
    @rabiarabu3985 Месяц назад

    እናታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን አብሽሪ ለካ ሰው መልመድ እዳ ነው ሀይሚየ እና ብርኬ ተናፍቀዋል ኡፍፍፍፍፍፍፍ

  • @user-fj3lc2yf3m
    @user-fj3lc2yf3m Месяц назад +1

    ሄደሺ ቶሎ ኔይ እንዳይዳብሮ ባርቱ ቡራም እየመጣ ያያቹአል ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @amaamm-mn5jh
    @amaamm-mn5jh Месяц назад +1

    ቡራየ ተመሥ የኔ እናት አድላይ እንያችሁ❤❤😢😢🎉

  • @tyurffg-bu5zy
    @tyurffg-bu5zy Месяц назад

    ናኒዬ ቀሚስ እንደሚያምርብሽ የቡራዬ ሸጋ ወንድም ለናታችሁ እግዚአብሔር እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥላችሁ

  • @fuigfuif6189
    @fuigfuif6189 Месяц назад +3

    የኔደርባባእናትአላህእረጅምእድሜይስጥልንለእናቶቻችን❤❤❤❤❤

  • @user-gp5dw2pd3h
    @user-gp5dw2pd3h Месяц назад

    ቡራ ክፉ አያገኝክ የኔ ቆንጆ በጣም የምትውዳድ ልዩ ልጅ ናህ ፈጣር ይጠብቅህ ክበረልኝኝኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ እናተ ራጅም እድሜ እና ጤና ይስጥ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @CharaMai
    @CharaMai Месяц назад +5

    የኔ እናት የቡራ ወድም እናት አትችልም እናታችን አብሽሪ ቡራ ያሰበውን ሁሉ ፈጣሪ በቅርብ ያሳካለት 💔💔💔💔😍😍😍😍😍👍👍👌

  • @Hawawoll
    @Hawawoll Месяц назад

    እነዚህን ጥዶቺ የሚወድ 100kእናስገባቸው የቡራየ ወድም

  • @user-qy7qu6ck2r
    @user-qy7qu6ck2r Месяц назад

    እኛም ናፍቆናል ብራና ሀሚ ማዘርዪ አይዛን ፈጣሬ ይጠብቀው ባለበት

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn Месяц назад +14

    ዉለዱና የልጅ ልጅ አሳያት የምትሉ❤❤😂😂

  • @HAYAT-z7z
    @HAYAT-z7z Месяц назад

    አድሥ አባ የገቡት ወደ ቡታጅራ ይመለሡ ሀቂቃ እነቡራ ሥለጠፉ የደበረዉ ማነዉ

  • @user-ms4hv4hy8y
    @user-ms4hv4hy8y Месяц назад

    የቡርኬ ሸጋ እናት እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እማሚየ❤

  • @user-jm6lf6tq6i
    @user-jm6lf6tq6i Месяц назад +1

    እናቴ ኑሪልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @Pullonpanda
    @Pullonpanda Месяц назад +1

    እናታች ቡናአፍልታቹፋአርጉዋት. እናትለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤❤❤❤😢

  • @emuyeemuye6731
    @emuyeemuye6731 Месяц назад

    እማዬ ስወድሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤ ቡራ ተናፈቀሀል ማሚ ናፍቃለች ጸጋ ልበሱ ማሮቼ እማ አስለቀሰችኝ ልጄ ናፍቆኛል ስትል😢😢

  • @nigesttadesse4985
    @nigesttadesse4985 Месяц назад

    ወይኔ የቡራ እናት ደበረኝ አሉ የእናትህ አምላክ ይጠብቅህ

  • @masarat2998
    @masarat2998 Месяц назад +1

    ቡራማዘርንእድናጠይቃቸው❤❤❤❤❤❤

  • @zynbጉራጌዋ
    @zynbጉራጌዋ Месяц назад +2

    እቺ ደርባባ እናት ሥወዳት ❤

  • @user-we1rh4zk4z
    @user-we1rh4zk4z Месяц назад +1

    በጣም ነዉ የምታምርት ❤❤❤እግዚአብሔር እድሜ ከጤናጋ ይሰጣት ❤❤❤❤❤❤

  • @Aminat725
    @Aminat725 Месяц назад

    የነቡራዉ ሸጋ እናት ሸአመት ኑሪላቸዉ ፠፠ኑሪልን እንወድሻለን

  • @SaleemaSalee-kg1qu
    @SaleemaSalee-kg1qu Месяц назад

    ሥረአት ያለውቤተሠብ ማሻአላህ እደወሎሠው ድረብብ ያሉነቸው እነታችሁ ማሻአላህ ደሞ ቆጅየነት ሚሥትህ

  • @hophad3783
    @hophad3783 Месяц назад

    እናንተ ልጆች ግን ጥሩ አላደረጋቹሁም ብትመለሱስ ግን ወደ ሃገራቹ ቡራና ጓደኞችህ😢😢😢😢😢😢

  • @zinashmelaku110
    @zinashmelaku110 4 часа назад

    ነፍ አመት ያኑርላቹ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @SsSs-yh9gu
    @SsSs-yh9gu Месяц назад +2

    የቡራ።ወንድም።መሆንህእድለኛነህ

  • @EnatEth
    @EnatEth Месяц назад +1

    እረጅም እድሜ የብሩኬ እናት

  • @user-iw4vk8ey4n
    @user-iw4vk8ey4n Месяц назад +1

    የኔ እናት አግዚአብሔር ራጅም እድሜ ጤና ይስጣት 🙏❤️

  • @Bfhgth
    @Bfhgth Месяц назад

    ቡራዬ እናትህጋ ሒድና ጠይቃት ስምክን ስጠራው የኔ ማልቀስ😢😢😢😢😢

  • @AlmazTube1
    @AlmazTube1 Месяц назад +1

    የኔ እናት እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @labeba3450
    @labeba3450 Месяц назад +1

    ረጂምእድሜነእናቶቻችንይስጥልን🎉🎉🎉❤❤

  • @SmehAli
    @SmehAli Месяц назад

    የኔ እናት እድሜና ጤና ይስጥሽ ሺአመት ኑሪልን የቡራ ሸጋ እናት ❤🙏❤

  • @user-wv9rn4wn8b
    @user-wv9rn4wn8b Месяц назад +1

    የኔ እናት እግዚአብሔር ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ 🥰❤❤❤❤❤

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 Месяц назад

    የኔ እናት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ 🙏❤ተባረኩ ሀብትሽ እና ናኒ 😍

  • @samiragzachew8903
    @samiragzachew8903 Месяц назад

    ናኒቲ ቆንጆ ነሽ ግን ትንሽ ውፍረት ቀንሽ

  • @SmyrahSgalh
    @SmyrahSgalh Месяц назад

    አረቡራየ በማርያም ወደናትክ ተመለስ ዊይ የኔናት እዴት አጀቴን እደበሉት ብሩኬ ናፍቆኛል ሲሉ❤❤❤የኔናት ድሜና ጤናይስጦት

  • @አምላክሆይጥራኝወደቤትህ

    በወጣ ይተካላችኹ🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤ በል ለድብሽም እናት ስጦታ ይሰጣት❤❤❤❤

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 Месяц назад

    ፈጣሪ እድሜና ጤና ስቶ ከቡራም ጋር በስላም ያገናኛችሁ ማዘርየ❤❤❤

  • @Senaytgonderwa
    @Senaytgonderwa Месяц назад

    የኔእናት አይዞሽ የኔናትም እሴትልጅ ከቤትየላትም አጋዥሁለት ነበርን እኛም ትተናቸው ተሰደድን ❤❤