Ethiopia - ጦሩ በብረት ለበስ ገባ | የመጀመሪያው ቃታ ተሳበ | ከኢትዮጵያ መገንጠልን ያወጁት ጳጳስ | ስለ ሰሜን ሸዋው ውጊያ የተሰማው | ቲክቶክ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 220

  • @soloes6375
    @soloes6375 11 дней назад +14

    ጳጳሳት የሚል ታላቅ መጠሪያ ይዘው ከራሳቸው ያልታረቁና ሰላም የሌላቸው ካድሬዎች መገንጠልና መለየት የሚል ጠባብነት መስማት የሚጠበቅ ስለሆነ እኛ ኃጢአተኞቹ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ብለን እንፀልይላቸዋለን

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 11 дней назад

      ቢገነጠሉ የምትጠሉት ከውጭ ጠላቶች ጋር ተባብራችሁ የምትጨፈጭፉትና የምትዘርፉት የምታፈናቅሉት ህዝብ ነው ።ምን አገባችሁ???

  • @abebebeso2290
    @abebebeso2290 11 дней назад +11

    መንገዱን ጨርቅ ያድርግላቸው መገንጠል ለሚፈልጉ

    • @DenekeDarilo-l5h
      @DenekeDarilo-l5h 11 дней назад +2

      አነቱ።ይገነጠል። አሁንም አመድ ይሆነሉ

    • @خديجهخديجه-م3غ
      @خديجهخديجه-م3غ 11 дней назад +1

      ​@@DenekeDarilo-l5hእንተኑ አመድ ዶጋመድ ያድርጋችሁ ጭራቆች።ሰው ከጭራቅ ጋር እንዴት ይኖራል?

    • @leulgizaw8178
      @leulgizaw8178 11 дней назад

      @@خديجهخديجه-م3غግብጽዬ

  • @WayMake
    @WayMake 11 дней назад +8

    ቶሎ ተገንጥላችሁ እረፍት ብናገኝ ጸሎቴ ነው።

    • @Jesus316saves
      @Jesus316saves 11 дней назад +1

      Facts… ግን መዠገር በራሱ ህይወት የለውማ

  • @GirmaEyasu-lt6cl
    @GirmaEyasu-lt6cl 11 дней назад +18

    ተገንጣዮ ጳጳስ ብቻውን ይገንጠል የትግራይ ህዝብ ግን ለቀቅ ያርጉን ማርክሲስት ጳጳስ አያስፈልገንም

    • @amanielgebrerufael
      @amanielgebrerufael 11 дней назад

      አንተ ግማታም ጳጳሱ ትግራይን እንጂ ሌላ ቢሔር አይወክልም ኢትዮጱያ ብትንትንዋ ትውጣ የትግራይ ህዝብን አትወክልም ማልቀስ አይፈቀድም የትግራይ ጳጳሳትን በጣም እናከብራለን ድል ለትግራይ ህዝብ

    • @amanielgebrerufael
      @amanielgebrerufael 11 дней назад +3

      አንተ ፋንድያ የትግራይ ህዝብ ጥያቄ በተራ ኩርፍያ የሚገለጽ ጥያቄ አደለም የትግራይ ህዝብም የትግራይ ጳጳሳትም ጥያቄ ሐይማኖታዊም ፖለቲካዊም የመብት ጥያቄ ነው ጊዜውም አሑን ነው

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 11 дней назад +2

      ​@@amanielgebrerufaelአፍጥኑት ገደል ግቡ ኩንቲያ

    • @amanuelyilma9762
      @amanuelyilma9762 11 дней назад +1

      ​@@amanielgebrerufaelተገንጥለህ ምን ልትበላ ነው......? ከድመህ ምግብ ብላ..... ለማኘ, የለማኘ ልጅ

    • @danmar8071
      @danmar8071 11 дней назад +2

      @@amanielgebrerufael
      ብቻህን አንተው ሰው ተገንጠል፥ የትግራይ ህዝብ የሚያስፈልገው ሰላም ነው። መጀመሪያ ከአምላክህ ከፈጠረህ ይልቅ የምትመካባቸውን ካድሬዎችህን አስታርቅ።

  • @bsquadtvworldwide
    @bsquadtvworldwide 11 дней назад +11

    ⚠️ኢትዮጵያውያን እባካችሁ ገና ጀማሪ ነኝ አንዴ ግቡና አበረታቱኝ🙏😢

  • @alemseifu1556
    @alemseifu1556 11 дней назад +4

    ጌታ ሆይ እባክህን ምድራችን ባርክ ሰላሙን ስጠን ዩቲዪበሮችም ሆኑ ነፃ አውጪ ነን ለሚሉት የስራ ምንጭ እና አቅጣጫ ለሀይማኖት መሪዎችን ለገዛ ሀሳባቸው አሳልፈህ አትስጥ አንተ መሀሪ ነህና ማረን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም

  • @belaynehabebe7965
    @belaynehabebe7965 11 дней назад +8

    ሲጀመር የሚገነጥል፣የሚከፋፍል፣የሚያለያይና ጥላቻን የሚሰብክ የእምነት አባት ታይቶ ተሰምቶ አይታወቅም
    ይህ የትንሽ ክፉ ሰዎች ሃሳብ እንጂ የትግራይ ሕዝብ አላማ አይደለም።

    • @friendstube4636
      @friendstube4636 11 дней назад

      ቀልደኛነህ

    • @AbrshChalie
      @AbrshChalie 11 дней назад

      Beka tegentelu​@@friendstube4636

    • @AsdBrg-r3y
      @AsdBrg-r3y 11 дней назад

      ክክክክ ኢና የትግራይ ህዝብ ከኢትዮጵያ ጋር ይቀጥላል ኢያልከን ነዉ ኣታሱቁን እሲቲ

    • @abrarsolaiman8031
      @abrarsolaiman8031 11 дней назад

      ​@@AsdBrg-r3yማን አሰገደዳቹ በገዱ ክፍት ነው ወደክ በግድክም ትቀጥላለክ ጭቃ ሰጀመሮ በናተ አይነቱ እንስሳ ህዝብን እድንሰድብ አታሮጉን

  • @HGJJI1234
    @HGJJI1234 11 дней назад +4

    አይ እርግማን! የዘረኝነት ጡዘት የገነነበት ፖለቲካ በሃይማኖት መሪዎች ሲቀነቀን ማየትና መስማት እንዴት ያማል? አባቶች ይቅር ይበላችሁ።

  • @Robel-p5c
    @Robel-p5c 11 дней назад +4

    ዱርዬ ነው እንጂ የምን ሀይማኖት መሬ ነው እኔ ግን የሚገርመኝ የ መከላከያ ሞት የ እንስሳ ነው እነሱስ በለው ሲሉ አልነበር ይቅር እንባባል እንጂ በአንድ ሳይድ ብቻ ይቅርታ መጠየቅ ልጇ መከላከያ ሆኖ የሞተባት እናትም አለች ይን አንርሳ እንደ ሀገር ነው የተግዳነው ጥይት ይዞ ለመጣ አበባ አይሰጥ 1997 እኛም ይቅር ብለን ትተነዋል ይቅርታ ሳንጠየቅ ፡፡

  • @NNn-wo5yq
    @NNn-wo5yq 11 дней назад +4

    እንኳን ተገጥለው ተደርበውም ችጋራም ናቸው😂😂😂

  • @saved1580
    @saved1580 11 дней назад +9

    ዮሐንስ 4
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ እንግዲህ፦ ኢየሱስ ከዮሐንስ ይልቅ ደቀ መዛሙርት ያደርጋል ያጠምቅማል ማለትን ፈሪሳውያን እንደ ሰሙ ጌታ ባወቀ ጊዜ፥
    ²-³ ይሁዳን ትቶ ወደ ገሊላ ደግሞ ሄደ፤ ዳሩ ግን ደቀ መዛሙርቱ እንጂ ኢየሱስ ራሱ አላጠመቀም።
    ⁴ በሰማርያም ሊያልፍ ግድ ሆነበት።
    ⁵ ስለዚህ ያዕቆብ ለልጁ ለዮሴፍ በሰጠው ስፍራ አጠገብ ወደምትሆን ሲካር ወደምትባል የሰማርያ ከተማ መጣ፤
    ⁶ በዚያም የያዕቆብ ጕድጓድ ነበረ። ኢየሱስም መንገድ ከመሄድ ደክሞ በጕድጓድ አጠገብ እንዲህ ተቀመጠ፤ ጊዜውም ስድስት ሰዓት ያህል ነበረ።
    ⁷ ከሰማርያ አንዲት ሴት ውኃ ልትቀዳ መጣች። ኢየሱስም፦ ውኃ አጠጪኝ አላት፤
    ⁸ ደቀ መዛሙርቱ ምግብ ሊገዙ ወደ ከተማ ሄደው ነበርና።
    ⁹ ስለዚህ ሳምራዊቲቱ፦ አንተ የይሁዳ ሰው ስትሆን ሳምራዊት ሴት ከምሆን ከእኔ መጠጥ እንዴት ትለምናለህ? አለችው፤ አይሁድ ከሳምራውያን ጋር አይተባበሩም ነበርና።
    ¹⁰ ኢየሱስ መልሶ፦ የእግዚአብሔርን ስጦታና፦ ውኃ አጠጪኝ የሚልሽ ማን መሆኑንስ ብታውቂ፥ አንቺ ትለምኚው ነበርሽ የሕይወትም ውኃ ይሰጥሽ ነበር አላት።
    ¹¹ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ መቅጃ የለህም ጕድጓዱም ጥልቅ ነው፤ እንግዲህ የሕይወት ውኃ ከወዴት ታገኛለህ?
    ¹² በእውኑ አንተ ይህን ጕድጓድ ከሰጠን ከአባታችን ከያዕቆብ ትበልጣለህን? ራሱም ልጆቹም ከብቶቹም ከዚህ ጠጥተዋል አለችው።
    ¹³ ኢየሱስም መልሶ፦ ከዚህ ውኃ የሚጠጣ ሁሉ እንደ ገና ይጠማል፤
    ¹⁴ እኔ ከምሰጠው ውኃ የሚጠጣ ሁሉ ግን ለዘላለም አይጠማም፥ እኔ የምሰጠው ውኃ በእርሱ ውስጥ ለዘላለም ሕይወት የሚፈልቅ የውኃ ምንጭ ይሆናል እንጂ አላት።
    ¹⁵ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ እንዳልጠማ ውኃም ልቀዳ ወደዚህ እንዳልመጣ ይህን ውኃ ስጠኝ አለችው።
    ¹⁶ ኢየሱስም፦ ሂጂና ባልሽን ጠርተሽ ወደዚህ ነዪ አላት።
    ¹⁷ ሴቲቱ መልሳ፦ ባል የለኝም አለችው። ኢየሱስ፦ ባል የለኝም በማለትሽ መልካም ተናገርሽ፤
    ¹⁸ አምስት ባሎች ነበሩሽና፥ አሁን ከአንቺ ጋር ያለው ባልሽ አይደለም፤ በዚህስ እውነት ተናገርሽ አላት።
    ¹⁹ ሴቲቱ፦ ጌታ ሆይ፥ አንተ ነቢይ እንደ ሆንህ አያለሁ።
    ²⁰ አባቶቻችን በዚህ ተራራ ሰገዱ፤ እናንተም፦ ሰው ሊሰግድበት የሚገባው ስፍራ በኢየሩሳሌም ነው ትላላችሁ አለችው።
    ²¹ ኢየሱስም እንዲህ አላት፦ አንቺ ሴት፥ እመኚኝ፥ በዚህ ተራራ ወይም በኢየሩሳሌም ለአብ የማትሰግዱበት ጊዜ ይመጣል።
    ²² እናንተስ ለማታውቁት ትሰግዳላችሁ፤ እኛ መዳን ከአይሁድ ነውና ለምናውቀው እንሰግዳለን።
    ²³ ነገር ግን በእውነት የሚሰግዱ ለአብ በመንፈስና በእውነት የሚሰግዱበት ጊዜ ይመጣል አሁንም ሆኖአል፤ አብ ሊሰግዱለት እንደ እነዚህ ያሉትን ይሻልና፤
    ²⁴ እግዚአብሔር መንፈስ ነው፥ የሚሰግዱለትም በመንፈስና በእውነት ሊሰግዱለት ያስፈልጋቸዋል።

  • @AmanualAlex-gx9vw
    @AmanualAlex-gx9vw 11 дней назад +1

    ይገንጠሉ ያፍጥኑት ችግር እንጂ ምንም አይተርፍም ከነሱ

  • @Hamerbako
    @Hamerbako 11 дней назад +16

    በስተርጅና ጳጳሳቱ አበዱ

    • @FuadnunuFuad
      @FuadnunuFuad 11 дней назад +1

      ተዉ እርጅና ይሆናል

    • @HuluHulu-ls7wz
      @HuluHulu-ls7wz 11 дней назад

      ሰይጣን ሲጸናወት እንዲህ ያንበዛብዛል

  • @mulubrhankawo
    @mulubrhankawo 11 дней назад +3

    እረ ቶሉ ተገንጠሉልን ግልግል ነው

  • @birukyirga9681
    @birukyirga9681 11 дней назад +2

    May peace be upon our country

  • @solkel62
    @solkel62 11 дней назад +3

    አትልፋ ተጋሩን እና ትግራይን ለማእከላዊው መንግሥት እያቀሳሰሩ ህዝብን ማስጠቃት አምናና ካቻምና ቀረ

  • @temesgentemesgen4398
    @temesgentemesgen4398 11 дней назад +2

    እኚ የትግራይ ቀሳውስት ሳይሆኑ የዛር ቀውስች የተፅናወታቸው በሰው ደም የሚነግዱ የሳጥናዬል ልጆች ናቸው :: የሰውን ደም በማፋሰስ ሴጣንን ያስቀኑ ብያለሁ በበኩሌ

  • @mohammedbeshir8355
    @mohammedbeshir8355 11 дней назад +10

    እነዚህ የደነቆሩ ጳጳሳት ሀገር ለማፍረስ ነው የቆሙ ተገቢውን ቅጣት ማግኝት አለባቸው

    • @apicultureethiopia5276
      @apicultureethiopia5276 11 дней назад +5

      አንገታቸውን አንቆ ከቤተክርስቲያን ማባረር ነው።

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 10 дней назад

    የሚያደርጉትን አያዉቁም እና ይቅር በሉአቸዉ ተብሎ ተጽፏል

  • @zerihunodda2202
    @zerihunodda2202 11 дней назад +2

    For sure , የትግራይ ቤተክረስትያን ቀመስ ካድሬዎች ፓትርያርኩ ትግሬ ባይሆኑ በቅዳሴ ስማቸውን አይጠሩም ነበር:: ታላቂቷ ቁልቐዋላም ትግራይ?😜😜😜 ጳጳስ የዘር አቀንቃኝ "ዘረኛ " ይሆናል ብዬ አስቤውም አላውቅም ነበር:: Sad😮

  • @tesfaShewa-s8k
    @tesfaShewa-s8k 11 дней назад +1

    I'm first

  • @teshomeshene908
    @teshomeshene908 11 дней назад

    We wish the priest good luck in what ever he wants to do or wherever he wants to go.

  • @Transcend680
    @Transcend680 11 дней назад +2

    የእንገነጠላለን ማስፈራሪያ 100 ሊሞላው ነው! 😂

  • @abaykebede1857
    @abaykebede1857 11 дней назад

    ይህማ የሰይጣን እንጂ የእምነት መሪ አይደለም። የዘረኝነት ጥግ መሪ። አምላክ የልዩነት አምላክ አይደለም። የአዳም ልጆች አንድ ናቸው።

  • @keledegulendebo5677
    @keledegulendebo5677 11 дней назад

    ሰለመየፈ

  • @Tokuma-j7l
    @Tokuma-j7l 11 дней назад +1

    ምነው የትግራይ የእምነት አባት የቤተክርስቲያን ስራ አንዶ እና አንድ ነው ይኸውም ሰሜያዊው የፈጣሪ ቃል ላይ የተመሰረተው የማይሻረው ቃለ እር ስራ ብቻ ነው የትግራይ አባት የፖለቲኬ ስራ ለመስራት ተገደድ በእኔ እይታ ሁለት መልበስ አይቻልም አንድን ይጣሉ ማንም ምን አለ የትግራይ ህዝብ ሰለኢትዮጲያዊነቱ ጥንትሞ ዛሬም ሰለዚች ሀገሮ የህይወት ዋጋ ከፍሎአል የትግራይ ፖለቲከኖች አላማ የታወቀ ነው ታዲያ ከፖለቲከኖች እርሶ ቀደሙ ?

  • @ቀይባሕር
    @ቀይባሕር 11 дней назад

    አርጎት ነው

  • @AddisEgojo
    @AddisEgojo 11 дней назад

    @nice

  • @LaleseAderu
    @LaleseAderu 11 дней назад

    First comment 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fekadufeyisa2733
    @fekadufeyisa2733 11 дней назад +1

    የትግራይ ሃይማኖተኞችም ፖለቲከኞችም ምን አስበው ነው። የትግራይ መገንጠል ማንን ነው የሚጎዳው?

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f 11 дней назад

      ኢትዮጵያን😂ጤፍ ማር ቅቤ እንጀራ ክፍት ታመጣላቹሁ😅

    • @HanaSheferaw-v4f
      @HanaSheferaw-v4f 11 дней назад

      ኢትዮጵያን😂ጤፍ ማር ቅቤ እንጀራ ክፍት ታመጣላቹሁ😅

    • @tigimotigimo9572
      @tigimotigimo9572 11 дней назад

      እራሳቸውን ነው መብላቷን ሳታውቅ እጇን ታጠበች አሉ ማስተዋል የሌለው ሕዝብ ይገለበጣል እድሜ ይስጠን እጂ አብረን እናየዋለን

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv 11 дней назад

      @@HanaSheferaw-v4f ውይይይይይ ጉራ ለስም እንኳን ወርቅ ብትል ጥሩ ነው ትግራይ ከኢትዮጵያ ቢትገነጠል ኢትዮጵያ በጣም ሰላም ትሆናለች ምን ሲቀርብን ነው ግን

  • @fithum9035
    @fithum9035 11 дней назад

    ለታላቋ ትግራይ እውን ሆነች እንኳን ደስ ያላችሁ ሌሎችም ክልልሎች እንደ ትግራይ በቅርቡ ሃገር ይሆናሉ

    • @dawitfente
      @dawitfente 9 дней назад

      little tgriy will be little

  • @zewdumesele5845
    @zewdumesele5845 11 дней назад

    እነዝህ ከሃዲ መናፍቃን የመንበረሠላማ ስብስብ ይገላገሉን።

  • @CalebAbera-b1o
    @CalebAbera-b1o 11 дней назад

    ትግራይ በጀኖሳይድ በ አመጽ ደክማለች ባ ካቹ ተዉን ሰላም ስጡን እኛ ወካይ ተወካይ ፈንፊነ የለንም
    ፊንፈነ / አ አበባ ጅግናዉ ፈኖ እና ኦሮሞማ ይዋጋበት አያገባንሞ

  • @AddiseAbeba
    @AddiseAbeba 11 дней назад +1

    ባቄላ ቀረ ቢሉት ይገጠል ያ ለም አፍር ያ ነጭ ጤፍ እስቲ ይገጠል እዳ ቀለለ ማፈሪያ

  • @DanielASmamaw-l7k
    @DanielASmamaw-l7k 11 дней назад +1

    እረ ቶሎ ተገንጥለው ሰላም ባገኝን ባዶ ቂጥ ጉራ ነው let them go

  • @MohammedAhmad-js8gp
    @MohammedAhmad-js8gp 11 дней назад

    ሶማሊካ በሙሉ መጠቅለል አለበት

  • @lovleytigraye
    @lovleytigraye 11 дней назад

    ኢትዮጵያ የምትባል ሃገር መበታተን አለባት የካሃዲያን የሁዳ ምድር ነች ኢትዮጵያ በትግራይ ህዝብ ላይ ክህደት ፈፅማለች ከኤርትራ ኢሳያስ አፈወርቂ ከአማራ ፍኖ በኢራን ድሮን በቱርክ ድሮን በኢማራት ድሮን አድርጋ በአስር 10 ክልል ኢትዮጵያ አድርጋ ጆኖሳይድ ወንጀል ፈፅማለች እና ይህቺ ሃገር ፈርሳ ማየት ናፈቀኝ

    • @habesha9871
      @habesha9871 10 дней назад

      Kkkk komic hula,erasu bedelo erasu alekese yemilewen zefen tegabezulegne

  • @churkochulo2407
    @churkochulo2407 11 дней назад

    ሶማሊያ ዱሮም ሰላም የላትም።

  • @yousefgerra9094
    @yousefgerra9094 11 дней назад +2

    ውድ የአማራ የኦሮሞ ና የሌሎቹም የፖሎትካኞችነ ሚደያዎች እባካችሁ አብይን ከስልጣን ለመውረድ ብላችሁ የእትዮዽያን የአማራም ፖልትካኞ የኦሮሞም እበካችሁ አኔ እያድግ አዲስአበበ እኔአረብ አገር በስዳተ33 አመት ቆጥራለሁ በእሐፓ አበል ነበርኩ ታርኬ ብዙ በጀኖዊ ግዜ ጀምረው አኛ እርስበርስ እንደተነቆርን ነው የለነውእበከችሁ ሕዝቡ አታሰቀዪ

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 11 дней назад

    የጳጳሱ ስም የኢዲ አሚንን ስም አስታወሰኝ😂😂😂

  • @Kassahun-e5r
    @Kassahun-e5r 11 дней назад

    አይገርምም አስቀድሞ አውቀነዋል።ግን ምን ይዞ ጉዞ ለመገንጠል ግን መስፈርቱን ያሟላሉ?ነው ወይንስ ህገመንግስታዊ መብታቸዉን ለመጠቀም? አይ አንቀጽ 39!!!

  • @shuwebmohamed
    @shuwebmohamed 11 дней назад

    No no

  • @DestaYbrah-tj5kf
    @DestaYbrah-tj5kf 11 дней назад

    Don't cry tigray is great forever,

  • @HanaSheferaw-v4f
    @HanaSheferaw-v4f 11 дней назад +1

    ሙሉ አዲስ አ አ መብራት ጠፍቷል በአሁኑ ሰአት

  • @abduhussen743
    @abduhussen743 11 дней назад

    ፈታወች እስኪ ስለሶሪያ?

  • @zewdityetbarek6371
    @zewdityetbarek6371 10 дней назад

    ኤርትራ ምን አገባት ባይሆን በስተእርጂና ወደ ንስሃ መግባት የሚጠቅም ይመስለኛል እውነትን ብትደብቋትም እሷ አትደበቅም አገርዎን በሰላም ቢመሩ አይሻልም ?

  • @tadeyosgetachew9002
    @tadeyosgetachew9002 11 дней назад

    የምትበሉት የላችሁ መገንጠል በርሐብ ለማለቅ ነው?መገንጠላችሁ እረፍቱ ለኛ ነው ሒዱልን። ሞት ለትግራይ

  • @friendstube4636
    @friendstube4636 11 дней назад

    ዓባይ ሃገረ ትግራይ🇻🇳💪

    • @amanuelyilma9762
      @amanuelyilma9762 11 дней назад

      እባብ ልቡን አይቶ እግር ነሳው....., አባይ ትግራይ 🤣...., የአባይ ውሃ ይዞህ ይሂድ

  • @EeEe-z2z
    @EeEe-z2z 11 дней назад

    🎉

  • @NegusuHabasha
    @NegusuHabasha 11 дней назад

    ምንአለና፣ሆኑ፣አልሆኑ፣ምንም፣አይቅሙም፣አይጎዱም፣ከነሱ፣የማስየለም፣በወያኔ፣ጋዜ፣የዘረፊት፣ብርነው፣የሚሰብዳቸው፣

  • @alenalkieritrea3862
    @alenalkieritrea3862 11 дней назад

    Kkkkkk ታላቅዋ ትግራይ ? ትግራይ እኮ የለችም ምእራብ ትግራይ በአማራ ክልል ቁጥጥር ስር ነው ያለው but dream is free

  • @AbubekerSeman-k5g
    @AbubekerSeman-k5g 11 дней назад

    አንድ ተራ ደብተራ አወራ ብሎ ዜና ማድረግ ትክክል አይደለም አላማክ ምንድን ነው

  • @senaitmekonnen1936
    @senaitmekonnen1936 11 дней назад

    የሚያደርጉትን አያውቁትምና ይቅር በለን

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 11 дней назад

    በጠራራ ጸሓይ ሰው እየተገደለ እየታገደሲቶች እየታመጹ ሰላማቹ ያላከበራቹ የማን ሰላም ነው የምታከብሩ
    ጉራ ሓሶት ምግብ ቢሆን ዘልኣለም ከእርዳታ ትላቀቁ ነበራቹ

  • @apollo-The-GreatGeorg-qo2vl
    @apollo-The-GreatGeorg-qo2vl 11 дней назад +2

    ትግሬዎች ይህን የቡዳ እምነት ይዘውት ይገንጠሉ። የቡዳ እምነት የተፈጠረው በትግሬ በረሃ ነው። ይህዱ ይገንጠሉ እሰየው ነው የሚያሰኝ!። ምክንያቱም እውነተኛውን ክርስትናን ከቡዳ እምነት ጋር ቀላቅለውት ዛሬ ትግሬ ለማኝና ችግርም ሆኖ ቀረ።

  • @theodrosshawl6554
    @theodrosshawl6554 9 дней назад

    ምንምይሁን ምንም ቀይባህር ግድነው

  • @solomef9614
    @solomef9614 11 дней назад

    Thank you America 🇺🇸 for TikTok

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 11 дней назад

    ያባቶቻቹ ኣጥንት ሰብስቡልን መጀመሪያ ::
    ከዛ እንካን ወደ ኤርትራ ልትመጡ ኤርትራ ኣታነሱም ምጡ እና እድለኞች ከሆናቹ በዛብህ ትቀላቀላላቹ ወይ ከነ ስዩም መስፍን ትደባለቃላቹ ጉረኞች በኤርትራ ያደረጋቹ ግፍ ኣሁን እየተከፈላቹ ነው

  • @delledergu2304
    @delledergu2304 11 дней назад

    ምነው ይህ እንደሚመጣ የማታውቀው አትምሰል ። አብረህ ስትወጋቸው ምን ማለትህ እንደሆነ አላውቅም ስትል ወልቃይትን ብንከለክላቸው ብለህ ከሆነ እንደማትችል እነግርሃለሁ ። ይቅርታ ስትል የተናገሩትን ጦርነቱን ያፀደቁትን ምን ቀጥተሀቸው ? ፓትርያርኩማ አላናግር ያልካቸው እና ያፈንካቸው እንደሆነ ልታስተባብል ባትሞክር ጥሩ ነው ።

  • @tsehayberhe1063
    @tsehayberhe1063 11 дней назад

    Torinet yebarekech nat Ethiopia orthodox aniresam. Ante merzegna abay Tigrai yemibal yelem. ABUNE MATIYAS awardachihu tselat sereku yalachihu maferiyawoch.

  • @amanielgebrerufael
    @amanielgebrerufael 11 дней назад

    ራሳቹሑን አታሞኙ ግብፅ አደፈጠች እንጂ ድምጿ አታጠፋም

  • @KiyaAlemaw
    @KiyaAlemaw 11 дней назад

    ታላቋን ትግራይ እንዴት ሊመሠርቱ ነዉ ይቀረዉን ወጣት ሊያስጨርሱ ነዉ እነዚ ቀሚስ ጎታች ካድሬዎች ቄስ አገር ስለመገንጠል ምን ይመለከተዋል

  • @yeethiopialijochkefeleagizea
    @yeethiopialijochkefeleagizea 10 дней назад

    የ ደብረ ወያነ ፓፓሰ ናችው ፥

  • @HabtamuAhmed-du6rd
    @HabtamuAhmed-du6rd 11 дней назад

    ትግራይ ከሀዲወች

    • @TadeleMulu-x7d
      @TadeleMulu-x7d 11 дней назад

      ትግራይ ክሀዲ አይደለም! ፖለቲካው ነው ክሀዲ! አስተያየት ስትሰጡ አንደበታችሁን በከክ አድርጉት

  • @MengeshaMolla-k2q
    @MengeshaMolla-k2q 11 дней назад

    የሰይጣን አባት እንጂ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ አባት አይደለም! ሲጀመር አውቆ ነው ቆብ ያጠለቀው እንጂ የህወሓት መሪ ነው!😂😂😂😂

  • @Abureyan11
    @Abureyan11 11 дней назад +1

    ይሁን የኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን ቆሽሻለች ማንም ተነስቶ ተረት ሚተርትበት ተረትም ጽፎ ሚሰብክበት ነው ጠንቋዮችም ሚሰብኩበት ነው።

  • @abhiluf1770
    @abhiluf1770 11 дней назад

    Ende ethio forum neutral btehonu neber mishalachu. Zeregna adgi

  • @GirmayTikue
    @GirmayTikue 11 дней назад +2

    እንዲያውም ዛሬ ከዚች ጨፍጫፊ ኣገር ብንወጣ ደስ ባለኝ። በኣገር ክህደት መጠየቅ የነበረበት እማ ይሄ ጨፍጫፊው ሰውየ መሆን ነበረበት። የጊዜ ጉዳይ እንጂ ትግራይ ኣገር ትሆናለች ኣትጠራጠር።

    • @Eshet7
      @Eshet7 11 дней назад +2

      እኛም ቢሆንልን ደስታችን ነበር። እንደ ኤርትራ ነበር የምትሆኑት። ሠላማችንን እናገኝ ነበር። እስኪ በርቱ።

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 11 дней назад

      Chigaram 😅😅

    • @teferiwoldeyesus883
      @teferiwoldeyesus883 11 дней назад

      ቁልቛላም ሂድ ጥርግ በል

    • @Charrlyy
      @Charrlyy 11 дней назад

      Megentel men mehonu algebahm men yezk new hager yemthuonw chegaram

  • @segededemissie3505
    @segededemissie3505 11 дней назад

    አይ ግብጽ ....? አለማወቅ : እንጂ ለአንች ጥፋት አባ ከበቂ በላይ ነው ! የሚበጂሺን እወቂ...?

  • @Girumtamirat
    @Girumtamirat 11 дней назад +1

    ይቺ የደፂ ሥራ ናት

    • @tsehayberhe1063
      @tsehayberhe1063 11 дней назад

      Yichi tilachachihu ageritun yet aderesachihu????

  • @AntenehSolomon-d3o
    @AntenehSolomon-d3o 11 дней назад

    Mebratun aslkkuln

  • @ሀገሬቲዩብ-ወ7ሠ
    @ሀገሬቲዩብ-ወ7ሠ 11 дней назад

    ፃፃሥየታለሲጄመር ፖለቲከኛ ቄሥጂ
    በተላቅን

  • @solomontekelu3389
    @solomontekelu3389 11 дней назад

    አባቢውም ዜናውም እንቅልፍያመጣል ስራህጋዜጠኛሳይሆን አዘጋጅብትሆን ዜናውን ለፈታዴሊ አዲሱጋዜጠኛችሁ ቢሰጥ ብዙሰብስክራይብ ክውጭሀገርነዋሪዎች

  • @wogenealebachew2272
    @wogenealebachew2272 11 дней назад

    MENGISTIM HIGEM YELEBAT HAGER MECHERESHAWA MEBETATEN NEW

  • @apicultureethiopia5276
    @apicultureethiopia5276 11 дней назад

    ከሆነ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ምዕመናን አክሱምን መጎብኘትና መሳለም የለባቸውም።

    • @danmar8071
      @danmar8071 11 дней назад +1

      ምን ማለት ነው? እኛ የምናመልከው የተሰቀለውን የሞተልንን በደሙ የተቤዠንን፥ከነገድና ቋንቋ የዋጀንን ንጉሳችንን፥አምላካችንን፥መድኅኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነው እንጂ የምን መዘባረቅ ነው? ቅድስት ቤተክርስቲያን የምንሄደው በእርሱ ለመዳን እንጂ ሌላ ፍለጋ መሆን የለበትም፥ለእነርሱ ጸልዩላቸው ስተዋልና በክፉ መንገድ ሄደዋልና ጌታችንም ያሰተማረን ይህንኑ ነው። ክርስቲያን ልዑል እግዚአብሔር አምላክ በሚሰጠው ኅይል ትእግስተኛ በመከራ ለመጽናት አምላኩ እንዲረዳው ዘውትር በጸሎት የሚተጋ እንጂ ከነፈሰው ጋር ነፋስ መሆን የለብንም፥ የከፋው አውሬው ሲገልጥ ምን እንሆን ይሆን????? በእነዚህ ታናናሽ ድካሞች እንዲህ ከሆንን የበረታው ሲመጣ እኔንጃልኝ? ይልቁን ኅይልን በሚሰጠኝ በክርስቶስ ሁሉን እችላለሁ በማለት ብንጸናና ተጸጽተን በንስሐ ተመልሰን ቅዱስ ስጋውና ቅዱስ ደሙን ብንቀበል የክብር ጌታ ለመረጣቸው ያዘጋጀውን እናገኛለን።

    • @embaye-kp7he
      @embaye-kp7he 11 дней назад

      @@danmar8071 አምላክ እድሜና ጤና ይስጥህ።

    • @danmar8071
      @danmar8071 11 дней назад

      @@embaye-kp7he
      አሜን. አሜን.. አሜን...

  • @edenmcpherson3164
    @edenmcpherson3164 11 дней назад

    The Great Tigray ❤

    • @benkal8062
      @benkal8062 11 дней назад

      Great ስትሉ ትንሽዋ ትግራይ ኣጣችኡ

  • @teka1528
    @teka1528 11 дней назад

    FETA, FETA, ANTE ERASHE CHAKELA, NEH! KEFANO YEMOTE YELEM!

  • @Tybatube
    @Tybatube 11 дней назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች የስደት እህታችነኒ😢

  • @adimassunagawo7861
    @adimassunagawo7861 11 дней назад

    Tiktok most clos

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 11 дней назад

    Tigrewoch endw gena altegenetelachihum ende? Egna eko erestenachihual bemehedachu egna minim algodelebinim silezi tizim alalachihunim

  • @senayberaki4276
    @senayberaki4276 11 дней назад

    Do you think war is fun

  • @yirgahayelom6628
    @yirgahayelom6628 11 дней назад

    እነዚህ መሰሪዎች "ለሃገሪትነ ትግራይ" ማለት ከጀመሩ 2ኛ ዓመታቸውን ይዘዋል።

  • @nigistlegesse6985
    @nigistlegesse6985 11 дней назад +1

    ድል ለሶማሊያ 🇸🇴 ድል ግብፅ 🇪🇬 ምት ለአብይ አህድ

  • @ethiopia405
    @ethiopia405 11 дней назад

    እግዚአብሔር አምላክ ለእነዚህ አባቶች ማስተዋልን ይስጣቸው.... ከፖለቲከኞቹ ባሱ ጉድ ነው 😂😂

  • @Workiyeworkalem
    @Workiyeworkalem 11 дней назад

    Ayi tigrewoch yimechachu atingerun yemitifeligutin adirigu, Egzabher amlak gin silafesesachihut demm kezi belay endayketachu tseliyu.

  • @AT-yl2hs
    @AT-yl2hs 11 дней назад

    ቆይ ሲጀመር የትጎራይ የሐይመኖቶ አባቶች የነሱን ወታየራዊ ወረሪና ጦርነት መች አወገዙ ደግፈው አልነበረም በለው ሲሉ የነበሩት ኢትዮጵያ የምትባል ሐገር አናውቅም እስከማለት የደረሱት እነሱ አደሉም ይቅርታ ከሆኀማ ከነኑ ይጀመር ይቅርታውን ይጠይቁ

  • @-Miha-Tech
    @-Miha-Tech 11 дней назад

    ኢትዮጵያዊ መሆን ያሳፍራል አይደል? ደግሞም ይሰለቻል የምር!!!

  • @teka1528
    @teka1528 11 дней назад

    FETA, MEKLAKAYA SHOWA ROBET TEKOTATERE! EFEREBET! ANTE ENSESA, FANDYA!!

  • @tigimotigimo9572
    @tigimotigimo9572 11 дней назад

    የፈለጋች ውትን ሁኑ ግን ሰዎችን አታወዛግብ እግዚአብሔር ያልሾመው ሹመት ምን ይባላል

  • @samsam-z3s4r
    @samsam-z3s4r 11 дней назад

    Arfe nw yegetelhu

    • @linaejabo8229
      @linaejabo8229 11 дней назад

      Berhab yemotalu

    • @samsam-z3s4r
      @samsam-z3s4r 11 дней назад

      @linaejabo8229 Enderebuma amfeligem ethiopian weste yalhu sewche yebedu nw tergagetu basebu teru nw tenshume telikume yemanote abetochem abedu endet yewonli

  • @LeykunTamene
    @LeykunTamene 10 дней назад

    በናታቹሁ አታጓጉን

  • @yeethiopialijochkefeleagizea
    @yeethiopialijochkefeleagizea 10 дней назад

    ye weyane papase nachew selezhe anfelegachewm egnam..

  • @ኢትዮዽያዬ
    @ኢትዮዽያዬ 10 дней назад

    መንገዳችሁን ጨርቅ ያድርግላችሁ ። እናንተ ለኢትዮዽያ ነቀርሳ ናችሁ ። ሀገሪቱ ዘለአለም ሰላም የምታጣው ኢኮኖሚዋ የሚወድመው ከእናንተ በሚመጣ መዘዝ ነው ጥርግ በሉ ባቄላ ጠፋ ቢባል ፈስ ቀለለ።

  • @reasonablevisionariesleade5593
    @reasonablevisionariesleade5593 11 дней назад

    ruclips.net/video/DpULSMsUbZg/видео.htmlsi=s4cXMzxdzJZqYSQW

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 11 дней назад +20

    የሱማሊያ ሰላም ማጣት ተጠያቂዋ ኢትዮጵያ ናት🇪🇷❤🇪🇷

    • @MohammedAhmad-js8gp
      @MohammedAhmad-js8gp 11 дней назад

      አታ ውሸ እዝህ ምን ተራጋለህ ውጣ ለማኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @FtFyh-fg7iv
      @FtFyh-fg7iv 11 дней назад +14

      እረ ከኢትዮጵያ እራስ ውረዱ ምን ሆናችሁ ነው የምስራቅ አፍሪካ ሀገሮች

    • @tayetauu6313
      @tayetauu6313 11 дней назад +3

      Banda

    • @1Whywouldicare
      @1Whywouldicare 11 дней назад

      Ethiopia sathon oromo nw !!

    • @SeidKemalAli
      @SeidKemalAli 11 дней назад +11

      ባናትህ ተተከል ዠልጥ ተጠያቂወቹ እናተ ቡቺሎቹ ናችሁ

  • @biriktihaile5499
    @biriktihaile5499 11 дней назад

    በጠራራ ጸሓይ ሰው እየተገደለ እየታገደሲቶች እየታመጹ ሰላማቹ ያላከበራቹ የማን ሰላም ነው የምታከብሩ
    ጉራ ሓሶት ምግብ ቢሆን ዘልኣለም ከእርዳታ ትላቀቁ ነበራቹ