assalama,aleykum warahmatullah wabarkatuh wandime, ahmad giragn bileh yakarabkillin tarik kamola gudal ba tikikilegna maraja lay yatamasarate aydelam. because ahmed gurale ya somali tawalaj alnabarum. ahmed gurale allah yirhamachow ya afar tawalaj nabaru. yabalate silasu mawak kafaak email litaragilign tichilaleh
አላሁ መግፊርሊ ኢማም አልጋዚ❤❤
በጣም ነዉ ያዘኩባቼዉ ምርጥ ታሪክ ያለዉን ሰዉ ትተዉ ምንም ያልሰሩትን ከፍከፍ ያረጋሉ 😢
Allah ysbeh besemanew mntekm yargen barekelahu fiki❤❤❤❤❤
ጀዛኩምሏሕከይ ሁሉም የምተለቃቸዉ ሁሉአስተማሪነዉ አሏሕይጨምርልሕ
ማሻአላህ
ዋአለይኩም ሠላም ወራህመቱላህ ወበረካትሁ ኡዝታዝና አላህ ይጨምርልህ እኛንም ሙሉኢማን ይሥጠን😊
በሥህተት መታብኝነዉ አሻጉሊቷ 😭😭
ወአለይኩምሰላምወራህመቱላሂወበረካተሁ
ሱለላሁአለይሂወሰላምሱብሀንአላህአላህስራቸውንይውደድላቸውይቀበላቸውአንተንምኸይርስራህንእጥፍድርብአደጎይክፈልህጀዛከላህኸይርወንድም
ወአለይኩም ሰላም ወረህ መቱላሂ ወበረካቱሁ ወድም ጀዛህ ከላህ ከይረን ጀዛ አላህ ይጠብቅህ እድሜህንም ያርዝምልን
Inshallah and ken wey be Africa merab wey be ethiopia islamewi mengist yekomal INSHALLAH
ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበርካቱሁ ጀዛክ ላህ ኽይር
አላህ ይዛንለቻው
ጃዛክ አላህ ኸይረን ጃዛ
❤❤❤❤❤
ወአለይኩም ሰላም ሰለላሁ ዓለይሂ ወሰለም አላህ ሱብሃነሁ ወተዓላ ስራህን ይውደድልህ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ ቀጥልልን በርታልን ጀዛክ አላህ ኸይር
الحمدالله ثم الحمدالله
አላህ ይዘንላቸው😢😢😢❤❤❤😢😢
ኢማሙ አህመድ አል ጋዝይ ኢብራሂም ለኛ ለሙስሊሞች ቀኛችን ነው ግራኝ አደለም የኢትዮጵያ ጀግናችን አላህ ጀነተል ፈርዶስ ይወፍቀው 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😭😭😭😭😭😭✅✅✅✅✅.
አፄወች ፀረ ኢስላም👎👎👎❌❌❌❌
وعليكم السلام ورحمة وبركاته
አላህ ይረሀመው
መሥማት የምፈልገዉ ታሪክ ወላሂ ካፊሮች ሁሌም በክፋ ሢያነሡት ነዉ የምሠማዉ😢😢
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
አላህ❤ጄነትይወፍቀውማሻአላህጀግና❤
😢😢😢😢😢
😢❤
አሰላም ወዓለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውድና የተከበራቹ የኢላፍ ቤተሰቦች ማሻ አላህ አላህ ሱብሃነው ወተዓላ ጀነተል ፊርደውስ ይወፍቃቸው ጠላታቸው አላህ ሂዳያ ይስጣቸው ሌላ ምን እንላለን ኢማሙ አህመድ ጀግና ነው ሞቶም ስሙ ሲነሳ ይፈራሉ
አረ ተው ላክ እያደረጋቹ ላክ አድርኩ 👍👍👍👍👍ቪድዮውን ግድ እሱ ላክ አድርጉ እስኪላቹ ድረስ አትጠብቁ ኡስታዙና አላህ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አላህ ይስጥልን አላህ ይጠብቅክ
Yetewaledaw Harare gaaramulataa hubat yamibal bootaanaw
ረሂመሁሏህ ተዓላ ጀግና
🌹👍
ኢንሻአላህ በቅርቡ ሌላ ሙጂሂድ አስነስቶ ኢትዮጵያን ያስከፍታል።
Weshet nw imam ahmed harari nw
assalama,aleykum warahmatullah wabarkatuh wandime, ahmad giragn bileh yakarabkillin tarik kamola gudal ba tikikilegna maraja lay yatamasarate aydelam. because ahmed gurale ya somali tawalaj alnabarum. ahmed gurale allah yirhamachow ya afar tawalaj nabaru. yabalate silasu mawak kafaak email litaragilign tichilaleh
The place of born is wrong please 🙏 search the truth 🙏 ? He born in harar place called gara muleta nw
السلام عليكم ورحمة الله وبركاته وبعد መጀመሪያ ኢትዩጵያ የምትባል ሀገር ነበረች ወይ?አልነበረችም የነበረችው አቢሲንያ ናት ድንበሮም ከትግራይ እስከ ኢፋት ነበር ወንድም ታሪክ ሳትቀይጡ ብትተነትነት እንደት ያመረ ይሆን ነበር ኢትዮጵያ የተፈጠረችው በኢማሙ ኣህመድ ግራኝ ግዜ ኣደለም ኣቢሲንያ ብዙ ወረራ ፈጽማለች በኢስላም ሃገሮች ላይ ይህም ከቅናትና ከጥላቻ የተመሰረተ ነው እስልምና ብልጽግና ደረጃ ላይ ስለነበ 300ዓመት ተዋግተዋ እከፍታ ደረጃ ላይ የደረሰው በ10ክፍለ ዘመን ነው ለኣቢሲንያ መንግስት ግብር የከፈሉ ነበር አይጣረስም ግን? ይገርማል ግብር ከከፈሉ የኣቢሲንያን ህገ መንግስት ትዛዝ ኣከበሩ ለምንድን ነበር ታደ ጭፍጨፋና ወረራ በህዝቦ ላይ የፈጸመችው ? እስላም ስለሆኑ እንዳትል ብቻ ኣያስከድም እዛው እመጸሃፉላይ ድንበሩ ከትግራይ እስከ ኢፋት ወይም ይፋት እንደነበር ገልጾታል ይህ ከነበረ ድንበሮ ግዛቶ ኣልነበረም ግዛትህ ያልሆነን መንግስት ግብር ክፍል ማለት ኣትችልም እንደውም ኣቢስንያ ለወደብ ቀረጥ ከፍላ ንብረቶን ታሻግር ነበር ታስገባም ነበር ኣሁን ኢትዩጵያ ያለችው ወራ ያካለለችው ነው ኣሁን የምታየው ካርታ ክሪስቲያኖችም ከዚህ የዘለለ ኣንተ ከምትለው የታሪክ ድብብቆሽ የባህር በር ለማገኘት ተብሎ የሚሚደበቁ የሚቀየሩ ታሪኮች ብዙ ናቸው የኢስላም ታሪክ ልትቀይረው ልታጎድለውና ልትቀይረው አትችልም ምክንያቱም የዓለም ህዝብ ሁሉ ታሪክ ነው የተጻፈው በኣረበኛ ማንም ሙስሊም ያነበዋ የእስልምና ታሪክ ኢትዮጵያን በትክክል ሊጽፉት ኣይችሉም ቦምብ በራስላይ እንደማፈንዳት ነው ስለዚህ ይነቀላል ይተከላል እንደ ፍልስፍና ክርስቲያኖች እስልምና ላይ ይህየማይባል ጆነሳይድ ፈጽመዋል ።
👍🌷
Yetewaledaw Harare gaaramulataa hubat yamibal bootaanaw