You are right, it would have been better that way. Anyways we have tried to improve in our recent videos made after the change in Dollar to Birr rate. Such as this one ruclips.net/video/LalyJh2WwVg/видео.html
I really like the simplicity of software though not yet practiced. However, it would have been great if you share the total floor area of the building on such G+2 structure so that we can land on the unit rate of the total project construction cost. Can you provide few additional inputs thereof and also the finishing materials quality either imported or local?
Dear Amare thank you for your comment. We recommend you to watch the whole video, all the requested details are there . Remember that costs vary from site to site and building height (G+0 and G+4 have significant difference in cost / m2 and also building function affects cost (Residential is more expensive than business or school type building). Thus every parameter in the dialogue box is very important.
Dear Birhanu thank you for your comment. The total cost as well as the costs at each milestone (such as substructure only) and labour cost only are shown near the end of the video. Remember that costs vary from site to site and building height (G+0 and G+4 have significant difference in cost / m2 and also building function affects cost (Residential is more expensive than business or school type building). Thus, you should take care in using the cost directly in another project. ህንፃዎን ትክክለኛው ስፋት እና የፎቅ ብዛት በ1000 የኢትዮጵያ ብር እንድንገምትልዎ ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6
The floor area is shown at about 3 minutes of the video . You will also find out other factors affecting the cost there. This data is repeated at the 5th minute. Please zoom in if you are using mobile device. If it is not visible enough , please tell us so that we can improve on next videos.
Dear Ayana, all data is available if you watch the whole video. If you are using your phone you must zoom in. It is even better to watch it on computer screen for better clarity.
Dear Viewer. Thank you for your candid comment. If you have watched the whole video, it seen that the estimate is being done by a software. What the program basically does is price the BoQ of a similar G+2 building in its data base and use the resulting cost /m2. If you are a construction professional you may see our other videos specifically explaining the process.
በተመሳሳይ መንገድ ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ማስገመት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ፡፡ ግምቱን 48 ሰዓት ባልሞላ ግዜ ውስጥ እናደርስልዎታለን፡፡
ግምቱ በሚገባ ደርሶኛል በጣም እመሰግናለሁ እጅግ ምርጥ ስራ ነው :: በተጨማሪም ከተቻለ የአጥርና የግቢ ስራ (ሳይት ዎርክ) ግምት ማሰራትእፈልጋለሁ በርቱ በርቱ
እግዚአብሔር ይስጥልኝ የሰራችሁልኝ የባለሁለት ፎቅ ቤት ዋጋ ግምት በፍጥነት ደርሶኛል :: ግሩም ሶፍትዌር ነው ቀጥሉበት ። ሌላ ቦታ ለባለ ሶስት ፎቅ (115 ካሬ ላይ ያረፈ) መሰረት የወጣለት ጅምር መኖሪያ ቤት ነበረኝ ። የሙሉ ቤት ግምት ከዚህ በፊት በሌላ መሀንዲስ ባሰራም አሁን ካለበት ከመሬት በላይ ተነስቶ (መሰረቱን ሳይጨምር) የቤቱን ቀሪ ስራ ሙሉ በሙሉ ለመጨረስ ምን ያክል ብር እንደሚያስወጣኝ ግምቱን እናንተ ጋር ማሰራት ከተቻለ ብትነግሩኝ?
ሠላም YG'sCBD እኔም ተመሳሳይ ጥያቄ አለኝ :: የአርማታ ኮንክሪት ስትራክቸሩ አልቆ ጣራ የለበሰ ባለ 4 ፎቅ, 325m2 ላይ ያረፈ የቢሮ ህንፃ አለ :: ይህንን ህንፃ ግድግዳ ግንብቶ : በር እና መስኮት ገጣጥሞ : የኤሌክትሪክ እና ቧንቧ ስራዎች ጨምሮ ጠቅላላ ፊንሺንጉን ሰርቶ በሙሉ ለማጠናቀቅ ምን ያክል ብር እንደሚያስፈልግ ዋጋ ግምቱን ማውጣት ትችላላችሁ?
የYGsCBD አንደኛው ጥቅም ውስጥ ግምቱን በየደረጃው (መሰረት ብቻ፣ ስትራክቸር ጨርሶ እስከ ጣርያ ማለበስለ ወዘተ) መገመት መቻሉ ሲሆን ሊላኛው ደግሞ ደንበኞቻችን ከእጅ ዋጋ ስራ ተቋራጮች ጋር ለመደራደር እንዲችሉ ከማቴርያል ግዢ ውጪ ያለውንም ዋጋ ነጥሎ ማውጣቱ ነው፡፡ ስለሆነም ፐሮግራሙ የሁለቱንም ጠያቂዎቻችንን ግምት ማስተናገድ ይችላል ፡፡
አመሰግናለሁ
Gena weneti new menora abeti
Beqinashe Maserati yechale ??????
103 ካሬ የG+2 መሰረት ብቻ ለማዉጣት እስከ ሜሽ እና ቢም(አፈሩ ረግረጋማ ነዉ) ስንት ብር ይፈጃል?
ስንት ፈጀ
ሠላም በሞላሁት ፎርም መሰረት ግምቱ ደርሶኛል አመሰግናለሁ :: ቦታው ከአዲሳባ ወጣ ያለ ቦታ/ክፍለሀገር ቢሆንስ የዋጋ ግምቱ እንዴት ነው ሚሆነው?
ስለአበረታች አስተያየትዎ እናመሰግናለን ፡፡ ሳይቱ ከአዲስ አበባ ውጪም ቢሆን ግምቱ የሚሰራበት ዋጋ ተመሳሳይ ነው (1000 ብር) ሆኖም ግምቱን በአግባቡ ለመስራት በየክልሉ እና በየአካባቢው ያለውን የግንባታ እቃ ፣ የትራንስፖርት ዋጋ ወዘተ በራሳችን መወሰን አስቸጋሪ ስለሚሆን መረጃዎችን በማጣራት በኩል የሚያግዘን ተወካይ ስልክ ቁጥር ያስፈልገናል፡፡ ምናልባትም መረጃዎችን ለመሰብሰብ ጥቂት ተጨማሪ ቀናት ይወስድብን ይሆናል፡፡
Thanks
Tsihufu be smartphone ayitayim. Increase font size and or supplimment with voice is better.
Thank you for the feedback. We have tried to improve in recent videos.
Why don't you telll the total cost in voice what you have described in the written is not visualized.
You are right, it would have been better that way. Anyways we have tried to improve in our recent videos made after the change in Dollar to Birr rate. Such as this one ruclips.net/video/LalyJh2WwVg/видео.html
G+2 በ 150ካሬ ስንት ይፈጃል with out underground floor
የቤት ግምት ከቦታ ቦታ ስለሚለያይ ብዙዎች እንደሚያደርጉት ሳይንሳዊ ያልሆነ የተለምዶ ግምት ለመስጠት እንቸገራለን፡፡ ለምሳሌ በዚህ ቪዲዮ ያየነው ቤት ከአዲስ አበባ 130 ኪሎሚትር ርቀት ላይ የሚገኝ ሲሆን እንደአሸዋ ፣ ድንጋይ እና ሲሌክት ያሉ ማቴርያሎች በአንፃራዊ ቅርበት ይገኛሉ፡፡ የእርስዎ ህንፃ የሚሰራበት እካባቢ ተመሳሳይ ከሆነ ወይም ግርድፍ ግምቱን የሚፈልጉ ከሆነ ቪዲዮው መጨረሻ ላይ የተቀመጠውን ዋጋ ብ 150 ማባዛት ይችላሉ፡፡ አሁን ባለው ወቅታዊ ዋጋ ላይ፣ በሳይቱ ተጨባጭ ሁኔታ ላይ እና በእርስዎ ምርጫዎች ላይ የተመሰረተ ፣ የተሻል ጥራት ያለው ግምት ከፈልጉ ይህንን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩለን፡፡forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6
Thank you very much
You are most welcome. Support our efforts by sharing to friends.
@@YGsCostBreakDownTool okay brother but can you help me where can i get the software?
ውዴ 140 kareg+1 ለመስራት ምን ምን ያስፈልጋል
ውድ ጠያቂያችን ፦ 140 ካሬ ሜትር ስፋት ያለው ቤት ፎቅ እንኳን ባይኖረው ለአንድ ቤተሰብ ትልቅ የሚባል ነው፡፡ ጂ ፕላስ ዋን ከሆን ደግሞ ሁለት ቤተሰብ ያኖራል ማለት ነው፡፡ ስለዚህ ስፋቱን እንደገና ቢያጤኑት ጥሩ ይመስለናል፡፡ 85 ካሬ ላይ ያረፈ ባለ አንድ ፎቅ ቤት ምን ምን እንደሚይዝ ማየት ከፈለጉ ወይም አርባ ምንጭ ከተማ አካባቢ ቢሰራ የሚፈጀውን የወጪ ግምት ማየት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ ይጠቀሙ
ruclips.net/video/nPxQwyDIr-o/видео.html
የሚሰሩበት አካባቢ የተለየ ከሆነ ወይም ደግሞ ስፋቱን መቀየር ከፈለጉ በዚህኛው ልንክ ተጠቅመው ማመልከቻ ይላኩልን
forms.gle/2Gk5k8jqznF3JJwZ9
I really like the simplicity of software though not yet practiced. However, it would have been great if you share the total floor area of the building on such G+2 structure so that we can land on the unit rate of the total project construction cost.
Can you provide few additional inputs thereof and also the finishing materials quality either imported or local?
Dear Amare thank you for your comment. We recommend you to watch the whole video, all the requested details are there . Remember that costs vary from site to site and building height (G+0 and G+4 have significant difference in cost / m2 and also building function affects cost (Residential is more expensive than business or school type building). Thus every parameter in the dialogue box is very important.
80 ካሬ ላይ ምን አይነት ቤት ይሰራል በቀላሉ ቪዲዮ ስራልኝ እባክህ
ruclips.net/video/N4JW9c5_4GI/видео.html በአጋጣሚ የ80 ካሬ ቪዲዮ የተሰራ ስለነበር የቤቱን ፕላን እንዲመለክቱ ሊንክ ልከናል፡፡ ዋጋ ግንበየወቅቱ በጣም ስለሚቀያየር ይህንኑ ታሳቢ ማድረግ ይኖርብዎታል
250 ካሬ ጅ 2 ሕንፃ ስንት ያስፈልጋል ደብረብርሐን ነው
በቪዲዮው እንደተመለከቱት ግምቱን ለመስራት የወቅቱን ዋጋ ማጣራት እና ከስፋቱ በተጨማሪ ሌሎች ታሳቢዎች ይኖራሉ፡፡ በተመሳሳይ መንገድ ህንፃዎን በ1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ማስገመት ከፈለጉ ይህንን ሊንክ forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6 በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን ፡፡ ወይም @CBDReg ላይ ቴሌግራም መለክት ያስቀምጡልን ፡፡ YGsCBD2015@gmail.com ላይ ኢሜይል መላክም ይችላሉ፡፡ ግምቱን 48 ሰዓት ባልሞላ ግዜ ውስጥ እናደርስልዎታለን፡፡
Senta kare nawe
G+1sint yicarisal??
ውድ ተመልካቻችን
የቤት/ የህንፃ ዋጋ በቤቱ ስፋት፣ በሚሰራበት ቦታ/ ክልል እንዲሁም በወቅቱ የግንባታ ማቴርያሎች ዋጋ ምክንያት ይለያያል፡፡
መረጃውን የፈልጉት ለጠቅላላ እውቀት ከሆነ ከወራት በፊት ደቡብ ኢትዮጵያ ክልል የተሰራ ግምትን ይህንን ሊንክ በመጫን መመልከት ይችላሉ፡፡ ruclips.net/video/nPxQwyDIr-o/видео.html
ወይም ጥቂት ሳምንታት ቢጠብቁ ከውጪ ምንዛሪ ለውጥ በኋላ የጂ ፕላስ ዋን ቤት ግምት ምን ያህል ጭማሪ እንዳመጣ ለማሳየት የምንለቀውን ቪዲዮ መጠበቅ ይችላሉ፡፡
የራስዎን ቤት በሚፈልጉት ስፋት እና በሚሰራበት ክልል ዋጋ መሰረት በ 1000 የኢትዮጵያ ብር ብቻ ማስገመት ከፈለጉ ደግሞ ይህንን ሊንክ በመጠቀም ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን::
forms.gle/ay8hDLPhSLJRc9hB9
እናመሰግናለን፡፡
G+1በ105ካሬ ላይ ያርፈ ስንት ብር ይፈዳል
በቪዲዮው እንደተመለከቱት ፕሮግራሙን ተጠቅሞ ግምቱን በአግባቡ ለመስራት ተጨማሪ መረጃዎች ስለሚያስፈልጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ ተጠቅመው ይህንን በቀላሉ የተዘጋጀ ፎርም ሞልተው ይላኩልን forms.gle/LW1NaatWCP8ycuXy6
ምናልባት ፎርሙን መሙላት ካስቸገረዎ @CBDReg ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን፡
How much is the total cost?
Dear Birhanu thank you for your comment. The total cost as well as the costs at each milestone (such as substructure only) and labour cost only are shown near the end of the video. Remember that costs vary from site to site and building height (G+0 and G+4 have significant difference in cost / m2 and also building function affects cost (Residential is more expensive than business or school type building). Thus, you should take care in using the cost directly in another project.
ህንፃዎን ትክክለኛው ስፋት እና የፎቅ ብዛት በ1000 የኢትዮጵያ ብር እንድንገምትልዎ ከፈለጉ ከዚህ በታች ያለውን ሊንክ በመጠቀም ኦንላይን ፎርሙን ሞልተው ይላኩልን
forms.gle/22uRh1fgcSwJJ8pj6
8:03
ምንድነው የተረዳነው ካንተ ?ድምፅን ብቻ እኮ ነው የስማነው የፃፍከው እንካን ለኛ ላንተም በግልፅ አይነበብም ባጭሩ አፑን ዳውሎድ አርጉት ብትል እኮ ይቀል ነበረ ስንት እንደሚፈጅ ልንገረቹ ብል ጊዚያችንን ፈጀ አስተካክለ ተመለስ
ስለ አስተያየትዎ እናመሰግናለን፡፡ እንደምህንድስና ባለሞያዎች ግምቱን ስናዘጋጅ በሀገራችን እንደተለምደው በደፈናው ሳይሆን ታሳቢ የተደረጉትን ነገሮች ማስረዳት ስለአለብን የመጨረሻውን ዋጋ ለማየት ስድስት ደቂቃ ገደማ በትዕግስት እንዲመለከቱ እንመክራለን፡፡ የውቅቱን ዋጋ፣ የሳይቱን ርቀት፣ የፎቅ ብዛት፣ ብዙ ክፍል ያለው የመኖርያ ወይም ፓርቲሽኑ ትንሽ የሆነ የንግድ ሳንል በካሬ ይህን ያህል ለማለት እንቸገራለን፡፡ ምን አልባት ቪዲዮውን በስልክዎ አይተውት ከሆነ ፣ እና ግምቱን ከምር የሚፈልጉት ከሆነ በኮምፒዩተር ስክሪን ለማየት ቢሞክሩስ?
ጠቅላላ ድምሩን ቢያስቀምጡልን የበለጠ ግልፅ ይሆናል ከዚህ እስከ እዚህ ብለው አመሰግናለሁ
ግምቱ የመጣው 5.5 ሚሊዮን ገደማ ነው፡፡ 5ኛው ደቂቃ በኋላ ጠቅላላ ግምቱን ፣ የእጅ ዋጋውን ፣ መሰረቱን ለማውጣት ወዘተ በዝርዝር ቀርቧል፡፡ ምናልባት ይህ በሆነ ችግር የማይታይዎ ከሆነ ስክሪንሾት አርገው በ ኢሜይል አድራሻችን YGsCBD2015@gmail.com ቢልኩልን ችግሩን ለማረም እንሞክራለን፡፡ እኛ ፖስት ያደረግነውን ደግሞ እንልክልዎታለን፡፡ ስለ አስተያየትዎ እናመሰግ ናለን፡፡
Sente. Kare Laye Endhone Btngergne
The floor area is shown at about 3 minutes of the video . You will also find out other factors affecting the cost there. This data is repeated at the 5th minute. Please zoom in if you are using mobile device. If it is not visible enough , please tell us so that we can improve on next videos.
የG+2 ዋጋ በ2016 ይገሩኝ አንድሺውን እከፍላለሁ
@CBDReg ብለው ቴሌግራም ላይ መልእክት ያስቀምጡልን ፡፡ አንዳንድ ተጨማሪ መረጃዎችን እንለዋውጣለን፡፡
ስት ካሬ ላይ ያረፈነው
Dear Ayana, all data is available if you watch the whole video. If you are using your phone you must zoom in. It is even better to watch it on computer screen for better clarity.
Not point of listening your advise. No cost breakdown is given. Pointless video
Dear Viewer. Thank you for your candid comment. If you have watched the whole video, it seen that the estimate is being done by a software. What the program basically does is price the BoQ of a similar G+2 building in its data base and use the resulting cost /m2. If you are a construction professional you may see our other videos specifically explaining the process.