ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል እመቤቴ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እዴት ይሆናል ደካማ ነኝ እኔስ ምግባር ይጎለኛል በስጋዊ ሳይሆን በመንፈስ አ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል
    እመቤቴ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እዴት ይሆናል
    ደካማ ነኝ እኔስ ምግባር ይጎለኛል
    በስጋዊ ሳይሆን በመንፈስ አይኖቼ
    ለማዬት እሻለዉ ከልቤ ጓጉቼ
    ስራዬ የከፋ መሆኑን አውቃለው
    ስምሽን ለመጥራት እጅግ እፈራለው
    ክብርሽ የበዛ ነው ቤዛዊተ ኩሉ
    ምሕረት ታሰጪያለሽ ላመነብሽ ሁሉ
    ባንቺ የተመካ ምንም አያገኘዉ
    የገሃነም እሳት ሲኦል የማይነካው
    የልዑል ማደሪያ የሲና እፀባጦስ
    አንቺን ላመስግንሽ ከደዌ እንድፈወስ
    ፍቀጂልኝ ድንግል ካንቺ ጋራ ለመኖር
    ልጅሽን ማልጂልኝ እዲያበቃኝ ለክብር
    ምንም ተስፍ የለኝ ያላንቺ እናቴ
    እመካብሻለዉ እስከ ዕለተ ሞቴ
    የምስኪኖች አፅናኝ የችግር ቀን ደራሽ
    የልቤ ማረፊያ ምግቤ መጠጤ ነሽ
    የጌታዬ እናት ድንግል እመቤቴ
    ተወስና ትኑር ባንቺ ዘንድ ሕይወቴ
    የትኅትና ምንጭ የፍቅር ውቂያኖስ
    ጠጥቼ ልርካብሽ ድንግል እንድቀደስ
    ® ቪዲዮ ምንጭ 👉Tesfa Mengistu

Комментарии • 24

  • @ghanemcell5114
    @ghanemcell5114 2 года назад +6

    ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ
    ==================
    ድንግል ሆይ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል
    እመቤቴ ወደ እኔ ትመጪ ዘንድ እንዴት ይሆናል
    ደካማ ነኝ እኔ ምግባር ይጎለኛል /2/
    አዝ--------------------//
    በሥጋዊ ሳይሆን በመንፈስ ዓይኖቼ
    ለማየት እሻለሁ ከልቤ ጓጉቼ
    ሥራዬ የከፋ መሆኑን አውቃለሁ
    ስምሽንም መጥራት እጅግ እፈራለሁ።
    አዝ--------------------//
    ክብርሽ የበዛ ነው ቤዛዊተ ኵሉ
    ምህረት ታሰጫለሽ ላመነብሽ ሁሉ
    በአንቺ የተመካ ምንም አያገኘው
    የገሀነም እሳት ሲዖልም አይበላው።
    አዝ--------------------//
    የልዑል ማደሪያ የሲና እፀ ጰጦስ
    አንቺን ላመስግንሽ ከህመሜ እንድፈወስ
    ፍቀጅልኝ ድንግል ካንቺ ጋር እንድኖር
    ልጅሽን ማልጅልኝ እንዲያበቃኝ ለክብር።
    አዝ--------------------//
    ምንም ምግባር የለኝ ያላንቺ አናቴ
    እመካብሻለሁ እስከለተ ሞቴ
    የምስኪኖች አጽናኝ የችግሬ ደራሽ
    የልቤ ማረፊያ ክብሬ ሞገሴ ነሽ።
    አዝ--------------------//
    የጌታዬ እናት ድንግል እመበቴ
    ተጠብቃ ትኑር ባንቺ ዘንድ ህይወቴ
    የትሕትና ምንጭ የፍቅር ውቅያኖስ
    ጠጥቸ ልርካብሽ ድንግል እንድፈወስ።

  • @ሊዲያየጌታባሪያ
    @ሊዲያየጌታባሪያ 2 года назад +1

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የማይጠገብ መዝሙር እውነት የያዘ ፀሎትም ፣ምስጋናም ደስ ይላል

  • @እምዮእውድሻለሁ
    @እምዮእውድሻለሁ 2 года назад +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @tube-kr8sd
    @tube-kr8sd Год назад +1

    ድንግል ሆይ ወደኔ ትመጭ ዘንድ እንደት ይሆናል እመቤቴ ወደኔ ትመጭ ዘንድ እንደት ይሆናል

  • @hasetworku5592
    @hasetworku5592 2 года назад +1

    ያሳደገኝ መዝሙር

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    እምወደው መዝሙር😥
    ዝማሬ መላእክት ያሰማል ያሰማልን እህታችን

  • @sarazebene9651
    @sarazebene9651 2 года назад +1

    ዝማሬ መላክት ያሠማል የማይጠገብ መዝሙር ፀጋዉን ያበዛልሽ

  • @galaxymobile6666
    @galaxymobile6666 3 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን እመቤቴ ማርያም ትጠብቅልን ድግል ሆይ ወደኔ ትመጭ ዘድ እደት ይሆናል እመቤቴ እደት ይሆናል ደካማ ነኝ እኔ ምግባር ይጎለኛል

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 2 года назад +1

    በዚህ መዝሙር ለምኜ የልቤን ምኞት አግቻለሁ 🌹🌹🌹💒💒💒🌹🌹🌹♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️ እናቴ አመሰግንሻለሁ አሜን 🤲🏻🤲🏻🤲🏻

  • @jfdy3618
    @jfdy3618 Месяц назад

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬመላአክትያሰማልን

  • @bitaniyaeshetu392
    @bitaniyaeshetu392 3 года назад +3

    ዝማሬ መላእክትን ያሠማልን እናመሰግናለን ..... ቲዩብ

  • @ወለተስላሴገብረጻዲቅ
    @ወለተስላሴገብረጻዲቅ 3 года назад +3

    ዝማሬ መላእክት ያሠማልን ጠንክሩልን በርቱልን ለስጋ ሳይሆን ለነፍስ ስሩ

  • @ሀይለኢየሱስ
    @ሀይለኢየሱስ 2 года назад +1

    ዝማሬ መላዓክት ያሰማልን በድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @freyabibi2953
    @freyabibi2953 2 года назад +1

    አሜን ፫ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @zewdineshal3888
    @zewdineshal3888 4 года назад +2

    amen zimare mela ekitn yasemalin

  • @suzymidia8359
    @suzymidia8359 3 года назад +2

    ELLLLLLLL 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @ሰኒገበያ
    @ሰኒገበያ 4 года назад +2

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን!

  • @nooramohammad670
    @nooramohammad670 Год назад

    ዝማሬመላእክትያሰማልን

  • @CiCh-s7g
    @CiCh-s7g 17 дней назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤Amen Amen Amen

  • @Shitatedeke
    @Shitatedeke 3 года назад +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን የተዋህዶ ልጆች በቅንነት ሰብስክራብ አድርጉኝ

  • @suzymidia8359
    @suzymidia8359 3 года назад +2

    Betasba inhun

  • @natantewdros1223
    @natantewdros1223 3 года назад +1

    endemamer