ስለ ሳንባ ህመም (TB) እና ቤተ-ሙከራ (laboratory) ለጤናችን ያለው ፋይዳ፡፡ አዲስ ሕይወት ክፍል 332/ NEW LIFE EP 332

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 дек 2024

Комментарии • 17

  • @vipvp4386
    @vipvp4386 2 года назад +4

    ያርብ ሙሉ ጤና አርገልኝ ልጅን 😥😥😥😥አረ ኡኡኡኡ ምን ልሁንልህ የኔ ውደ ልጅ

  • @massahmasa8706
    @massahmasa8706 3 года назад +4

    እናመስግናለን ዶክተርየ ክፈጣሪይ በታች እናንተ ናችሁ ያላችሁን ብዙ ትምህርት ወስድኩ እኔም የስድስት ወር መዳህኔት እየውስድኩ ነው ልቤ ላይ የሆነች እምልክት ታሳያለች እና የህጻንነትሽ ነች እና ባክቴርያ ነች አሉ ክስው ውድ ስው ይተላለፍል አሉኝ እና በቀን 12ኪኔን እየውስድኩ ክአርብ ስራ ጋ እኖራለው እና ያገሬ ልጆች ለጤናችሁ ቅድሚያ ስጡ

    • @yasinyusuf9566
      @yasinyusuf9566 Год назад

      አረ ኔም ምልክቶችን እየታዩብኝ ነውና እኔም ሀረብ ሀገር ነው ያለሁት እና እኔ ወዳለሁበት ግለኛ ሆስፒታሎች ስሄድ ምንም የለብሽም ይሉኛል ራጂም በተደጋጋሚ አደረጉልኝ ምንም የለብሽ ይሉኛል ግን ምልክቶችን ይታዩብኛል. እና ወየት ነው ያለሽው ምርመራ ያደረግሽው ወየት እንደሆነ ብትተባበሪኝ እኔም ሄጄ እንድመረመር???

    • @dubaidubai-pq3wb
      @dubaidubai-pq3wb Год назад

      ኢማራት ከሆነሽ ያለሽው እኔ እነግርሻለሁ

    • @MakkahMakkah-f9q
      @MakkahMakkah-f9q 4 месяца назад

      Ehta ena emaeta nega eski ngaraga welahi betam eyamamaga new😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @FgjiiFiggy-uo1ik
    @FgjiiFiggy-uo1ik 8 месяцев назад +2

    እባክህ ዶክተር በን ልግኝህ

  • @አዛኝቷእናቴአደራሽንእመቤ

    ዶክተርየ በምን እናግኝህ እረ ዲረስልኝ

  • @FgjiiFiggy-uo1ik
    @FgjiiFiggy-uo1ik 8 месяцев назад

    በምን ላግኝህ መገኛህን እባክህን የምታቁም ካላችሁ ተባበሩኝ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 3 года назад +1

    ባለቤቴ አረቡነዉ ያሳለፍኩትን ለማወቅ እድንማማር ከፈለጋቹ ጐራ በሉ ከይቅርታጋራ

    • @kiki7863
      @kiki7863 3 года назад +1

      🤣🤣🤣 who cares 😴

  • @halimaidiris9585
    @halimaidiris9585 2 года назад

    Sama gaaffii qaaba dhiifam wojjiin

  • @bilenasfawasfawbilen9965
    @bilenasfawasfawbilen9965 3 года назад +3

    ይድረስ ለአዘጋጅ እናመሰግናለን እባካችሁ የሳንባ ዶር አድርገው የት አገኛለሁ ብትተባበሩኝ ወገኖች

  • @omueman9729
    @omueman9729 3 года назад +2

    .ere geba geba blu eyha nwu emitekmen

  • @mahlitethiopia6797
    @mahlitethiopia6797 3 года назад

    Yalhuite sedeti new yamgal leben ydkimgal semremer ylebe enfikeshien new alogn men madrge endalebgn gera grbagn

  • @kubrahusseinyoutub3407
    @kubrahusseinyoutub3407 Год назад

    አንገቴላ እበጥ ወጥቶብኝ ኦፕረሽን ተደረኩኝ አረበኛቸዉ በደንብ አልገባኝም ነበር አሁን ቲቢ ነዉ አሉኝ የሦሥት ወር ወሥጃለሁ ገና ሦሥት ይቀረኛል ቁሥሉ ድኗል ግን አንገቴ ዙሪያዉን ህመም አለዉ ምን ማድረግ ነዉ የሚሻለኝ በጣም ያመኛል አያሥተኛኝም

    • @Jemalalhbesh
      @Jemalalhbesh 6 месяцев назад

      እንደት ሁንሻል ወንድሜ ታማብኝል 6 ወረ መድሀኒት ሰጡት ግን ምግብ ብላ ይተወሀል አሉት አይይ እህቴ በሳንባ ትሰቃያለይ😢