የድንች ጥብስ |ችፕስ |potato chips | melly spice tv| Ethiopian food

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024

Комментарии • 116

  • @selamlehulum4373
    @selamlehulum4373 4 года назад +5

    '' መልክ ብቻ ስጠኝ ሙያ ከጎረቤት እማራለሁ '' አለች አሉ የሀገራችን ሴት !!!
    ሜሊ ልዩ ነው!!! እናመሰግናለን!!!
    ሜሊ በነካ እጅሽ የሜክዶናልድን ቺፕስም ብትፀድቂብን ምስጋናችን የላቀ ነው!!

  • @mimimengistu5568
    @mimimengistu5568 Год назад +1

    ያምራል

  • @sofiamohammed8743
    @sofiamohammed8743 4 года назад +2

    Melly, wow new dench tebson mokerkot, welahi betam harif new, ke gebeyaw hulu yibeltal MashAllah 🥰🥰

  • @ታድላይህይስ
    @ታድላይህይስ 3 года назад

    ሜላት በጣም አድናቂሽ ነኝ የምታዘጋጀው የምግብ አሠራር ቀለል ባለ መልኩ ነው እናመሠግናለን

  • @emityroman6776
    @emityroman6776 4 года назад +1

    Mellye melegna neshe meschem👏🏾😳you’re so creative thank you for sharing the new creativity tebarekiligne sis🙏🏾❤️

  • @elsabeautynt
    @elsabeautynt 2 года назад

    My daughter’s favorite food

  • @LelliyoCooks
    @LelliyoCooks 4 года назад

    Wow Melliyee dench tibes zedewen asayeshen. Yemokeral. Thank you konjo!

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 4 года назад +9

    ሙያሽ ሙያሽ ይነገርልሽ:: በእውነት በጣም አሪፍ ነው:: በነገራች ላይ ዘይትሽን ምስር ወጥ ብትሰሪበት የሚገርም ጣእም ታገኛለሽ:: እዚጋ ይሄንን ካነበባችሁ ድንች የተጠበሰበት ድንች ምስር በጣም ይስማማሉ ሙሉውን ሳይሆን ግማሽ በድንች ዘይት ግማሽ ንፁህ ዘይት::

  • @MettiJewellery
    @MettiJewellery 4 года назад +3

    Melly, you are amazing cook 👏🏿Thank you so much! That looks delicious 😍
    God bless you my sister🙏🏿 💟💟💟💟

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 4 года назад +1

    ሜሊ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ

  • @marthat6031
    @marthat6031 4 года назад +1

    ሜሊ ስራሽ ሁሉ ምርጥና ቀለል ያለ አሰራር ስለሆኑ ሁሌም አድናቂሽ ነኝ እጅሽ ይባረክ 😍

  • @semirardwan8787
    @semirardwan8787 3 года назад +1

    ዋዉ

  • @abbymartv4184
    @abbymartv4184 4 года назад +2

    Wow melly! Best potatoes chips ever!!I Thank you for the great tip at the end!!!👌👌😋😋😋

  • @betym1206
    @betym1206 4 года назад +1

    ሜሊ የሆነ ነገር መስራት ስፈልግ ቶሎ ብዬ ወዳንቺ ጋር ነው ኑሪልን እጅሽ ይባረክ

  • @mekiyaasefa19
    @mekiyaasefa19 2 года назад +1

    የነካሽው ሁሉ ያምራል

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 4 года назад +2

    የኔ ምርጥ ጥሩ ትምህርት ነው ጎበዝ እኮ ነሽ ኮረና ባይሆን ወቅቱ መጥቼ አቅፌ ትንፋሽ እስኪያጥርሽ ነበር እምስምሽ። ባለሱቅ ቡና ተመችቶኛል

    • @merryjon2586
      @merryjon2586 3 года назад

      ባለሱቅ ቡና አለ!!! ቀለል ያለች ምርጥ እህታችን አስተማሪያችንም ናት። እናመሰግናለን ። እጅሽ ይባረክ።

  • @richsint9440
    @richsint9440 4 года назад +5

    ሜሊ ሳላየው ነው like ማደርገው ስራሽ ሁሌም ገራሚ ነው

  • @selfwatube
    @selfwatube 4 года назад

    ሜልዬ መክተፊያዋንማ ታውሺኛለሽ እጅሽ ይባረክ በርቺልኝ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው ሰልፉዋዬ እሺ

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 4 года назад

    ዋው አንቺስ ልዩ ነሽ... በጣም ጎበዝ
    በርቺልን & በርቱልን የ ምግብ ዪቲዩበሮች ... ፕሊስ.. ሼር ሼር ሼር
    👑💚💛❤️👈

  • @tigisttigist1162
    @tigisttigist1162 4 года назад +1

    Melly betam konjo arfe new betam enamesgenale

  • @asiyakasim2673
    @asiyakasim2673 4 года назад +1

    Sponge cake አሰራር ብታሳይን ደስ ይለናል

  • @milanamili6065
    @milanamili6065 4 года назад

    እጅሽ ይባረክ በጣም የምፍልገውን ነው የሰራሽው

  • @nunufantahun2611
    @nunufantahun2611 4 года назад

    አጅግ በጣም ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ

  • @FekerteBezane
    @FekerteBezane 4 года назад +2

    Wow 🤩ሜሉ ምርጥ ነው እስኪ ሌላ አይነትም ስናክ አሳይን ዘመኑ የእስናክ ነው 😀

  • @mekiyaasefa19
    @mekiyaasefa19 2 года назад +1

    Melly endet nesheleg yeny wedee

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад

      በጣም ሰላም ነኝ ይመስገነው

  • @nike-ck4lq
    @nike-ck4lq 4 года назад

    Your presentation is fantastic...keep z good job!!.well done!

  • @solomon-zp8gu
    @solomon-zp8gu Год назад

    በጣም ጎበዝ ነሽ ወሓለ ሓፍተይ ዋው 🇪🇷🇪🇹😁😁😁👌✌💪

  • @tseyonshifaraw4955
    @tseyonshifaraw4955 3 года назад

    Thanks gobazi nahi ehta

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 года назад

    እህት ፎርን የለለን በምን እናድርቀዋለን

  • @ebox735
    @ebox735 4 года назад

    Betam new yemigermew adinaqish negi betam gobezi nesh

  • @meazagebrehiwot5600
    @meazagebrehiwot5600 4 года назад

    በጣም አቀራረብሽ ልዩ ነው በጣም ነው የማደንቅሽ

  • @sebleeyos9206
    @sebleeyos9206 2 года назад

    ተባረኪ ሜሊ

  • @ሰላምሰላም-ጀ3ዘ
    @ሰላምሰላም-ጀ3ዘ 4 года назад +11

    ሜሉና ሜላት ምርጥ ዩቱበሮች እናመሰግናለን

  • @jerri1622
    @jerri1622 4 года назад

    U r so creative Melly, I did it and turned pefect. Enamasgnalen

  • @konjitwoldesenbet1465
    @konjitwoldesenbet1465 4 года назад

    ሁሉም እንዳንቺ ይቱብን ለመልካም ነገር ቢጠቀምበት ጥሩ ነበር። እውቀት ይጨምርልሽ እግዚአብሔር እላለሁ ትባረኪ

  • @baslielalene5971
    @baslielalene5971 2 года назад

    Thanks.

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 4 года назад

    Wow yummy I like it 👍

  • @Calebwoo981
    @Calebwoo981 4 года назад

    Betam yamral thank you

  • @merkamoethiopian3458
    @merkamoethiopian3458 4 года назад

    Thank you for sharing yene konjo 👍👌🥰😍

  • @etifwondu1482
    @etifwondu1482 4 года назад

    እናመሰግናለን ሜልዬ!!!

  • @marmalata332
    @marmalata332 4 года назад +1

    Mellu lanchima bichil 1000000000000......... Mestet neber life betam new kelal yemtadergiw.lov you💌💖💞

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      በጣም አመሰግናለው ሀሳብሽ ብቻ ይበቃኛል

  • @stcell5785
    @stcell5785 3 года назад

    ዋውውውው በጣም ጎበዝ

  • @jerytubeEthiopianfood
    @jerytubeEthiopianfood 4 года назад

    ሜሊ እንደሁሌውም ልዩ ነው

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 4 года назад

    good job yene konjo

  • @abitube3078
    @abitube3078 4 года назад +1

    እንኳንበስላም መጣሺ ለፈጣን የፅጉርእድገት ብዛት አሪፍቅባት ከፈለጋቹህ ፎቶየንበመጫንውዩ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      አመሰግናለው አቤ እሺ

  • @TAEMKitchen
    @TAEMKitchen 4 года назад

    Wow yummy chips Mellye liyu nw 👌😍

  • @netsanetsoimon8355
    @netsanetsoimon8355 3 года назад

    እናመሰግናለን እእቴ

  • @salamsallam7312
    @salamsallam7312 3 года назад

    Basamam Das yalal

  • @saramidia9693
    @saramidia9693 3 года назад

    በእንጀራ ምጣድስ አይቻልም?

  • @ghideymedhanie1706
    @ghideymedhanie1706 3 года назад

    Excellent

  • @danirichdan366
    @danirichdan366 3 года назад

    የኔ ውድ ስራሽ አንደኛ ነው ምንም አይወጣለትም ግን ምግብ ስሰሪ ፀጉርሸን ብትሸፍኝው አሪፍ ይሆናል እህታዊ ምክሬ ነው በርቺ ሠላምሽ ይብዛ

  • @dawitwk4271
    @dawitwk4271 4 года назад

    betam arif meli wedede iko beka😋

  • @tadeletamiru8671
    @tadeletamiru8671 4 года назад

    ሁሌም ምርጥ

  • @ሀዩነኝተስፋያደከመኝ

    ጎበዝ

  • @nigatwatedla9990
    @nigatwatedla9990 4 года назад

    Betam konjo mar

  • @kidestsimma1067
    @kidestsimma1067 4 года назад

    You are amezing

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 4 года назад

    እር እንደው ንፍስ ንሽ ባለሙያ👌🌺🌷❤️❤️❤️

  • @solomonmulugeta5671
    @solomonmulugeta5671 4 года назад

    አሪፍ ነው በርቺ
    ጎራ በይ

  • @jamilatusi1786
    @jamilatusi1786 3 года назад

    Woo woo woo

  • @የእማማጨቤእናትዙፋን

    Melly Konjoo Sewodesh eko

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      ኢክሩዬ በርቺ አንቺም ጎበዝ ልጅ ነሽ

  • @mimikebe5572
    @mimikebe5572 4 года назад +1

    አረ ሜሊ ባለሱቅ ቡና አለ ተመችቶኛል ልጄም ችኘስሽን ወዳዋለች

  • @sarafirat8331
    @sarafirat8331 4 года назад

    በጣም አመሰግናለሁ.

  • @mekdesretawoldeyes3388
    @mekdesretawoldeyes3388 4 года назад

    እጅሽ ይባርክ

  • @romangebru5846
    @romangebru5846 4 года назад

    Balmoya,Balemoya 🤔😍💚💛❤

  • @rritarritatilhuan1311
    @rritarritatilhuan1311 2 года назад

    👍👍👍👍👍

  • @prine3370
    @prine3370 3 года назад

    ደንቹን የምታዘጋጂበትን ከቻልሽ ፎቶውን ላኩልኝ ለገዛ ነበር

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  3 года назад

      ፌስ ቡክ ወይም ኢንስትግራምሽን ላኪልኝ እና ልላክልሽ ወይም እኔን አግኚኝ ከዛ ለመላክ ቀላል ይሆናል

  • @hanaberhnut
    @hanaberhnut 4 года назад +3

    ሜሉ የእናቴ ቺብስ አስተወሽኝ እሰራለሁ

  • @destaethiopia5069
    @destaethiopia5069 4 года назад

    Thank u

  • @astekastek1000
    @astekastek1000 4 года назад

    ሜሉ ለምንድነዉ ቀሚስ ማትለብሽዉ ሁሉም በሱሪ ነዉ ማይሽ በርቺ ምፈልገዉ ነገር ያሳየሽኝ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад +1

      አዎ ስለጠየቅሽኝ ነው የሰራሁት አስቴክዬ ቀሚስ የምለብሰው ስዘንጥ ስዘንጥ ነው

    • @ninaaman4586
      @ninaaman4586 3 года назад

      @@Mellyspicetv 😂😂😂😂😂

  • @mohammedabdulkrem5296
    @mohammedabdulkrem5296 4 года назад

    Yummy

  • @LidiaHaile-g7l
    @LidiaHaile-g7l 4 года назад

    Hi chips tashigo yemisheT food dehaydrator ኣርገው ነው የሚሰሩት መሊየ በዘይት ኣይሰራም ደሃይድረይት መድረቅ ከፈለግሽ አዛ ኣማዞን ኣለልሽ ግን ሲደርቅ ዘይት መጨመር ትችሊያለሽ

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      ሊዲያ ሲጀመር የድንች ቺፕስ ሲዘጋጅ ካደረቁት በዋላ በዘይት ይጠብሱታል በመቀጠል እኔ ያልኩት የሚሸጠውን ይዘት ያለው አይነት በቤት ውስጥ እንዴት በቀላሉ (ባለን ነገር)እናዘጋጃለን እንጂ ችፕስ ሱቅ የሚሸጠው እንደዚህ ነው ሚዘጋጀው አላልኩም ሌላው አንቺ እንደምትይው ከአማዞን መግዛት ቀላል ነው ለኔ እንደውም ሊንኩን አስቀምጬ ተመልካች ሄዶ ቢገዛ ትርፋማ እሆናለው እኔም (መጥፎም አይደለም)ነገር ግን የኔ አላማ በቀላሉ ሀገሬም ያለ ሰው እቤቱ ባለ ነገር ሰርቶ እንዲጠቀም ነው

    • @LidiaHaile-g7l
      @LidiaHaile-g7l 4 года назад

      እሺ ችግር የለም እኔ እኮ ሓሳቤ ለመካፈል ነው እንጂ ሌላ ማለት ኣይደለም ለማያውቅ ሰው ማወቅ እንጂ ስራሽ ኣድንቄበት ኣለሁኝ። there is no negative point on my comment I just would like to share what I know I believe we are sharing ideas here. And first of all I just had a little experience about what I commented otherwise people can do what ever they like. Thank you. Stay blessed.

  • @st736
    @st736 4 года назад

    WOW 👌

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 4 года назад

    Yameral yameral

  • @AlemMulugeta
    @AlemMulugeta 4 года назад

    wow berchu

  • @liyumelake6488
    @liyumelake6488 3 года назад

    1ኛ ሜሉ

  • @AddisEthioMeron
    @AddisEthioMeron 4 года назад

    👌👌👌

  • @teresadawit5529
    @teresadawit5529 4 года назад

    Bravo 👍👏🙏

  • @dekisebina73
    @dekisebina73 2 года назад

    🙏

  • @ethio4421
    @ethio4421 4 года назад

    Mirt nesh eko Meliye

  • @tefetelahoun5875
    @tefetelahoun5875 4 года назад

    👌👏

  • @f1103
    @f1103 3 года назад

    ሠርቼነበር ባለፈው እንደሚሸጠው አልሆነም

  • @ሰሚራ-ረ9ቘ
    @ሰሚራ-ረ9ቘ 2 года назад

    ኦብን የለለን በምን ማድርቅ አለብን መልሽ ልኝእህት

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  2 года назад +1

      ሰሚራዬ ምክር አላቅም ነገር ግን ምናልባት በበረደ የእንጀራ ምጣድ ብትሞክሪው

  • @የእማማጨቤእናትዙፋን

    Wow chibes ewodlewo

  • @yohannesayalneh4749
    @yohannesayalneh4749 2 года назад

    Oven yelalens

  • @masobethiopia5007
    @masobethiopia5007 4 года назад

    👌🏽💕

  • @kidist6498
    @kidist6498 4 года назад +1

    😚😚😚😚🤗asgomejeshgn😀

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 4 года назад

    😋👍🏽✌🏽🇪🇹🇨🇦

  • @frehiwotwoldyohanes4467
    @frehiwotwoldyohanes4467 4 года назад

    ሜልዬ በኬኩ ከሶስቱ ህፃናቶቼ ምስጋና ቀርቦልሻል

    • @Mellyspicetv
      @Mellyspicetv  4 года назад

      ፍርዬ ለኔም ንገሪልኝ ተባረኩ እደጉ ተመንደጉ በይልኝ

    • @frehiwotwoldyohanes4467
      @frehiwotwoldyohanes4467 4 года назад

      Melly spice tv አሜን

  • @hanamakete2489
    @hanamakete2489 4 года назад +1

    ሜልዬየኔ ባለሞያ እናመሰግናለን በርቺልን 💕

  • @peaceethiopia638
    @peaceethiopia638 4 года назад

    በነካ እጅሽ French fries ብታሳይን

  • @eyobabety9199
    @eyobabety9199 4 года назад

    እንከን የማይወጣልሽ ባለሞያ ነሽ

  • @elhamentisar2887
    @elhamentisar2887 4 года назад

    ማር ነሽ በቃ 😍😍😍ደሞ ቀልድሽ አብረን ብንቀምሰው ደስ ይለኝ ነበር

  • @eshetueshe3294
    @eshetueshe3294 4 года назад

    በጣም ያምራል አጅሸ ይባረክ ወረቀቱ ልጅነቴን አሰታወሸኝ

  • @AyniA1
    @AyniA1 4 года назад

    👌👌👍👍👍