አነጋጋሪ ሽምግልና ፍቅር ከቻይና ጋር | የሳምንቱ ፍትፈታ | ​⁠ashruka channel

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 77

  • @ashruka
    @ashruka  7 дней назад +22

    ስለምትከታተሉኝ አመሰግናለሁ መረጃው ሼር ላይክ እያረጋችሁ

    • @adisb5125
      @adisb5125 7 дней назад

      I watch your vedio, however I actually shaking about that video, which is Shmiglinaw. Is it normal to ask for money while they came to ask their daughter hand then they ended up with money. Do we have this type of culture ???😢 it is so sad.

    • @ayenynegatu3416
      @ayenynegatu3416 6 дней назад

      Please bro ye hesanune lej video mayet flgy nbr pls yemakewo selmeslgh newo Please

    • @fatimaabdallah1397
      @fatimaabdallah1397 5 дней назад

      አሹየ 🥰🥰🥰

  • @elsabettsegaye5744
    @elsabettsegaye5744 6 дней назад +3

    እግዚአብሔር የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን። በግፍ የሚታረዱ የሚገደሉ ወገኖቻችንን እግዚአብሔር በቃቹ ይበለን። ይህንን ክፉ አገዛዝን ያጥፋልን

  • @semaryatesfaySemarya
    @semaryatesfaySemarya 6 дней назад +5

    አይ የኛ ትዉልድ እንደዚህ ይሁን መጨረሻችን ጌታ ሆይ በምረትህ አስበን ትዉልድ እየጠፋ ነዉ ሀጢያት እንደ ፅድቅ የተቆጠረበት ዘመን ጌታ ሆይ ያንተ ትግስት

  • @HamzaYoussouf-ow8uv
    @HamzaYoussouf-ow8uv 7 дней назад +4

    በርታልን አሹካችን አዝናኚም ታጋይነህ ፋኖችን አለን ተጎንህ

  • @belayneshkegnekegne
    @belayneshkegnekegne 6 дней назад +4

    የሀገራቺንን ባህል አታበላሹ ነወ ረ ነወ ፋልጎ በፋቃደኝነተ ክረዳ እንጀ ገዴታ የሚሰተቤተሰብ የመረዳተ ገዴታየለበተም ተዳረሳይሆን የምተሸጥ ይመሰላል ይደብራል

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube 7 дней назад +3

    የኢትዮጵያ ሴቶች አበዱ ፈጣሪ ሆይ ጭራሽ ሚድያ ወጥተው ባል ፍለጋ😢ለምን ቆሜ አልቀር ቤተሰብ የላቸውም ግን😥😥😥😥

  • @gunatube12
    @gunatube12 7 дней назад +4

    ወይ ጉድ የሰው ህይወት መበጥበጥ ምን ይሉታል ስለ እውነት ዲቦራ ታሳዝናለች ብቻ ከእንዲህ አይነት ብልግና እራስን ማራቅ ያስፈልጋል ❤በስማም የታዳጊው ነገር አሳዛኝ ነው😢አሹዬ እናመሰግናለን አሜን አሜን አሜን

  • @AaAa-rz7hh
    @AaAa-rz7hh 3 дня назад

    መድሀኒያለም ወገኖቻችንን ጭፍጨፋ በቃህ በልልን እባክህ የሠራዊት ጌታ😢😢😢😢😢😢😢

  • @Heavennebiyu
    @Heavennebiyu 7 дней назад +7

    ሙሉ ቤተሰብ በግዳጅ ጡረታ የሚያስከፍል ህግ ወጣ እንዴ 😂😂😂

    • @alyayasenshewmolo3632
      @alyayasenshewmolo3632 7 дней назад

      አይጋርምም 😂😂😂

    • @belayneshkegnekegne
      @belayneshkegnekegne 6 дней назад +1

      ይደብራል ተዳረ ሳይሆን ባረነተ መሸጥ ይመሰላል የመረዳተ ገዴታ የለበተም

  • @yemisida
    @yemisida 6 дней назад +3

    ይህ ለኛ ለአበሻ ውርደት ነው ገዝቶ ወስዷት ምን እንደሚያረጋት እግዚአብሔር ይርዳት።

  • @Bizuayehu-l2w
    @Bizuayehu-l2w 7 дней назад +2

    እግዚኦ ነውር ጠፋ 😳 ምን ይደግ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ 😔….

  • @nunubelete8142
    @nunubelete8142 7 дней назад +4

    በጣም ይደብራል የመርካቶ ገበያ ሽያጭ አደረጉት ይሄ የኛ ባህል አይደለም በገንዘብ እንደገዛት ቁጠሩት አረ ሰው ገንዘብ አመለከ ነውር ቀረ 🤭 ልጅ የለ ሽማግሌ👵👴😢
    የለ ኤጭ ማፈር ቀረ ? 😊

  • @b.6015
    @b.6015 День назад

    አለሀምዲሊላህ የለሁበትም ሲጀመር እደት ገላ ይላካል አላህ ይስቱር

  • @comcell2827
    @comcell2827 7 дней назад

    ወይኔ ጉዴ ግን ምን አይነት ጊዜ ነው እግዚአብሔር ልጆቻችን ይጠብቅልን በጣም ይከብዳል😢😢😢😢

  • @userenter2635
    @userenter2635 7 дней назад +2

    ወይ ወንድሮ😂😂😂😂😂😂ሙሉ ቤተሰቦቿን ነው እንዴ የሚገባው😂😂😂እውነት ለመናገር እንግሊዘኛ የማታቁ ባትገቡ ለአፍሪካ የቲክቶኮች መጨዋቻ ከምትሆኑ

  • @Hana-3838
    @Hana-3838 7 дней назад +2

    ኡኡኡኡ😂😂😂 የባሠ አታምጣ

  • @meskizewde9878
    @meskizewde9878 7 дней назад +2

    Ashruka Fanoachen ❤❤❤❤

  • @ሄራንየነፍጠኞቹየፋኖዘርየ

    አሹየየየየየየ❤❤❤😂

  • @JustUs-b6w
    @JustUs-b6w 7 дней назад

    አሹ እንኮን ስላም መጣህ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @b.6015
    @b.6015 День назад

    ገዢው ምን ሊያረገው ነው 😅😅😅😅😅😅 እሙሙን ጉድኮ ነው

  • @RomanGoshu
    @RomanGoshu 6 дней назад

    Welcome ashu❤

  • @zmack1830
    @zmack1830 7 дней назад +2

    Yezih kebt hizb mecheresha mn yhon?

  • @ሶስናስጠኝየብሩክታዊትልጅ

    እውነት ነው

  • @elsabettsegaye5744
    @elsabettsegaye5744 6 дней назад

    ጎበዞች እና ኢትዮጵያዊት አግብቶ ዝም ሊል ነው። እነሱ እንደሆነ ቤተሰብ መርዳት ስለማያውቁ በዚ አጋጣሚ ቤተሰቦቿ መጦር አለባቸው

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 7 дней назад

    አሹ ይመችህ

  • @rinhanasaber3992
    @rinhanasaber3992 7 дней назад +3

    ያማቸዋል እንዴ ሰራተኛነት ነው የሚወሥዳት

  • @beslotmesgna4054
    @beslotmesgna4054 7 дней назад

    አሽሩካ የምርጦች ምርጫ ኑርልን በቁም ነገርሕ በታዳጊ ያቤፅ ላይ ላደረከው ርብርብ አንረሳውም share Like እናደርጋለን ዘውትር 🙏

  • @meronLove-e5j
    @meronLove-e5j 7 дней назад

    ስወድህ❤❤❤❤❤❤

  • @peacelove4778
    @peacelove4778 7 дней назад +2

    አሽሩካ ስለ እሙሙ ምነው ከረፈደ ከደረቀ መጣህ በትኩሱ ስጠብቅህ ነበር ድል ለፋኖና ለእሙሙ😮😮😮

  • @habeshawork
    @habeshawork 4 дня назад

    ይሄ ነገር እውነት ነው?

  • @sweetaddis8120
    @sweetaddis8120 7 дней назад

    That was very disturbing, those women who attacked the kid, they should go to jail and pay for it. No excuses at all. Ver sad.

  • @fatimaabdallah1397
    @fatimaabdallah1397 5 дней назад

    👍👍👍👍👍

  • @aminakhatoon8576
    @aminakhatoon8576 7 дней назад

    Yallah maren😢😢

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 7 дней назад +2

    Very disturbing and sad. This generation lost their stupid minds. Instead of working so hard and protect
    Their body , showed and selling their body like ዘመናዊ ሽርሙጥና
    Sad 😢

  • @amlaksirateferi3323
    @amlaksirateferi3323 7 дней назад +1

    እረ ኢትዮጵያን ይደብራል ለቤተሰብ ብር በየወሩ ይባላል?

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ
    @ሐገሬሰላምሽይብዛ 7 дней назад +1

    What I notice something, our ladies, not only now I heard them many times, but never said there age like 30 or more. Always 21, 25😂😂😂😂😂. Some of them, you can tell they are older than that age😅

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 6 дней назад

    Oh my God 😱 Ethiopia what's going on this little boy 😢😢😢😢whay ? What is this like animals 😢😢😢😢😢

  • @SosenaEshta-cv1pq
    @SosenaEshta-cv1pq 7 дней назад

    ሻሎም ሻሎም አሽሩካ🎉🎉

  • @Tybatube
    @Tybatube 7 дней назад

    አሰላም አሌይኩም ወድ የማደም ቅመሞች ውድ እህቶች በቅንነት ደምሩኝ ወድ እህቶች የስደት እህታችነኒ

  • @metasebiamendaya1278
    @metasebiamendaya1278 6 дней назад

    Are they selling her?

  • @sebletube7412
    @sebletube7412 7 дней назад

    የነቢኒን እዴት አየኸዉ😥

  • @MimishaBishaw
    @MimishaBishaw 7 дней назад +1

    አሹርካ ስለ ቢኒ አሪ ፈትፍትልን 😂

    • @ashruka
      @ashruka  7 дней назад +1

      አሯ ለማውራትም ይከብዳል እሱስ ሆ 😂

  • @TezerashKB
    @TezerashKB 7 дней назад +1

    ልጀቶን ሸያጨ ነወይ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 7 дней назад

    ❤❤❤

  • @shewitgirmaye6622
    @shewitgirmaye6622 7 дней назад

    ❤🙏

  • @TeghsEshtu-bx9vl
    @TeghsEshtu-bx9vl 7 дней назад

    ❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @ሀቢይመረ
    @ሀቢይመረ 7 дней назад +1

    አሹኪ እኔንም ባገኝሁ 😂😂10.000🤣

    • @ashruka
      @ashruka  7 дней назад +1

      አረ ምን አላት 1000000 የሚሰጥ እናመጣለን 😆

  • @MNn-jy2wr
    @MNn-jy2wr 4 дня назад

    አሽሩካ በናት ሱለይማን አብደላ የሳውዲ መንግስት ምንም ጥፋት አላገኘውም ብሎ ወደኢትዮ በፖሊስ ታጅቦ ትላት ተሳፍሮዋል ትላልቅ ሚድያ ያላቹ ዝም እዳትሉ በቻላቹት ጩሁ ምን እደሚጠብቀው የታወቀ ነው እኔስ አልቻልኩም 😢😢😢😢

  • @halimasadiamohammedougas167
    @halimasadiamohammedougas167 4 дня назад

    አበሻ ሚስት ያጣሉ

  • @kidestyayuoseyasenat3518
    @kidestyayuoseyasenat3518 7 дней назад

    Acuka and semgla falgelgh 😂

  • @kelemyos7843
    @kelemyos7843 6 дней назад

    Thus nagrrian lady miss much maker she make fun of Ethiopia lady

  • @የኢቶጲያልጅ
    @የኢቶጲያልጅ 7 дней назад

    😅የእሙሙውን ሊንክ ላኩልኝ🙄እኔ ብቻ ነኝ ያላየሁት

  • @godismysavior2684
    @godismysavior2684 7 дней назад

    It's she for sale why why he support her family. She married her. She have to work. She have to support her own family. Not. He's going to abuse her when she go over there. I don't understand nosy speakers. They want only many money, money money. That's very rude

  • @genetasefa8364
    @genetasefa8364 7 дней назад

    Look like Chinese 🇨🇳 🇨🇳 Drama to me 😋 🤣 😆 🤪

  • @mekdyzawide
    @mekdyzawide 6 дней назад

    100 Dollar it is not big deal

  • @hamdaahamd7104
    @hamdaahamd7104 5 дней назад

    👍👍👍👍👍