አቤል ጨከነብኝ||እንደዛሬ አዝኜ አላውቅም|ለኔ ይሄ አይገባኝም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 сен 2024
  • አቤል ጨከነብኝ በጣም ነው ያዘንኩበት እርጉዝን መንከባከብ ነበረበት እሱ ግን ጉድ አደረገኝ የቤት አጋዥ አያስፈልግሽም አርፈሽ ስሪ አለኝ
  • РазвлеченияРазвлечения

Комментарии • 273

  • @WeyraTube
    @WeyraTube  2 месяца назад +51

    ውድ ቤተሰቦቻችን ስለምትሰጡን መልካም አስተያየት እናመሰግናለን ሰብስክራይብ ያላደረጋችሁ ሰብስክራይብ በማድረግ የፍቅር ቤተሰብ ይሁኑ

    • @user-dm9ee7bg1k
      @user-dm9ee7bg1k Месяц назад

      የኔ ውድ ትግስትሽ እውነት እድለኛ ነህ እውነት

    • @user-dm9ee7bg1k
      @user-dm9ee7bg1k Месяц назад

      ካንች ትግስትን ተማርኩ

    • @menderin4228
      @menderin4228 Месяц назад

      አቤላ ከፕራንኩ በኃላ ተነስተህ እቅፍ አታደርጋትም እንደተቀመጥክ በእጀህ ብቻ አገጯን ኩልኩል ከምታደርጋት በጣም ታሳዝናለች። ቤቲሻ እመብርሀን ምጡን ታቅልልሽ እስክትወልጂም ድረስ በየወሩ በእለተ ሩፋኤል በ13 ሻማ እያበራሽ የሩፋኤል ፀበሉም ካለ ጥሩ ከሌለም ድረሳነ እሩፋኤል እየፀለይሽ መጠጣት፣መዳበስ እስክትወልጂ ድረስ እንዳታቆሚ። በአካልም በሚዲያም እነንትና.. ስላሉ ይገባቹሀል አንቺም አቤላም ይመቻቹ ቤተሰብ..pcsss

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 2 месяца назад +66

    ከዚህ ከ20 ቤት እናስወጣቸው 30 ሺህ K እንኳን እናስገባቸው ወገን ውይ ቤቲዬ ምስኪን ሰራልሽ😅❤❤

    • @Massimeme
      @Massimeme 2 месяца назад +2

      አዎ ልክ ነሽ❤❤

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 2 месяца назад

      @@yeshumethiolove275 ትክክል

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 2 месяца назад

      @@yeshumethiolove275ቶሎ ቶሎ ስለማይመጡ ነው እኮ 20 ሼ መውጣት ያልቻሉት እናበርታታቸው

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  Месяц назад +1

      እናመሰግናለን የሁል ጊዜ አሳቢያችን🙏❤

    • @HekmatAhmad-fp2ew
      @HekmatAhmad-fp2ew Месяц назад +1

      👍👍👍👍👍🎉🎉🎉

  • @user-rd4qc5ix4w
    @user-rd4qc5ix4w 2 месяца назад +27

    እውነት ለመነገር የናቶቻችን ጥንካሬ እኮ በጣም ነው ሚገርመኝ እኔ አስታውሳለሁ እናቴ እርጉዝ ሁና 4ልጆች ነበርን እና እሷ ጧት ተነስታ ብግብ ስርታ ቁርስ አብልታን አብራን ቆላ ትወርዳለች ከዛ ስናርም ውለን ማታ አብራ ትመጣና ወጥ ሰርታ እንጀራ ጋግራ የአባታችን እግር አጥባ ለነገ ቁርስና ምሳ አዘጋጅታ ታድራለች እንደገና ጧት እኛ እንደተኛን ውሀ ቀድታ ቤት አጽድታ ትጠብቀናልጅ እኛ እስክንደርስ አንድ ቀን ሳትቀምጥ እስከምትወልድ ሁሌ እንዲህ ናት አሁን ከተማ ገብች ሳይ ግን ስንፈታችን እና የናቶቻችን ጥንካሬ የትና የት አይ😢😢

    • @user-ur3cm7uu2p
      @user-ur3cm7uu2p 2 месяца назад +1

      ትክክል ነሽ ውዴ ግን እናቷቻችን አቅም አላቸው. እኛደሞ ከምግብ ጀምሮ እንጎዳለን 😢 የእኔም እናት በድህነት ላይ እፍ ባላዉራስ

    • @MayeIove
      @MayeIove 2 месяца назад

      በጣም እናቴ ሀብት ሁሉ ትጠብቅ ነበር ነፍሰጡር ሆና😥 አባቴ ስራ ሲሄድ የእኛ የገጠሮቹን እናቶቻችን ልፋት ተወርቶ አያልቅም😢

    • @user-dq1pl4wt8p
      @user-dq1pl4wt8p 2 месяца назад +1

      @@user-rd4qc5ix4w ትክክል ነሽ የኔም እናት እደዚህናት ባይገርምሽ እናቴ የመጨረሻ ልጆችስትወልድ መታነበሩ ያረገዘችውና አላወቀችም መቼም ታውቃለሽ እናቶቻችንሀኪም ሄዶምርምራ ክትትል አይታሰብብም በእነሱ እና ውሀ ቀድታ አርማ ሁላ ትዝ ይለኛል አክስትዋ ሞተች ተብሎ ሲናገራት እሩቅ ኑው በእግርዋ ለቅሶ ሄዳ ውላ መታ አዳርዋን ወገቤን አለች ከዛ ጡዋት መታ ወለደች የእናቶቻችን ብርታት ድንቅ ነው ወላሂ አላህ እረጂምሀያት ይስጣቸው

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Месяц назад +1

      እረ ስቱ ይወራል አቦ ተይኝ እናተን ሳስብ ቁጭት ሊደፍኝ ነው ነፍስ አለ ማወቄ ወልዳኳ ትሰራለች ወላሂ ሰው ከመጣ አራስ ለመምሰል ከሞደቡ ቁጭ ትላለች ሲሄዱ ተነስታ ትሰራለች😢😢😢

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Месяц назад

      ​@@user-dq1pl4wt8pሱበሀን አሏህ

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 2 месяца назад +38

    እንዚህ ጥንዶች እናበረታታቸው ውዶች

  • @selamisare5466
    @selamisare5466 2 месяца назад +13

    የኔ እህት ሰታዛዝን ቤቲዬ ለባልሸ ያለሸ ክብር ይለያል ዋው👍❤❤❤

  • @ብዙዩቱብ
    @ብዙዩቱብ 2 месяца назад +17

    በነገራችን ላይ የአሁን ጊዜ ሴቶች በተለይ ከተማ የሚኖር ሰው በጣም ሰነፍ ነው እናቶቻችን ስንት ልጅ ወልደው እራሱ ጎበዞች ናቸው

  • @user-ve1tp8ip2p
    @user-ve1tp8ip2p 2 месяца назад +17

    እድሜ ለእናቷቻችን ከወንዝ ዉሃ ቀድተዉ በጀርባቸዉ ሙሉ እንስራ ተሸክመው በፊታቸው ደግሞ ህጻን ልጅ ታቅፈዉ ላሳደጉን በእዉነት ዛሬ ላይ ሳስበዉ የገጠር እናቶች እኮ ይለያሉ !!! እና ግን ቤትዬ ባንች ልፈርድ አይደለም ከተማ መኖር ብዙ ነገሮች ያስቸግራሉ እና ደስ በሚል በእርጋታ ነዉ ያናገርሽዉ ጎበዞች በርቱ ደስ የምትሉ ጥንዶች ናችሁ እመ አምላክ መጨረሻችሁን ታሳምር ፈታሒ ማህጸን ቅዱስ ሩፋኤል ይቅረብሽ የኔ እናት ❤❤

    • @UMAbdelah
      @UMAbdelah 2 месяца назад

      እኔ ስምንት ወር ሙሉ አረብ ቤት ነበርኩ አንድ ወር ነው ቤት ያሳለፍኩት እሱም አልቀመጥም ነበር

    • @tigisit2534
      @tigisit2534 Месяц назад

      እናቴ 12 ነው የወለደች 🌺😢

    • @user-tt5ne9uv4s
      @user-tt5ne9uv4s Месяц назад

      ​@@tigisit2534የኔ አያቴ አሁን ድረስ ጥክርናዋ መሻአሏ

  • @zdtube5093
    @zdtube5093 2 месяца назад +17

    ቤቲየ የኔውድ ስታኮርፊ ደሞ ሲያምርብሽ ማሽን ይግዛልሽ የምትሉበላይክ❤❤

  • @user-it5df5wx8o
    @user-it5df5wx8o 2 месяца назад +6

    የኔ እናት ስታሳዝን😢 ውይ ግን እርጋታሽ ደስ ሲል ተባሪኪ ብልህ ሴት ነሽ❤❤❤

  • @Enat363
    @Enat363 2 месяца назад +8

    የኔ እናት አሳዘነችኝ😢😢😢😢 ተው ግን አቤላ😅😅😅 ሠላም ተገላገይና ብድርሽን እድመልሺ የኔ ፍልቅልቅ

  • @tube-de8eq
    @tube-de8eq Месяц назад +4

    ጠላትሽ ይከፋ እህቴ
    ውይ በድንግል አቤላዬ አታስከፋት ባክህ🙏 በእውነት ፕራንክ መሆኑ እያወቅኩኝ አሳዘነችኝ

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад +6

    እውይ የኔ ፍልቅልቅ 😢😢😢የኔ ውድ ቅርቅር ብላ ተከዘች የኔ ማር😢😢😢እየመረረሽም ዋጭው ሲላት እሽ አለች የኔ ውድ ❤❤

  • @munafetena4472
    @munafetena4472 2 месяца назад +3

    የኔ እናት ስታዛዝን ቤቲዬ ለባልሽ ያለሽ ክብር ይለያል

  • @arsemayouyube1333
    @arsemayouyube1333 2 месяца назад +4

    ጎበዝ ቤቲዬ እሺታሽ ክብርሽ ሳላደንቀው አላልፍም ቤቲዬ ታምራላቹ ምርጥዬ ጥዶች ያጥር ወፍ አትስማሽ

  • @niemalovely-ei7yd
    @niemalovely-ei7yd 2 месяца назад +4

    ምርጥ ጥዶች ሲምሩ ለባሏ ያላት ክብር ደስሲል እሽ አለች አይለያችሁ እወዳችሁለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @LiliLemlem-nw1dz
    @LiliLemlem-nw1dz 2 месяца назад +5

    የኔ ወርቅዐፀባዬ ሰናይ ቤትዬ እንዲሁም አቤላ ውድድ

  • @user-or5zp4ve1o
    @user-or5zp4ve1o 2 месяца назад +9

    ልክ ነህ ስራችንን ይለያያል እንጂ ሁላችንም ሰራተኞች ነን

  • @zina5085
    @zina5085 2 месяца назад +4

    አሪፍ ፕራንክ ነው የምር ቤትዩ አሳዘነችኝ ትግስቷ ዋውው በሰላም ወለጅልኝ❤❤❤❤❤❤ ማህፀን ይፈታ ዘንድ ስልጣን የተሰጠው ቅዱስ እሩፋኤል ይዳብስሽ

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  Месяц назад

      እናመሰግናለን🙏❤

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  Месяц назад

      አሜን ፫🙏❤

  • @ShalomMitiku
    @ShalomMitiku 2 месяца назад +6

    አቤላ መግቢያዉን ባትሰራ ንሮ ላለቅስ ነበር ጌታ የቤቴዬ ሁኔታ እርጋታዋ ደስ ይላል ኢትዮጲያ ዉስጥ አወን ልክ ነዉ ነብሰ ጡር ቤት አይሰሩም አቢላዬ አስተዋዬ ነህ ቤትዬዋ ያንችንም ርጋታሽን እወደዋለሁ አይዞኝ አይዞኝ 😂😂😂😂😂እወዳችኋለሁ በተረፈ ምን አለ ሰብስክራቡን ትንሽ ገፋገፋ ብናረጋቸዉ በናታችሁ ቅመሞችይ

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  Месяц назад

      🙏🙏🙏❤❤❤

  • @user-ve3rp1nl6r
    @user-ve3rp1nl6r 2 месяца назад +12

    ቤቴ አቤት ትግስትሽ ድንግልማረያም በሰላም ሁለት ታድርግሽ

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  Месяц назад

      አሜን ፫🙏❤

  • @etenesh8056
    @etenesh8056 2 месяца назад +5

    አንችስ ጨክነሽበት አይደል እንዴ የምታስጨንቄው ቻይው የኔ ቆንጆ ❤❤❤እወዳችኋለሁ አርስቱን አይቼ ነው የፃፍኩት ልየውና ተመልሼ እመጣለሁ። እሙዬን ሳሙልኝ❤❤❤❤

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 Месяц назад +3

    ጎደኛየ ነይ በዝህ ጥንዶች ተማሬ በጣም እኔ ተማረኩ ትግሰትሸሸ ገረመኝኝኝ

  • @BestBuy-lk3id
    @BestBuy-lk3id Месяц назад

    በስማአም የሴት ልክ ታድለክ ሴት ሁኘ ባተ ቀናሁ ይችን የመሰለች ሴት አምላክ የሰጠክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-or5zp4ve1o
    @user-or5zp4ve1o 2 месяца назад +6

    የምትወደውን ምግብ ስራላት ነገ ደግሞ የፆም ፍቺ ነው

  • @fahedali632
    @fahedali632 2 месяца назад +3

    የኔጨዋ የልጂአዋቂእኮነሽ እርጋታሽስወደው❤❤❤❤❤❤

  • @user-im5bn5yo4n
    @user-im5bn5yo4n 2 месяца назад +2

    ውይኔ ትግሰትሸን ግን አለማድነቅ አይቻልም ❤❤

  • @Almas-nw5mt
    @Almas-nw5mt Месяц назад

    ማርያም እሽ ስትል እዴት አንጀቴን እደበላችኝ የኔ እናት እመብርሀን በሰላም ትቅረብሽ እናትየ❤❤ አስተማሪ የሆነ ቪዲዮ ነው በርቱ

  • @emuyabsira2055
    @emuyabsira2055 2 месяца назад +4

    በጣም ነው ደስ የምትሉት

  • @samirasweet6567
    @samirasweet6567 2 месяца назад +4

    ምርጥ ጥዶች በስላም ውለጅ ቤቲየ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад +3

    ቤትዬ እንቅልፍ አታብዥ ፀልይ ከፍታ ቦታ ላይ ሆነሽ ስገጅ እሽ እማ❤

  • @eedd5379
    @eedd5379 13 дней назад +1

    ወይኔ ትግስትሽ ታድለሽ ጌታየ የስዋን ትግስት ለኔም ስጠኝ😂እኔ ብሆን አታስቢው የሆዴን ሁሉ አውጥቼ የምሰጠው ነው የሚመስለኝ😅

  • @user-kz1vn3gw3x
    @user-kz1vn3gw3x 2 месяца назад +3

    እሽ ኣለች ምስኪን ትእግስትዋን ሳላደንቅ ኣላልፍም ኣይ ቤትየ ተገኝሽ ዛሬ

  • @user-fj4gl6ld8p
    @user-fj4gl6ld8p 2 месяца назад +4

    ውይ እኔን እህታለም እየመረረሽም ቢሆን ዋጭው ሲላት እሽ አለች አይ አቤላ

  • @የፍቅርሀገር
    @የፍቅርሀገር Месяц назад

    ላንች የሰጠሺ ፈጣሪ ለኔም ይስጠኝ በሰላም ፈጣሪ በሰላም ተገላገይ

  • @alahamalaham
    @alahamalaham 2 месяца назад +2

    ማሻአላህ እርጉዝናትእደሁለተኛ

  • @zaidzeray6447
    @zaidzeray6447 Месяц назад

    Weyna ergtawa ❤❤❤❤ ebakachu tegagezen Lwendery engezalt

  • @HffftHffhyt
    @HffftHffhyt 2 месяца назад +2

    መሸ አለህ ሴትልጅ በሉዎን ስታከብር ደስይለል አለህ በሰለም ሁለት የሪጊሽ እሺ ❤❤❤👍👍👍

  • @genettecere8937
    @genettecere8937 2 месяца назад +1

    ስታሳዝን አይዞሽ ቤቲየ እኔ አግዝሽ ነበር አጠገቤ ብትሆኑ

  • @user-ci3xt7px4h
    @user-ci3xt7px4h 2 месяца назад +2

    ወይኔትግስት የኔማር😢አዛዘነችኝ

  • @አፀደማርያምአለሙዩቱብ
    @አፀደማርያምአለሙዩቱብ 2 месяца назад +1

    ❤❤❤አንስያለችውንማጠቢያግዛላት አውሁላችንምሰራተኛነን ትክክል ሲጀመርማሽንካለሽ አጋጂአያስፈልግሽም ተጋገዙ

  • @asdchv3575
    @asdchv3575 2 месяца назад +2

    የኔ ምስኪን እሽ አለች

  • @swiz_good
    @swiz_good 2 месяца назад +2

    አረ በእግዛብሄር እስቲ ከፈ እናድርጋችው ቤተሰብ ደግ እኩ ናቹ ያገሬልጅች

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  Месяц назад

      በጣም እናመሰግናለን ክብረት ይስጥልን🙏❤

  • @GeniTube8
    @GeniTube8 2 месяца назад +2

    አሳዘነችኝ የኔ ቆንጆ❤❤❤

  • @MadinaAdem-fu7bx
    @MadinaAdem-fu7bx Месяц назад +1

    የኔማር እሺ አለች አይይይ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 2 месяца назад +5

    ግን እህቴ ትግስተኛነሽ ዝምአልሽ ❤❤❤

  • @user-my5cq5eh6b
    @user-my5cq5eh6b 2 месяца назад +1

    ታድለሸ ያሀንቻን ፀባይ እሩብን በሰጠኝ መታደል ነው የኔ ፀባየ ወርቅ

  • @user-pm3jl2hh4m
    @user-pm3jl2hh4m 2 месяца назад +3

    እመብርሐን ትቅረብሺ

    • @WeyraTube
      @WeyraTube  Месяц назад

      አሜን ፫🙏❤

  • @Massimeme
    @Massimeme 2 месяца назад +4

    መከባበራችሁን ያሳያል አቤሎ እኮ አያምርር😂

  • @mafivlogs5144
    @mafivlogs5144 2 месяца назад +2

    ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉ ሰራተኞች ግን ነፍሰ ጡር ስያዩ ማያፈልጉት ነገር ሴት ናቸው ነገ በነሱ ያደርሳል ብለው አያስቡም ብቻ ፈጣሪ ያርዳሽ እህቴ

    • @TiruwerkTizibt
      @TiruwerkTizibt 2 месяца назад +1

      በነሱ፡አትፍረዱ፡የኢትዮጵያ፡መዳሞችን፡የቀመሰ፡ያውራ፡ክፍ፡ናቸው፡እንኳንስ፡በክረምት፡ሊያውም፡አራስ፡

    • @mafivlogs5144
      @mafivlogs5144 2 месяца назад

      @@TiruwerkTizibt ውያ ውዴ ነብሰ ጡር እኮ አያፈልጉም ብታዬ ምናለ ለነብስ ያሆናል አሰሪውች ጥሩም መጥፎም አለ ቢያንስ ጥሩ ጋራ ቢሰሩ ምናለ

    • @ብዙዩቱብ
      @ብዙዩቱብ 2 месяца назад

      በማታውቁት አትፍረዱ እነሱም ያልተመቻቸው ነገር ይኖራል ኢትዮጵያ ውስጥ በቤት ሰራተኛ መስራት ከባድ ነው እኔ ባለፈ እሸቱ ለልጀ ሞግዚት አምጥተን ስልክ አንፈቅድላትም ሲል በጣም ነው ያዘንኩት ኢትዮጵያ ከመስራት ስደት ይሻላል ቢያንስ በጥሩ ደሞዝ ይሰራል

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 2 месяца назад +1

    Wuye tegsteshen kenawubesh bewunet liyu set egzaber hoye lenem tegste adeleng😔❤️❤️❤️

  • @sisayyaregal
    @sisayyaregal 14 дней назад +1

    የኔ ማር❤❤❤

  • @bamatube7
    @bamatube7 Месяц назад

    እመቤቴን አሳዘነችኝ ቤቲሻ ትህትናሽ ውሳነው እውነት ቢሆን እንኳን ባትስማምም እሺ ብለሽ መቀበልሽ በእውነት በጣም አሳዘንሽኝ።

  • @grmaneshberhe979
    @grmaneshberhe979 Месяц назад +1

    የኔ"እናት ስታዛዝን💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @PcSign
    @PcSign Месяц назад +1

    ልጅ መያዝ እኮከባድ ነው ሰው ቀላል ይመስለዋል እንጂ እኔ ስንት አመት በሞግዚት እነት አይቸዋለሁ

  • @user-vi4bl4nl7g
    @user-vi4bl4nl7g Месяц назад +1

    የኔ ጀግና እህት እመቤቴ ከጎንሽ ትሁን

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 2 месяца назад +2

    ስታሳዝን የኔ ጨዋ❤

  • @user-pl6gb1yy1k
    @user-pl6gb1yy1k 2 месяца назад +1

    ማሻ አላህ ሁለተኝእርጉዝናሽ

  • @yohanneszegeye6866
    @yohanneszegeye6866 Месяц назад

    ለባልዋ ያላት ክብር ይገርማል፣እሱም ለሚስቱ ያለው ፍቅር ደስ ይላል የሚስቱን ፊት መከፋት አይቶ ብዙም መቆየት አልቻለም፣ፍጻሚያችሁን ያሳምርላችሁ።

  • @mululeges50
    @mululeges50 Месяц назад

    Yene fikr tetanew ersu yebakehal Ewnet ❤❤❤

  • @user-or5zp4ve1o
    @user-or5zp4ve1o 2 месяца назад +7

    አቤል እንደውም ማሽግ ግዛ ተፈርዶብሀል ቤትየ ምን ይመስልሻል

  • @user-qz1cn9yq9i
    @user-qz1cn9yq9i Месяц назад

    ወይ አረብሀገር ስንቱንቺለነዋል ወላሂ እስዋግን እሺ ነው እምትለውምስኪን ወላሂ እኔ ባሁንሰአት 6ወር እረጉዝነኝ ግን 10ቤተሰብነው የማስተዳድረው ወላሂከባድነው አገሬመጥቸነበርያሰብኩት አልሆነም እዛምእረብሻነው ብቻ አልሀምዱሊላ

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw 2 месяца назад

    የኔእህት ትግስትሽን ሳላደቅልሽ አላልፍም እና አላህ በሰላምከሁለት ያርግሽ❤

  • @sadeseid742
    @sadeseid742 Месяц назад +1

    ዉይ የኔ ማረ እሸ አለች እኔ ብሆን ባች ቦታ እናቴጋ እሄዳለሁ ነዉ የምለዉዉዉ

  • @GjdtgBhch
    @GjdtgBhch 2 месяца назад +1

    የኒውዶችእንኳንደህናመጣችሁ❤❤❤አትጥፉቶሎቶሎኑልን

  • @wuhash2684
    @wuhash2684 2 месяца назад +1

    ኡፍፍ አሳዘነችኝ ጨከንክባት ትዕግስትዋ የመልስ ምቱን አስቢበት

  • @HanaErmias-m7y
    @HanaErmias-m7y Месяц назад

    የኔ እናቴ ትግስት ደስስል ❤❤❤

  • @user-gc6cd7vt5l
    @user-gc6cd7vt5l Месяц назад

    የኔ ቆንጆ አታስቀይማት አጀቴን በላችኝ❤

  • @fanatube196
    @fanatube196 2 месяца назад +2

    የኔ ደርባባ ስታሳዝን አቤላ ተው ግን ብድር በምድር

  • @gjihbhhhb9876
    @gjihbhhhb9876 Месяц назад

    ውይ እርጋታዋ ማሻአላህ

  • @user-cn5rz7oj3q
    @user-cn5rz7oj3q 2 месяца назад +2

    የኔ ምስኪን ቤቲ

  • @user-tg5mq2ho5x
    @user-tg5mq2ho5x 2 месяца назад +1

    የኔ ውድ እንዴት እንዳሳዘነችኝ እየመረረሽ ዋጭው ሲላት እሽ አለች

  • @MesiMesi-fz3me
    @MesiMesi-fz3me 2 месяца назад +1

    ውይ ታድለሺ ምን አነት ትእግስት አለሺ አሳዘነሺኝ

  • @fatemayisen9260
    @fatemayisen9260 2 месяца назад +2

    ውይይይ ስወዳችሁ 🎉🎉

  • @rabiyarabiya6872
    @rabiyarabiya6872 Месяц назад +1

    ፕራክ መሆኑን እየወኩ አሳዘነችኝ

  • @user-fs3tf2wo6l
    @user-fs3tf2wo6l Месяц назад

    ውይ የኔ እናት ስታሳዝን ትግስትሽ ግፍህ

  • @user-px1gc1co1u
    @user-px1gc1co1u 2 месяца назад +2

    የኔ ውድ ስታሳዝን

  • @user-bv1dw8zp5r
    @user-bv1dw8zp5r 2 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹህ❤❤

  • @fifififi3385
    @fifififi3385 Месяц назад

    ቤትዬ የሴት እመቤት እርጋታሽ ውይ አስተዋይ ሴት❤❤

  • @kenxidhd4317
    @kenxidhd4317 2 месяца назад +2

    የኔማር እኔ ልጨነቅልሽ ቤትየ😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @hffhkg-vb1mt
    @hffhkg-vb1mt 2 месяца назад +1

    ወላሂ የአሁን ሴቶች አቤት ስፈና እናቶቻችን ካለሰራተኛ ነው ስንቱን ሰርተዉ የሚያሳድጉን የውጩን ከስበዉ የቤቱን ሰርተዉ 10
    9 ልጄች ያሳድጋሉ የአሁን ሴት ከጽጉር እስከ እግራችሁ ጫፊ በስፈና የተሟላችሁ ናችሁ ክብር ካለ ሰራተኛ ላሳደጉን ለእናቴቻችን

  • @zuzumohammed8947
    @zuzumohammed8947 2 месяца назад

    አይዞሽ ወላሂ ከባድ ነዉ እርግዝና ሌላዉ ቀርቶ ጎበስ ብሎ እቃ ለማሣት ያለዉ ድካም ኡፍፍፍፍፍ ብቻ ያህፋል

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 2 месяца назад +1

    ትግሰትሺ ለባልሺ ይለሺ ከብር በፍጣሪ ጎበዚ ናሺ ብልህ ሴት ናሺ ሲወራ ታዳምጭዋለሺ ባልሺም ጀግናው

  • @user-cr3yq9kr1o
    @user-cr3yq9kr1o 2 месяца назад +1

    ትክክል አቤላ ሁሉም ሰራተኛ ነው 😂😂😂❤❤

  • @HaneHne
    @HaneHne 2 месяца назад

    ማሻአላህ ወርቅ ነሽ ቤቲ 😂እየመረረሽ ዋጭው ሲላት እሽ በሁሉም ኘራንካችሁ የሁለታችሁንም ባህሪ አይቻለሁ ትክክለኛ ማንነታችሁን ነው የምታሳዩት ፌክ ነገር የላችሁም እውነተኛ ትዳር ነው ያላችሁ ማስመሰል የሌለበት ራሳችሁን ሁናችሁ የምትቀርቡ እንደሌላ ሰው መምሰል የማትፈልጉ አመስጋኝ ናችሁ አላህ በፍቅር በጤና ያኑራችሁ ❤

  • @user-qm8uv2ud2c
    @user-qm8uv2ud2c Месяц назад +1

    አይዞሽ እረ ሰብስክራይብ አርጎቸዉ

  • @avaffsacxsxs6072
    @avaffsacxsxs6072 Месяц назад

    የኔንግስት ቲህትናሽ እውይ😢❤❤❤❤

  • @marieemariee1196
    @marieemariee1196 Месяц назад

    Eneyegeremenyi. Yahuni. Erigizina. Teqayerede. Ene. Agazi. Sayinorenyi. Bichayeni. Soti. Liji. Bichayeni. Asadige. Serich. Eyeserawu. Walije. Satenya. Eyeserawu. Yasadekuti. Kibiri. Legeta. Yigerimali

  • @fozianana7526
    @fozianana7526 Месяц назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ውድድድድድ

  • @feker8687
    @feker8687 2 месяца назад +2

    ምናለ ብታበረታቷቸዉ

  • @userenter2635
    @userenter2635 Месяц назад

    አቤል እና ቤቲን እስኪ አሳድጓቸው❤❤❤❤❤

  • @qweqwe444
    @qweqwe444 2 месяца назад +1

    እንኳን ሰላም መጣችሁ❤❤❤❤

  • @stgeorge7371
    @stgeorge7371 Месяц назад

    ወይኔ ትግሥትሽ እራሴን አሰብኩት

  • @Lidiyaa926
    @Lidiyaa926 Месяц назад

    Akka ittii jaaladhuu dhugaa waqaa❤❤❤

  • @AboyoAmarenya
    @AboyoAmarenya 2 месяца назад +2

    ተመላላሽ አምጭ

  • @nurumohamed5073
    @nurumohamed5073 2 месяца назад

    ቤቲየ ስትቀመጭ አትቆልመሚ ዘና ብለሽ ተቀመጭ

  • @user-ho7bs3ud7m
    @user-ho7bs3ud7m 2 месяца назад +3

    አቤት ትግስትዎ

  • @Enat363
    @Enat363 2 месяца назад +2

    መጠንከር ነው አላለም😂😂😂 ላውም በርግዝና ወቅት እእእ

  • @WorkeGelana-sv5if
    @WorkeGelana-sv5if 2 месяца назад +3

    እሽ ብላ አገትዋን ስትደፋእዴት አሳዘነችኝ የኔ ውድ 😢😢😢😢

  • @HayatHayat-rp6tz
    @HayatHayat-rp6tz 2 месяца назад

    ወይእኔ የእኔምስጊን እህት አሳዘንሽን ተህትናሽን አደንቃለሁ ለሁላችንም ትህትናን ያድለን

  • @AmMuhamed-qx6yd
    @AmMuhamed-qx6yd Месяц назад

    የኔ እህት እደት እዳሣዘሺኝ
    ቢመርሺም ዋጥ አርጊው ሢላት እሺ አላለችም 😂😂