የወንድ ሚዜና የሴት ሚዜ ክርክር ልጃችነን ስጡን አንሰጥም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 11 май 2022
  • ምረጥ ምርጥ የራያ ቆቦ ባህላዊ ጭፈራና ዉዝዋዜ ስንለቅ በፍጥእዲደርስወ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ
  • ПриколыПриколы

Комментарии • 38

  • @user-ic7on3xk3r
    @user-ic7on3xk3r 2 года назад +4

    ራያ እኮ የምር ደስ የሚል ና ለየት ያለ ባህል ነው ያለን ስለምታቀርብልን እናመሰግናለን

  • @asefumoges2997
    @asefumoges2997 2 года назад

    ራያዬ ❤👌አቤት ባህላችን እንዴት ደስስስ ይላል ቀጣይ አታቆየው😌

  • @user-ns9hh5uc4u
    @user-ns9hh5uc4u 2 года назад +1

    እነሱ ለሚጥሉት ፓት እኔ አፍራለሁ ሲሳይ ሙላቱ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል እና ደስ የሚል ቃል ነው በአፍህ የሚወጣው ስላሴ ይጠብቁህ

  • @Sassases123Asawee-bo4br
    @Sassases123Asawee-bo4br Год назад

    ቀጣይ በማርያም 😂❤😍😍😍

  • @aman_love
    @aman_love 2 года назад +1

    እኔ ለያኪ ሁኜ መቅረቴኮነው እሚነደኝ😂😂😂😂መልካም ጋብቻ😍😘😘😘😘

    • @aman_love
      @aman_love 2 года назад

      @@fettlemedia3237 😂😂እሽ

  • @ksaaksaa9002
    @ksaaksaa9002 2 года назад

    ራያዬ

  • @zuzuali1491
    @zuzuali1491 Год назад

    ክክክክ እቃውን የማሥተዋወቀው ልጅ ተመቸኝ ክክክ አገላለፁ

  • @user-uf5wc1uq1i
    @user-uf5wc1uq1i 2 года назад

    ኩላሊታችን ክክክክክ

  • @amnihathwby6900
    @amnihathwby6900 2 года назад

    ማርያምን ደስስስ ስትሉ💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋💚💛💋

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 2 года назад +1

    ኩላሊታችንን መውሰድ ነው የቀራችሁ አላለም ወየው 😂😂

  • @mmki178
    @mmki178 2 года назад

    ወይኔ ሲሳይ ሙላቱ የኔ ውድ 🥺🥺🥺😍😍😍😍

  • @user-dm7zb6ql6z
    @user-dm7zb6ql6z 2 года назад

    አየ መታደል ባህላችኮ እኔ መዳምን በወር በወር ብር እላለሁ እደዚህ አግብቸ ቁጭ እዳልል እኮ ነው

  • @user-pz9ol8vj2m
    @user-pz9ol8vj2m 2 года назад

    የኔ ምርጦች ስላየኋችሁ ደስብሎኛል ያገሬ ልጆች🥰🥰ቀጣይ ሙሽራይቱን ማየት እንፈልጋለን እድታቀርብልን😂🥰🥰

  • @user-ov7xr3ps5w
    @user-ov7xr3ps5w 2 года назад

    ❤❤❤❤

  • @user-ep7pk3bc6j
    @user-ep7pk3bc6j 5 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @tilahunbelete2544
    @tilahunbelete2544 2 года назад

    My beautiful people ❤️

  • @abebaadisu9951
    @abebaadisu9951 2 года назад

    ይሄ ተነፋነፍ ይባላል አለ ተነፋነፍ ማለት ዘበኛ አላለም 😆😆🙈🙈ወይጉድ ልክነህ እውነት ዘበኛ 😆😆😆🤣 የጓደኛዬ ወንድሜ ተመቸኸኝ ከምር🙈🙈😆😆🤣🤣

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 2 года назад

    እኳንደህናመጣህ

  • @user-ub8zr7ru5y
    @user-ub8zr7ru5y 2 года назад

    ወይኔ የኔ ዉድ ሀብታም አባተ❤️❤️😘😘😘የሷን ሰርግ ቪዲዮ ካለህ ልቀቅልን ????

    • @user-ub8zr7ru5y
      @user-ub8zr7ru5y 2 года назад

      @@fettlemedia3237 እሽ አመሰግናለሁ

  • @user-wn1jg2lk2m
    @user-wn1jg2lk2m 2 года назад +2

    ሲሳይ ሙላቱ

    • @user-wn1jg2lk2m
      @user-wn1jg2lk2m 2 года назад

      @@fettlemedia3237 እንደ ሴት ነኝ በጣም ነው እማቀው

    • @zamilazamila3243
      @zamilazamila3243 2 года назад +1

      አፀድዬ የዱሮ ባላችን ክክክ

  • @user-mp9es2zg5p
    @user-mp9es2zg5p 2 года назад

    ههههههههههههመጀመሪያ ተሠቶእማ የመጣዉ ክክክክክክ አሣቃቺሁኝ ራያ ራዩማ አንዲቀን ዉሠዱኝ ራያወቺ ሣያቺሁ ደሥ ትላላቺሁእና አስጎብዮኝ

    • @user-mp9es2zg5p
      @user-mp9es2zg5p 2 года назад

      @@fettlemedia3237 አሁንእኳ ሥደትነኝ ሥመጣ እዲታሥጎበዮኝ ያገር እሩቅ አይጎዳምእና

    • @user-mp9es2zg5p
      @user-mp9es2zg5p 2 года назад

      @@fettlemedia3237 አገራቺንንም እኛንም ሠላም ያርገንእና እሽ ግን እዲትነወ ራያአከባቢዋ ሠላምነወ አሁንባለበት ወይ?

  • @helentube4131
    @helentube4131 2 года назад +1

    Hahaha kedubai yemeta. New
    Temechgn egzabeher tidara chihun yibarikelach

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 2 года назад

    እርርርርርቀጣዩን🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 2 года назад

    አህለን

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 2 года назад

    እኔዙራዙሮ😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😀😆

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 2 года назад

    🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋🙋💃💃💃

  • @user-eg5ct1mn7o
    @user-eg5ct1mn7o 2 года назад

    ቀጣይ

  • @hawahawa792
    @hawahawa792 2 года назад

    ክክክክ ተዱባይ የመጣ አላለም

  • @hadiyahadiya7440
    @hadiyahadiya7440 2 года назад

    👍👍👍❤❤❤❤💚💚💛💛💛😂😂😂😂

  • @user-wn1jg2lk2m
    @user-wn1jg2lk2m 2 года назад

    አድሱ ፈታየ

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 2 года назад

    ለምንአሳጨርከዉ

  • @tfghgdhhh6147
    @tfghgdhhh6147 2 года назад

    11111111