Semere bariaw| ሰመረ ባሪያው|Yesamntu chewata| የሳምንቱ ጨዋታ ባርያው Week 82|

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • PLEASE CALL ME JUST TO SAY HELLO AND MAKE MY DAY !!
    WhatsApp / Telegram +251901133636
    I sure will CALL BACK in case I don't pick up!!
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
    Subscribe here
    / @semerebariawethiopia
    📌Like our facebook page!
    www.facebook.c...
    Ii 📌Join our facebook group!
    www.facebook.c...
    📌Join us on Telegram!
    t.me/yesamntuo...
    📌Reach out on WhatsApp!
    call.whatsapp....
    📌Drop an email!
    semerebariawshow@gmail.com
    📌Call and say hello on
    +251901133636
    Semere Bariaw a.k.a bariyaw and baryaw is an Ethiopian lawyer, tv and radio host and social media figure who aims at shaping society with humor, satire and caustic remarks. Semere Baryaw worked at Fana Television with a TV Show called Yesamintu Chewata, Yesamntu Chawota, Yesamentu Chewota, aired for three years and currently runs the same show at NBC Ethiopia TV.
    Semere Bariaw also co-hosts, in addition to Yesamintu Chewata, a popular radio show tadyas addis, tadias addis at Ethio FM 107.8 with Seifu on EBS, Seifu fantahun, seifu fantahun. Semere has performed Stand up Comedy shows on ebs RUclips, Fana Television, Ethiopian TV, VOA Amharic and DW Amharic.
    His genere may be cited as Ethiopian Satire, Ethiopian Comedy, Satire, sarcasm or Live Comedy. Semere Bariaw is active on tiktok especially with reaction videos "min yilalu". In his contents he covers issues related to fun, politics, social media, media, satire, culture, fashion, ethiopian music, history, education, diaspora, news, education, justice, health, technology, marriage, love, life, and many more social issues.
    ሠመረ በዝግጅቱ የሣምንቱ ጨዋታ/ የሳምንቱጨዋታ ላይ የኢትዮጵያ ፊልም አማርኛ ፊልም የኢትዮጵያ ሙዚቃ አማርኛ ዘፈን ፖለቲካ ማህበራዊ ህይወት ፋሽን የኢትዮጵያ ታሪክ መጽሐፍት ስፖርት የኢትዮጵያ ኳስ ሚዲያ ወቅታዊ መረጃ ወሬ ኢትዮጵያዊነት ብሔር ብሔረሰቦች ሃይማኖት ፍቅር አንድነት ገበያ ኑሮ መብራት ውሃ ቴሌ መንግስት ሳምንታዊ መረጃ ትምህርት ፍርድ ቤት ህክምና ሆስፒታል ክሊኒክ ፌስቡክ ዩቲዩብ እና ሌሎች ጉዳዮችን ይዳስሳል።
    #ሰመረባርያው
    #semerebariaw
    #ምንይላሉ

Комментарии • 126

  • @babadebrye
    @babadebrye 6 месяцев назад +41

    እንደእኔ ለሰሜ ልዩ አክብሮት ያላችሁ?
    ክበርልን ልሳናችን❤

  • @GetachewJack
    @GetachewJack 6 месяцев назад +8

    ይኸ ነው ኢትዮጵያን የሚወድ እራሱን የሚያከብር አምላክን የሚፈራ ትውልድ መፍጠር የሚቻለው እናመሰግናለን ሰመረ በርታ 🎉

  • @redetuasfaw2553
    @redetuasfaw2553 6 месяцев назад +24

    የዚህ አይነት ዜጋ በመቶ ሺዎች 🎉ያብዛልን።

  • @orchidbloom6966
    @orchidbloom6966 6 месяцев назад +5

    የኔ ልጅ አንተን ለማመስገን በመዝገበ ቃላት ያለዉ ቃል በቂ አይደለም::
    እንዳዉ እድሜህን እንዲያረዝመዉ ከመለመን በስተቀር::
    ልጆቹ ብቻ መች ሆኑ:: አዋቂዎቹም ምሁር ነን ብለዉ እራሳቸዉ እንደ ነፋስ ኳስ/ባሉን የሚወጥሩ የጋን መብራቶች ሁሉ በየስብሰባዉ በቋንቋችን ላይ እንግሊዝኛ እሚቀይጡት ጥራዝ ነጠቆችንና ቋንቋዉ እንደ ማስቲካ/ ጐማ የሚለጥጡትን ሞዛዛዎች በህግ በልልን::
    ኢትዮጵያ ከራሷ አልፋ ለዓረቦች ቋንቋ ያበደረች ልዮ ብርቅዬ አገር ነበረች:: በክርስትና እና በእስልምና ሃይማኖትም እንዲሁ::/ የዛሬውን አያድርገዉና::
    የሚያኮራን የሚያሳፍረን የመሰለን: የባዕድ ቋንቋና ሃይማኖት ካልተከተልን የሠለጠን የማይመስለን ቅሌታሞች ህብረተሰብ ሆነን አረፍነዉ::
    ሰዉ በማንነቱ እንዴት ያፍራል??? ያዉም ኢትዬጵያዊነት?
    ባልሳሳት የዛሬ አርባ አመት ገደማ አንድ በዉጭ አገር የቀድሞዋ ኢትዬጵያ አምባሳደር የነበሩ ልጃቸው ተዉ ቢባል አልሰማ ከማለቱ ባሻገር ለፖሊስ እደዉላለሁ ብሎ ማስፈራራት ሲጀምር: አባት ቀበቶአቸዉን አውጥተው ገርፈዉ: ይህ ኤምባሲ የኢትዮጵያ ምድር ነዉ: ስለዚህ በኢትዮጵያ ህግና ባህል መሰረት ትቀጣለህ አሉት::
    ልጁ ፖሊስ ኤምባሲ ዉስጥ መግባት እንደማይችል አልተገነዘበም ነበር::
    በመግረፍ ባላምንም ተገቢውን ቅጣት መቅጣት በጣም አስፈላጊ ነዉ ብዬ አምናለሁ::

  • @BamaBetty
    @BamaBetty 6 месяцев назад +18

    ሰምዬ የኔ ባርያ ናፍቆቴ ስወድሕ እኮ አርሴማን 😘😘😘

  • @BirkeFullas
    @BirkeFullas 6 месяцев назад +5

    እንዳንተ አይነት ኢትዮጽያዊ ያብዛልን!!! ተባረክ🙏

  • @butu22mimi
    @butu22mimi 6 месяцев назад +13

    ሰመርዬ ኡኡኡኡኡኡ የልቤን ነዉ የተናገርከዉ ❤❤❤❤

  • @BethlhemeMerawi
    @BethlhemeMerawi 6 месяцев назад +1

    ድንቅ ሰዉ ነህ
    በጣም ነዉ የምወድህ የማከብርህ
    ኑርልን
    በርታ ተሰፋ አትቁረጥ አሁን እምታረገዉን ቀጥል

  • @workiyeadere37
    @workiyeadere37 6 месяцев назад +11

    እድሜ ይስጥ አቦ ሌላ ምን እላላሁ

  • @tilahunbekele7034
    @tilahunbekele7034 6 месяцев назад +1

    አይ ሰመረ ጌታ ይባርክ እውነት፣ሐቅ እየነገርከን ነው።

  • @animalzoo19
    @animalzoo19 6 месяцев назад +8

    ባርችዬ መዳህኒት እኮነህ

  • @yayneasfaw9729
    @yayneasfaw9729 День назад

    ❤❤❤❤❤❤ high respect 🙏 and love for you. Thank you. Ethiopia needs more of you.

  • @atmike123
    @atmike123 6 месяцев назад +3

    የሚገርመው ፈረንጆቹ በልጅነታቸው ስለአፍሪካ የሚያዩት ስዕል፤ ድሃ፣ የሚጎበኙ እንስሶች የሞሉበት፣ የሚያሳዝን እርዳታ የሚፈልግ ህፃን ያለበት፣ ፎቶዎችን ነው። ያ ማለት ያለህበት ሃገር የምታድግበት ሃገር መልካም ትሩፋት ያለው ለትወደው የሚገባ የሚልን መልዕክት በልጆቹ ልብ ውስጥ እንዲያስቀምጥ ስለሃገሩ ክብር እንዲኖረው ታስቦ የተሰራ ነው ብዬ አምናለሁ። የእኛው ግን በዓላማ የተደረገ የሴራ ፖለቲካ ሊሆንም ይችላል ብዬ አስባለሁ፤ አድገን እንድንሰደድ!! ባርችዬ በርታልን!! ❤❤❤

  • @AsemamachewTekola
    @AsemamachewTekola 6 месяцев назад +2

    ዘመናዊ ባርነት ተገዝተናል የሁላችንም ትብብር ያስፈልጋል።

  • @abrahamawropa1014
    @abrahamawropa1014 6 месяцев назад +2

    ሰሜ ሰላም ላንተ ይሁን ልጆች ያላቸው እኮ በጣም ይቸገራሉ ትምህርት አለ ስንት ጉዳይ አለ እንደው መንግስት መቼ ይሆን መፍትሄ እሚሰጠው አከራዩም ማስተዋል ይስጠው..

  • @kebihaile9840
    @kebihaile9840 6 месяцев назад +1

    በጣም ቆንጆ ዝግጅት ነው ያልዘሩትን ማጨድ አይቻልም ሃገራቸውን እንዲወዱ ከኬጂ ጀምረው መማር አለባቸው ያው ዘመናዊ ቅኝ ግዛት ስር ስለሆንን ሁሉ ነገር ተዘበራርቆብናል እንግዲህ ት/ቤት ልጆቻችን ይህን መማር ካልቻሉ ቤተሰብ በልጆቻቸው ላይ መስራት አለባቸው ውጪ ያሉ ቤተሰብ በዚህ ጉዳይ ሊመሰገኑ ይገባል አንዳድ ቤተሰብ የሚያደርገው ሙከራ እጅግ ያስድስታል ቤተሰብ ልጆቻችሁ ላይ ስሩ መፍትሄው ያ ነው።

  • @Waka619
    @Waka619 6 месяцев назад +2

    ሁሉም እንዳንተ ቢሆን ምን አለበት ❤

  • @AbdulazizAbdii-ny6fz
    @AbdulazizAbdii-ny6fz 6 месяцев назад +5

    Adnakik negn wallahi bertalin wendime 🥰🥰🥰 🙏🙏🙏

  • @jerusalemisrael1686
    @jerusalemisrael1686 6 месяцев назад +6

    እንኳን ደህና መጣህ ውድ ወንድማችን

  • @mohamed-b1t6o
    @mohamed-b1t6o 6 месяцев назад +1

    i am your huge admirer. I'm always impressed by the programs, social critics you do particularly in the issue of Ethiopian education. I like your commitment and consistency toward facing our society's ''critical but critic hating'' tradition.
    (I'm sorry that I didn't write in Amharic....... its due to a problem with my key board)

  • @ሀብታሙታምሩ
    @ሀብታሙታምሩ 6 месяцев назад +6

    ሰሜ! እብድና ወፌፌን እንጂ ጤናማንና ጤነኛ ሐሳብ በዚህ ወቅት ማን ይሰማና?

  • @bettyyohannes7276
    @bettyyohannes7276 6 месяцев назад +1

    አቦ ተባረክ ወንድሜ እንዳንተ አይነት ሰው ነው በዚ ሰአት ኢትዬፕያ የሚያስፈልጋት

  • @Faris1-jf2ns
    @Faris1-jf2ns 6 месяцев назад

    እውነት ነው መጀመሪያ አገራቸውን ነው ማወቅ ያለባቸው ተባረክ ጎበዝ

  • @LinaHailu-z1v
    @LinaHailu-z1v 6 месяцев назад +1

    አንዳንተ ያለውን አስተዋይ ያብዛልን

  • @Maria_Henock
    @Maria_Henock 6 месяцев назад +1

    አወ በትክክል የግል ትምህርት ቤቶች ይመርመሩልን። ይፈተሹልን። ይጣሩልን። በጦርነት ያሸነፍነውን ባርነት በትምህርት ጎትተን አመጣነው።

  • @tesfishsofi
    @tesfishsofi 6 месяцев назад +1

    ሰሜ ወንድሜ የኔ አንጀት አርስ በርታልኝ!

  • @SabaGebeyehu-x9o
    @SabaGebeyehu-x9o 6 месяцев назад +2

    ስናደድ የልጆቼ ደህንነት ያሰጋኛል

  • @Sip7kaffe
    @Sip7kaffe 6 месяцев назад

    Wow nice view if point for our new generation

  • @selamtess-oe3jj
    @selamtess-oe3jj 5 месяцев назад

    Well said. I couldn't agree more.

  • @biruabdissamizana264
    @biruabdissamizana264 6 месяцев назад

    Same barta. Yeunet Tiliq sira iyasera naw. This is true patriotism. Keep it up.

  • @ሰውነኝ-ኘ8ሰ
    @ሰውነኝ-ኘ8ሰ 6 месяцев назад +2

    ስለ አስተያየትህ ምስጋናዬ ይድረስህ!🙏🏾
    የሰው ልጅ ወደ ማርስ ለመምጠቅ በሚጥርበት በዚህ የ21ኛው መቶ ክፍለ ዘመን ፥
    የኛ ዝግመተ ለውጥ (Evolution)
    የድንጋይ ዘመን ላይ ተመልሷል።
    እንደ እህል በጎሳ ጣሳ የምንሰፈር
    ድንጋይ እራሶች ሆነናል።😢
    የህወሓት ድንጋይ ማምረቻ
    ያመረተው ምሩቅ
    ዛሬ ላይ አድርሶናል።
    የገባንበት መቀመቅ ግዙፍ ነው!

  • @fjgdgg1538
    @fjgdgg1538 6 месяцев назад +1

    ሰሚ ዝና እያረክ ጀግና መካሪ አስተማሪ.አስተዋዪ ነህ. ግን ሰሚ ጠፋ

  • @hanukonjo5266
    @hanukonjo5266 6 месяцев назад

    Egzabher yitebikik yene wendim ❤❤😊

  • @woinishetmoulat633
    @woinishetmoulat633 6 месяцев назад

    Egziabger Yibarkeh

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 6 месяцев назад

    Thank you!

  • @awekeendalew3911
    @awekeendalew3911 6 месяцев назад +4

    ሰሜ👉❤❤❤

  • @Solomon-k4x
    @Solomon-k4x 3 месяца назад

    እረ ጥግብ ነው ምታደርገኝ የኔ ወንድም
    ሰሚ የለማ ምን እናድርግ እግዜር ይጠብቅህ ሰሜ!!

  • @brookyilma9850
    @brookyilma9850 6 месяцев назад

    Thanks brother

  • @alexayenew4629
    @alexayenew4629 6 месяцев назад +1

    welcome Semie you are best one

  • @Tefelucky
    @Tefelucky 6 месяцев назад +6

    ሰሜ ብረቱ
    ሸገር ነው ቤቱ

  • @girimatizita
    @girimatizita 6 месяцев назад

    ❤❤wawa great idea

  • @ekramusman3487
    @ekramusman3487 6 месяцев назад +2

    ewnt nw lk nh....ene Elementary ytmarkubet tmhrt bet gbi kgban jmro amharic mawrat aychalem nbr...even መሀላ ስንምል በሀይማኖታችን አንምልም *I Swear to God*nw mibalew blw endza nbr yadgnew eske 8 kfl smar....this is before 9 years

  • @tsbrodemnet5024
    @tsbrodemnet5024 6 месяцев назад

    ሰሜ እግዚያብሔር ይስጥህ

  • @demissiebayehew8747
    @demissiebayehew8747 6 месяцев назад

    Anbesa my brother

  • @Lulit5863
    @Lulit5863 6 месяцев назад

    Geta yibarkih seme

  • @telahuntadesse2168
    @telahuntadesse2168 6 месяцев назад +1

    ሠላም ወዳጀ

  • @Habesha_RandomVibes
    @Habesha_RandomVibes 6 месяцев назад

    Bro English is crucial language in today's globalized world. Being proficient in English opens up more opportunities for communication, education, and career advancement. While it's important to preserve and value native languages like Amharic, having a good command of English can indeed be beneficial, especially when accessing resources and information that may not be available in local languages for a poor country like ours. It's essential to strike a balance between preserving cultural heritage and embracing the opportunities that come with being multilingual.

  • @efoyfikaduw.5395
    @efoyfikaduw.5395 5 месяцев назад

    ሌላ ደግሞ ይሄ የግብረገብ መጽሀፍ በጣም ጥሩ ነው መታተሙ እንደ ትምህርት መሰጠቱ ተገቢ ነው፣ ግን ለአስተማሪዎች ጭምር መታተም አለበት ስንት አይነት አስተማሪ እያየን መሰላችሁ (ጉድ ጥሩ አስተማሪ እንዳለ ሆኖ) የልጆች ሞራል ማይጥብቁ ፣ ስድብ የሚወዱ፣ ፈተና የሚያስኮረጅ ፣ ብትማሩም የትም አትደርሱም እያሉ የልጆች ሞራል የሚነኩ፣ ብቻ ስንቱ ይነገር

  • @AbdulazizAbdii-ny6fz
    @AbdulazizAbdii-ny6fz 6 месяцев назад +2

    Semere yegna jegna

  • @eliasnanu2303
    @eliasnanu2303 6 месяцев назад

    ሰሜ ልብ አውቃ የሆንክ ሰው አንተ የኢትዮጵያ እንቁ ሀብት ነህ

  • @lalemwoldelalemwolde762
    @lalemwoldelalemwolde762 6 месяцев назад

    ሰሜ ብረቱ
    ማንነቱ ❤

  • @YfjfjGdhdh
    @YfjfjGdhdh 6 месяцев назад

    እዳታይነት ሠዉቼ ይብዙ ከዚህ ሠዉተማሩ

  • @Tedy-wm3jk
    @Tedy-wm3jk 6 месяцев назад

    Seme! Bro!

  • @bekeletenagne
    @bekeletenagne 6 месяцев назад +1

    እኔ የምኖርው አሜሪካ ነው ናዝሬት ላይ ናፊያድ የሚባል ትምህርት ቤት ከ እንፃው ሰራው ጀምሮ ቢሮ የስተዳደር ስራ ከ ስክራች ነበር የጀመርኩት ስራውን ሰንጀምር የ ህንድ ዳሪክተር አመጣን ሴቲየዋ የ ህንድ መፀሀፍ አመጣች ሰሞቹ ራጃ ምንናምን ነበር። እኔ የስራ መጅመሪያዬነበር አስተዳዳረው ጡርታ የወጡ ልምድ ያላቸው አቶ ጠንክር ፊጂ የሚባሉ ነበሩ። ቆፋጠን ብለው መፀሀፈ ጡሩ ነው ቦታው እና ስሞች በኢትዮጵያ ቦታ እና ሰም ይተካ አሏተ። በጣም ተናደደች ከዚያም ከ ስራ ለቀቀች አሁን ካናዳ ነች። ባሏም ናዝሬት ኮሌጅ ሊክቸርር ነበር። ያ ነሳሀው ሀሳብ ስለትምህርት እኔ ተርድቸዋለሁ።

  • @yezihalemgetnet-u8y
    @yezihalemgetnet-u8y 6 месяцев назад

    እድሜ ይስጥክ

  • @bluefiregaming-u8w
    @bluefiregaming-u8w 6 месяцев назад

    Endew min abate largih minew miyagizih tefa 1000000 amet nurilin betam akebrihalew

  • @abiytegegne7547
    @abiytegegne7547 6 месяцев назад

    ሰሜ ወንድሜ የገረመኝ ጥቅል ጎመን ሰላጣ ፖፖያ ምናምን አምጡ የሚሉት ነገር ያደከመን

  • @hasanliafa6857
    @hasanliafa6857 6 месяцев назад +1

    ሰመረ።እንዳተ እውነት የሚናገር የለም አገርህን የምትወድ ምን የደረጋል የትምህርቱ ይገርማል ምን ይደረግ እናቶ ትታ አክስቶን ትናፍቃለች እኛ ለማ በገበያ ትምረን ነው ያደግነው ቴዲ ወዲ አስመራ

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 6 месяцев назад

    Semeye Keberelen

  • @taktad5716
    @taktad5716 6 месяцев назад

    እግዚአብሔር ይባርክ 😂ልቤን አራስከዉ 😅😅😅😅😅

  • @sofanithaile6018
    @sofanithaile6018 6 месяцев назад

    Girls need to be fairly familiar on how they protect themselves from Assault!! Apart from that nice perspective seme.

  • @Negeb-u8c
    @Negeb-u8c 6 месяцев назад +1

    ት/ቤቶቹ እንዲህ የሆኑት እኮ ወላጅ ራሱ ከሂሣብ ይልቅ ልጆቹ እንግሊዝኛ ሰላወሩ የተማሩላቸው ስለሚመሰላቸው ት/ቤቶቹ ይህን ሊያቆሙት አይችም

  • @beithashingav5215
    @beithashingav5215 6 месяцев назад

    Yes bor

  • @teg22345
    @teg22345 6 месяцев назад

    Yet temhert bet new yehe hulu miwerabet😱😱😱😱

  • @arsemabamkaku3275
    @arsemabamkaku3275 6 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂 Semeye memettatatuu

  • @kidistarsema6361
    @kidistarsema6361 6 месяцев назад

    አረ ሰሜ 1ኛ👍👍👍

  • @UmBirktina
    @UmBirktina 6 месяцев назад

    Nuriling betaam nw mimecheng programik qetilibet

  • @sosinaGebreselassie
    @sosinaGebreselassie 6 месяцев назад

  • @hirutalula7907
    @hirutalula7907 6 месяцев назад

    እርግጠኛ ነኝ በምትለዉ ነገር አብዛኛዉ ሰው ይስማማል ግን ችላ ብሎ የማለፍ ይመስለኛል

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @Mayamou-21
    @Mayamou-21 6 месяцев назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @abrehamabebe-yw6yf
    @abrehamabebe-yw6yf 6 месяцев назад

    የኔ አከራይማ ሲጠጣ ሲጠጣ ጨምር እያለ በጥብጦኛል

  • @abeba5936
    @abeba5936 6 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tiruworkelias
    @tiruworkelias 6 месяцев назад

    Bareye yeleb adres eko neh yewesten metawera eko new mimeslegn

  • @geremewdenbel1005
    @geremewdenbel1005 6 месяцев назад

    Seme Norilign.

  • @ethiopodcast8166
    @ethiopodcast8166 6 месяцев назад

    አንተ ትቸላለክ ወንድምየው❤

  • @RewdaSebir
    @RewdaSebir 6 месяцев назад +1

    Wendme alah yitebkh

  • @yimenashuwendimgizaw6589
    @yimenashuwendimgizaw6589 6 месяцев назад +1

    አረ ሰሜ ሁል ጊዜ ግራ የሚገባኝ የመመዝገቢያ ተብሎ እሰከ 1000 ብር የሚከፈልበት እሱም ቢመዘን ጥሩ ነው

  • @wondwossenkassa7515
    @wondwossenkassa7515 6 месяцев назад

    አዳመጥኩህ ወንድሜ፣ ግን የትምህርት ቤቶቹ መዛኞች እነማን ናቸው? ሌላው ዛሬ የሚጠሉት ቋንቋ ነገ ወየው ቢሉ....ነው። ወደዱም ጠሉም ነገ ወደ ሎንዶን ና ቺካጎ ሲመጡ የሚጠብቃቸው፣ Where you from ነው።

  • @Eliasdemcha
    @Eliasdemcha 6 месяцев назад

    ሰሜ ሽፍንፍን ምግቡ ብቻ ነው ደስ የሚለው ስራ እና አሳብ ሲሸፋፈን ግን ትውልድን ይገድላል አንተ ግን የተሸፈነውን አጥርተክ በማሳየት ትውልድን እየዳንክ ነው እናመሰግናለን

  • @sn-jn3eg
    @sn-jn3eg 5 месяцев назад

    እደው አተስ ዘረ ይውጣልህ ወላሒ😂😂😂😂

  • @hopenfaith6255
    @hopenfaith6255 6 месяцев назад

    The rent contract should be 6 months to 1 year. This is ridiculous!

  • @sebletechane8099
    @sebletechane8099 6 месяцев назад

    👍👍👍👏👏👏

  • @Kiya1326
    @Kiya1326 6 месяцев назад

    🙏🙏🙏

  • @samuelfeleke220
    @samuelfeleke220 6 месяцев назад

    ሰመረ አንድ ለእናቱ ሆንክ ምን ያረጋል በርታ

  • @ሰናይሰላም
    @ሰናይሰላም 6 месяцев назад +1

    ዛሬ የልቤን ተናገርክ. የትልቋ እህቴ ልጆች 3ቱም የግል ትምህርት ቤት ይማራሉ. እና ባለፈው ኢትዮጵያ ስመጣ እንዴ አክስትሽን በእንጊሊዘኛ አውሪ ይሏታል 13 አመቷ ነው 8 ክፍል ናት ከዛ basic የሆነ ጥያቄ ብጠይቃት ሰዎች ኢንጊሊዘኛውን በግሩ ነው የምታስኬደው. ከዛ ስመለስ email ከፍቼላት ከልጄ ጋር እንዲፃፃ ባረግ ሚስኪን የእህቴ ልጅ ግራ ነው የሚገባት. ወይ አማርኛውን ወይ እንግሊዘኛውን በደንብ አያስተምሩም!! ወላጆች ያው እንጊሊለኛ ስለማያውቁ yes no my name is ስለሚሉ ግያወቁላቸው ይመስላቸዋል. በዛ ላይ 5 6 7 ተኛ ክፍል ጀምሮ ስለ boyfriends girlfriends ነው የሚያወሩት እር በጣም ነው የሚያሳዝነው.

  • @AsnakechTafese-r3h
    @AsnakechTafese-r3h 6 месяцев назад

    እናመሰግነዋለን !!!

  • @ephremtesfay1356
    @ephremtesfay1356 6 месяцев назад

    ልጆቹ ልክ ስደት ያደጉ ይመስል አማርኛ አይችሉም እንዴት ይግባብ ከቤተሰብ ጋር

  • @ashenafikejela1243
    @ashenafikejela1243 6 месяцев назад

    የልጆቼ ደህንነት😂😂😂😂😂😂

  • @Hassanshuweb-w1q
    @Hassanshuweb-w1q 6 месяцев назад

    Oktoba

  • @kalaabbirhan-om5to
    @kalaabbirhan-om5to 6 месяцев назад

    🙏👍❤️🌹

  • @emebetbekele7014
    @emebetbekele7014 6 месяцев назад

    ት/ቤት የሚከፈልበት ቦታ ከመኖሪያ መለየት አለበት

  • @GedarifTafesse
    @GedarifTafesse 6 месяцев назад +1

    አይ ሰሜ ባይገርምህ የወንድም ሆነ የሴት ፀጉር ቤት ሲከፍቱ የፈረንጅ ስእል ነው ፖስተሩ ክሊኒክ ሲከፍቱ እንዲሁም የህፃናት መዋያ አረ ተወኝ ምኑ ቅጡ

  • @wonshetmokonnen
    @wonshetmokonnen 6 месяцев назад

    የተማሪ ብዛት ቢዝነስ ተኮር ሮሆንዋል

  • @wendem739
    @wendem739 6 месяцев назад

    የመንግስት ትምህርት ቤቶችሽ?

  • @emuyetekle
    @emuyetekle Месяц назад

    Endew yelbsn eko yemitnagrew sema endante ayntun yabzaln

  • @Hassanshuweb-w1q
    @Hassanshuweb-w1q 6 месяцев назад

    😅😅😅😅😂

  • @melakuabegaz5452
    @melakuabegaz5452 6 месяцев назад +1

    ሰሜ በዬ ዝግጅትህ የምታቀርበው ትውልድ ተኮር የሆነ ቁም ነገር አዘል ተረብህ በጣም አሪፍ ነው። በኢትዮጵያዊነትህም እጅግ የምትኮራ መሆንህንም በግልፅ መረዳት ይቻላል። አንድ ፈፅሞ መተው ያለብህ ልምድ ግን ልነግርህ እፈልጋለሁ። ይህም በንግግርህ መሀል በልቶ እንደጠገበ ድመት አፍህን መጥረግህን አቁመው። መጥፎ ልምድ ነው። ሀሰት ከሆነ ሁሉንም ቪዲዮችህን መለስ ብለህ ተመልከት።

    • @Sabasaba-dw5sp
      @Sabasaba-dw5sp 6 месяцев назад

      Hulum sew yerasu likmad alew semere sew enji melak aidelem hulum yeyerasu lid alew bizum ayaschegrm wanaw ewket new

    • @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ
      @የማያልፍየለም-ዐ7ሠ 6 месяцев назад

      😂😂😂😂 የተረገምክ ነህ ግፈኛ

  • @AbdulbariMohammed-ue2nq
    @AbdulbariMohammed-ue2nq 6 месяцев назад

    አከራየ አሰከ ሰማየ ድረሰ የኔ ነው አልኝ ቤት ከራየ የሚጭምርው የአንግዳ ጫማ አየቆጥር ነው የሚጭምርው

  • @SabaGebeyehu-x9o
    @SabaGebeyehu-x9o 6 месяцев назад

    ሰመረ ይት ነው ልጆችክ የሚማሩት private or government? Be honest