ግሩም ትረካ - ታላቁ ቻይናዊው ተማላይ ላኦ ትዙ - ላኦ ትዙ ነፍሴ - በግሩም ተበጀ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 сен 2024
  • girum tereka,girum zenebe tereka,sheger fm girum tereka,girum tebeje tereka,tereka girum tebeje,ethiopian tereka,tereka,sheger fm girum tebeje,sheger fm 102.1 girum tebeje,tereka sheger shelf,book of mirdad Mulla Nasrudin Story

Комментарии • 22

  • @Bini994
    @Bini994 День назад +5

    ልዑል እግዚአብሔር ይሕንን ዓለም እንዴት አስበህ ፈጠርከው ፤ ጌታ ሆይ ተመልከት ሁሉም ነገር ፍፁም ድንቅ እና እረቂቅ ነው። ሰዎች ለሰው ትረካን ይተርኩላቸዋል ፣ የሚበሉትን ፣ የሚጠጡትን ፣ የሚለብሱትን ፣ ይሰሩላቸዋል። ባጠቃላይ ሁሉም ሰው በማወቅም ይሁን ባለማወቅ የሰዎች በጎ አገልጋይ ነው። ቸር አባት ሆይ በመላው ዓፅናፈ-ዓለሙ ላይ ትላንት ፣ ዛሬ ፣ ነገ ፣ የሚሆነው ሁሉ ባንተ ቅዱስ ፍቃድ ነው እና እኛ የሰው ልጆች ፍፁም ሳንሰጋ ፣ ሳንሸበር ፣ በዚህ ድንቅ ዓለም ውስጥ ድንቅ ህይወት መኖራችንን እንቀጥላለን።

  • @henixox9439
    @henixox9439 2 дня назад +3

    41 seconde first man
    ግሩሜ

  • @hirutmengistu3149
    @hirutmengistu3149 2 дня назад +1

    ግሩሜ ነፍሴ ነህ እድሜ ይስጥህ

  • @SemereAhmed
    @SemereAhmed 2 дня назад +1

    እባህ የ ላኦ ቱዙን መጽሐፉን ተርክልን ሥለ እሱ መጽሀፍ ብዙ ሠምቻለሁ ልክ እንደ መጽሀፈ ሚርዳድ

  • @yaredchali2746
    @yaredchali2746 2 дня назад +1

    ምንውሳ ሩብ በለጬ አደረከው

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ 2 дня назад +1

    ዋው ግሩሜ በጣም እናመሰግናለን የልብ አውጋ ነህ ❤❤❤❤

  • @RahulLuhar-ky5nd
    @RahulLuhar-ky5nd День назад

    ግሩሜ ሀሪፍ ትረካ ነው!!!!
    ግን ከትረካው ኋላ የምሰማት ክላሲካል ምስጥ ታደርገኛለች
    ብቻዋን ባገኛት 💚

  • @sami-tj2ou
    @sami-tj2ou День назад

    ግሩሜ አተራረክክ በጣም ደስ ይላል❤
    ስለ ሃይሜኖት አጀማመር ብትተርክልን

  • @natnaels
    @natnaels День назад

    ግሩሜ አንድ ቀን ቻይና አግኝቼህ ኑድልስ በጋበዝኩህ

  • @ሰቫትቁጥርዩቱቭ
    @ሰቫትቁጥርዩቱቭ 2 дня назад

    ስለ ላኦ ዙ በሰፊው ብትሰራልን ካላስቸገርንህ

  • @habte0928
    @habte0928 2 дня назад +1

    Girum

  • @lomibegna9594
    @lomibegna9594 2 дня назад

    በጣም ቆንጆ አተራራክ ነው የምገርም ድምፅ ነው የለህ

  • @SeriouslyMom-e8c
    @SeriouslyMom-e8c День назад

    Girum Mesganaya yedershal mecham 🤝

  • @helenalamin9762
    @helenalamin9762 День назад

    እህ አፌን በቻና ኑድል አቡሱ

  • @abrhambazezew9614
    @abrhambazezew9614 День назад

    ትለያለህ ግሩሜ 👍👍👍

  • @Morning-d9v
    @Morning-d9v 2 дня назад

    wow girume🎉❤
    We need more like this from far east pls 🙏🙏🙏

  • @abitarow
    @abitarow 2 дня назад

    Girmawineto

  • @user-SewMeHoN1
    @user-SewMeHoN1 День назад

    Grumi hulim.endemlh new techilalh

  • @eejrepe
    @eejrepe 2 дня назад

    You are the greatest of all time girum

  • @jemalali8372
    @jemalali8372 2 дня назад

    Thanks girume 🙏🙏🙏

  • @MelaTesfa-sg9wk
    @MelaTesfa-sg9wk 2 дня назад

    Every day..,.