ብራዘርሊ ሲስተርሊ17 Meri Eraseshin Chayi

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 36

  • @ashruka
    @ashruka 6 лет назад +17

    የኔ አድክሞች ድብርርር ብሎኝ ነበር ይመቻችሁ በርቱልኝ ...አንቺ በርገራም ቀጮ

  • @YordanosYohanes-c3y
    @YordanosYohanes-c3y Месяц назад

    Tinu meri bcha hulum simechugh gn atetfubn😊😊

    • @ወይኒbb
      @ወይኒbb Месяц назад

      ትተውት የለ እንዴ😢

  • @helentaye5947
    @helentaye5947 3 года назад +1

    Tinuyeeeee sewedesh meri eraseshen chayi

  • @ameera7136
    @ameera7136 6 лет назад +3

    እንኳን ደህና መጣችሁ አልሚዬ ስወድሽ የኔ ቦሰቦስ

  • @rahmamohammad1466
    @rahmamohammad1466 6 лет назад +4

    ያልሚ በር አዘጋግ ውስጤ ነው

  • @kaka-oe7cf
    @kaka-oe7cf 6 лет назад +3

    ሜር ግን አንድ ለይ ፖንት ብትለብሽ አይሸልም

  • @hanahanahanahana8446
    @hanahanahanahana8446 6 лет назад +2

    tada birr eyetelakelish bebatesebish eyetedaderesh ayidel eradish mechal alebish tigegna nesh lik new mari

  • @kaledali5667
    @kaledali5667 6 лет назад

    tenay endt endmwedsh yene kilikala miri babtsh bitam erejim new asetkakiy tensh kioyetsh erakotshn tehijalish

  • @marituaabudabi7248
    @marituaabudabi7248 6 лет назад +5

    ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወገኖች

  • @መሴየአሪሴደጋፍ
    @መሴየአሪሴደጋፍ 6 лет назад +2

    ኧረ እናንተ ጠፋቹ እኮ ከክፍል 27 ቀጥሎ አላየሁትም ኧረ ለቀቅ አድርግልን

  • @danielwasihun8024
    @danielwasihun8024 Год назад

    ሜሪዬ ሆዴ

  • @ስደተኛነይእመቤቴሆይአትለ

    እህህ በአል ደረሰ የእናቴቤት ናፍቀይ በአል ሲደርስ ሆድይብሰያል እንደእኔ በስደት በአልን የምታሳልፉ እህት ወንድሞቼ አይዟችሁ ያሰባችሁት ተሳክቶ አንድቀን ከቤተሰቦቻችን ጋር እንድናሳልፍ ፍጣሪይርዳን

  • @brhan826
    @brhan826 6 лет назад +6

    የአልሜ በር አዘጋግ ግን እንዴት ነው ትናዬ አልሚዬ እፍፍፍፍ ስወዳቸው

  • @tube-hl3bc
    @tube-hl3bc 6 лет назад +1

    ደስ ነው የሚትሉኝ

  • @አያርሴገነናአያርሴ7ቤት

    አልማዝ ሰራተኛ አትወክልም ሰራተኛ በየትም ሀገር እንዲ የፈለገው ተናግሮ ዘንጦ የሚኖር የለም በተረፈ ያዝናናል

  • @5rr6ooosh
    @5rr6ooosh 6 лет назад +4

    ሜሪ ካሚራማንቂጥሽን ሳያየዉ አይቀርም ክፍት አሰዳቢ ርካሽ

  • @5rr6ooosh
    @5rr6ooosh 6 лет назад +1

    ወዶቹ ለሜሪ እዉነቱነዉ የተናገራቹት እቺእንጨት ከረፈፍ ስልቻሜሪአስጠላት

  • @የመርየምልጂ
    @የመርየምልጂ 6 лет назад +2

    ትመቻለቸሁ

  • @ااضنتيتت
    @ااضنتيتت 6 лет назад +1

    ስወዳችሁ መጣቹ

  • @አስራዘጠናዘጠኝ
    @አስራዘጠናዘጠኝ 6 лет назад +2

    ዛሬ 1ኛ ነኝ 😃😃አልተቀደምኩም እናንተው ናችሁ መደበሪያዎቻችን 😒 ግን ሜሪ አለባበስሽ በጣም ያስጠላኛል 😡

    • @ayshamashalahmohamad1242
      @ayshamashalahmohamad1242 6 лет назад +1

      በቃሽ በይኝ ድንግል ይብቃኝ መከራዬ በዛ አንገዳገደኝ j

  • @tegesttegest3207
    @tegesttegest3207 6 лет назад +2

    Kkkkkkkkkkወይ ቲና የወሬ ጉጉትሽ

  • @yhgj6571
    @yhgj6571 5 лет назад +1

    በጣም ሚያስጠላ ሲድኮም

  • @fuadnassir6527
    @fuadnassir6527 6 лет назад +1

    ሲደብሩ፡፡ ድራማው በጣም አናዶኝ እምባዬ መጣ፡፡ ይሄን ፊልም የሚያሳየው ቻናል & ኘሮዳክሽኑ መጀመሪውም መጨረሻውም ኪሳራ ነዉ!! ኧረ ሳቄ ናልኝ ፠፠

  • @k1kha157
    @k1kha157 6 лет назад +2

    m

  • @ፋፊቢንትአደም
    @ፋፊቢንትአደም 6 лет назад +1

    ክክክክ

  • @jamilajamila2419
    @jamilajamila2419 6 лет назад +1

    ወይ ስታስቁ

  • @zufi3934
    @zufi3934 6 лет назад +1

    ሰጎን ሰረታስጠሉ

  • @ሱሱነኝየሐይቋ
    @ሱሱነኝየሐይቋ 6 лет назад +1

    ሜሪ ቂጥሽን ጥለሽ አትሂጅ አለባበስሽን አስተካክሊ