የእኛ ከተማ | የቀናው መንገድ| ክፍል 49 | የከተማና መሠረተ ልማት ሚኒስቴር | ሰኔ 04/2016 ዓ.ምEtv | Ethiopia | News zena

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 июн 2024
  • የአሳኢታ አፋምቦ:አዋሽ አዳማ እና አዋሽ ሚኤሶ መንገድ ፕሮጀክቶችን የተመለከተ#ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #viral
    ፌስቡክ - / ebczena
    የመዝናኛ ዩትዩብ - / @ebcentertainment3193
    የፕሮግራም ዩትዩብ - / @ebcprogramanddocument...
    የአፋን ኦሮሞ ዩትዩብ - / @etvafaanoromoo
    የልጆች አለም ዩትዩብ - / @etvyelijochalem-nr8oj
    የኢቢሲ ሳይበር ዩትዩብ - / @ebccyber-tz4hk
    የኢቢሲ ሬዲዮ ዩትዩብ - / @ebcradio-cw6qs
    የሶማልኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvaf-soomaali
    የትግርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvtigrigna-zl3rr
    የአፋርኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @etvqafarafihexxa-vx2kg
    የኢቢሲ ቋንቋዋች ዩትዩብ - / @ebclanguages532
    የእንግሊዘኛ ቋንቋ ዩትዩብ - / @ebcworld6854
    #ebc #etv #news #zena
    #EthiopianBroadcastingCorporation #Fraternity
    #ethiopiannews #newsdaily #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopian #ebc #etv #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress #Viral
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI

Комментарии • 10

  • @Mukpho210
    @Mukpho210 Месяц назад +2

    አፋር ላይ በመሰራቱ ድስት ይሰማኛል እንደ ከፍተኛ በረሃ የሆኑት ሀገሮች ሩዝና ስንዴ ፍራፍሬዎች ለሀገራችን አልፎ ለምስራቅ አፍሪካ መመገብ ያስችላል ወሃ ናመሬት ማገናኘት ብቻ ነው ።

  • @bonita799063
    @bonita799063 Месяц назад +1

    Love this , so happy for everyone , especially the local community .

  • @Hkim185
    @Hkim185 Месяц назад +6

    የፍጥነት መንገድ መሰራቱ ባልከፋ ነበር ግን መንገዶቻችንን በአሰፋልት እየሰራን የትም አንደርሰም አንደኛ አሰፋልት ሬንጁ በዉጭ ሚንዛሪ ነዉ የሚመጣዉ በዚህ ላይ ለሞቃታማ አየር ተሰማሚ አይደለም ይቀልጣል
    በአሰፋልት መንገድን መሰራት በጣልያን ግዜ የነበረ ቴክኖለጂ ነዉ ይህ ማለት ቀጭን ሸቦ ቴሌፎን እያሰገባን ይቆጠራል ድጅታል ቴሌፎኖችን እንደማሰገባት
    ዛሬ አሜሪካኖች ካናዳዎች ጃፓኖች በ Roller-compacted concrete ነዉ መንገዳቸዉን የሚሰሩት በአጭሩ የኮንክሬት መንገድ ነዉ ከኮንክሪት የሚለየዉ በደረቁ ነዉ የሚቦካዉ ሲሚንቶ አሸዋ ኮረት እና የዉሃ ድብልቅ ሆኖ በጣም ዉሃ ያነሰዉ ሰለሆነበዳምጦ ሰለሚዳመጥ ነዉ RCC የሚባለዉ
    የሕዳሴ ግድብ በ RCC ነዉ የሚሰራዉ ቴክኖለጂዉን ማየት ይቻላል
    strength of about 2,500 psi is reached at about seven days.
    compressive strengths greater than 4,000 psi. It
    cement, water, and aggregates, such as gravel or crushed stone. But unlike conventional concrete, it's a drier mix
    It can be used as a roadway after only 24 hours of being placed.
    Will not be affected by oil spills, fuels and/or hydraulic fluids.
    እንኳን ለመንገድ ለኮንዶሚኒየምም ሲሚንቶ የለንም ለሚሉ ሰዎች መልሴ 40% FLY ASH መጠቀም እንችላለን
    fly ash ኬት እናገኛለን ለሚሉ የድንጋይ ከሰል አመድ ነዉ በሲሜንቶ ፋብሪካ መጣያ አጥተዉለታል፤ የአመዱ ክምር ተራራ ሰርቶዋል
    በዚህ በድንጋይ አመድ ቅይጥ የተሰራ ኮንክሬት መንገድ እሰከ 60 ዓመት ሙሉ ንቅንቅ አይልም ሰለዚህ አሰቡበት

    • @lulsegedmammo7919
      @lulsegedmammo7919 Месяц назад +5

      ሙያው ካለህ ብቅ ብለህ ሀገርህን ብትረዳ አንተም ተጠቃሚ ትሆናለህ:: ኮሜንትማ ሰለቸን

    • @Hkim185
      @Hkim185 Месяц назад

      @@lulsegedmammo7919
      ልዑል-ሰገድ ማሞ
      ይሄ እኳ በጣም ቀላል የሆነ ነገር ነዉ የኔ መምጣት አያሰፈልግም፤ አንድ ግዜ በደርግ ዘመን ቡናችን በዓለም ገበያ ዋጋ እያጣ ይመጣል ሰለዚህ አማካሪ ሚሊዬን ደላር ተከፍሎት ይመጣና ሁሉን ነገር አይቶ እናንተ ቡናቹህ ምንም ችግር የለዉም ግን ቡናቹሁን ከመሬት ከፍ አርጋቹህ ርብራብ ሰርታቹህ አድርቆ ብሎ ገንዘቡን ተቀብሎ ሄደ
      እንግዲህ እሰከዛሬ ቡና የሚደርቀወ በተሰራለት አልጋ ላይ ነዉ መሬት ላይ አይደለም ትዝ ይልሀል እናቶቻችን በርበሬ እህል መሬት ላይ ሲያሰጡ
      አሁንም እኔ ኢትዬጵያ ብሆድ እዚህ ካልኩት ተጨማረ ነገር አልልም ሬንጁ የሚጠቅመወ ለማጣበቅ ነዉ ። ታድያ በሬንጁ ቦታ ሲሚንቶ ተጠቀሙ ማለት የኔን መምጣት ይጠይቃል ወይ
      ይሄ እኮ አንድ ሜትር የኳንክሬት መንገድ ሰርተዉ ማየት ይችላሉ። በዚህ ላይ ሕዳሴ ግድብ በዚህ ቴክኖለጂ ነዉ የሚሰራዉ
      ችግሩ የማሳመን ጉዳይ ነዉ ለምሳሌ አንተ ያመንክበት አይመሰለኝም ነገር ግን ወደ ጅቡቲ የሚነዱ የጭነት መኪና ሹፌሮችን መጠየቅ ትችላለህ መንገዱ ይቀልጣል ይሉሃል የፕላሰቲክ መንገድ ነዉ ታድያ ሲቀልጥ ሲቀዘቅዝ በሁለት ዓመት ዉሰጥ ተቦርብሮ ቁጭ ነዉ የሚለዉ ለምን የፕላሰቲክ መንገድ ሰለሆነ
      እና ዉንድሜ አንተ ምንም የመንገድ አሰራር እወቀት ባይኖርህ ሬንጅ እንደሚቀልጥ አታቅም? እኛ ብዙ ግዜ ከጥራት ማነሰ ይመሰለናል ግን በተፈጥሮ ሬንጅ እድሜዉ አጭር ነዉ ግፋ ካለ አሰር አመት ቢቆይ ነዉ
      እኔ ነጮቹ ሐገር በዓይኔ ያየሁትን ነዉ የምነግርህ 60 ዓመት አዲሰ ነወ የሚመሰለወ ግንን 500 ዓመት ምንም አይሆንም ይባለል ሲሚንቶ አገራችን ከመገኘቱ በላይ በሲሚንቶ የተሰራ መንገድ ብዙ ብዙ ጥቅም አለዉ አንደኛ ነጣ ሰለሚል በማታ መንገዱ በደንብ ይታየናል እንደ አሰፋልት ጥቁር ሰለሆነ ሙቀት አይሰብም። አሰፋልት ልሙጥ ሰለሆነ ፍሬን ለመያዝ ረዠም ግዜ ይፈጃል፤ አሰፋልት ዘይት እና ዝናብ ከፈሰሰበት ያንሸራትታል፤ ሲሚንቶ እድሜዉ በጨመረ ግዜ እየጠነከረ ይሄዳል፤ ፀሐይ ይወዳል ያጠነክረዋል ሬንጅ ግን ፀሐይ ያቀልጠዋል
      ሰለዚህ ወንደሜ እሰቲ ከነገርኩህ ያልገባህ ነገር ንገረኝ፤ ይህ ምክር እኳ ሊከፈለኝ የሚገባ ነበር ፤ ነገር ግን የሐገር ነገር ሰለሆነ አንተ በተግባር ባታረገዉ በሐሳ ከደገፍከኝ በቂ ነዉ ጥያቄዉ ይህን ለማረግ ዝጉጁ ነህ ወይ? ወይሰ ሐሳቤን ጭንቅላቱን ብለህ ትጥለዋለህ ገና ከመነሳቱ

  • @yimerawol9521
    @yimerawol9521 Месяц назад

    Need to have good management in every woreda and kebele unless people can not work properly and can't get any benefit it

  • @halemtessema9256
    @halemtessema9256 Месяц назад +1

    እንደ ግመል መቼም የኢትዮጵያን ህዝብ ያገለገለ የለም።

  • @israeldegaga371
    @israeldegaga371 Месяц назад

    Meleka do you know what ? no place like home/ your country “Bridge and road need big investment than any construction so 100 years minimum period to …