Vibrating Toward Your Ideal Self - Part 3

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 7 сен 2024

Комментарии • 50

  • @eyosiyasabera8271
    @eyosiyasabera8271 28 дней назад

    አሽዬ ትምህርቶችህ ነፍስን አለመንካት አይችሉም ስለእውነት እንዲህ አይነት አስተማሪ እንዲህ አይነት የአሼን ጥልቅ ትምህርቶች አይነት አይቼም ሰምቼም አላውቅም ዘመንህ ይባረክ አሽዬ🥰🥰🥰🥰

  • @hargtube216
    @hargtube216 Год назад +10

    ማነው እንደኔ ድስ እያለው እየደግልገመ የሚያዳምጥ መምህር አሸናፊ ታዬ በተለይ እኛ በስደት ላለን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው እየሰጠህን ያለው እናመሰግናለን እኔ ብዙ ነገር ተምሪያለሁ

  • @adanetesfaye8048
    @adanetesfaye8048 Год назад +3

    ከመምህር አሸናፊ ታዬ ፊት ለፊት ቁጭ ብዬ ትምህርቶቹን ስማር ይታየኛል ።ደግሞም ሰላመንኩበት ይሆናል ቀላል ነው አዲስ አበባ ስለሆነ ብቻ ሳይሆን አሜሪካ ቢሆንም በማንኛውም ስፍራ ቢሆነም።

  • @MulugetaHaile-cw3hk
    @MulugetaHaile-cw3hk 11 месяцев назад +1

    እናመሰግናለን መምህር ። እንዳንተ ያሉ ባለራዕይ ሰዎችን ያብዛልን ።

  • @robahailemariamnew7009
    @robahailemariamnew7009 5 месяцев назад

    አንተ ጀግና ሰው 🎉obbo Ashanafi Galtooma👏🎉

  • @hopolapos
    @hopolapos Год назад +1

    አሼ የሆነ ነገር ገብቶህ ቃላት አጥተህ ስትሰቃይ እያየሁ ነው ብዙ ግዜ ያጋጥመኛል በርታ

  • @edenlegesse8299
    @edenlegesse8299 Год назад

    አቶ አሼ ድንቅ ሰው ነህ ለኛ ሲል ረጅም እድሜ ፈጣሪ ይስጥልን ከሙሉ ጤንነት ጋር።እጅግ በጣም እናመሰግናለን

  • @tesfayesiyamregn6912
    @tesfayesiyamregn6912 6 месяцев назад

    አቶ አሼ ጀግና መምህራችን

  • @anwarahmed634
    @anwarahmed634 Год назад +1

    እናመሰግናለን መምህር🙏

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 Год назад +1

    Ashe smart live long may god bless you

  • @meseretmesho
    @meseretmesho Год назад +1

    asakiche asyahalehu jeginaye

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Год назад +1

    wow ye ato ashnafi tayin temert ke dro benmar noro zari yet bedrsn neber you are amazing medbga beyknu sesmaw yemayselch mert sew enamsgnaln

  • @fasikabera6123
    @fasikabera6123 Год назад +1

    ሰላም ላተ ይሁን መምህር እጅግ ዉብ ትምህርት 👍👍👍👍

  • @ruthasres491
    @ruthasres491 Год назад +1

    Thank you

  • @tesfayesusmekuria8371
    @tesfayesusmekuria8371 10 месяцев назад

    Hiwoten btgbar endkyer yagze sew ashenafi taye......thanks

  • @fanayeamanu4051
    @fanayeamanu4051 Год назад +1

    በጣም አመሰግናለሁ

  • @kibromsolomun6138
    @kibromsolomun6138 Год назад +2

    100% endante xegachn lemateqm kehahun ngermralen power full

  • @Shetay231
    @Shetay231 Год назад +1

    You're so amazing

  • @letish3773
    @letish3773 Год назад +2

    እንኳዕ ብሰላም መፃኻ መምህረይ

  • @lijesmayel2450
    @lijesmayel2450 Год назад

    በጣም ደስ ይላል

  • @tinsaekebede4527
    @tinsaekebede4527 Год назад

    Ashuye beka kal yelegnm lante geta yibarkh

  • @gantgant6451
    @gantgant6451 Год назад

    ብጣዕሚ ኢና ነመስግን መምህረይ ካባካ ብዙሕሕ ነገር ተማሂረ አለኩ so ክበርልኝ❤❤🎉🎉

  • @yodetdejene6440
    @yodetdejene6440 Год назад +1

    Thank u

  • @sami_maň_50
    @sami_maň_50 Год назад +5

    እቅድ የሰው ልጅ የመጀመሪያው የህይወት መመሪያው ነው ' ቀጥሎም ማሳካት ለምንፈልገው ስኬት የግድ መክፈል ያለብንን መስእዋት መክፈል አለብን እንጅ 30ውን ማቀድ ብቻ ተገቢ አይደለም ።

  • @menberehailu5457
    @menberehailu5457 Год назад

    Thank you a million

  • @dagnachewkindie5080
    @dagnachewkindie5080 Год назад

    በጣም አሪፍ መምህር

  • @akihailes7950
    @akihailes7950 Год назад

    Thanku for sharing

  • @hayatmustefa8325
    @hayatmustefa8325 Год назад

    አሼ ጀግናው አላህ ይውደድህ

  • @TargetTutorialWithDawit
    @TargetTutorialWithDawit Год назад

    Thank you 😊

  • @yemaryamlejyeteklyem718
    @yemaryamlejyeteklyem718 Год назад +3

    ህልሜን መፃፍ የጀመርኩት 1995 ዓ.ም ነው ብዙ ጥረት አድርጊያለሁ በየወቅቱ በዲያሪ መልክ ፅፊያለሁ የተሣካልኝ አለ ያልተሳካም እንዲሁ ምንም እንደዚ ዓይነት ትምህርት በሌለበት ጊዜ የፃፍኩትን ዲያሪ ብታየው እጅግ ይደንቀኛል እናንተ የምታስተምርትን በሙሉ ከኔ ዲያሪ ይመስለኛል ነገር ግን ዲያሪዬን ማንም አይቶት አያውቅም

  • @elsabetendale3771
    @elsabetendale3771 Год назад

    የኔ መልከፀዴቅ

  • @hiwotaregawi4161
    @hiwotaregawi4161 Год назад

    Grear!

  • @HYF-sb1eo
    @HYF-sb1eo Год назад +1

    አቶ አሸናፊ በቅርቡ ሀገር እገባለሁ እናም የአንተን ትምህርቶች ለመማር በጣም ጓጉቻለሁ ጎደኛም እንደምንሆን እርግጠኛ ነኝ

  • @user-js6mr1wy3v
    @user-js6mr1wy3v Год назад +2

    የፈራሁት ደረሰ ለሚለው ተቃራኒ ምኞቴ ተሳካ ያሰብኩት ደረስ የሚለው ዘፈን ትዝ አለኝ😅
    ትውልድ እየቀርስክ ነው! መልካሙን ሥራ ቀጥልበት!

  • @semiralove1228
    @semiralove1228 Год назад

  • @unityispower587
    @unityispower587 Год назад +2

    I don't even know what my desire is what can i do to get what i want Mister ashe ? Somebody here

  • @betelihemsimeneh1233
    @betelihemsimeneh1233 Год назад

    ረቢ ረቢ ረቢ ረቢ❤❤❤❤❤❤

  • @kibromhaddis-cf8br
    @kibromhaddis-cf8br Год назад

    ሁልጊዜ life boy

  • @danielbiratu3925
    @danielbiratu3925 Год назад

    Ashe aredadu ena agelaletsu k kale belay nw amazing ergo yehone temrti nw enmsgenaleni linkuni betlkulini

  • @oumerabdu4558
    @oumerabdu4558 Год назад

    አመሰግናለሁ!❤ 🙏🙏 ግን የመጽሀፉን ሊንክ ማገኘት አልቻልኩም

    • @ImpactSeminars
      @ImpactSeminars  Год назад

      kuraztech.com/singlebook/Transcending%20Limit%27s

  • @hopolapos
    @hopolapos Год назад +1

    ብዙ ሰዎች ይህንን ያስተምራሉ ገብቶኝ አያውቅም አሼ አመሰግናለው አሁን ለውጥ አለኝ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ለምን ያህል ቀን ነው ምፈልገውን ነገር እንዲሆንልኝ ማድረግ ያለብኝ ? እስኪሳካ ካልከኝ ያ አታካች ነው

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 21 день назад

    ደሰሰሰሲል እንዴት ጭንቅላት ሰርሰሮ የሚገባ ትምህር

  • @fraoltilahun520
    @fraoltilahun520 Год назад

    10 qqqqqqqqq

  • @bereketyumura9975
    @bereketyumura9975 9 месяцев назад

    ይቅርታ አሼ ያንተ ትምህርት ወደ ፊት መሆን አለበት ብዬ የማስበው የምታወራው ነገር እስክርኑ ላይ እየተፃፈ መሆን አለበት።

  • @lula_009
    @lula_009 Год назад +2

    Dear Ashe.እንግሊዝኛ ሳታስገባ ባማርኛ ብቻ ኣውራ ኣማርኛህ እኮ ዉብና ግልጽ ነው

  • @Shetay231
    @Shetay231 Год назад +1

    You're so amazing