Eman benorat midiya lay kememtat wed Allah subahaallah temlsa dua maderg be west merayq enji midiya teqebabil min tiqm alew ben adem min yaderglatal Allah
Please ሴቶች ልብስ እና መልክ ሳይሆን ማየት የወንድ ልጅ መለኪያው matured መሆኑ ነው።abboo nama enyuma isaan hin bone afaan Oromotiin hin dubisiin.hin jallatiin Mansurii nama confidence hin qabnee dha
ግልፅነቶ ደስ ይላል አግባት ንፁ ፍቅር በዚህን ጊዜ አይገኝም አታጅብባት እናተ ወንዶች ወደዱኩህ ሲሏቹ ታነጅባላቹ
ካላገባህኝ እሞታለሁ ብላለች:: የሚያገባት አይመስለኝም:: ነፍስ ይማር ::
አላህ አይራህማትም ምክንያቱም ፈቅዳ ነዉ ህይወቷን ልታጠፋ የፈለገችዉ
አግባት ቆንጆ ነች
እውነታውን ከፈለክ የምትወዳትን ከምታገባ ይቺን የወደደችሕን አግባ ትክክለኛው ትዳር ይሕ ነው።
ከአሏህ በስተቀር በእውነት የሚመለክ አምላክ የለም
አትሻብኝ😂😂😂😂ሴቱ ግራ ገባው😂😂😂😂
አግባት ቆንጆ ናት
እራሷን ያጠፋች እንደሆነ እኛ ምናገባን ለራሳችን ያለብን ችግር ይበቃናል ለኢትዮጲያ አንድ ሸክም ቀለለ እንጂ 😂😂😂😂😂
መንሱር ገንዘብ ያላት ነው የሚወደው
2 tum yejima konjoo nachewu tagabuu❤❤
ይችን ደህና ወንደም ካላት መርዝ ከመጠጣቷ በፊት በርበሬ እጠናት
ያሥቃል እንሣቅልህ
She is beautiful girl
Waaaw masha Allah
ታምራለች ኣግባት❤❤❤❤
ይች መገረፍ አለባት
የእፍረት ዘመን አለቀ ሴት ወንድን የምጠይቅበት ግዜ ይመጣል የተባለዉን ግዜ አሳየን መርዝ ጠጭ ማስፈራሪያ አደረጉት ማፈሪያ የልጆቻችንን ኢማን አንተ ሙላልን
9 ኛዉ አመት የመጨረሻዉ ዘመን አቺ አግቢዉ ለሴት የሚሟላዉን ሁሉ አሟልተሽ ያ ነዉ አበቃ
4 ካልሞላህ ቀጥልበት
ይህ የአመቲ ምርጥ Video ነዉ።
እኛ ምአገባን የነጫላና ጫልቱ ጉድ ተዘርዝሮ አያልቅ መጨረሻቸውን ያሳምርላቸው
Mashaa ahaa isiin ni baredii
I like this girl
ሀብቱን ልትወርሽ አስበሽ ነው የለም ሊበላ😂😂😂😂
እናመሠግናለን ለምክርህ
የኑሮ ውድነቱ ጭምር ነው እኮ የጨለለው ስው😂😂😂😂😢😢 እኔም አፍቅርሀለሁ መንሱሬ ፍቅሬ የወደፊት ባሌ ሁን😅😅😅
ማሻአላህ መንሱር እውነት ነው ያለሸ ሰሚው
አይ ሴት አሰዳቢ
ወይኔ አታጃጃጃልን
የባሰ አለ ይላል ያገሬ ሰው በአሁኑ ጊዜኮ ከአህያ ብልት ብዙ ብሮች ታስረው ካዩ ላግባው ይላሉ የዘመኑ ሴቶች አንች ገምተሺ የሸተትሺ ለገንዘብ ብለሺ እራስሺን ታዋርጃለሺ?እሱ ከማንም በልጦ አደለም ገንዘብ አለው ሲሉ ሰምተሺ በተጎራ በተቀደደ እውነት መስሎሺ ነው ጀግና ሴቶችን አታሰድቢ ምን የመሰለች ግማግም ናት ወገን ኬኛ ኬኛ ትላለችደ የኦሮሞም ብዙ ጀግና ሴቶች አሉ
መንሱር ትክክለኛ ምክር ነው የሰጣሃት!!
እራሴን አጠፋለሁ ማለት እደስልምና እስልምናን ማዋረድነዉ ወሬዉንኳ ከልክሎናል ሲጀመር በአገራችን የመጀመሪ ሴት አገባኚ ብላ ይፋ ወላሂ ብላ ምላ ትጠይቅ ጉድነዉ አላህ ሂድያ ይስጥሽ መሡር እራሱ መጠራጠር አለበት ምክንያቱም እደዝህ አይነት ሴቶች ተልኮም አላቸዉ
She is the one
እኔአፈርኩ ምንሁነውነው ሴቶቹ እየቀለደችነው የሚል ላይክ👍👍
አፍቅረኝ ነው የምትለው
Love or money 😂😂😂😂😂🤭🤭🤭🤭🤭
ይህ የአመቱ ምርጥ vedio በመሆን nobel ለኖበል ተሸላሚ ይበቃል
ታላገባሀኝእሞታለሁበይ
Go ahead
ጉድ አይዉርደት😂😂😂😂
Agbat konjo nat masha allah ❤
ሱብሀናላህ😅😅😅
ማሻአላህ40አመት
Wow wow👍🙏🙏🙏
ማሽ አላህ ተመርመሩ ከጋብቻ በፊት።😊
Weyeeeee😂😂😂😂😂😂
ራስን መጣል ደሞ ቆንጆ ናት ልጁ እንጂ ሚስቱ አይደለችም ለመታወቅ ፈልጋ ነው
Dhugaakeetii ❤❤❤❤❤❤
ልጅ ናት ትወልድልሀለች በዛ ለይ ቆንጆ ናት በአላህ አግባት
ትበዛብሀለች
አግባት ❤❤❤
ድባይ ያሉ ሴቶች የጨለሉ ናቸው 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
መንሱሬ አግባት ቆንጆ ናት
hafiza
እኔ ወላሂ በእህቶች እንደዜህ አይነት ደርጃ ላይ መድርሳችን አኺሩ ዘመን ስለደርሰ ነው ብየ ነው የማስበው
ደፋር ሴት ጎበዝ ነች
😂😂😂😂ገንዘቡን አፍቅረሽ ይሆናል እንጅ እሱ ምንም የሚፈቀረ ቁምነገር የለውም
❤❤❤❤
ባንቴ ነው ያምጠጣው
vergin ከሆነች አግባት አትለመን ግፍ ነው በኋላ
ውብ ናት ማሻአላህ
Hijab lebsesh yezew photo
አግባት ቆንጅየ ናት በሴቶች ስትጠየቁ አለም ላይ የሌለ ይመስላችሗል በኮመንት እንዳትሳደቡ እኔም ልጠይቀው ነበር ግን ታናሸ ነው
Rip
በ60 አመትህ ለትዳር ዝግጁ አደለሁም ትላለህ እንዴ 😂😂😂😂
አይ ዱባዮች አበዱ በቃ😂😂😂😂😂😂😂😂
መቀለል እደዚ ነው መንሱሬ
መንሱሬ ፍቃደኛ ሆነክ ፍቅሯን ተቀበል
🤣🤣
ኧረ ዛሬስ አፈርኩ እመቤቴን ቢንሰ በውሥጥ እንደምንም ብለሺ ማውራት ካልመለሠ ወደፈጣርየ ማልቀሥነው እጅ ሜድያላይ ብሞት አልወጥም አምላኬ አደራህን የልቤን መሻት ይፈፅምላችሁ ውዶችየ
አይይይይይይይይሴቱሞተ
,መንሱርመንሱረአላሕበፈቀደዉመንድአግባት
ነውር ነው
😂😂
እህትአንችከምንምበለይዉድነሽእራሥሽንአታርክሸ
መንሱሬ ገንዘብህን በጣም አፍቅራለች ትንሽ ቦጭቅላት
Lemfemes felga nwe
ማትረቢ አንተም የማትረባነህ። አላህ ን አትፈሩም
ምን አተፉ😂😂😂
❤
Sewu abidawal zediro 😂😂😂
ሲጀመር ሚድያ የወጣችየምያገባአይመስልምመሱር
Simbarbadunoo 😂😂😂
አይ ቲክቶክ ሰንቱን አሰያሀኝ ግርምታ
አግባት
አግባት,,,አግባት
Laqam godhi abboo
አገጫችሁ ይመሣሠላል ተጋቡ ኒካ ቶሎ
😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅😳😳😭
አይሳቅም አግባት
Mensur please enguage her🍊🍍🍎🍐🍑♥
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉😂😂😂😂😂😂😂😂
እንግዲህ ስለዚህ እባክህ እንደዚህ አድርገህ አስታውሶት ማድረግ ታደርጋለህ። በጣም ቀላል ጥያቄ አለኝ: እኔ በ SafePal ያለ USDT እንዲሁም seed phrase አለኝ።. (alarm fetch churn bridge exercise tape speak race clerk couch crater letter). እባክህ እንዴት ማለፍ እችላለሁ?
Eman benorat midiya lay kememtat wed Allah subahaallah temlsa dua maderg be west merayq enji midiya teqebabil min tiqm alew ben adem min yaderglatal Allah
ሙቺ
አሁን ነዉ አምሳያህ ያገኝህሁ
agebate
Betam yegremal.
Please ሴቶች ልብስ እና መልክ ሳይሆን ማየት የወንድ ልጅ መለኪያው matured መሆኑ ነው።abboo nama enyuma isaan hin bone afaan Oromotiin hin dubisiin.hin jallatiin Mansurii nama confidence hin qabnee dha
መንሱር እራሱ እብድ ነዉ በሐርዉ ሁሉ የልጅ ፀባይ
Tameralech agebate
aregagiw enatu
Agebate
Satochu abedu