መልካም ሴት ሰነፍ አደለችም! የስኬት ቁልፍ ናት!

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 142

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 4 года назад +9

    አልሀምዱሊላህ ያረብ ወለከል ሀምድ ስሜቴን እገልፅለታሁ ግን እሱ አይገልፅለኝም አሁን አሁን እኔም መግፁን ታዉኩት ከኔ በቻ ሲሆን ፈላጊቱ እኔ ብቻ እየመሰለኝ 😭

  • @subhanallahallahakbr7869
    @subhanallahallahakbr7869 5 лет назад +12

    ሀቢብቲ ማሻአላህ ተባርከረህማን
    እር መካሪ እህት አገኘሁ ዛሬ ነው ማገኝሽ አር ቁጥሩዋን ተባበሩኝ የኔ ጣፍጭ

  • @umuselama6191
    @umuselama6191 4 года назад +1

    ማሻአ አላህ ኡኽቲ በጣጣጣጣጣጣም አሪፍ ምክሩ አላህ ይጨምርልሽ
    ኡኽቲ እስቲ ለኛ ለላጤዎችም ምከሪን በአላህ

  • @አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ
    @አልሀምዱሊላህ-ረ9ዐ 2 года назад +1

    ማሻአላህ እህታችን ምክርሽ ደስ ይላል አላህ ይጨምርልሽ በሰማነው የምንጠቀመው አላህ ያርገን ያረብ

  • @HiatHiat-cg3ru
    @HiatHiat-cg3ru 7 месяцев назад +1

    ማሻአላህ ጀዛከላህኸይር

  • @መሪነኝየጀባሰራዋሸቃላኡሚ

    ሴቶችየ እየሰማችሁ ወደ ተገባሮ ገቦ መልካም የተዳር ዘመን ይሁንላችሁ ዉድ እህቶች በተዳራችሁ ላይ ጠንካራ ሁኖ

  • @shewateorange7324
    @shewateorange7324 4 месяца назад

    ማሻአላህ የኔ አሠል አላህ ይጨምርልሺ የኞ መካሪ እህት ጀዛኩመላ ኸይር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @ሶፊያነኝእናቴንናፋቂ

    እናመሰግናለን ጀዛ ከአሏህ ያኦክቲ አሏህ ተረዳራችን የረባርክልን ያረብ

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Год назад

    በኔ ላይ ያለውን ነው የተናገርሽው መጨረሻ ስዴት መጣሁ ኢሻአላህ ልጄ ሚስቴ ብሎ አስቦ እሚስተካከልበትን ግዜ እየጠበኩ ነው ኢሻአላህ ያስተካክልልኝ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-በ5በ
    @ቅድሚያለተውሂድ-በ5በ 3 года назад +2

    እህቴ፣ሚክሮችሽ፣በጠም፣ነው፣ደስ፣ሚሉኝ፣ ሁሌም፣እሰመሸለው፣አለህ፣ዬጨምርልሽ፣የኔ፣ውድ

  • @zuzumuhe
    @zuzumuhe 5 лет назад +2

    ማሻ አላህ ደስ ሲሉ ምክሮችሽ እህት አለም

  • @Ahmad-m4n3m
    @Ahmad-m4n3m 2 дня назад

    አሚንው❤❤❤

  • @ayeshamohammedahmed1313
    @ayeshamohammedahmed1313 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ የኔ ውድ ጀዛኪላህ ኸይር አላህ የተግባር ሰው ያድርገን

  • @smerayimam837
    @smerayimam837 4 года назад +1

    ጀዛኬላህ ኸይር ጀዛ አሏህ ይጨምርልሽ የኛ ውድ እህት ኑሪልን ቀጥይበት ሀሪፍ ነው የኛ አስተዋይ

  • @ZinetSeid-j1n
    @ZinetSeid-j1n 3 месяца назад

    ጀዛ ከላህ ኸይረን ዱንያ ወል አኼራ

  • @mohabbatmohanmed7968
    @mohabbatmohanmed7968 4 месяца назад

    የኔ ቆንጆ። ጄዛኪላህ። ክይር

  • @ሱሱቴነኝፋልቅልቆዋየኡሚና

    ጀዛኩሙላሁኸይርን 😂ውዴ ምርጥ ምክር ሴትችዬ እኔ ትመችቱኛል ግን ኢንሻአላህ 😅😢

  • @FaxumaaSaid-y2g
    @FaxumaaSaid-y2g 8 месяцев назад

    አሚንን❤❤❤❤❤

  • @BiljaAlly
    @BiljaAlly 7 месяцев назад

    ጀዘሽከለህከይር፣ሀቢባቲ፣የኔ፣ውድእሀት

  • @الحمدالله-ف5ت
    @الحمدالله-ف5ت 2 года назад

    የኔውድ እህት በሰማንው የምንጠቀም ያድርገን የኔልዪ

  • @MaMa-qr2kq
    @MaMa-qr2kq 6 месяцев назад

    ያኔጣፍጭ አላህ ይጨምርልሸ

  • @AaDd-ur8sc
    @AaDd-ur8sc Год назад

    😁😁😁😁👍👍👍💪ሴት ምላሳችንኮ ውይይ ትክክል🙏🙏🙏🙏

  • @jshsuwu5558
    @jshsuwu5558 Год назад

    ትክክል❤❤

  • @mdparvezgspmdparvezgsp5920
    @mdparvezgspmdparvezgsp5920 6 лет назад +15

    አላህን ፈሪ ሠዉን አክባሪ ሷሊህ ትዳር ይወፍቀን

  • @fanouseayela7005
    @fanouseayela7005 4 года назад

    ጀዛሽ አላህ ከይር ዉደ ዉነት ፈገግታ ሱና ነዉ አላህ ያስደስትሽ እንሻአላ

  • @Ss-zo6sj
    @Ss-zo6sj 4 года назад

    ጀዛኪላሁ ኸይር ውድየ ምክርሺ በጣም ተመቸኝ ጀዛኪላህ ኸይር በሰማንው ተጠቃሚ ያርገን

  • @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ
    @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ 6 лет назад +1

    ጀዛኪላህ ኸይርእህት

  • @rozz269
    @rozz269 4 года назад

    ጀዛኩሙላህ ከይር።አላህይጨምርልሺ ትምህርቶቺሺ አይጠገቡም አሚንንን በርቺ

  • @sakaenhAsdgryy
    @sakaenhAsdgryy 17 дней назад

    አሰላሙ አላይኩም አላህ ይጨምሪልሽ እኔ በጣም ሰልቺ ናኝ እንዴት መስወገዱ ችላላዉ?

  • @dfffghjjdhjijujjfhommbvf
    @dfffghjjdhjijujjfhommbvf Год назад

    አሚን አሚን እህቴ

  • @seadanesru3375
    @seadanesru3375 6 лет назад

    ማሻ አላህ አላህ የጨምርልሽ እህት በጣም ጥሩ ትመርት እየሰጠሽ ነው ጀዛኪ አላህ ሃይረን ለዱአሽ አሚን ብያለሁ

  • @ሰኒነኚከሳዉድ
    @ሰኒነኚከሳዉድ 3 года назад

    ማሻ አላህ👍👍

  • @rabiamohammed1113
    @rabiamohammed1113 2 года назад

    ጀዛኪላህኸይረውደ

  • @lsvshjsieo4256
    @lsvshjsieo4256 4 года назад

    ማሻ አላህ በጣም ወሳኝ ምክር አላህ ይጨምርልሽ የተግባር ሰው ይበለን

  • @موزناحمد
    @موزناحمد 6 лет назад +9

    ውላሂ ሁሉም ምክርሽ እውነት ነው አላህ ይጨምራልሽ በአላህ ቁጥርሽን እፈልጋለሁ የምታቁት ካላችሁ ስለ ጡኝ

    • @tamra8390
      @tamra8390 5 лет назад

      እስኪ ቁጥሯን አግኝተሽ እደሁ ስጭኝ ለው ሰማህቴ

    • @bu7amni574
      @bu7amni574 5 лет назад

      @@tamra8390ስብው

  • @አቡፊርዲዎስዩቱብ
    @አቡፊርዲዎስዩቱብ 5 лет назад

    የኔ ጣፋጭ. አላህ ይጨምርልሽ

  • @ahmedsuhed7179
    @ahmedsuhed7179 4 года назад

    ቃላት ያንሰኛል ማር አመሠግናለሁኝ

  • @chfggf2201
    @chfggf2201 6 лет назад

    ጀዛኪላህ ኸይር ሀያቴ

  • @tememaahmed5572
    @tememaahmed5572 3 года назад

    ማሻአላ፤ጀዛከላህ

  • @sahadasahada8792
    @sahadasahada8792 5 лет назад

    ጀዛክላህ ሀይረን እህቴ

  • @rahima.4568
    @rahima.4568 4 года назад

    ማሻአላህ ጀዛክአላህ ኸይረን

  • @rakrak229
    @rakrak229 3 года назад

    ይሻአላህ አሥተካክላለሁ ይሻአላህ

  • @hanoufmg3803
    @hanoufmg3803 5 лет назад

    ሀያቲ አላህ ይጠብቅሽ ውድ እህቴ

  • @ኢስላምነውሂውቴ-አ2ቐ
    @ኢስላምነውሂውቴ-አ2ቐ 3 года назад

    አሚን ያረብ

  • @fhzhfh5751
    @fhzhfh5751 Год назад

    ❤❤❤❤❤

  • @lubababintseid8588
    @lubababintseid8588 4 года назад

    ሰነፍ ስትይ አሳቅሽኝ 😂ትክክል ነሽ👍🌷💓

  • @mkyfi.947
    @mkyfi.947 5 лет назад

    ማሻአሏህ ጀዛኪ አሏህ ኸይር ትክክል

  • @زينبمحمد-ت1ش8م
    @زينبمحمد-ت1ش8م 4 года назад

    ጀዛሺአላህክይረእህት

  • @ይሁንለበጉነው
    @ይሁንለበጉነው 3 года назад

    ማሸአላህ አለይኪ

  • @rahmamohamed1447
    @rahmamohamed1447 4 года назад

    Aselamalikum Jezak Allah heyer temhrtshn wedjewalehu💙

  • @fatiyabintnasir477
    @fatiyabintnasir477 4 года назад

    ምርጥ መካሪ ነሽ ወላሂ አላህ ይጨምርልሽ ማር

  • @ኢክራምብላላ
    @ኢክራምብላላ 4 года назад

    ማሻአላህ አላህ ይጨምርሽ

  • @ሰሚራየአላህባሪያየረሱልወ

    ውዷ እህቴ አላህ ይጨምርልሽ ሽኩረን ሁቢ

  • @lubababintseid8588
    @lubababintseid8588 4 года назад

    የኔ ቆጆ ስፈልግሽ ነበር አገኘሁሽ💓

  • @nafisaahussein2346
    @nafisaahussein2346 4 года назад

    እውነት ትክክል ነሽ ሀቢበቲ

  • @timeislife5887
    @timeislife5887 5 лет назад

    ጀዛኪሏህ ኸይር እህቴ

  • @dgdg9120
    @dgdg9120 6 лет назад

    ማርየ ጀኣኪላህ ኸየር

  • @SaeedSaeed-rr5if
    @SaeedSaeed-rr5if 3 года назад

    masha allah

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 5 лет назад

    ጀዛኪ አላህ ኸይር

  • @samisas4880
    @samisas4880 4 года назад

    መሻአላህ

  • @የሴቶችእምባጠባቂ
    @የሴቶችእምባጠባቂ 6 лет назад

    ወዓለይኩም አሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ እንኳን ደህና መጣሽ እህት ጀዛኪላሁ ኸይረን ኢንሻ አላህ

  • @እሙሂበቱላህ-ነ3ጨ
    @እሙሂበቱላህ-ነ3ጨ 3 года назад

    የኔ ባህሪ

  • @Ss-zo6sj
    @Ss-zo6sj 4 года назад

    አሚንን ያረብ

  • @رحمهبنتاحمد
    @رحمهبنتاحمد 5 лет назад

    Walaikum assalam Rahmatullahi Wa Barakatuh

  • @ራሀቱልቀልብስደቴመድረሳዬ

    ሰህ ልክነሽ ወላሂ አላህይጨምርልሽ

  • @sitinasirag6245
    @sitinasirag6245 6 лет назад

    ኢንሻአላህስናገባእንተገብራለን

  • @mdparvezgspmdparvezgsp5920
    @mdparvezgspmdparvezgsp5920 6 лет назад

    ወአለኩሙ ሠላም ወራህመቱሏሒ ወበረካቱሁ
    ✅🌷

  • @موزناحمد
    @موزناحمد 6 лет назад

    جزاكي الله خير اختي

  • @lal9214
    @lal9214 5 лет назад

    ማሻአላ

  • @አለሀምዱሊላህለሀምዲሊላህ

    ማሻ አለህ አለሃ ይጨምርለሽ

    • @jemalmuhe281
      @jemalmuhe281 4 года назад

      ማሻአላህ.እህቴሽኩርን.ማር.

  • @ሉባባዩቶብ
    @ሉባባዩቶብ 5 лет назад

    አሚን አሚን አሚን ያርብ

  • @fjfjhshs6136
    @fjfjhshs6136 4 года назад

    አላህ ይርዳን

  • @اثبتعلىالحقولوكنتوحد

    ጀዛኪሏህ ሁቢ ገና አገኘሁት

  • @bd2971
    @bd2971 4 года назад

    ትክክል አሪፍ ነሲሀነው

  • @naafiihiliimameemamee9740
    @naafiihiliimameemamee9740 5 лет назад

    ማሻ አላህ ውድድድድድድ ነው ማረግሽ አላህ ይጨምርልሽ♥♥♥♥♥

  • @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ
    @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ 6 лет назад

    አሚንጰያረብ

  • @ssss5427
    @ssss5427 4 года назад

    👍👍👍👍

  • @jemetube8298
    @jemetube8298 5 лет назад

    ሰሙቲ ጀዛ ከላህ ኸይር የኔ ጣፋጭ

    • @ቢንትአወል-ጐ6ቘ
      @ቢንትአወል-ጐ6ቘ 4 года назад

      ክክክ እረ እንዳው ብስቅ ሞኩኝ ለምክርሸ ጀዛክ አለህ የኔ ጣፋጨ

  • @ዜድነኝጧሊበተልዒልም

    ማሻ አላህ ሽኩረን ሁቢ

  • @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ

    ከከከከከከ ኢነሻአላህ

  • @እሚነኝየረሱልወዳጅአሚነኝ

    ወላሂ እኔቅናትአለብኝ እቀናለሁ ዶአአርጉልኝእህቶቸ ያረብ በጣምእወደዋለሁ

    • @ሉባባዩቶብ
      @ሉባባዩቶብ 5 лет назад

      አይዞሺ ስለምትወጂው ነው የምቀኔው አላህ ያስወግድልሽ

  • @nuratamem4212
    @nuratamem4212 6 лет назад +1

    ዋላይኩም ሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡኺቲ በጣም ነው ይመቻል .እናም ልቤ ሰይፈልግ እሱን ብቻ ለመስደሰት ቢዬ እወድሃለሁ ቢለው ውሸት አይሆንቢኝም ?

    • @rahatube1307
      @rahatube1307  6 лет назад

      አብሬው እየኖሩክ ባሌን አለመውደድ አይከብድም ሆኖም ከሀሳቡ ብትቸገሪ ልብሽ ቢፈራም አውጥተሽ ንገሪወ ነው ነገሩ

    • @ፋኢዛነኝስደተኛዋቤተሰቦቼ
      @ፋኢዛነኝስደተኛዋቤተሰቦቼ 6 лет назад

      ሀቁን መንገር ነው የለብሽ ውዴ

    • @fidalehunelotwudamohamde9494
      @fidalehunelotwudamohamde9494 5 лет назад +2

      አይሆንም ነቢያችን ከፈቀዷቸዉ ሦሥት ዉሸቶች አንዱ ባለትዳሮች ባይዋደዱም እንኳን የፍቅር ቃላቶችን መጠቀም ይችላሉ ሥለዚህ ግለጪለት

    • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
      @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +1

      ለምን ልብሽ አይፈልግም ወላሂ ከልቤ ነው የምለው ስለው ያመሠግነኛል አላህ ይውደድሽ ይለኛል አይከፈልበት ምንዳ ከፋው አላህ ነው በተደዋወልን ስአት እወድሻለሁ ቅድሚያ ይለኛል እኔም እወድሀለሁ እለዋለሁ ግን እህቴ ከልብ እድትወጂው ማረግ ያለበትን ነገር በግልፅ ንገሪው ከልብሽ እወድሐለሁ እዳትይው ያረገሽ ነገር እሱ ላይ ካለ ንገሪው ትዳር መነጋገርን ይፈልጋል

    • @madinasaeed6861
      @madinasaeed6861 4 года назад

      ከባድ ነው እኔ አሳልፌዋለህ ግን የሚወድሽ ከሆነ ተከባከቢው

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +1

    ሡብሀነሏህ የኔ ደግሞ ቅናት የለብኝም በተፈጥሮዬ አልቀናም ግን በተለይ በስደት ያልን ስልክ ቪዚ ካላት ወይም ካለው እሚጨቃጨቁ ሞልተዋል እኔ ወላሂ ባሌ ስልኩ 15 ተዬ ቪዚ ቢለኝ በጣም አምነዋለሁ በፍፁም አልጠረጥረውም

  • @zzamzamzamzam5482
    @zzamzamzamzam5482 4 года назад

    👍👍❤❤

  • @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ
    @ኡሙኡበይድ-ኸ6ቘ 5 лет назад +1

    እፍፍፍፍ ምክርሽ ደስ ሲል ማም አላህ ይጨምርልሽ ጀዛኪላህ ኸይረን ጀዛ በጣም በተለይ እኛ ሴቶች ፅዳ ስንልና በስራ ትጉ ና ጎበዝ መሆን አለብን ምክርሽ ደስ ይላል ያረቢ ባሌን ስወደው ሲወደኝ በጣም ታዛዡ ነኝ ያረብ ባሌን አስደሺ እጂ አስከፊ አታድርግልኝ ያራህማን በጣም ማም ወንድ ልጂ ሲፈታተኑት አይወድም ግን ስለተራራቅን በጣም ይናፍቀኛል ንጭንጭ እልበታለሁ ግን ስለሚያቅ ምንም አይለኝ አላህ ታዛዥ እናአክባሪው እድሆን ዱአ አርጉልኝ ያረብ

  • @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ
    @እሙእረያንነኝ-ፀ3ቀ 6 лет назад

    ዋሊኩምአሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ

  • @الحمدالله-ش8م5ي
    @الحمدالله-ش8م5ي 4 месяца назад

    ሰሙየ ቁጥርሽን በየት ላግኝ

  • @ፊዳካአቢወኡሚያርሱለሏህ

    جيزاكي الله خيرن

  • @حيتبنتاحمد
    @حيتبنتاحمد 6 лет назад

    ማሸአላህ ጀዛኪአላሁ ኸይር ውዷ እህቴ ቁጥርሽን ውዴ ለው ሰማህቲ ትሰጭኝ

  • @mustafaalashoor6427
    @mustafaalashoor6427 5 лет назад

    Kememite beyashalew

  • @asli4933
    @asli4933 2 года назад

    yeniewa bahriwoch kuch aregshachew.

  • @rakrak229
    @rakrak229 3 года назад

    እህት 😀እወሬቱላይ እኔ አለሁበት እሱ ዝም ያለ ነው እኔ

  • @BayedaSanne
    @BayedaSanne 7 месяцев назад

    👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🌷🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @NoorNoor-ey4kp
    @NoorNoor-ey4kp 5 лет назад

    Allahum Amiiiiiiiiiiiiiiiiiiiin. aht. jezake Allah hayirn jeza anchem batanagrshwu anyam basamnawu Allah yetgbr sawch yadragan yarbi

    • @ashiyah9716
      @ashiyah9716 5 лет назад

      Masha Allah oketi jezakelah heyer habebti Allah yechemereleshse

  • @dubaidubai4630
    @dubaidubai4630 5 лет назад +3

    እኔ በጣም ቅናታም ነኝ ምን ይሻለኛ

  • @አልተኖረልጁነትአለቀበሰደ

    አህለን

  • @ارحمبنتمحمد
    @ارحمبنتمحمد 5 лет назад

    እሰኪ እዘህ እመለኩትን በቴሌገራም ላኩለን

  • @reeszrewss3451
    @reeszrewss3451 5 лет назад

    ማሻ ምክርሽ ድስ ይላል

    • @uae6967
      @uae6967 5 лет назад

      ጁዘኪኩም አለህ ከይሪኒ

  • @nabeyahshekader5609
    @nabeyahshekader5609 Год назад

    ساي

  • @ዜድዜድ-ከ8ጰ
    @ዜድዜድ-ከ8ጰ 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ እህቲ ከሪማ ምክርሽ ደስስስስስስስ ሢል ሀያቲ ወይኔ ኧረ ዛሬ የአንችን ቻናል ስላገኘሁ በጣም ነዉ ደስስስስስስስስ ያለኝ እኔ ዩቱብ አልከታተልም ነበረ ግን ዛሬ የአንችል ቻናል ሣገኝ ዩቱብ አፍቃሪ ሆንኩኝ
    ግን ግን ሀያቲ ይህ ትክክለኛዉ የአንች ቻናልሽ ከሆነ ኧረ የዋትሳፕ or የቴሌግራም ግሩፕ ካለ አስገቢኝ ሀቢብቲ ስወድሽ ቻናሉ የሦስት ካልሆነ የለቀቃችሁት የሶን ቁጥር ካወቃችሁ ስጡኝ በጣም ነዉ የተመቸችኝ የኔ ቆንጆ እንደ አንች አይነት መካሪ በፈገግታ ደስ ሢል