Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
የአርሶ አደሮች ወግ ደስስስ ነው የሚለኝ ብዙ ትምህርትም እየወሰድኩ ነው
ጋዜጠኛው በጣም ነው የማከብርህ በርታ ወንድም በጉጉት ነው የምጠብቅህ የአርሶ አደር ወግ ውሥጤ ነው
ምንድን ነው እባዶ ሜዳ ላይ የምትቀርፁት፣ መሆን ያለበት ትልቅ ዛፍ ሥር ወይም ትልቅ አርሶ አደር ግቢ ውስጥ ቢሆን ይመረጣል።
የሀገሬ ሠዎች ለዛቸው ማማሩ ይመቻችሁ
ያልተማረ እንደ እንደ ተዳፈነ እሳት ነው። አሉ አንዱዋ ሴትዮ። ትምህርት እድሜ እይወስንውም አሁንም ከልጆቻቸው ለእርሻና ለኑሮ የሚጠቅመውን ተስፋ ሳይቆርጡ ቢማሩ ይሻላል ከመቆጨት። ጋዜጠኛው በትዕግስት ሁሉንም በተራ እንዲሳተፉ ማድረጉ የሚመሰገን ሥራ ሰርቶአል። በርታልን። በጣም አመስግናለሁ።
ምንም ቃላት የለኝም ደጉ የሀገሬ ሰው እዴት እደምናምር ❤️❤️❤️❤️❤️❤️
ወገንዎቸ ስላማችሁ ይብዛ❤❤❤
ትክክል አስተምሩ
እኳን ደህና መጣችሁ የክፉለ ሃገረ ሰዉ ፉቅረ ነዉ ዴግነዉ አይ ሃገሬ ንፉቅ ብሎኝ ነበረ እዉነት ለመናገረ ትምህረት ለማስተማረ የገጠረስዉ ግድየለዉም ተምረሺ የት ልትዴረሺ እያሉ አያስተምሩም እኔ ተወልጀ ያዴኩበት ሃገረ አሁንም ሁሉም ቦታ ክፉለ ሃገረ ሄዳችሁ የትምረት ጥቅም ብታስረዱልን
Please show us Esta ketma
Good job
ደጉ የአገሬ ሰዎች
ሰላም ሰላም
ይቆጨኛል ትምህርት በማቋረጤ
መቀጠል ይቻላል የምን መጨነቅ ነዉ
እስቴ የወድሜ የአማቶቹ ሀገር ነው እኔ ደሞ ደብርታቦር ነው እኔም 9ድርስ ተምሬ አቋርጨ የማዳም ሸቃላ ሁኛለው ግን ተመስጌንነው ይህንም ያላገኙ አሉና የኔ ደርባባ እናት እዴት ደስ ይላሉ።
በርቀት ተማሪ
እኔም እንዳንች ነኝ አሁን ግን ለመማር እፈልጋለው
ድቅ:ስራ:በርታ
I miss my home city
የድሮ ወላጆች ልጆቻቸውን ወደ ትዳር ነበር ትምህርን አያውቁም የአሁን ወላጆች ደሞ አስተምረው ወደ ስደት ይልካሉ እንዳው ሀገሬ መች ይሆን የተማረ ሰው የሚኖረው
አይገርምም አሰተዋይ ነሽ ትዳር ይሻል ነበር ሰደትማ ሰንቶን ባህር በላው
በጣመ
ያገሪሰው
እሚገርመው ነገር የእኔም እናት እደዚሁ እኔ ያልተማርሁት ይበቃን እናተ ተማሩ ትለን ነበር ሳትማር ስለቀረይ አሁን ድረስ ይቆጫታን
Amara ayzoh wegene one day we will shine one day 😭😭😭😭😭😭✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌✌
Lezelalem menge simu yinoral ✊✊✊✊✊✊
♥️♥️♥️♥️
Well Cam Wala Aerso Aeder weg wusta newu
ያገሬ ሰው ናፈቀኝ
yen.marwcha
ደጉው ያገሪ ሰው
በጉጉት እንጠብቀው ድግ ሰው ያገሬ
Setamru
የክልሉ መንግስት ከተላላኪነት ወቶ እራስን በራስ የማስተዳደር መብቱን ቢያስከብር ምናለበት
እኔም ፀፀቴ አልወጣልኝም ማነው እንደኔ ድፕሎም ተመርቆ ትቶ የመጣ
እድለኛ ነሽ እኔ አለው የባሰኮኝ ሀይሰኮል ሳልጨርሰ ይህው አሁን ግን ልማር ነውመ ፀፀት አልፈልግም ለሁሉም ጌዚ አለው
ለአርሶ አደሮችን የሚመጥን በሳል አመራር ባለመኖሩ አዝነናል፡፡
በቅንነት ሰብስክራይብ አርጉኝ ያገሬ ልጆች
6> feet
💞💕💋🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
የገጠር ሰው ሁሉነገራቸው ውብ ሲያምሩ
ደሥሥትሉአገሬን ክፊአይካብኝ
የመዳም ካድሞችየ ትምህርታችሁን ቀጥሉ በርቀት ሁናችሁ እንዳትቆጩ
እሽ በደንብ
እስኪ አስመስጊቢን ከተቻለ
@@fatemafatema8811 ሀገርሽ ላይ በነፅ አትማሬም
አለ እደ በርቀት
እስኪይ:ደሴ:አሳየን:ወድሜየ
አይ አማራዬ ምስኪን
ayzin.yariib
ስራ አጥ ስለበዛ ነው ብዙወች ተስፈ ያስቆርጡን
ፎፎፎፎፎ ያሳዝናል ሳይማሩፎፎየተዋህዶ ልጆችበቅንኝትሰብስክራይብ አርጉኝመፈሳዊ ነገር አቀርባለዉ
Ayasfeligim sile timihirt lemat asib. Yiliq
የአማራ ክልል አመራሮች ችግኝ እያስተከሉ ባለመሆናቸው በቸልተኝነት ግድቡት ለደለል እያጋለጡት ነው፡፡
ጎጤወች ምነው ወደ ወሎ መሄድ ተዋችሁ
ያጎጥጉጥሽ ገልቱ ሀሳብ ማቅረብ ስትችይ ነቀፋ አለመማርሽን ያሳያል
@@bezabezi3888 hhhhhhhhh Mariyamn Aesakshig teyat ebaksh hode
Ong Neh Ende Kemi
ሰላም ሰላም የሀገሬ ልጆች. ምስሌን በመጫን ሱብስክራይብ ያድርጉ::ምርጥ ምርጥ ቪዲዮ ይከታተሉ::

ፎፎፎፎፎ ያሳዝናል ሳይማሩፎፎ
የተዋህዶ ልጆችበቅንኝትሰብስክራይብ አርጉኝመፈሳዊ ነገር አቀርባለዉ