He is the truth!! I have not seen a man better than Daniel in Ethiopia to be the advisor. I am a Muslim but I have great respect for him. Generally, I have no words to explain how impressed I am with his interview. Also, his speeches are full of wisdom.
He is the truth!! I have not seen a man better than Daniel in Ethiopia to be the adviser. I am a Muslim but I have great respect for him. Generally, I have no words to explain how impressed I am with his interview. Also, his speeches are full of wisdom. you Mr Ahmed what do you think am repeating your words with out changing ? Totally agreed with you . He is brilliant.
I don't have words for this interview well organized questions and well responded Dani u r a readable book tnx God to have u keep going up and u will ...dere no words u r so perfect us always ..am happy
Respect for both of you! It touches me when you talk about how DR.Abiy sees Ethiopia . I thank God we finally have a leader who loves his country til cries!!!
I’m orthodox Christina I respect and love deacon Daniel Keberet. There are times I opposed his ideas but for sure he is very blessed and wise man. As an orthodox Tewahedo christian, I love everyone. our lord teaches us not only to be humble and love to each others but also to our enemies.
ዲያቆን ዲኒኒኒኒኒኒኒ ገና ሳየውና ሳይናገር ውስጤን የመንፈስ እርካታ ይሰማኛል ክበርልን ተባረክልን ወንድማችን::
Ewint new lanam yha new mesmagn
እውነት ነው
ante jebe ageche asama kersame gedele geba eshe
mohammed yimam ተቃጠል አንተ ምቀኛ አክራሪ ቴረሪስት!! ሰው በምድርም በስማይም እንዴት ቦታ ያጣል? ሴጣን የሴጣን ቁራጭ ሂድና እዛው አረብህ ላይ ተፀዳዳ ኢትዮጵያ ላይ አይደለም!! ባጎረስኩ ተነከስኩ አሉ!! ያው ኢትዮዽያን ስትበጠብጥ ቅስፈት መጣልህ ሊያረጋጋህ አደብ ግዛ አንት እርኩስ!! የዳኒን እጣቢ የመጠጣት እድሉና ፈውሱ የለህም ንገሩኝ ባይ!!!!!!
@@mamayen3450 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ።
ዲያቆን ዳንእል ምርጥ ኢትዮጵያዊ 🙌🏾ለተጥየከው ጥያቄ መልሱ ሁሉ ብዙ እስተማሪና ትምህርት ስጪ በመሆኑ እናመስግናለን 🙏🏾እብዝቶ ፈጣሪ ይባርክህ እድሜ ይስጥህ ኑርልን 🙏🏾 የኔ ውድ ጋዜጠኛ ደረጄ ክብር ይገባሀል ጤና ይስጥህ አመስግናለሁ 💚💛❤️
ዲያቆን ዳንኤል በጣም የማከብርህ ሰው!! ነህ ኢትዮጲያን የሚወድ ከሱ ብዙ መማር ይችላል እ/ር በየጠብቅህ 💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚❤️
God bless you
ክብር ይሰጥልኝ አቶ ደረጄ ሙዓዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ሰለጋበዘከው በጣም አመሰገናለሁ
ሟኣዘ ጥበባት ዳኒኡል ክብረት ፣ኤርትራዊ ነኝ ፣ካንተ ኣይነቱ ሰዎችችችችች ጋር ማውራቱ መስማቱ እንደት ደስ ይላል ፣በሃይማኖት በ ባህል ሌላም ስለ ኤርትራ ስያወሩ ዓሰብ ቀይ ባህር ወደብ እንጂ ሲለ ህዝቡ ፍጹም ትዝም ኣይላቸውም ፣የተማሩትን ወይ የሃይማኖት እውቀት ያላቸው ሰዎች ።እኛ በጣም ነው የምናፍረው እኝህ ኣይነቱ ስናይ ወይ ስንሰማ ፣ እንዳንተ እና እንደ ደራሲ ዘነበ ወላ እና ለሎች በጣም ጥቂት ሙሁራን እያየን ኣንድ ቀን ,,,,,,,,,,,,,,,,,ቁጭ ብለን ስለ ሰላም እናወራ ይሆናል ፣ያስመራዋ ማርያም ከጎንህ ትሁን ፣ሲለምትሰራው እንጂ ስለ ሚባለው ኣትጨነቅ
አሜን፫
Mulugheta Gebremedhin አሜን አሜን አሜን ወንድማችን
Amen
አሜን አሜን አሜን
እውነተኛ ስው ሁሌም ችግር ይገጥመዋል ግን ልቡ በእግዚአብሔር ቃል የተማላ ስለሆነ አሽናፊ ነው
ሙዘሐ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤልክብረት እረጅም እድሜ እመኝልካለሁ ይህ ቃለ መጠይቅ ለፌሬ ቡክ አርበኞች ጥሩ ትምህርት ነው ለገባው ።ጋዜጠኛ ደረጄ የማከብርክና የማደንቅህ ምርጥ ሰው ነህ እረጅም እድሜ ኑርልን ፡ያኑርክ
He is the truth!! I have not seen a man better than Daniel in Ethiopia to be the advisor. I am a Muslim but I have great respect for him. Generally, I have no words to explain how impressed I am with his interview. Also, his speeches are full of wisdom.
ኣንተ ጥሩ ሰው ነህ እግዚኣብሄር እድሜ ይስጥህ በዝመንህ እንደ ደግነትህ ብዙ ህዝብ መጥቀም ትችላለህ እና ተባረክ ።
ኣህመድ ውድ ወንድም ከ ስሜት እና የጸዳ ሰው በመሆንህ ኮራሁብህ ደግሜ ከክፉ ህሉ እግዚኣብሄር ይጠብቅህ ።
He is the truth!! I have not seen a man better than Daniel in Ethiopia to be the adviser. I am a Muslim but I have great respect for him. Generally, I have no words to explain how impressed I am with his interview. Also, his speeches are full of wisdom. you Mr Ahmed what do you think am repeating your words with out changing ? Totally agreed with you . He is brilliant.
God bless u you are a real person(mulu sewe nehe)
Honest openion!
እረ እኔስ ጋዜጠኛው ደስ ስሊ ውድ የተዋህዶ ልጅ እቁ ልዩ ብርቱ ምሁር ውብ መልከመልካም ውበቱ መስቀሉ ሙአዘ ጥበባት ድ/ን ዳንኤል ክብርት እረጅም እድሜን ጤና የድግል ማሪያም ልጅ በማያልቀው ፍቅሩ ይስጥልን
Thank you ደሬ፣ እጅግ መሳጭ ውይይት ነው።ዳንኤል ክብረት ፣ ትልቅ አክብሮት አለኝ ለአንተ ። በሰላም እና በጤና ኑሩልኝ።
ድንቅ ግጥጥሞሽ ነው ጋዜጠኛ ደረጄ እና ሞሃዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ... በጣም ያጠረ ያህል ነው የተሰማኝ ባላለቀ እያልኩ ሰስቼ ነው የሰማሁት። ሰው እንደሰይፍ በሁለት በኩል ስለት ሲኖረው ደስ ይላል ፖለቲካዊ አስተሳሰብን ከሃይማኖት አስታርቆ እራስን እንዲህ ትሁት ማረግ። አገልግሎታችሁን ያብዛላችሁ እዶሜ ከጤና ይስጣችሁ።
ሞያና ሞያተኛው የተገናኙበት ስፍራ ተባረክ ዳኒ
Genet Bekele ትክክል
እንደው አንደበተ ርቱ መምህራችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን። ደሬ አቤት አቀራረብ አፍ ነው የምታስከፍተውኮ እናመሰግናለን እነ ሰበር ዜናዎችም በየግዜው ቀልባችንን ከሚገፉ ለሙያው ክብር ካንተ ቢማሩ
እኔ የሚገርመኝ ዳንኤል ክብረት በብዙ ሰዎች ሲጠየቅ አይቸዎለሁ እንደዚህ ዓይነት ጋዜጠኛ ነብስ ያለው ቆይታ አላየሁም ።ዳኒ ከአሁን በኋላ እንደዚህ ያለ ጋዚጠኛ ነው ለኢትዪጵይ የሚያስፈልገው አንተም ዳኒ እንዳልከው አንዳንድ ጋዜጠኛ ቅፅ አሰሞይ ይመስላሉ ያልከው ትዝ አለኝ ።
ዲኒ እና ደሬ በጣም ትልቅ ክብር አለኝ ለናንተ ! ዳኒ በአንተ ምክነያት ለአብይ ያለኝ አመለካከት ተስተካክሎአል ዋልታ ላይ ከስሜነህ ጋር ያደረከው ውይይት ! ትልቅ ሰው ነህ !!!!
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ የቁርጥ ቀን ልጅ ዲ ዳንኤል ክብረት እድሜ እና ጤና እመኝልሃለሁ ።በተረፈ የጠሚዶ ጽሁፍ እንኳን ያን ተው ነች ።
እኔ ኤርትራዊ ነኝ፥ እሄንን የመሰለ የኣእምሮ፡ምግብ ተመግበህ ኣለማመስገን ነውር ነው!
እግዚኣብሔር ይስጣችሁ! ለኣእምሮኣችን ማር የሆነ ምግብ ስላበላችሁን ከማመስገን በላይ ምን እንላለን፡
እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጣችሁ! ክቡራን!
ዲያቆን ዳኒ እግዚኣብሔር ህልምህ ያሳካልህ
ለመጀመሪያ ጊዜ
ዲ/ን ዳነኤል ክብረትን ያወቅሁት የ12 ዓመት የሰንበት ታዳጊ ተማሪ በነበርኩበት ወቅት ነው። ያኔ ያገኘሁት ዳንኤል ክብረት ከአፉ ማር ጠብ የሚል የወንጌል ሰባኪ ነበር። በወቅቱ ይጠቀማቸው የነበሩትን መልካም፣ አዝናኝና አስተማሪ ተረቶችንና ምሣሌያቾን ዛሬም ድረስ አስታውሳቸዋለሁ። ለሁለተኛ ጊዜ ዳንኤልን ያገኘሁት የከፍተኛ ትምህርት ተማሪ ሆኜና ሁለንተናዊ የአስተሳሰብ አድማሴ ሰፍቶ፤ በተለይም በጋዜጠኝነት ሙያዬ ምክንያት በቅርብ ትውውቅ ነበር ። በዚህ ወቅት ደግሞ ዳንዔል ክብረት ከቤተክህነታዊ አስተምህሮና የመንፈሳዊ ግልጋሎቱ ጎንለጎን አንዳንዴም በበለጠ ሁኔታ የጠለቀ የነገረ-ህይወት ፍልስፋናና እሳቤ አዋቂ ሆኖ ነበር። እኔም ሆንኩ መሰሎቼ በነበረን የጋለ የሰዋዊ ፍልስፍናና የነጻ አስተሳሰብ ጥማት ጨርቃችንን ጥለን ከየትኛውም አይነት ጎሳዊ፣ ሃይማኖታዊና ባህላዊ አስተሳሰብ በጸዳ መልኩ ዳንኤል ክብረትን እንደ ምጡቁ አሳቢ በዕውቀቱ ሥዩም፣ ገጣሚዎቹ ኤፍሬም ሥዩምና እንዳለጌታ ከበደን በኋላም የሥነ-አዕምሮ ባለሙያ ከሆነው ዶ/ር ምህረት ደበበ ( (ሙዚቀኛው ኤልያስ መልካ ሳይረሳ) እኩል ወይም በላይ በሚያነሳቸው ባህር ተሻጋሪ እሳቤዎቹና ፍልስፍናዎቹ እንከታተለው ነበር። በተለይ ፖለቲካ ነክ ሽሙጦችን፣ ዝክረ-ታሪክ ትዝብቶችንና ማህበረሰባዊ ተቃርኖዎችን አስመልክቶ የሚያነሳቸውን ድንቅ መጣጥፎችን አንብቦ ያልተማረከና አስተሳሰቡን ያልሞረደ ጎረምሳም ሆነ ጎልማሳም እንዳለ ለመናገር ይከብድ ነበር። ለሦስተኛ ጊዜ በስደት ዓለም ሆኜ በርቀት ያየሁት ዳንኤል ግን በአስደንጋጭ ሁኔታ ከዚህ ቀደም ከነበሩት ወይም እንደ ግለሰብ አደባባይ አውጥቶ ካሳየን ማንነቶቹና ሥነ-ህይወታዊ ፍልስፍናዎቹ ፍጹም ተጻራሪ ሊባል በሚችል የቤተ-መንግስት ባለሟልነት ማዕረግ ነው። ለምን?...እንዴት?...ኋላስ?...እነዚህን ጥያቄዎች ዳንኤል ክብረት በሃቀኝነት ሊመልሳቸው የሚገቡ ጥያቄዎች ግን ደግሞ በዚህም ሆነ በየትኛውም መድረክ ሊመልሳቸው ያልቻላቸው ናቸው። ይህ ከሆነ ደግሞ አንባቢዎቹና ተከታታዮቹ የሆንን እኛ ስንችል አመክንዮያቻችንን ደርድረን ካልሆነም በግምት ለመመለስ እንገደዳለን ። እንሆ እኔም አቅሜ የፈቀደውን አመክንዮዓዊ መመግተሪያዎች እንዲህ በጅምላ አስቀምጫለሁ።
1. የአገረ-መንግስቱን ጥንታዊ ታሪክ መርምሮና የህዝብን ሥነ-ልቦና አጥንቶ በነጻ አስተሳሰብ የሰለጠኑ የምዕራብ አገራትን እንደ አብነት የሚጠቅስ የመፍትሄ መንገድ አመላካች የነበር አንድ ትልቅ አሳቢ በንዲህ አይነት የ"የተመሳቀለ" የመንግስት መዋቅር ውስጥ ገብቶ "አቀናለሁ" ማለቱ "ሆድ ሲያውቅ ዶሮ ማታ" አይነት ተረትን እንጂ ድፍን አገሩን ከተጣባው ድንቁርናና ማይምንት የሚያሽረውን የኮሶ መድሃኒት በነፃነት ከገለልተኛ ሥፋራ ላይ ሆኖ ማቀበልን አያተርፍለትም።
2. ተወደደም ተጠላም የኢትዮጵያ የፖለቲካ ምዕዳር ራሱ ዳንኤልም እንደሚያምነው በቅድመ-ኤሕአዴግ
እንደነበረው አይደለም፤ እንዲሆንም የሚያስችሉት ነባርዊ ሁኔታዎች መሬት ላይ እንዳሉ አይታመንም። ይህ ማለት ከዚህ ቀደም የኢትዮጵያ ቤተ-ክርስቲያንም ሆነች ጥንታዊ ታሪኮች ባለውና በሚመጣው ሥርዓተ-መንግስት የሚኖራቸው ተጽዕኖ እንደ ከዚህ ቀደሙ ካለመሆኑና ይሁንም ቢባል የሚጥሳቸው መሠረታዊ የ'ሎጂክ' ሃቆች በመኖራቸው የተነሳ ዳንኤል ክብረት አሁን ባለው አገራዊ ግንዛቤና አስተሳሰባዊ አቋም በቤተ-መንግስቱ የሚጫወተው ሚና ጠቃሚ ነው ማለት አይቻልም።
3. በማህበራዊም ሆነ በሌላኛውም የአማካሪነት ሚና መንግስትን ማማከር ዳንኤልም ሆነ ሌሎችም የሚገባቸው ወይም የሚችሉት ባለመሆኑ የያዙትን ያልተገባ ሥፍራ ለሚመለከታቸውና ተገቢው እውቀትና ልምድ ላላቸው ባለሙያዎች መልቀቅ ይጠበቅባቸዋል። በዕንባ የሚገለጽ የአገር ፍቅር ሥሜት፣ በቅንነት ለገዢዎች የሚፍደረግ ወገንተኝነት፣ ሃይማኖታዊ ግብረገብነትና የበጎ ፈቃድ ማህበራዊ ግልጋሎቶች ወዘተ የህግና የመንግስታዊ-ሥርዓትን ሉዓላዊነት የሚጋፉ ኋላቀር አስተሳሰቦች መሆናቸው ብቻ ሳይሆን እንኳን በቤተ-መንግስት በተራው ማህበራዊ ስብሰባዎችም ተጽዕኖ መፍጠር የማይገባቸው የቤተ-እምነቶች፣ የሲቪክ ማህበራትና መሰል ተቁማት ሊጨነቁነት የሚገባ ጉዳይ እንጂ ኍልቁ መሳፍርት አገራዊ አጀንዳን በጠረጴዛው ዘርግፎ እንቅልፍ ማጣት የሚገባው የመንግስት አማካሪ ጉዳይ መሆን አይገባቸውም ። ስለዚህ በኔ ምልከታ ዳንኤል ተፈጥሮም ሆነ ተካታዮቹ (አንባቢዎቹ) የሰፈሩለትን አዕምሮን የማነጽና አስተሳሰብን የመሞረድን ልዩ ቅመም በማይገባውና ርካሽ በሆነ "ሹመኝነት"ና "አጋፋሪነት" መቀየር አይገባውም ባይ ነኝ። ሥለዚህም የኔ የታናሽህ መልዕክት"ዳንኤል ሆይ እባክህን ቆም ብለህ አስብ፣ የከተብካቸውን ድንቅ መጣጥፎችህን መለስ ብለህ ቃርም፤ ከዛም ይህን "እጀ ሰባራ" የሚያደርግህን ሚናህን ተሰናብት፣ ደጅህን ቆልፍ፣ትክ ብለህ አስተውል፣ አብዝተህም ጻፍ፣ በተገባህና በተሰጠህ ሥፍራ ብቻ መልዕክትህንና ምክርህን አስተላልፍ ያኔ እንደ ፋርሳዊው ሩሚ ትናንት በከተብካቸውና አግራሞትን በጫሩብህ የምዕራቡ ዓለም አይነት እውቀት፣ ስልጣኔና ሁለንተናዊ ብልጽግናን እውን ማድረግ የሚችል ብቁ ማህበረሰብ በመገንባት ሂደት ውስጥ ታሪክ ለትውልድ የሚዘክረውን አዕምሯዊ አሻራህን ማኖር ትችላለህ። "አመሰግናለሁ።
@Henok R. G.
ምነው ስራ የለህም ይሄን ሁሉ የምትዘበዝበው. ለምን በመፀሀፍ አታሳትመውም??
አይገባህም ነገረህ አንደ አንድ ኢትዮጵያዊ ሀገሩን የማገልገል መብትም ግዴታም አለበት
We are lockdown here
ሀሳብህን ደገፍኩት
You nailed it man. Respect .
ሙዓዘ ጥበባት ዲ/ን ዳንኤል ክብረት የኢትዮጵያ ምርጥ ሰዉ ነዉ ፡፡ ሁሉንም ነገሮቹን እወድልታለሁ፣አድንቀዋለሁ ፡፡በነገራችን ላይ ሁሉም ኢትዮጲያዊያን ልታደንቁትና ልትደግፉት ይገባል ምክንያቱም ስለሚገባዉ ነዉ ፡፡ ይህን ስል በሶስት መንገድ እገልፀዋለሁ ፡- 1. ሁሉን አክባሪ ነዉ 2. ለሁሉም ሰዉ የሚሆን መጸሓፍቶችን ይጽፋል 3. ሁሌም ለእዉነት የቆመ ነዉ
ስለዚህ ማንኛዉም ምክንያታዊና እዉነትን ፈላጊ የሆነ ሰዉ ዳንኤልን የሚደግፍበት እንጂ የሚቃዉምበት ህሊና አይኖረዉም፡፡ “እግዚአብሔር በቸርነቱ አይለየዉ” !!
OUR LEGEND DEAR በጣም ተናፍቀህ ነበር። #ጨዋ ከ አዋቄ ጋር ሲገናኝ ፦. ጨዋታ አዋቄው ደሪ ጨዋው ዳኔ ይህን የመሰለ ውይይት እንድንሰማ ስላደረጋቹን እናመሰግናለነ።
ጨዋ አስተያየት ሰጪም ስላየሁ ደስብሎኛል
@@BWEET929 አመሰግናለሁ
እርስ በርስ እንደዚህ ስንከባበር እና ስንወዳደስ እንዴት እንደምናምር በእውነት የፃፋቹትን comment ሳነብ ሰውነቴንነው የወረረኝ የእናቴ ልጇች ክፉ አይንካቹ ሻሎም !
@@4Kfitness እኛው ለኛው ካልሆንን ማን አለን ብለህ ነው😊
እግዚአብሔር ይመስገን ይህን የመስለ ጥበብ እውቀት የስጠህ
ደሬ ፤ ዳኒ
መንፈሴን በዕውቀት ፤ በጨዋነት ፤ በአስተዋይነት፤ በትግስት ፤ በሰዋዊነት፤ በቸርነት፤ በፍቅር ፤ በእምነት ፤ በታማኝነት........ በብዙ
ሞላቹት አመሰግናለሁ ክበሩልኝ
That is True
አውነተኛ ከሆንክ ሲያጠፋም ውቀሰው
@@SKYBLUE-sc1yc ማስረጃ
He is so intelligent!!!
He DISCRIB short and brief,
Let GOD BLESS YOU and your family 🙏
GOD BLESS ETHIOPIA!!!
@@liyagebretsadik8778
ምን ማስረጃ ፈለግሽ ? ጆሮ ዳባ ካላልሽ በስተቀር ማዲያ የምትከታተዪ ከሆነ ሰምተሽዋል ዳንኤል ክብሪት አልፎ አልፎ የሚሎክሰው እሣት የኢትዮጵያ ህዝብ ልብ ለልብ የተሣሰረ በመሆኑ እንጂ በሌላ ሀገር ቢሆን ኖሮ ብዙ ደም ያፋስስ ነበር
ዳንኤል ሲናገር በጣም ነው የሚስበኝ ፁሁፎቹም ድንቅ ነበሩ ሲናገርም እንደዛው ነው።የማያልቅበት የኢትዬጵያን ታሪክ ከምሳሌ ጋር እያዋዛ የሚያቀርብ በውስጡ ብዙ የታጨቀ ታሪክ ያለው በጣም አክባሪው ነኝ ረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥህ!ሌላ ግዜም ብታቀርበው ደስ ይለኛል እናመሰግናለን ደረጄ።
I don't have words for this interview well organized questions and well responded Dani u r a readable book tnx God to have u keep going up and u will ...dere no words u r so perfect us always ..am happy
እኔ ፕሮቴስታንት ብሆንም ስለማህበራዊ ጉዳዬች በምትፅፋቸው ፁሁፎች ብዙ ተምሬአለሁ ደሞም ለኢትዩጲያ ትጠቅማለህ እግዚአብሔር ይባርክህ
ዝንብ የትም ትልቅ ነው ውጭ
@@ልጅእያሱዘአንበሳ አይባልም ለመማር የሚመጣውን ውጪ አይባልም ነውርነው
@@ልጅእያሱዘአንበሳ እንዳንተ አይነቱ ነው የአገር የዘር የእምነት ነቀርሳ የወነው
@@hailatsolomon1063 ከምር ነው ? ወባ
binu mana እነዚህ ሰዎች ለእኛ አይሆኑም ስድብ ብቻ ናቸው
ድንቅ ውይይት ስነስርአት ያለበት ዲሲፒልን የታየበት ውይይት ነው እናመሰግናለን
ድንቅ ሰው ነው ዳንኤል ክብረት ።አንድ ነገር ልጨምር እሳቸው ከጠቀሱት በተጨማሪ ዳንኤል እራሱን በእውቀት እንጂ ከብሄር አንፃር አልተገነባም ሲመረጥም ብሄርን ወክለው አይደለም ። አየህ እንደዚህ አይነት ሰው በብዛት ያስፈልጋ የለውን የብሄር ቋት ውስጥ ወጥቶ ለሁሉም ብሄር ሀይማኖት ከመወገን ነፃ ያረገዋል አመሰግናለሁ በርታ ወንድሜ ።
ሙሃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ወንድማችን ኑርልን ! በርታ ! ትችላለህ ።
ልኡል እግዚአብሔር ይርዳህ እስካሁን ምንም የሚረባ ሰው ሲዘልፍህ አላየሁም ።
ሁለታችሁም የኢትዮጵያ ዕንቁ ልጆቿ ናችሁ ደስ የሚል ግዜ ነበር ያሳለፋችሁት እግዚአብሔር ይባርካችሁ አሜን
ማግኘት ከምፈልጋቸው ሰዎች አንዱና ዋነኛው ሙዓዛ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ላንተ ትልቅ ክብር አለኝ በጣም ነው የማከብርህ የምወድህ ብቻህን ብዙ የሆንክ ሰው ከባድ ሚዛን እግዚኣብሄር አምላክ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!!!
በእውነት መምህራችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት እግዚአብሔር ይጠብቅህ
ምርጥ ኢትዮጵያዊ በርታልን እንደ ስምህ ዲያቆን ዳንኤል ጋዜጠኛውንም ሳላመሰግን አላልፍም በርቱ 🇬🇳🇬🇳
ዳኒ በጣም ትችላለህ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤናይስጥ ደሬንም አለማድነቅ ይከብዳል
በጣም ስጠብቀው የነበረ ፑሮግራም ነበር በጣም ጅግና ነህ ዳኒ አንተን ስሰማህ መንፈሴ ይታደሳል ተንቀሳቃሽ መፅሀፍት ቤት ነህ አከብርሀለው ደርዩ እግዚአብሔር ያክብርህ ይህን የመሰለ ሰው በእንግዳነት ስላቀረብከው ክበርልኝ ደሬ አድናቂህ ነኝ
ደሬ አንተም ጠፍተህ እኛም ናፍቀንህ ነበር ጠፍተህ... ጠፍተህ...ስትመጣ ግን ከትልቅ እንግዳ ለዚያውም ከዲያቆን ዳንኤል ክብረት ጋር መጣህልን።እባክህ እንዲህ በጣም አትጥፋብን። ለአሁኑ ግን እናመሰግናለን።
😍😍
አንደበተ ርዑት የሚጠይቀውንየሚያውቅ
Legend. Journalist
Yemeche new?
ከስድስት ወር በፊት የቀረበ ነው
ዳንኤል:- የእውነት ሰው ! ጀግና!!! በእውነት የኢትዮጵያን ደም የተሞላህ ሰው ነህ። በርታ የኔ ጀግናናናና።
እባክህ ወንድም ደረጃ እንደ ምንም ብለህ ምን አለ አንዳንድ ጋዜጠኞችን ብታሰለጥናቸው ።
የተዋጣለት ቃለ መጠይቅ ።
"መሪ፡ ያለጥሩ ኣማካሪ፡ ኣንድ ኣመት ኣይነግስም"
This interview reminded me the above Deacon daniel's golden quote.
ዘመንህ ሙሉ እንደ እምነትህ እግዚአብሔር በመላእክቱ ይጠብቅህ።
የሚያከብርህ ወንድምህ ዲያቆን ሃብቶም ከ ኤርትራ ነኝ
ደረጀ ብዙ እውነትና ትምህርት እያገኘንበት ስለሆነ አቶ ኤርሚያስ አመልጋ ፍቃደኛ ከሆኑ ብታቀባቸው መልካም ነው
ውይ ድምፁ ደሞ ሌላ ነው ኢትዮጵያ ምን ይወራል ይህንን ድምፅ ይዘህ ወደ አድናቂው አለም ናና እዚህ ነው ጎምለል ማለት በጣም ጎበዝ ጋዜጠኝ ነህ በርታ ጌታ ይርዳህ::🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏
የወለደችህ ማህፀን የተባረከች ነች እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጥልን።
ውይይታች እጅግ መልካም ነው አሰተማሪም ነው ሙአዘ ጥበባት አንተን የሚያብጠለጥሉት ያተን ቦታ ቢያገኘ የማይባጥጡት የለም ገብተው ቢዪት ሲብጠለጠሉ ለካ ይህ ጠንካራ ነው ይሉ ነበር አብይን ወያኔ የልብ ልብ የሰጣቸዉ እሱ ነዉ ከነሱ ጋር ግንኝነት አለው በማለት ሲያባኩ በመጨረሻም ትግሰቱ አልቆ አጸፋዊ እርምጃ ሲወሰድ ጨረሰ አሰጨረሰ በመለት ልማዊ ወቀሳ ቸዉን ቀጥለዋ ሰለዚህ ለአገር መልካም አሰከሆነ
በጣም መሳጭ ነው እናመሰግናለን በእውነት ደሬ ስላቀረብክልን ለመምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
እናመስግናለን ደሬ!......ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት እጅግ በጣም ጥልቅ እውቀት ባለቤት።
"የሀይማኖት ሰዎች እንዴት ቤተ መንግስት ይገባሉ?"
♦ "እምነት የሌላቸው ሰዎች " አገለገልናት" የሚሏትን ሀገር እምነት ያላቸው ሰዎች የማያገለግሉበት ምክንያት አይታየኝም።" ዲያቆን ዳንኤል ክብረት
ነገር ተንሻፎ ነው እንጂ ልጆቻን ቀብታ የምታነግስ ቤተ ክርስቲያን ነበረች
የምለው ጠፋኝ እንደው በደፈናው አለ ጥልዬ ለሁለታችሁም ከፍተኛ አድናቆት እና ክብር አለኝ
አገሬ ኢትዮጵያ በአሁኑ የጭንቅ ጊዜ እንደነ ሙኃዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት የመሳሰሉ ድንቅ ሰዎች ስላፈራችልን ምስጋና ለፈጣሪ ይድረሰው።
ቃለ መጠይቁ ደጋግሜ ነው የሰማሁት፡ ሃቅ እውነት እውቀት ገርነት ጀግንነት አስተዋይነት ትእግስት እንዲሁም ትህትናን የቀሰምኩበት ቃለመጠይቅ ነው እና ለሁለታችሁም እድሜ ይስጥልን።
ሰላማችሁ ያብዛው ፈጣሪ።
ፈጣሪ ኢትዮጵያን አብዝቶ ይባርክ።
በእውነትና በእምነት የሚመላለስ ሰው እግዚአብሄር ከፍ ያደርገዋል በነገርህ ሁሉ እግዚአብሔር ይቅደም
The number one interview in Arts Tv history !!!!!
በጣም የምወዳችሁ ምርጥ የኢትዮጵያ ልጆች ዳኒና ደሬ እጅግ በጣም አስተማሪ ፕሮግራም ነበር የሁለታችሁም ዲሲፕሊና ትዕግሥት የሚገርም ነው ለሌላው ትምህርት ይሰጣል ብዬ እስበለሁ ::በርቱልን::ዲያቆን ዳንኤል ሁሌም አድናቂህ ነኝ ኑርልን::
አመሰግናለሁ
ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ለኛ መምህራችን ነህ እናመሰግንሃለን ሙዓሊም
I’m proud of you my brother, God bless your family
facebook.com/136953910307768/posts/505162180153604/
በወለጋና በጎንደር ህዝብ ሂወት ላይ የሚቀልድ ደም መጣጭ ነዉ!!!
This gay is opportunist and ware house of jinni! !!!
@@maethio አራጅ አንተና ያንተ ግሩፕ እንጂ እሱ አይደለም።
ዲያቆን ዳንኤል ማለት ተነቦ የማያልቅ መፅሐፍ ነዉ ።
#መላእክት ናቸዉ የኔ አጃቢዎች # ሙአዘ ጥበባት ዲያቆን ዳንኤል ክብረት ❤❤❤
ልክ እንደ ጣፋጭ ሙዚቃ ደግሜ ደጋግሜ ብሰማዉ የማልሰለቸዉ ቆይታ ደሬ እና ዳኒ የአማላጇ የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤናዉን ያብዛላችሁ🙏🙏🙏
እንዴ ጋዜጠኛ ምን ነካህ እውነቱን ደብቀህ አንደበተ መልካም በጓ አሳቢ አደርገህ ቆጠርከው እውነት እሱ በረጨው መርዝ ሰወች አልተጓዱመን
ወንድማችን ቁርጥ የኢትዮጵያ ልጅ ኑርልን
ኮርተንብሀል እግዚአብሄር ይጠብቅህ
AMEN AMEN AMEN!!!
Amen
የእኔ አጃቢዎች መላእክት ናቸው ደስ የሚል መልስ። ጋዜጠኛ እና አዋቂ ሲገናኝ እንደዚህ የሚጥም እና ደስስስስ የሚል ውይይት እንድንሰማ ስላደረከን ደሬ እግዚአብሔር ፀጋውን ያብዛልህ በጣም እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን
እንዴት በጉጉት ስጠብቀው እንደነበር ሊንኩን የሚልክልኝ አጥቼ የተዋህዶ እንቁ ኑርልን እመብርሀን ሞገስ ትሁን በቀሪ ዘመንህ በሄድክበት ሁሉ ጥላ ከለላ ትሁንህ መልእክቶች ይጠብቅህ በቀኝህም በግራህም ከፊትም ከሃላ ይምሩህ
ruclips.net/video/aSNj0vrujAQ/видео.html
@@godsaves8457 አመሰግናለሁ
የኛም የሙስሊሞች ኢትዮጵያውያን ጀግና ነው።
አሜን
@@kedirmohammedidris8140 ክብር ይስጥልን
ዳኒ አንተ ከባድ ሰዉ ቃል የለኝም ብቻ ምትሳሳላታ ሀገርክ አንተ የተመኘክላት ነገር ተሳክቶ ለማየት ያብቃህ የኛ ጀግና በርታ
ሁለት ጀግኖች ደሬ እና ዳኒ በጣም ነው ምወዳቹ
ሁለት፡ምርጦች፡ደሬ፡አናዳኒ።ኑሩልኝ፡አሺ
ደግሜ ልኮምት መንፈሴ እረካ ዋውውው አቤት ስርአት ጠያቄ እና ተጠያቄ ሲገናኝ ደግመህ ደጋግመህ ትሰማለህ ወይም ትመለከታለህ ደሬ ሁሌም ሰራዎችህ አንጀት አርስ ናቸው ዳኒም ደሬም ክብር ክብርብር በሎልኝ ውድድድድድ
ፅድት: ያለ: የአጠያየቅ: ስርሀትና: ፅድት: ያለ: መልስ::
Yes,
It was very ATTRACTIVE!!!
DANIEL GOD BLESS YOU 🙏 😇❣️
Menkir Ketema ሰውየው እኮ ደረጀ ኅይሌ ነው
አለወድህም ነበር ግን በእውነት የሙሐር ሙሑር ነህ እንኳን ለዛቺ ስልጣን ቀርቶ ለሐገርንም መምራት ትችላለህ ምንም ሳትበድለኝ ስለጠለሁህ እቅርታ አድርግልኝ
ደረጄ የጥንቱ የጠዋቱ ስወደው ጠፍቶብኝ ነበር ዛሪ ከስንት አመት በዋላ ሳየው ሪድዩ ፍና ላይ ትዝይለኛል ማነበረች አድሴትም ነበረች አብራው ልጅ ሆነን ድምጻቸው የሚማርክ
@@danielgetahun2675 ጌታ ይባርክህ
ዳንኤል ክብረት እንደ አንተ አይነቱን አስተዋይ መካሪ አስተማሪ ሊቅ የሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን!
ዲ/ን ዳኒ አንተ እራስህ የምትነበብ መፃፍ ነክ እናመሰግንሀለን ቤትህ ልጆችህ ትዳርህ ይባረክ ይብዛልክ ከክፉ ይጠብቅህ
ደሬ እባክህ የጋዘጠኛ ማሰልጠኛ ተቋም ከፍተህ አሰልጥልልን ግሩም ስብእና ያለክ ጋዜጠኛ ዘመንክ ይባረክ
My best Bible teacher. I am proud of you! Keep going you are wonderful.
ደርዬ ዳኒ በቃ በኔ በኔ ዘመን ነተገኛቹ እንቁዎች ስሰማቹ የነበረው እንደ ቃለ መጠየቅ ሳይሆን እንደ ፊልም ነው !💚💛❤👑ኑሩልኝ ኢትዮጵያችን ሁሌም ከፍ ትበል !!!ደሞ አይዞቹ የኮሮና መዳኒት ለአለም ምታበረክተው እናት ኢትዮጵያችን ናት !!እንደገና ከፍ ከፍ እንላለን !!!አሻም💚💛❤👑
በጣም ደስ የሚል ነበር ሁለታችሁም ብርቅዬ ኢትዮጵያዊያኖች ናችሁ እናመሰግናችኋለን
ዳኔል ድንቅ ድንቅ ትሁት ሰው ነህ ። እኔ በዚች ትንሽ ደቂቃ ብዙ ተማርኩ ። በርታ፣ ተባረክ ።
ዲያቆን ዳንኤል ክብረትን የማውቀው የዛሬ 20 ዓመት የንግድስራ ኮሌጅ ተማሪ ሆኜ በቅዱስ እስትፋኖስ ቤተክርስቲያን ሀይማኖትና ዘመናዊ ዕውቀትን በተመለከተ የሰጠን አፍ አስከፋች ትምህርት ነው. እጅግ ተሰጥዖ ያለው ምሁር መሆኑን የተረዳሁበት ቀንነበረ. ለዓመታት በመለከት መፅሄትም ትምህርቱን ተከታትያለሁ. በሀይማኖት ትምህርት ላይ የአባቶቹን ፈለግ ተከትሎ የማይጠቅም ማባበል ሳያደርግ የሚሰጠው ትምህርት አንጀቴን ቅቤ ነው የሚያጠጣው. ሰዎች ሳያስተውሉ የሌላውን ይጋፋል ሊሉ ይዳዳቸዋል ነገር ግን ማንም ቢሆን ሀይማኖቱን ሲሰብክ አማኙን ክግርታ መጠበቅ ዕንዳለበት የሚዘነጉ ናቸው. ባጭሩ ስምን መልዓክ ያወጣዋል ነውና ሙሐዘ ጥበባት ብለው የጎንደር ሊቃውንት ስም ማውጣታቸው ከሊቅነት ጥበባቸው በተጨማሪም መንፈስ ቅዱስም አመላክቷቸዋል ብል እንዳልተሳሳትኩ እርግጠኛ ነኝ! አምላክ የአገልግልት ዘመንህን ባርኮ እንድንማርብህ ይርዳን!!!
ሙኣዘ ማለት በአለቃ ለማ የቅኔ ትርጉም
ጋን ማለት ሲሆን ጥበባት በቁም ትርጓሜው
ልንወስደው እንችላለን የጎንደሩ ሊቃውንት
የስጡት ስያሜ የጥበብ ጋን,የእውቀት ማከማቻ ለማለት የስየሙት ጥበባዊ የማእረግ
ስያሜ በመሆኑ ከተስጠህ ስፍራ በቀበሮ ጫጫታና ወጀብ እንዳትናወጥ ወጀቡ
ያልፋል
አተ ቆቀዳዳ አተብሎ የሀይማኖትአስተማሪ ውድ አንድ ሀይማኖት ነውየምታዴላው
ይገባዋል
@@gsgsgg8750 ማርቲን ሉተር የክርስቲያኖች መምህር ነው።ከዛ እንዴት አሜሪካን. ...ከመጮኸ ማንበብ
@@gsgsgg8750 ሁሌ ተረት ተርት እውሮች የሃገራችን እንዱ ሌቅ ትልቅ ጭንቅላት ያለው መሆኑን ታውቁታላችሁ የክፋት መንፈስ ላይህ ላይ ያለው ሰይጣን ግን ገደል ገደሉን ያሳይሃል
Harvard declined that they didn`t give such honorary!!!
ዳንኤል እግዚአብሔር ይባርክህ
ለሠፍሣፋ ሚኒሰትሮች ጥሩ ትምህርት ነው
ሙኀዘ ጥበባት እግዚአብሔር ከክፉ ይከልልህ በርታልን ቤተክርስቲያን አንተን የመሰለ እንቁ ስላፈራች ክብር ይገባታል
ዲያቆን ዳንኤል ክብረት አንተ በጻፍከው መጽሐፍ ልጄ ታሞብኝ ነበር የዩኒቨርሲቲ ተማሪ ነበር ያውም በጣም ጎበዝ ነበር አሁን ግን ድኖ ነጋዴ ሆኖልኛል በጣም ነው የሚወድህ ዛሬ ንግግር ግን ሳይ ዉነትም የምትወደድና የዋህ እና የልጄን መልክ ነዉ መልክይህም የሚመስለው አንድ ቀን ወደ ኢትዮጵያ ስገባ ፈልጌ መፃፍ ህን የሚወደውን ቤቢዪን አስተዋውቅሀለሁ
አንተን የወለደች ማእፀን ትባረክ
ኢትዮጵያ እንደዚህ አይነት ቅን የሆኑ ሰዎሽ የሚያስፈልጋት ግዜ ነእና ያብዛልን አምላክ
እውነቱን ነው
ዳኒ የእውቀት ክምችት እንዳለብህ ንግግርህ ብቻ ይናገራል ፈጣሪ ይጠብቅህ።ደሬ አንተም በፈጠረህ ቀሪ ዘመንህን ኢትዮጵያ ውስጥ ጋዜጠኛ ነን ባዬችን ስነ ስርአት እሚባል ነገር አስተምርልን።
የኔ ጌታ ዲያቆን ዳኒዬ እድሜና ጤና ይስጥም እመብርሃን ሁሌም ከጎንህ ትሁን አባቴ😍😍😍🙏🙏🙏💚💛❤🙏
በእውነት የሚገርም ሰው የእውቀት ጥግ ይልሀል
ይህ ነው ተባረክልን ባንተ ብዙ ተማርን።
የእኛ አንደኛ ነህ ረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር እመኝልካለው ምንጊዜም የተማረና ያነበበ ሰው መከበር አለበት ክብር ለአንተ ይሁን ስጠብቀው የነበረው ፕሮግራም ነው
"የኔ አጃቢዎች መላእክት ናቸው "ዳኒ የኢትዮጵያ ጀግና
I wish everybody understands Dr Abiy like Dani.
Ethiopiawi Ethiopiawi አዛኝ ቅቤ አንጎች ነህ:: መጀመሪያ እራስህን ተረዳ አልፈህ ሰውን መረዳት አንተ ማነህ???!!! ካምላክ በቀር እርስ በርስ እንተዋወቃለንን???
የኔ አጃቢዎች መላዕክት ናቸው ከዳኒ የተወሰደ
No
ለሳጥናኤል እኮ መላእክ ነበር የሱ ልጆች። እነ ጂኒ እነ ዱካክ እነ ጋኔል እነ ጠቋር እነ ኩስም ይሁናሉ።የሚያጅቡት
ዳኒ ምርጥ ሰው አንተን ለመተቸት አንተን መረዳት ማወቅ ያስፈልጋል ማንም ቢጮህ አትረበሽ ዝም ብለህ ስራህን ስራ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ።
እንዴት መታደል ነው እንዲህ ሊቅ ሰው ሲያወራ መስማት👏🏻👏🏻👏🏻
ሰው አክባሪ አደበተ ርቱ
ዳንኤል በእውነት አንተ ዳንኤል ነህ!!! ኢትዮጵያ እንዳንተ አይነት 10 ካገኘች ያልፍላታል በእውነት።
አቤት ጠያቂ እና ተጠያቂ ሲገጣጠም ድሥ ሲል
Journalism and Philosophy at IT’s BEST BERTU BROTHERS ✅
እዶሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ወንድማችን ዲያቆን ዳንኤል ክብረት።
ዳኒ ገና ከጅምሩ እንደምወድህ ልነግርህ እወዳለሁ:: ዛሬ አይደለም ኦርቶዶክስም አይደለሁም እንዲሁ ጥሎብኝ እወድሃለሁ !አዲስ ዘመን ጋዜጣ ላይ የምታወጣቸውን ጹሁፎች አያመልጡኝም ነበር በተለይ የሰርቆ አደሮች ስብሰባ መጽሃፍ ገዳይ ነው ተባረክ
ጋዜጠኛው በጣምየተማረነው ዋው
To be honest,
I don’t know how you manage to do such a good job every single time.
Thank you, 'Deacon Danial' Very well done!
በጣም የምወደው ስእስማው የማልጠግበው ሳየው ኩራት የሚሰማኝ ድንቅ ጋዜጠኛ ስላየው ደስ ብሎኛል ለዳንኤልም ለሁለቱም እረጅም እድሜ
Respect for both of you! It touches me when you talk about how DR.Abiy sees Ethiopia . I thank God we finally have a leader who loves his country til cries!!!
ደርዬ ጣፋጭ ልሳን እኮ ነው ያለህ ባለ ወብ ዜማ በስማብ ዳኒዬ ሙሁር ሁሌ እንኮራብሃለን አንተ ለኢትዮጵያ ስላለህ💚💛💝🙏
ሁለታችሁንም እጅግ በጣም እወዳችዋለሁ
ኑሩልኝ❤️❤️❤️❤️❤️
የሚገርም ቃለ ምልልስ ደሬ በውነት ዛሬ ትልቅ ታሪክ የተማርኩበት ቀን ነው እንደነኚህ አይነት ሰዎች የታሪክ ባህሮች በውስጡ ብዙ ሀብታቸውን ደግሞ ለህዝብ መስጠትና ማካፈል እንደዚህ ይለመድ ነው የምለው የግል አስተያየቴ ነው።አመሰግናለው
ሁለት ከባድ ሚዛኖች
እናመሰግናለን እንዴት ደስ የሚል ነው ጋዜጠኛም ተጠያቂውም, .ሙሐዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት እጅግ በጣም ጥልቅ እውቀት ባለቤት።
እድሜ እና ጤና ይስጥህ ዳኒዬ ጠላቶችህን ከ እግርህ ሥር ያድርግልህ
What type of intellectual person awww 🙏🙏🙏 Ethiopia on time got the right person. Almighty God bless both of you.
ዲ/ን ዳኒኤል ክብረት ኦርቶዶክስ ስሆነህ ነው የምትተቸው አይዞህ በርታ ክርስቲያን ሲመቱት ይጠብቃል ተስፋ እንዳትቆርጥ።
ደረጄ በጣም እናመሰግናለን መልካም ሰው አቀረብክልን ዳንኤል እድሜ ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቅ
አቦ ሁሌም ምርጥ ነህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ምን እልሃለሁ አንተም እንደ እኔ አንድ ኢትዮጵያዊ ዜጋ ተብለህ ተቆጠርክ ምን ዋጋ አለው ብቻ የሁሉም ባለቤት እግዚአብሔር አንተንም ሆነ ቤተስቦችህን እግዚአብሔር ይባርክ
Betam betam egzabhier ytebkh dani ethiopian Smart
I’m orthodox Christina I respect and love deacon Daniel Keberet. There are times I opposed his ideas but for sure he is very blessed and wise man. As an orthodox Tewahedo christian, I love everyone. our lord teaches us not only to be humble and love to each others but also to our enemies.
Amazing! Great conversation. Thank you both!