Right on time, I was really expecting to learn pastry recipe from you, I hope it's gonna be a little healthy version I know what your answer gonna be😂😂 all pastries are no healthy though....... I really enjoy making it once in a while basis.
Thank you. This is perfect time to eat sweet desserts after prolonged fasting. I'll definitely make this . If you can please show us on how to bake birthday cakes. Thanks again.
ፍጥነትሽ ደስ ይለኛል አታንዛዥም ለዚህም 👌👌
በጣም ግሩም ሚሊፎሊ. ነው።እጆችሽ ይባረኩ።
ልሰራ ብድግ ከዛስ ቂጣውን ስትሰሪ አይታይም የኔ ባለሞያ ያምራል
ጎበዝ ሜል
ሊጡስ እንዴት ሰራሽው??? የምወደው ኬክ ውስጥ አንዱ ነው
እኔ እማመሰግነው እናትሺን እረጂም እድሜ ለናትሺ አችን የመሰለጅ ልጅ ስታፈራ ምስጋና ይገባታል
የኔ ውድ አመሰግናለው
ውይ ሜሊዬ ክሬሙን ነዉ የምወደው በልቼ እልጠግበውም thank you for sharing .ድጋሚ ማየቴ አይቀርም ለመስራት። ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ። ሜሊዬ ላይክ
Memoker ymfelgew ye milefonewen letun nbr cream easy new
ሜላዬ በጣም ቆንጆ እና ቀላል አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ እህቴ👍❤️❤️ ምነው ሜላዬ ድምፅሽ ተዘግቷል እግዚአብሔር ይማርሽ ትኩስ ትኩስ በይበት አይዞሽ🥰🥰🙏🏻
Wow thanks dear love it
ሜልዬ ስወድሽ የእኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ ቴራሚሶ እና ሚሊፎኒ ደሞ ስወድ 😍😍😍😍
Thanks yenekonjo. Benatesh ye litu asererese
Hulem yenkashiw hulu webe nwe ke fetent gar ♥♥♥
አሜን ቆንጅዬ ሰላም ነው ድምፅሽ ትንሽ ለወጥ ብሎዎል እሱ ብርታቱን ይስጥሽ
Meliye Siwedish Ejochish Yibareku
እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ ሜሊዬ😘👍👏
እኔና ልጄ ነው ያየነው በጣም ነው የወደድነው እንድሰራላት በጣም ነው የፈለገችው እሞክረዎለው ክፉ አይንካሽ ሜሉዬ 😘🥰🍰🎂🥰❤️❤️💋💄👄🧚♀️👼💅🏾🌺🌸🐩🌈☃️ልጄ ናት ይሄንን ሁሉ የሰጠችሽ
Omg I love it it’s my favorite and tnx for sharing it can’t wait to make it for real
Wowwwww Yammy Yammy, gobez.
Meluye my favorite dessert 🍨 you're amazing 👏 ❤
I wii definitely try this I would live to try It
Thanks Melu, Yumy, God bless your hand 👍👍👍ፒያሳን አስታወሺኝ!
Abet Muya esketeg deress new... Ejesh akortmish , enjoyed watching you make something..👍💖
ስወድሽ ስላለመደብሽ ነዉ መሰለኝ አንቺን ለማዬት ናፍቀሽኝ ነበርና አላየሁሽም ምንም አደለም ደህና ሁኚልኝ በሚቀጥለዉ አይሻለሁ በጣም ምርጥ ነዉ የሰራሽዉ እጅሽ ይባረክ መልካም በአል እወድሻለሁ በስመአብ ከግሪኮች የምንገዛትን ቁጭ ነዉ ያረግሻት ባለሞያ ዉድድድድድድ ተባረኪልኝ በርቺልኝ 🙏🙏🙏💕💕💕
Watching amen enkuan aderesesh Meliye. Betam new yemwedew yehenema eserawalehu
ሜልዬ እንካን እደረሰሽ እንደው ምርጡ ገበታ ላይ በተወዳደርሽ በጣም በጣም ጎበዝ ነሽ ። በርቺ
እጅሽ ይባረክ
Hi ሜሊ ሰላም ነሽ በጣም እናመሰግናለን የአገርኛ ስትሰሪ ነው ሞቅደመቅ የምትይው ዛሬ ቀዝቀዝ ብለሻል ልጆች ተኝተው ላለመቀስቀስ ብዬ አስባለሁ ቀዝቀዝ ማለት አያምርብሽም የኔ ፈንዲሻ
ምርጥ እንኮሀን ዴነ መጠሽ
እናመስግናለን ሜሉ ግን አንችንም እያየን ቢሆን አሪፍ ነው ሞራል ነሽ
የቂጣውን አገጋገር አላሳየሽንም እረስተሺው ነው ?
Hi Melly ejsh ybarek betam konjo skrift be comment btteyln betam tru neber thanks
Melly my fav this is amazing I can have all day👌😋thank you for sharing tebarekiligne 🙏🏾🥰
Thanks melly really on time I was looking for this
ሊጡ መጀመሪያ እንዴት አቦካሽው
yet new migegew paf bistro yalshiw kita or yet mageget yechalal supermarket yeshetal?semun eski safilige
Right on time, I was really expecting to learn pastry recipe from you, I hope it's gonna be a little healthy version I know what your answer gonna be😂😂 all pastries are no healthy though....... I really enjoy making it once in a while basis.
ሜልዬ ምነው ድምፅሽ የኔ ቆንጆ በፍቅር የምወደው ኬክ እጅሽ ይባረክ ሼር
Watching ❤️
Beautiful
Geramun betnegren konjo
የመግለጫ ላይ አለ አርሴማ
Meluye enameseginalen mare corn starch baynors bemn litekaw?❤❤
Watching
አንደኛ ነኝ ሜሊዬ እንኳን አደረሰሽ የኔ ባለሞያ
Thank you. This is perfect time to eat sweet desserts after prolonged fasting. I'll definitely make this . If you can please show us on how to bake birthday cakes.
Thanks again.
You forgot to taste it. You always taste the food after you cook/bake.
wli የኔ ቆንጆ የምልሽ ባንቺ ምክኒያት ነው የሚገኘው በውስጣችን ይቀሰቅሳል ጤና
Watching # 5 gobez berchi ❤️🙏
እንኩዋን አደረሰሽ ሜልዬ😘🙏
Imtgermi set nesh siwedish🤜
Melliye balemoya this is my favorite cake. Thank you for sharing!
Weyyy gud endih qelal new beye slasebim neber. Betam amesgnalehu 🙏🙏. Melu le sukuar Fanta min mechemer echilalehu. Malette yalesukuar mehon yechilal? Cornstarch yaleshe yebeqolo duket new Adel??? Waiting ur reply
ሜልዬ የኔ ቆንጆ ድምፅሽ ጥሩ እይደለም ምን ሆንሽብን ❤️
አመሰግናለሁ❤️💞
ሜሊዮ በጣም ያምራል ኣመሰግናለሁኝ አጆችሽ ይባረኩ። ግን እኔ ፓፍ ፓስትሪ ገዝቸ ላርድ የሚባል ግብኣት ኣለው ማየት ኣለብሽ ላርዱ የ ኣሳማ ስብ ነው ስለዚህ መጠንቀቅ ኣለብን ኣይተሽ ገዝየሽዋል ብየ ኣስባለሁኝ ። የቅርታ ለድህነታችን ብየ ነው ማወቅ ስለ ኣለብን ነው። 😍😍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
Awo wedjewalehu endit new yemiserahu kitahu
Thanks እንኳን አብሮ አድርሰን ድምፀሽ ግን ተለየብኝ ምነው የኔ ባለሞያ.ደህና ነሽ አይደል ቂጣው እንዴት ነው የሚሰራው
can we make the dough from scratch since the dough is not sold here?
👍👍👍👍
ሜላት ሰላም ላንች ይሀን እናመሰግንሻለን የምጠይቅሸነገር ቢናር የሶያን ቂጣ ብሰራው አልመጣ አለኝ ማለት የሶያ ቌጣ ከመግዛት እቤቴ ለመሰራት ፈልጌ ነው
ብርሃንዬ አልገባኝም የሶያ ቂጣ እኔ ሰርቼ እኮ አላውቅም?እስቲ ጥያቄውን ድገሚልኝ
ሰለም ላንችይሁን ሜልዬ በኛሀገር ቴሰቲ ሶያ የሚባለው ሰትሰሪው ልክ ሰጋ ነው የሚመሰለው ዘፍዝፌ ፈጭቼ ሶያቢኑን ሳደርቀው እንደነሱ አልመጣልኝም አንቺ ጎበዝ ነሸብዬ ነው የጠየኩሸ ሜልዬ puinoa እና couscous ከምን እንደሚመረት ልዩነቱን ጭምር አሳይን ሜልዬ አመሰግንሻለሁኝ
ድምጽሽ ምን ሆኖ ነው በደህና ነው? ሜሉዬ የእኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ቀላል አሰራር ነው እጅሽን ይባርከው።
ሜልዬ የኔ ውድ ባለሙያ ምን ሆንሽብኝ ድምፅሽም ብዙ አይደለም ደህና ሁኚልኝ የኔ ባለሙያ
Can I use a ready made castord flour ?
አዎ ትችያለሽ
@@Mellyspicetv thank you
Please make tiramisu next time.
👌❤
😍😍😋😋
👌👌👌👌👌👌👌👌100%
👀❤
Make baklava please
Thank you!
❤❤❤❤❤😘😘😘😘
HOW DO YOU MAKE THE MILLIFONI CRUST OR DOUGH
እረቂቅዬ ሊጡን ገዝቼ ነው የፓፊ ፔስትሪ ሊጥ ከዛ እንዳይነፋብኝ በሹካ ወጋግቼ እንዳየሽው ኦቭን ከተትኩት
ሜሉ ግን አንቺ ነሽ? መልክሽ አይታይ ድምጽሽም ተቀይሯል። ደህና ነሽ የኔ ቆንጆ።
ሜሉዬ ድምፁሽ የጉንፍን ይመስላል ይማርሽ እኔ ግን ባላይሽም በደንብ መልክሽ ውስጤ ስላለ እየሳልኩሽ ንው ያየሁት ግን ያፍገግታሽ አልመጣልኝም ሜሉዬ ሁሉም አንቺ ያስለመድሽንን ፍገግታሽን ማየት ይፍልጋል በጉዋዳ አትምጪ በፊትለፊት 👍🌹🌷
Kitahun keyet new yemtagegnhu
Abet swedesh eko yene balemuya
ሰላም እዚህ ቤት ቤተሰብ እንሁን
ምን ያህል መጠን እንደሚያስፈልግ የተናገርሽው ነገር የለም እዛው ላይ ብትጽፊልን ቀላል ነበር
ጽፌአለው እኮ የመግለጫ መስጫ ሳጥን ውስጥ(description)
Are you okay?
ሜሎ እየናፈቅሽኝ ከሁለት ወር በኋላ ፈጣሪ ከፈቀደ እገባለሁ ቢሆንም በየቀኑ የማይሽ አይመስለኝም እና እስካሁን የሰራሻቸውን ዳውሎድ ባደርገው app ካልጠፋ ምን ይሆናል ትይኛለሽ
የቂጣውን: ሊጥ: ከየት: ገዛሽው::
ከሱፐርማርኬት አምሳልዬ ፓፊ ፓስትሪ የሚሰራበት ነው
Can you please give the measurements In English
So can you ????
አሞሽ ነው እንዴ ሜሉ እግዚአብሔር ይማርሽ ❤💞
Переведите пожалуйсто на русский🤗
ꀘꍏꀤꌚꀍꌚꁅꌚꀍꌚꎇꌚꀍꌚ
뭐넌ㅓ냖너논
ምነው ቀምሰሽ ሳትነገሪን...lol? ደግሞስ ቂጣው ምንድነው የሚባለው ከየትስ ዓይነት store ነው የሚገዛው?
የእኔም ጥያቄ ነው
አሁን ተመቸሽኝ ስራሽም አሪፍ ነው ጩኸትም ቀንሰሻል እደጊ ተመንደጊ ዘጠኝ እንጀራ እንጀራ የሚሉ ልጆሽ ይስጥሽ ብዢ ተባዢ።