Ethiopia - ስለጦርነቱ የአዲስ አበባው ወሳኝ ስብሰባ፣ ፑቲን ስለኢትዮጵያ አዝኛለው አሉ፣ የአዲስ አበባው ጥብቅ ትዕዛዝ፣ ዮሐንስ ቧያለው ቦታቸውን ተነጠቁ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 16 окт 2024
  • Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
    #Ethiopianews #Ethiopia
    Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Комментарии • 67

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 месяца назад +23

    በድንገት ሒወታቸዉን ያጡትን ወገኖቻችንን ነብስ ይማር😭😭😭😭😭😭😭

  • @BereketBeky-wi8hn
    @BereketBeky-wi8hn 2 месяца назад +9

    ጌታዬ ምህራትክን አዉርድልን 🙏🙏🙏አንድ አድርገን አባቴ

  • @tigtig8146
    @tigtig8146 2 месяца назад +12

    ኢትዮጵያ ንፅህና ጠብቁ አገራችሁ አታቆሹሹ

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 2 месяца назад +6

    መቀጣት አለባቸው 100%

  • @almazotterbein2525
    @almazotterbein2525 2 месяца назад +4

    ነብሰ ይማር ለአዲስ አበባ ግን ልክ ነው ያለበለዚያ ህዝቡ አይሰማም

  • @እግዛቤሔርፍቅርነዉ
    @እግዛቤሔርፍቅርነዉ 2 месяца назад +2

    fano king🇨🇬👈ድል ለጄግኖቹ

  • @ambauendeshew8982
    @ambauendeshew8982 2 месяца назад +1

    Good morning Fetha Midya for sharing the true news❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤bless you Friends Fetha Midya❤❤❤❤❤

  • @Mule0411
    @Mule0411 2 месяца назад

    ውድቀት መሬታችንን ለወስደውና ከጀርባ ለወጋን አልቡርሀን

  • @saved1580
    @saved1580 2 месяца назад +5

    ሮሜ 14
    ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯
    ¹ በእምነት የደከመውንም ተቀበሉት፥ በአሳቡም ላይ አትፍረዱ።
    ² ሁሉን ይበላ ዘንድ እንደ ተፈቀደለት የሚያምን አለ፥ ደካማው ግን አትክልት ይበላል።
    ³ የሚበላ የማይበላውን አይናቀው የማይበላውም በሚበላው አይፍረድ፥ እግዚአብሔር ተቀብሎታልና።
    ⁴ አንተ በሌላው ሎሌ የምትፈርድ ማን ነህ? እርሱ ቢቆም ወይም ቢወድቅ ለገዛ ጌታው ነው፤ ነገር ግን እግዚአብሔር ሊያቆመው ይችላልና ይቆማል።
    ⁵ ይህ ሰው አንድ ቀን ከሌላ ቀን እንዲሻል ያስባል፥ ያ ግን ቀን ሁሉ አንድ እንደ ሆነ ያስባል፤ እያንዳንዱ በገዛ አእምሮው አጥብቆ ይረዳ።
    ⁶ ቀንን የሚያከብር ለጌታ ብሎ ያከብራል፤ የሚበላም እግዚአብሔርን ያመሰግናልና ለጌታ ብሎ ይበላል፤ የማይበላም ለጌታ ብሎ አይበላም እግዚአብሔርንም ያመሰግናል።
    ⁷ ከእኛ አንድ ስንኳ ለራሱ የሚኖር የለምና፥ ለራሱም የሚሞት የለም፤
    ⁸ በሕይወት ሆነን ብንኖር ለጌታ እንኖራለንና፥ ብንሞትም ለጌታ እንሞታለን። እንግዲህ በሕይወት ሆነን ብንኖር ወይም ብንሞት የጌታ ነን።
    ⁹ ስለዚህ ነገር ሙታንንም ሕያዋንንም ይገዛ ዘንድ ክርስቶስ ሞቶአልና ሕያውም ሆኖአልና።

  • @amandimisse2339
    @amandimisse2339 2 месяца назад +1

    #ETHIOPIA #AU AND #UN AND #WORLD NEWS NOW AMAN PM ETHIOPIA NOW ALL ERITREA OUT ETHIOPIA NOW

  • @GfygGruj-ww3dq
    @GfygGruj-ww3dq 2 месяца назад

    ❤❤❤

  • @Tybatube
    @Tybatube 2 месяца назад +3

    እስላም አሌይኩም ወድ የአግሬ ልጆች የማደም ቅመሞች ይችን ፀሁፍ የሚታነቡ በያላችሁበት ደሰታ እንጀ ክፍ አይካችሁ ያልታስበ የማታ እንጀራ ይሰጣን ያርብ አማን እሰታ አንደሸ በች አሰግቡን ቤትሰቢ አቢሪታቱን በቅንነት ወደ የአግሬ ልጆች እሲቲ ቅንነት አሶይኝ ወድየአግሬ ልጀች

  • @samuelbirhanu-p6k
    @samuelbirhanu-p6k 2 месяца назад +2

    እሄ ነው እሄ በየቦታው መሽናትና መፀዳዳት የለመደ ሁላ ምን ይዋጠው

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 месяца назад +8

    ድል ብሰት ለወለደዉ ለአማራዉ ልጅ ጀግናዉ ፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪💪💪💪💪

  • @sitotashagre1219
    @sitotashagre1219 2 месяца назад

    ግራ የገባት ኢትዮጵያ

  • @TedrosHaile-ge2lh
    @TedrosHaile-ge2lh 2 месяца назад

    You Ethiopians oll of you you need wor sad Eritrawian we need peace

  • @MustafaSaid-z7e
    @MustafaSaid-z7e 2 месяца назад +3

    ሽንት እንዴከብት ቁመዉ እሚሸኑትስ ቁር አንዲ መቀጣት ያለበት ከተማዋን በሽንት ያገሙትን

    • @eyasujoshua349
      @eyasujoshua349 2 месяца назад +1

      ተቀምጠው ይሽኑ እንደሙስሊም

  • @gosinadam8648
    @gosinadam8648 2 месяца назад +9

    ድል ለተገፋው ለአማራ ፋኖ ድል💪💪

    • @AliAhmad-z5w4d
      @AliAhmad-z5w4d 2 месяца назад

      😂😂😂

    • @unitityisstrenght6578
      @unitityisstrenght6578 2 месяца назад

      ሃሃሃሃሃ!!!!!ደነዝ የተገፋም የተጎተተም አማራም ፋኖ የሚባልም የለም ካናንተ የተተከለው ዘንባባ ይሻላል የአገር ውበት ስለሆነ!!!!!

  • @BezawitTeshome-iq4wj
    @BezawitTeshome-iq4wj 2 месяца назад +1

    በጋሞ በደረሰው የተፈጥሮ አደጋ በሞት ለተቀጠፉ ላውም በአሳዛኝ ሁኔታ ቤተሰቡ በአደጋው ሰለባ ሞተው ብቻውን የቀረ ህፃን መገኘቱ በዜና ሲስማ ከልብ ያሳዝነው የኢትዮ ወዳጅ የሆኑት ፑቲን ያሰተላለፉት የሀዘን መግለጫ የአንድ ሰው ሞት ግድ ሰለሚላቸው በዚህ ዘግናኝ እልቂትለሞቱት ዜጎች በመንግሰት ብሔራዊ የሀዘን ቀን አለመታወጅ ሲገርመኝ የፌድራሉ አያውጅ የክልሉ መንግሰት ተሰብሰቦ የሀዘን ቀን ማወጅ መሳኑ ይገርማል

  • @nomore5079
    @nomore5079 2 месяца назад +1

    አኔ አመለው ሰለ ፋኖ አነደም ነገር መርጃ አተናገርም ሆዳም በልፀገና ደጋምፈ ነሀ!

  • @YenihsabDese
    @YenihsabDese 2 месяца назад +3

    ድል ለተገፈው አማራ

  • @MuhebaTadesse
    @MuhebaTadesse 2 месяца назад +1

    You will get the money too

  • @zerutesfayegebrehiwot3610
    @zerutesfayegebrehiwot3610 2 месяца назад

    "ገብርኤል ውኩል ለረድኤተ ጻድቃን ኵሎሙ፣
    አንግፈኒ እምነበልባል ኢያንጥየኒ ሕማሙ፣
    ከመ አንገፍኮሙ ቅድመ ለቂርቆስ ወእሙ።!
    🙏🥰🙏🥰🙏

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 2 месяца назад

    abiy Ethiopian shetuwatata lek albesher enaderegew. ye Sudan Eta fanta endigetemn becha

  • @tesfayemengestu4313
    @tesfayemengestu4313 2 месяца назад

    የማዘጋጃ ቤቱ የከተማው አስተዳደር ያስተላለፈው የከተማውንና እንዲያም ብሎ በግልም በመልካም ንፅህና የመኖር ልምድን ተግባራዊ ለማድረግ ያወጣው ህግ የሚደገፍ ሲሆን መንግሥት በበኩሉ የቁሻሻ ማጥራቀሚያና የሽንት መፀዳጃ ቤቶችን አሰርቶ ልግልጋሎት አሟልቶ ማቅረብ ያለበት ግዳጅ መሆኑን መረስት የለበትም::

  • @mazaendale9312
    @mazaendale9312 2 месяца назад +5

    ድል ለተገፋዉ ለአማራዉ ሕዝብ

  • @dcghetto
    @dcghetto 2 месяца назад

    Ye Ethiopia hezeb ke ensesa ayleyem betam koshasha hebreteseb new ke Africa betam yetegmama hezb new

  • @eyasujoshua349
    @eyasujoshua349 2 месяца назад

    የአይን ጠብታና የጥፍር ለይታ አታቀውም

  • @SayfadinMohamad-dh4tk
    @SayfadinMohamad-dh4tk 2 месяца назад +1

    የሱዳን ጦርነት ሲዘግቡ እርስበርሳቸው ይባላል የኢትዮጵያ ጦርነትስ መንግስትና ፋኖ ወይም መንግስትና ህዋት ወይም መንግስትና ኦነግ ተብሎ ይዘገባል 🤣🤣 ሱዳንምኮ መንግስትና ታጣቂ ጋር ነው ልዩነቱ ምንድነው እርስበርሳቸው ሚባሉት አይ 🤣🤣

  • @michaelsolomon6845
    @michaelsolomon6845 2 месяца назад

    Don't lend $$$$$$ to Abiy. His cabinet will take the money and will disappear.

  • @Mule0411
    @Mule0411 2 месяца назад

    እንድህ አይነት ከባድ ቅጣት መደንገግ መንገዶቹን እና ዛፎቹን ህዝቡ የራሴ ናቸው ብሎ እንዳያያቸው ከማድረግ የዘለለ ጥቅም የለውም ። ቅጣት ለማስተማር እንጅ አጥፊውን ለመጉዳት ሊሆን አይገባም። ስለሆነም ሶፍት እና የመሳስሉ የጣለ ከ300 በላይ ሊቀጣ አይገባም

  • @gravitymobile7558
    @gravitymobile7558 2 месяца назад

    ባለጌ ምን አሳደበህ ፊደል አስተካክለህ ፃፍ በመጀመሪያ

  • @wegf6808
    @wegf6808 2 месяца назад

    ሴቶች እህቶቻችን የሸቀጥ ማራገፊያ አትሁኑ ልተውት ይገባል!!

  • @ashagirsamuel5936
    @ashagirsamuel5936 2 месяца назад

    school is important nail 💅 plush in ice 😂

  • @EgigeTube
    @EgigeTube 2 месяца назад

    አፈር ብላ በለው የተረገመ መንግስት

  • @abayeabaye-w3o
    @abayeabaye-w3o 2 месяца назад

    እነ 3ቶ ጊዜ ው ደርሷል፤ ፍርድ ለሕዝብ*****

  • @MulugetaWedagenew
    @MulugetaWedagenew 2 месяца назад +1

    😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂ነፍስይማር

  • @aregahailu2487
    @aregahailu2487 2 месяца назад +2

    የዘንባባ መንግሰቶ አላሰቀመጠንም

  • @abec5161
    @abec5161 2 месяца назад

    እይ እማራ የምክር ቤት አባል ይሁን ጋዜጠኛ ሚኒስቴር ከእስርና ከግድያ አይድንም አማራ መብትህን ለማስከበር ወደ ትግሉ ጎራ ዘለቅ ማለት ነው አለበለዚያ የማንም ምናምንቴ መጫወቻ ሆነክ ትቀራለህ

  • @FatiMak-lj3ck
    @FatiMak-lj3ck 2 месяца назад

    የራሦ አሮባት የሠው ታማሥላለች አለች እይታ እውነት እሄሠውዬ እሚቅመውን እሜጨሠውን ብትነግሩን ትፀድቁ ነበር እማሞ ኢትዮጵያ በመጨረሻ እንደዚህ እንደቀልድ ቆሻሻ ሠዎች ላይ ትወድቂ ምን ይሆን እሚታደግሽ እንደጨለመ አይቀር የግዜ ግድያ ነው ይነጋል

  • @sarajoh313
    @sarajoh313 2 месяца назад

    Wastem

  • @seadi5
    @seadi5 2 месяца назад

    የዘባባዛፋከሰውልጅህይወትበለጠማለትነው

  • @ሰዉ-መ4
    @ሰዉ-መ4 2 месяца назад +1

    አብይ የነካዉ ነገር ሰላም አያመጣም

  • @konjosara5547
    @konjosara5547 2 месяца назад

    ​the land is for god poeple can shear and live together without ethnicity
    look big country india more than 200 ethniciti live together
    RIP Meles ZENAWI unified all ethnicities .
    land is for god poeple can live together shearing love without ethnicity
    amara and tigray are brother
    living together shearing love
    the problem in ethiopia is in oromo ethniciti they hate other ethnicities
    oromo they are big ethnicity and they dont like to shear the land
    thats why they are killing amhara and tigray living in oromo region
    aby ahmed is removing all symbol and architicture for the old emperors menilik selassi in piassa
    he destroyed all building and houses representing amhara or tigrayan

  • @abebechtessema8850
    @abebechtessema8850 2 месяца назад

    6ሺ ደንብ ጠባቂ አንድ ሰው ቆሞ ሲውል አሰስሳሰቡ ይዛጫል የስራፈትነት ስራ ያስባል።

  • @seidmuhammedmuhammedhassen1919
    @seidmuhammedmuhammedhassen1919 2 месяца назад +4

    እኔ እንደ አንድ የአማራ ልጅ ተወላጅ ይህ መከላከያ ተብየ አህያ ከኤርትራና ከሶማሊያ ጋር ጦርነት ከፍቶ ቢረግፍ ደስታዬ ከፍ ያለ ነው😂😂😂😂

  • @mogosz3620
    @mogosz3620 2 месяца назад

    ክክክክክክክክክክክክክ

  • @GezuDesalegn
    @GezuDesalegn 2 месяца назад +4

    ድል ለመከላከያ ሞት ለፋኖ 😮😮

    • @aregahailu2487
      @aregahailu2487 2 месяца назад

      ልብዳህ

    • @peaceandlove9924
      @peaceandlove9924 2 месяца назад

      @@aregahailu2487 gay that is why mot le fano yalnew

    • @GezuDesalegn
      @GezuDesalegn 2 месяца назад

      @@aregahailu2487 ግም

    • @BeletuBeletu-uu1pt
      @BeletuBeletu-uu1pt 2 месяца назад

      የፋኖን ጦስ ይዘህ ከነ ዘር ማንዘርህ ጦሮንጦስ ግባ ገልቱ

  • @sararamel9628
    @sararamel9628 2 месяца назад +1

    አድንች አቤቤ ይምቻት ተምችችኛ😂

  • @hallelujah9090
    @hallelujah9090 2 месяца назад

    ይህ ግማታም ህዝብ ያለ ቅጣት መግማማቱን አያቆምም😂😂😂

  • @abrahamkidane1771
    @abrahamkidane1771 2 месяца назад

    አስኪ ዘወር በል ኣንድ ወዳንዱ ኣንተ ወረኛ ኣስመሳይ ኣፈቀላጤ የውሽውት ኣቀባባይ ውሬ ኢሪትራ መንግስትና ህዝብ ደስተኛ ነው 😂❤ ፍቅር በቐጠር ሱዳን ኢትዪኦፖኢኣያ ስብሰባቸው ለስላም ከሆነ ከክፋት ተንኮል ሰብሰባ ከሆነ ፡ደስተና ኣይደልችም ኢረና የንጉስየቢኒ ኣገር፡