Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
እነዚህ ልጆችን ነበር 200 ሺህ መግባት መግባት የነበረባቸው አይ የኛ ሰው ካልሆነቦታ ከመዋል ፍቅርን መተሳሰብን ተማሩ ከዚህ የጀማአ ሀቂቃ ትልቅ ትምህርት አለው ወላሂ ላስተነተነው❤❤❤
በሚድያ እምታዬትን ሁሉ አትመኑ እሽ በዉስጥ ምን እንዳለ አናዉቅም እየሸቀሉብን ነዉ ይሄን ልል የቻለይኩበት ምክንያት እንዳተ ባል ይስጥን እሚል አለ ስለዚህ እንድህ አትበሉ
በትክክል 👍👍👌👌❤❤
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ተይ እህቴ መጥፎ እስከላየንባቸው ድረስ በመጥፎ አንጠራጠን እንድማንም ደግነት ለራ ነው
@@Saada-f5lጉራጌዋ ይሄ ጥርጣሬ አደለም እሚድያ ላይ እሚመጡት አንድ በጥሩነት ተቀባይነት እንዳገኙ ነዉ እኔ አላልኩም ከዚህ በፌት የነበሩ ዬቲበሮች ናቸዉ
ይገባቸዋል ፍቅር ናቸው የምር❤❤ ❤❤❤
እንደ ሙለር አይነት ባል ይስጠን ጉሉ አሜን ቅመሞችዬ💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖😂😅😅😅😅❤
ደምርኝ ውዴ❤
አሜን ይስጣቹህ❤❤❤
እኔ አዲስ ነኝ ለቤታቹ በእውነት ሙለርየ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ ሂወታቹ ይባርክ ልጃቹ እመ አምላክ በመጎስ ከልላ ታሳድግላቹ እኛም ከስደት ተመልሰን ለዚህ ክብር ያብቃን እኛም እነወዳቹዋለን በርትሉን
አሜን የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
ከምር በጣም እምገርም ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፈጣር ኣምላክ ትዳራቹ ይባርከው ልጆቻቹሁም በጥበብ በሞጎስ ያሳድግላቹ ❤❤❤❤❤❤🙏
አሜን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@Liyufaደምሩኝ ውዶቼ❤❤❤❤m
ያረቢ አዳተ አዛኙን ባል አላህ ይወፍቀኝ እደዝህ እሚያግዘኝ ይስጠኝ ጉልበቴን ጨርሶታል ያረቤት የወደፊቱ ባል አማና እድታግዘኝ 😢😢😢😢😢😢
ማንም አልቀደመኝ ውዶቸ በርቱ ❤❤❤❤🎉
❤❤❤እሺ
@@Liyufamእኔም ተሥፋ አለኝ ኢሻአሏህ ሀገር ሥገባ በአሏህ ፍቃዲ ❤❤❤❤
🙄ቀስ አትይም ለምን ቀደምሽኝ😂
ትልቀደርጃደርሰ@@Liyufam
ስለቀደማችኩ ተናደዳችኩ የኔውዶች አይዞን ሁለተኛ አልቀድማችኩም😂😂😂😂😂
ሙለር ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ከሀፂያት በስተቀር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ እህታችንም እመአምላክ ትዳብሳት🥰🥰🥰
አሜን አሜን❤❤❤
ቶሎበሉ 10,000 ይሙሉ በዚህ ቪድወ❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤
ሰለሁሉም ነገር እግዝአብሄር የምስገን የሙለርየ ንግስት ለሚየ የኔ ሳቅታ እንኳን ደስ አላቹ 8000👈 ገባቹሁ የሁል ጌዜ ፀሎቴ ነበር በርቱ ያገሬ ልጆች
ተመስገን❤❤❤
እኔም ሸቃላ ሲሉኝ እናደዳለሁ ግን መናደድ እደሌለብኝ አቃለሁ እና ደግሞ ወንድ ልጅ የቤት ስራ ሲሰራ ያሳዝነኛል ሙለር ግን ጎበዝ ነው አያያዙ ያስታውቃል ስራ መስራት ለምዷል
በጣም ነው እምወዳቹ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ከስደት በኃላ ወደ ትግራይ ስገባ ኣላማጣ እመጣለው ብየ ተስፋ ኣለኝ እናንተን ለማየት የራያ ልጆች መንፈሳውያን እህቶቼ ደግሞ ኣሉኝ ወደ እነርሱ ቤት ስመጣ እመጣለው❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እንገናኛለን ላገርሽ ያብቃሽ❤❤❤
ደስ ትላላችሁ ንፋስ አይግባባችሁ እግዚአብሔር በሚካኤልና በገብርኤል ክንፍ ክልል አድርጋችሁ
አሜን የኔ ቆንጆ❤❤❤
ለሰራተኛ ክብር ያላቺሁ ሰወቺ ፈጣሪ ይባርካቺሁ❤❤❤
አሜን ❤❤❤
ለሚዬ አሁን ከሚገርምሽ የአሰሪዬ ልጅ ሸቃላዋ ቁልፍ ትፈልጋለች ብሎ ተናድጄ ነበር ደስ አይለኝም በስማችን መጥራት እያለ ንቀት ነው😔
አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ለበጎነዉ
የኔ ቆንጆ ሂወትሽ ለመለወጥ በሞት እና ሂወት መካከል ብዙ መከራ አልፈሽ ይሆናል በባህር ተሰደሽ ከሆነ እና ይሄ ቀላሉ ነገር ነው ሸቃላ ምንም ይበሉ አንቺ ለኣላማሽ ወደ ፊት የኔ ቆንጆ አይክፋሽ❤❤❤
እውነት ለመናገር ሙለር እውቀቱና ማስተዋሉ ከእድሜው በላይ ነው. አይቀይር የምር ለሚም ጥሩ ሴት ለባልዋ ዘውድናት የሚለውን ቃል እየኖርሽው በርቱ❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
ኧረ ወይኔ እኔኮ የናንተ ፍቅር ሊደፋኝ ነው❤❤❤😂😂😂 😅😅😅 ለ20 ጓደኞቸ ሸር አደረኩኛ ው እንደት ትጥማላችሁ ማርያምን ❤❤❤ ታዳ እናንተን ነበር 200 ማስገባትስ ስንቱን ሠገጤ አስገብተን ወይ ምስጋና የላቸው😮😮😮 በሉ በርቱ❤❤
ስለምታበረታችን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
ሰውጡሩነገርአያይምብራክትችትነውእሚታየው
ጀግና ነክ ወድሜ ብርታ ❤❤❤
ዛሬ አንደኛነኝ በጣም ጎበዝባልነው የኔም ስመጪ የፈለክሽውን አረጋለሁ እንከባከባለሁ ይለኛል የልጅነት ባሌ ጾለት አርጉልኝ በሰላም እንድንገናኝ ስደትነኝ😢😢
ፈጣሪ ላገርሽ በሰላም ያብቃሽ❤❤❤
ማርያምን የመጀመሪያ ፈድሻየ ያልኩሽ እኔ ነኝ 🎉🎉🎉🎉ደሞ አገኝሻለሁ በአካል
አመሰግናለሁ❤❤❤እሺ እንገናኛለን❤❤❤
@Liyufamቃላትይለኚምእኒምአላሀምዱሊላምርጠባልአለኚ
@@Liyufamብችል100000ባርኩህ
@@fatimanigus3261 እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ባል አለኝ ይኑርልኝ የኔ ውድ ባል
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ሱሶች በእዉነት ካሁን ካሁን መጡ አልመጡ እያልኩ እምዉለዉ በርቱልኝ ዋዉዉዉዉ ሙለር ወንድሜ በእዉነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰዉን እደራሱ ማየት ደስ ይላል ሰላም ይሰጣል ❤❤🎉🎉❤❤በርቱልኝ❤ሼር አድርጌ አለሁ❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምናመሰግነው❤❤❤
የኔ ወድም እድሜህን እረጅም ያርግል የተመኛችሁትን ሁላ አላህ ያሳካላችሁ የኔባል ሻይም ማፍላት አይችል ግን ፀባየ A ,ነው የኔ ፍቅር እኔም አጓዥ ነበረችኝ ወላሂ ከህቴም በላይ አብረን በልተን አብረን ጠጥተን እንደባዳ ሳላያት ልጅ ሲለቅስ አብራ አልቅሳ 3 አመት ስትኖር ከኔቤት ወታ ሌላ ቦታ መስተንግዶ ብትገባ ለልጆቸ ፍሩቷን ገዝታ ትመጣለች ሴቷን ስወልድ መታ 15 ቀን አረሰችኝ አሁን ሳውድ ናት የኔ ቆጆ አላህ የልቧን መሻት ይሙላላት እኔም ካለኝ ለመጨመር የተወሰኑ ነገሮች ለማስተካከል ዱባይ ብሄድ ሰው የዘራውን ነው እሚጭደው ወላሂ እኔ የበላይ ሁኜ እንደባዳ ሳይሆን የቤቱ ሙሉ ሀላፊ ሆኜ ነው እምኖረው ልጆቹን እደልጆቸ ተቆጥቸ አልሀምዱሊላ ትልቅ ክብር አላቸው ለኔ እናም ሂወትን ያልቀመሳችኻት እህቶቸ አግር ገብታችሁ የተመቻቸ ኑሮ ከኽይረኛ ትዳር ጋ አላህ ይወፍቃችሁ ☝❤❤❤❤እናም አጓዥን ልድራት ብየ ባገራቸው ባህል ቦረና እናቷ 40 ሰው አዳድራለች እና በኔ ነው እምትከፈለው የተዋዋለችውን ብላ እቢ አለች እኔግን እንደህት ሆኜ ባቅሜ ትንሽ ሴርሞኒ አድርጌ ቤተሰቦቿን ጠርቸ ኒካ ትድታረግ ነበር ሳይሳካ ቀረ አዳድ ሰወች ግን እድሜ ልካቸውን የነሱ ተገዥ እንድሆኑ ነው እሚፈልጉት አላህ ልቦና ይስጣቸው😢
ኣሜን የኔ ቆንጆ በጣም ደሰ የምል ነገር ነው ያካፈልሽን ❤❤🙏
የኔ ተናፍቂወች መጣችሁልኝ ደስ አለኝ ሁለት ሆኖ አንድ ሚመሰሉ ሁለት አንደበታቸው ጣፋጭ ሁለት ልባቸው አይነት ሁለት አስተሳሰባቸው አንድ አይነት ከውሸት የፀዳችሁ በጣም ነው እምወዳቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ🌹❤️❤️
የኔ ቆንጆ እንደዚህ አይነት ኮሜንት ለማግኘት ፖስት ለማድረግ ስጣደፍ ተደፍቼ ነበር 😀😀😀የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን❤❤❤
ማሻ አላህ 8 k🎉🎉🎉🎉በራሳችሁ አይዲያ የምትለፉ ምርጥ የ20017ይቲወሰበሮች ለኔ እናተናችሁ ውድድድ❤❤
ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጎበዝ ወላ እዳተ ያለውን አስተዋይ ባል ለኛም አላህ ይስጠን ቅመሞችየ እስክ እነዚህ ደግየ ጥንዶች አበረታቷቸው 🙏🙏🙏
@@Liyufam ምንም ማለት አይለም ውዶችየ ብችል 100 ደስ ይለኛል አብሽሪ ጠክሩ የኔም የስደት እህታችሁ የኝ አላህ በሰላም ለሀገሬ እዳበቃኝ ፀልዩልኝ
Muler አንደኛ ነህ ልብህን አይቀይርብህ በርታ
አሜን❤❤❤
ጎበዝ ወንድም ስትምሩ❤❤❤❤❤❤
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ምንኛ መታደል ነዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
ብችል ባዴ 1000ሺ ባስገበኋችሁ ፈጣሬ እስኬ ላይክ ሸር አድርጉላቸዉ
እናመሰግናለን በጣም❤❤❤
ጀግና አባት ለልጆቹ አንበሳ ኩራት ለሚስቱ በርቱ
ሙለርዬ የቅዱሳን ኣምላክ ጉልበትህን ይባርክልህ የኔ ኣስተዋይ የዋህ ትጉ ባል ነህ ለሚዬ ታድለሻል የኔ ፋንድሻ ስደተኛ ነኝ እንዳቺ የተባረከ ባል እንዲሰጠን በፀሎትሽ ኣስብኝ የምር ስደት መረረኝ ስድስት ኣመቴ ነው የያዝኩት ብር ከሁለት ሞቶ ሽህ ብር ኣይበልጥም ያለኝ ሳስበው ይጨንቀኛል 😢 ስድስ ኣመት ስቀመጥ ግን ቤታችን እማስተዳድረው እኔ ነኝ ኣሁን ግን ደከሙኝ የምር😢
አይዞሽ እስኪ ፈጣሪ ላገርሽ ያብቃሽ በቃሽ ይበልሽ❤❤❤
ሙለርወይዬ የኔ ዉድ ወንድም የለሙ ሸጋ ንጉስ ለሙዬ የኔ ፍልቅልቅወይ ዉድድድግ❤❤❤❤❤❤❤
እኛም ውድድድ❤❤❤
ነፍ አመት ኑሩ አቦ ስወዳችሁ❤❤❤❤
አሜን 🙏እኛም ውድድ❤❤❤
ኑኑኑየመዳምቅመሞችእዚህእናበረታታቸው
የኔ ማር እንዴት ብትመረቂ ነው እንደዚህ አይነት ባል የሰጠሽ ፈጣሪ እናተን አለመውደድ እንዴት ይቻላል በቅርብ ነው ሲሰራ አቤት ሙያ ቅልጥፍና እጅህ ይባረክ
አሜን ተመስገን ነው❤❤❤
ፈንድሻወችየ ስወዳችሁ ሙለርየ የወንዶች ተምሳሌት
እኛም ውድድ❤❤❤
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
Fetari Fikrachiwun yazilkilachiwu ❤❤❤❤❤❤❤Betachiwu bebereket yimola Lijachiwun betibeb yasadigilachiwu
አሜን🙏 እናመሰግናለን❤❤❤
ደሥ ሥትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
እውነት ነው ለምዬ ባለን ነገር ስንደሰት ስናመሰግን እግዚአብሔርም የምንፈልገውን ያደርግልናል የኔ ወርቅ የልጅ አዋቂ ናችሁበነገራችን ላይ አዲስ ተከታታያችሁ አይደለሁም የጥንት የጠዋቷ ነኝ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ነበር የሆነ ቦታ ኮሜንት መፃፍ እንደ ላይክ ይቆጠራል ሲሉ ሰምቼ ነውጅ ዝም ብዬ ነው ማይ የነበር
እኛን ስለምታበረታችን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
እስይ ደስ ትላላችሁ ፍጻማችሁ ይያሳምርላችሁ❤❤❤🎉🎉ባዶ እግራችሁ አትንቀሳቀሱ የቤት ጫማ አርጉ በእግራችሁ ብርድ እንዳይገባ በተረፈ በርቱ🎉🎉🎉❤
እሺ እናመሰግናለን❤❤❤
እንደዚ ኣይነት ባል ይስጠን የኔ ውዶች❤❤
ትክክል ነሽ የኔ ቆንጆ በትዳር ላይ መተሳሰብ መተገገዝ ትዳርን ያጠናክራል❤❤❤👌👌👌👌👌👌👌
wuy mele yene 1 gobez bertalgn ..wude hulem des ybelsh yene yewahi yezhim belay ygebashal liyeeee
Bedigame bekoment metawu yene astewo ihit iwunet nw inem besidet alem negn yihe kal betam yanadagnal kezare jemro gin tichalew tilik melikt new ❤❤❤❤
ደስ አለኝ አንድ አንቺን መለወጥ ከቻለ የኔ ሀሳብ❤❤❤❤
እግዚአብሔር ይባርክህ ❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ከምር ምርጥሰው ከምር አይለያችሁ
አሜን እናመሰግናለን❤❤❤
ይሆን ሰሞን ነው መከታተል የጀመርሁት በጣም ነው የወደድሗችሁ ተባረኩልኝ በርቱልኝ በእውነት ከሳውዲ ❤❤
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ጎበዝ በርቱ ለሴትልጅ ክብር ያለወንድ ደስ ይለኛል የምር
Wawwww❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤adegna❤❤❤❤
እግዚአብሄር ይባርክህ ምለርየ❤❤❤❤
👍👍👍
Egezabhre edate Yale bale yestegn
እጅግ በጣም ጎበዝ ባል🎉🎉🎉🎉
ጎበዝ
❤❤❤❤ ቶለ ቶሎ ኑ
በሳምንት 4 ቀን አለን ማክሰኞ ሓሙስ ቅዳሜ እሁድ
በርቱ አይለያቺሁ
ጀግና አይገልፁህም ፈጣሪያግዝህ አንችም ካራስስወጭ አግዥውባልሽን
እሺ❤❤❤
የኔ ፈንድሻወች እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤🎉🎉
እንኳን ደህና ቆያቹህ❤❤❤
sebilye e/r ymarsh wude
በሩቱ❤❤
የኔ ልዩዎች ❤❤❤❤❤
ወዬ❤❤❤
ሙረልዩ አላህ ይሥጥህ የጉልበትህ ባለቤት የልጆችህ አባት ያድርግህ ሠብልየ የኔናት አላህ ጤናሽን ይመልሥልሽ ለሙየ የኔ እቁ ❤
አሜን አሜን እናመሰግናለን❤❤❤
ስታም ሩ❤❤❤❤❤
ጀግና ነክ❤❤❤❤❤❤
አመሰግናለው❤❤❤
yane wudici egezabehar fkracihun ybzalcihu
❤❤❤❤❤👌👌👌👌👌
ሙለርየ አላህ ልብናህን አይቀይርብህ በልቱልኝ
ጎበዞች❤
ገቡዝቹ በሩቱ❤❤❤
በጣም ኝድለኛነሽ ውዶየ❤❤❤❤❤
ዋዉ ዋዉ በጣም አስደናቂ ሰዉ ነክ በቃ ሂወት ትዳር ከሆነ እንድህ ነዉ ፈጣሪ እናተ ያሉ ወንዶችን ያብዛልን የኔ እህቶች ፈጣሪ ይማራችሁ❤🎉🎉🎉
ዋው❤❤ በርቱ ውዶቸ ❤❤
በሰመ አብ ምን አይነት ልጅ ነው ግን ያለበህ ጠባይ አይቃይረብህ በእውነት❤😢
እግዚአብሔር ያክብረልን ወድማችን🙏🙏🙏 እግዚአብሔር አይቀይረክ🙏🙏በረቱ ለናተ ለመኮመት ቃላት ያጥረኛል በቃ በጣም ደስ ትላላቹሁ ሁሉ ነገራቹሁ ፍቅራቹሁን አበዛዝቶ ይስጣቹሁ❤❤❤❤ ጉዞ 100ሺሂ ላይክ ሸረ እናረጋቸዉ ለብዙ አጋሮች ተምሳሌት ትሆናላቹሁ ለኔ ከዮቲበሮች ከምረጦች ምረጥ እደናተ እዉነተኛ ፋቅረ ያብዛልን 🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ❤❤❤
በጣም ደስ ትላላችሁ ❤❤❤
በርቱየምር❤❤❤❤❤❤
የኔ ማሮች ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ዋዉ አላሂ ይጭምርላችሁ መሸአላ ❤❤🎉🎉
አሏህ ይጠብቃቹ ያገሬ ልጆች❤
አሜን ያገሬ ልጅ❤❤❤
_ማሻአላህ🎉
በርቱ ውዶቸ ልክነሽ ለም መኔውድ ሁሉም ሠራተኛነው እኔ ለራሡ እዳች ሸቀላ ሡሎኝ በጣምነበር እሚከፍኝ አሁንግ እዳችው እራሢን አሳምኔ እየኖርኩነው ብሉስምናሻኝ መስራት ያስከብራል መስረቅነው ሞኙ
ይመችሽ የኔ ቆንጆ በርቺልኝ ለአላማ ነው❤❤❤
ማሻኣላህ ፈገግታችሁ ደስ ስል ፍቅራችሁን ይጨምርላችሁ
የኔ ውዶች በርቱልኝ ❤️❤️❤️❤️❤️
ውይ ደስ ስትሉ😘😘💓
ውዶችየ❤❤❤❤❤❤
አላህ ይጠብቃችሁ እሷንም አላህ ያሽራት
የኔ ውዶች እንኳን ሠላም መጣችሁ❤❤🎉🎉
እንኳን ደህና ቆያቹህ❤❤
ጎበዝ ሙለር🎉
በርቱልን ደስእምትሉ ባለትዳሮች ስወዳችሁ በእምነት ናፍቃኛለች ❤❤❤❤❤❤
በእምነቴ በቅርቡ ፕራንክ አለኝ ቅረፁኝ እያለች ነው😀😀😀
Wow❤❤ edazi acera shona batem naw dase yamelaw egam bhona sanyaw ayslgnema ❤❤❤ bretoa❤❤
ማሻአላህ👍👍👍
ደስ ስትሉ❤❤❤❤❤መታደል ነው❤❤
ትዳራችሁ ይባረክ ፍቅራችሁ ብዝት ትርፍ የበል🙏🙏❤❤
በርቱልን የኔ ቆንጆ😊
ሰላም ለዚህ ቤት እንኳን ደህና መጣቸሁ ❤የኔ ውድ እግዚአብሔር ይማርላችሁ ❤ሰራተኛ ተብለን መጠራታችን ሊከፍን አይገባም የስማችን መለያ ስለሆነ ችግር የለውም በርቱ በቅርብ 10ሽ ትገባላችሁ ደሞቸ❤❤
እውነት ነው የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን❤❤❤
ማሻአላህ
እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ በእዉት ❤❤❤❤
አሜን❤❤እናመሰግናለን🙏
በርቱ ዉዶቸ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እነዚህ ልጆችን ነበር 200 ሺህ መግባት መግባት የነበረባቸው አይ የኛ ሰው ካልሆነቦታ ከመዋል ፍቅርን መተሳሰብን ተማሩ ከዚህ የጀማአ ሀቂቃ ትልቅ ትምህርት አለው ወላሂ ላስተነተነው❤❤❤
በሚድያ እምታዬትን ሁሉ አትመኑ እሽ በዉስጥ ምን እንዳለ አናዉቅም እየሸቀሉብን ነዉ
ይሄን ልል የቻለይኩበት ምክንያት እንዳተ ባል ይስጥን እሚል አለ ስለዚህ እንድህ አትበሉ
በትክክል 👍👍👌👌❤❤
@@አላሃምዱሊላህአላኩሊሃል ተይ እህቴ መጥፎ እስከላየንባቸው ድረስ በመጥፎ አንጠራጠን እንድማንም ደግነት ለራ ነው
@@Saada-f5lጉራጌዋ ይሄ ጥርጣሬ አደለም እሚድያ ላይ እሚመጡት አንድ በጥሩነት ተቀባይነት እንዳገኙ ነዉ እኔ አላልኩም ከዚህ በፌት የነበሩ ዬቲበሮች ናቸዉ
ይገባቸዋል ፍቅር ናቸው የምር❤❤ ❤❤❤
እንደ ሙለር አይነት ባል ይስጠን ጉሉ አሜን ቅመሞችዬ💗💗💗💗💖💖💖💖💖💖💖😂😅😅😅😅❤
ደምርኝ ውዴ❤
አሜን ይስጣቹህ❤❤❤
እኔ አዲስ ነኝ ለቤታቹ በእውነት ሙለርየ እግዚአብሔር አምላክ ትዳራቹ ሂወታቹ ይባርክ ልጃቹ እመ አምላክ በመጎስ ከልላ ታሳድግላቹ እኛም ከስደት ተመልሰን ለዚህ ክብር ያብቃን እኛም እነወዳቹዋለን በርትሉን
አሜን የኔ ቆንጆ በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
ከምር በጣም እምገርም ልጅ ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ፈጣር ኣምላክ ትዳራቹ ይባርከው ልጆቻቹሁም በጥበብ በሞጎስ ያሳድግላቹ ❤❤❤❤❤❤🙏
አሜን በጣም እናመሰግናለን ❤❤❤
@Liyufaደምሩኝ ውዶቼ❤❤❤❤m
ያረቢ አዳተ አዛኙን ባል አላህ ይወፍቀኝ እደዝህ እሚያግዘኝ ይስጠኝ ጉልበቴን ጨርሶታል ያረቤት የወደፊቱ ባል አማና እድታግዘኝ 😢😢😢😢😢😢
ማንም አልቀደመኝ ውዶቸ በርቱ ❤❤❤❤🎉
❤❤❤እሺ
@@Liyufamእኔም ተሥፋ አለኝ ኢሻአሏህ ሀገር ሥገባ በአሏህ ፍቃዲ ❤❤❤❤
🙄ቀስ አትይም ለምን ቀደምሽኝ😂
ትልቀደርጃደርሰ@@Liyufam
ስለቀደማችኩ ተናደዳችኩ የኔውዶች አይዞን ሁለተኛ አልቀድማችኩም😂😂😂😂😂
ሙለር ወንድሜ ተባረክ እግዚአብሔር አምላክ ከሀፂያት በስተቀር የልባችሁን መሻት ይሙላላችሁ እህታችንም እመአምላክ ትዳብሳት🥰🥰🥰
አሜን አሜን❤❤❤
ቶሎበሉ 10,000 ይሙሉ በዚህ ቪድወ❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤
ሰለሁሉም ነገር እግዝአብሄር የምስገን የሙለርየ ንግስት ለሚየ የኔ ሳቅታ እንኳን ደስ አላቹ 8000👈 ገባቹሁ የሁል ጌዜ ፀሎቴ ነበር በርቱ ያገሬ ልጆች
ተመስገን❤❤❤
እኔም ሸቃላ ሲሉኝ እናደዳለሁ ግን መናደድ እደሌለብኝ አቃለሁ እና ደግሞ ወንድ ልጅ የቤት ስራ ሲሰራ ያሳዝነኛል ሙለር ግን ጎበዝ ነው አያያዙ ያስታውቃል ስራ መስራት ለምዷል
በጣም ነው እምወዳቹ እግዚአብሔር ከፈቀደልኝ ከስደት በኃላ ወደ ትግራይ ስገባ ኣላማጣ እመጣለው ብየ ተስፋ ኣለኝ እናንተን ለማየት የራያ ልጆች መንፈሳውያን እህቶቼ ደግሞ ኣሉኝ ወደ እነርሱ ቤት ስመጣ እመጣለው❤❤❤❤
አይዞሽ የኔ ቆንጆ እንገናኛለን ላገርሽ ያብቃሽ❤❤❤
ደስ ትላላችሁ ንፋስ አይግባባችሁ እግዚአብሔር በሚካኤልና በገብርኤል ክንፍ ክልል አድርጋችሁ
አሜን የኔ ቆንጆ❤❤❤
ለሰራተኛ ክብር ያላቺሁ ሰወቺ ፈጣሪ ይባርካቺሁ❤❤❤
አሜን ❤❤❤
ለሚዬ አሁን ከሚገርምሽ የአሰሪዬ ልጅ ሸቃላዋ ቁልፍ ትፈልጋለች ብሎ ተናድጄ ነበር ደስ አይለኝም በስማችን መጥራት እያለ ንቀት ነው😔
አይዞሽ ማማዬ ሁሉም ለበጎነዉ
የኔ ቆንጆ ሂወትሽ ለመለወጥ በሞት እና ሂወት መካከል ብዙ መከራ አልፈሽ ይሆናል በባህር ተሰደሽ ከሆነ እና ይሄ ቀላሉ ነገር ነው ሸቃላ ምንም ይበሉ አንቺ ለኣላማሽ ወደ ፊት የኔ ቆንጆ አይክፋሽ❤❤❤
እውነት ለመናገር ሙለር እውቀቱና ማስተዋሉ ከእድሜው በላይ ነው. አይቀይር የምር ለሚም ጥሩ ሴት ለባልዋ ዘውድናት የሚለውን ቃል እየኖርሽው በርቱ❤❤❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
ኧረ ወይኔ እኔኮ የናንተ ፍቅር ሊደፋኝ ነው❤❤❤😂😂😂 😅😅😅 ለ20 ጓደኞቸ ሸር አደረኩኛ ው እንደት ትጥማላችሁ ማርያምን ❤❤❤ ታዳ እናንተን ነበር 200 ማስገባትስ ስንቱን ሠገጤ አስገብተን ወይ ምስጋና የላቸው😮😮😮 በሉ በርቱ❤❤
ስለምታበረታችን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
ሰውጡሩነገርአያ
ይም
ብራክ
ትችትነውእሚታየው
ጀግና ነክ ወድሜ ብርታ ❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤
ዛሬ አንደኛነኝ በጣም ጎበዝባልነው የኔም ስመጪ የፈለክሽውን አረጋለሁ እንከባከባለሁ ይለኛል የልጅነት ባሌ ጾለት አርጉልኝ በሰላም እንድንገናኝ ስደትነኝ😢😢
ፈጣሪ ላገርሽ በሰላም ያብቃሽ❤❤❤
ማርያምን የመጀመሪያ ፈድሻየ ያልኩሽ እኔ ነኝ 🎉🎉🎉🎉ደሞ አገኝሻለሁ በአካል
አመሰግናለሁ❤❤❤እሺ እንገናኛለን❤❤❤
@Liyufamቃላትይለኚም
እኒምአላሀምዱሊላምርጠባልአለኚ
@@Liyufamብችል100000ባርኩህ
@@fatimanigus3261 እኔም እግዚአብሔር ይመስገን ምርጥ ባል አለኝ ይኑርልኝ የኔ ውድ ባል
ሰላማችሁ ይብዛልኝ እንኳን ደህና መጣችሁ የኔ ሱሶች በእዉነት ካሁን ካሁን መጡ አልመጡ እያልኩ እምዉለዉ በርቱልኝ ዋዉዉዉዉ ሙለር ወንድሜ በእዉነት ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ሰዉን እደራሱ ማየት ደስ ይላል ሰላም ይሰጣል ❤❤🎉🎉❤❤በርቱልኝ❤ሼር አድርጌ አለሁ❤❤
የኔ ቆንጆ በጣም ነው እምናመሰግነው❤❤❤
የኔ ወድም እድሜህን እረጅም ያርግል የተመኛችሁትን ሁላ አላህ ያሳካላችሁ የኔባል ሻይም ማፍላት አይችል ግን ፀባየ A ,ነው የኔ ፍቅር እኔም አጓዥ ነበረችኝ ወላሂ ከህቴም በላይ አብረን በልተን አብረን ጠጥተን እንደባዳ ሳላያት ልጅ ሲለቅስ አብራ አልቅሳ 3 አመት ስትኖር ከኔቤት ወታ ሌላ ቦታ መስተንግዶ ብትገባ ለልጆቸ ፍሩቷን ገዝታ ትመጣለች ሴቷን ስወልድ መታ 15 ቀን አረሰችኝ አሁን ሳውድ ናት የኔ ቆጆ አላህ የልቧን መሻት ይሙላላት እኔም ካለኝ ለመጨመር የተወሰኑ ነገሮች ለማስተካከል ዱባይ ብሄድ ሰው የዘራውን ነው እሚጭደው ወላሂ እኔ የበላይ ሁኜ እንደባዳ ሳይሆን የቤቱ ሙሉ ሀላፊ ሆኜ ነው እምኖረው ልጆቹን እደልጆቸ ተቆጥቸ አልሀምዱሊላ ትልቅ ክብር አላቸው ለኔ እናም ሂወትን ያልቀመሳችኻት እህቶቸ አግር ገብታችሁ የተመቻቸ ኑሮ ከኽይረኛ ትዳር ጋ አላህ ይወፍቃችሁ ☝❤❤❤❤እናም አጓዥን ልድራት ብየ ባገራቸው ባህል ቦረና እናቷ 40 ሰው አዳድራለች እና በኔ ነው እምትከፈለው የተዋዋለችውን ብላ እቢ አለች እኔግን እንደህት ሆኜ ባቅሜ ትንሽ ሴርሞኒ አድርጌ ቤተሰቦቿን ጠርቸ ኒካ ትድታረግ ነበር ሳይሳካ ቀረ አዳድ ሰወች ግን እድሜ ልካቸውን የነሱ ተገዥ እንድሆኑ ነው እሚፈልጉት አላህ ልቦና ይስጣቸው😢
ኣሜን የኔ ቆንጆ በጣም ደሰ የምል ነገር ነው ያካፈልሽን ❤❤🙏
የኔ ተናፍቂወች መጣችሁልኝ ደስ አለኝ ሁለት ሆኖ አንድ ሚመሰሉ ሁለት አንደበታቸው ጣፋጭ ሁለት ልባቸው አይነት ሁለት አስተሳሰባቸው አንድ አይነት ከውሸት የፀዳችሁ በጣም ነው እምወዳቹ ከክፉ ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይጠብቅልኝ🌹❤️❤️
የኔ ቆንጆ እንደዚህ አይነት ኮሜንት ለማግኘት ፖስት ለማድረግ ስጣደፍ ተደፍቼ ነበር 😀😀😀የኔ ቆንጆ እናመሰግናለን❤❤❤
ማሻ አላህ 8 k🎉🎉🎉🎉በራሳችሁ አይዲያ የምትለፉ ምርጥ የ20017ይቲወሰበሮች ለኔ እናተናችሁ ውድድድ❤❤
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
ጀግና❤❤❤❤❤❤❤
ማሻአላህ ጎበዝ ወላ እዳተ ያለውን አስተዋይ ባል ለኛም አላህ ይስጠን ቅመሞችየ እስክ እነዚህ ደግየ ጥንዶች አበረታቷቸው 🙏🙏🙏
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
በጣም እናመሰግናለን❤❤❤
@@Liyufam ምንም ማለት አይለም ውዶችየ ብችል 100 ደስ ይለኛል አብሽሪ ጠክሩ የኔም የስደት እህታችሁ የኝ አላህ በሰላም ለሀገሬ እዳበቃኝ ፀልዩልኝ
Muler አንደኛ ነህ ልብህን አይቀይርብህ በርታ
አሜን❤❤❤
ጎበዝ ወንድም ስትምሩ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን❤❤❤
እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ ምንኛ መታደል ነዉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አሜን❤❤❤
ብችል ባዴ 1000ሺ ባስገበኋችሁ ፈጣሬ እስኬ ላይክ ሸር አድርጉላቸዉ
እናመሰግናለን በጣም❤❤❤
ጀግና አባት ለልጆቹ አንበሳ ኩራት ለሚስቱ በርቱ
እናመሰግናለን❤❤❤
ሙለርዬ የቅዱሳን ኣምላክ ጉልበትህን ይባርክልህ የኔ ኣስተዋይ የዋህ ትጉ ባል ነህ ለሚዬ ታድለሻል የኔ ፋንድሻ ስደተኛ ነኝ እንዳቺ የተባረከ ባል እንዲሰጠን በፀሎትሽ ኣስብኝ የምር ስደት መረረኝ ስድስት ኣመቴ ነው የያዝኩት ብር ከሁለት ሞቶ ሽህ ብር ኣይበልጥም ያለኝ ሳስበው ይጨንቀኛል 😢 ስድስ ኣመት ስቀመጥ ግን ቤታችን እማስተዳድረው እኔ ነኝ ኣሁን ግን ደከሙኝ የምር😢
አይዞሽ እስኪ ፈጣሪ ላገርሽ ያብቃሽ በቃሽ ይበልሽ❤❤❤
ሙለርወይዬ የኔ ዉድ ወንድም የለሙ ሸጋ ንጉስ ለሙዬ የኔ ፍልቅልቅወይ ዉድድድግ❤❤❤❤❤❤❤
እኛም ውድድድ❤❤❤
ነፍ አመት ኑሩ አቦ ስወዳችሁ❤❤❤❤
አሜን 🙏እኛም ውድድ❤❤❤
ኑኑኑየመዳምቅመሞችእዚህእናበረታታቸው
እናመሰግናለን❤❤❤
የኔ ማር እንዴት ብትመረቂ ነው እንደዚህ አይነት ባል የሰጠሽ ፈጣሪ እናተን አለመውደድ እንዴት ይቻላል በቅርብ ነው ሲሰራ አቤት ሙያ ቅልጥፍና እጅህ ይባረክ
አሜን ተመስገን ነው❤❤❤
ፈንድሻወችየ ስወዳችሁ ሙለርየ የወንዶች ተምሳሌት
እኛም ውድድ❤❤❤
ጎበዝ በትክክል አብሸሩ ወንድም❤❤🎉🎉🎉
❤❤❤
Fetari Fikrachiwun yazilkilachiwu ❤❤❤❤❤❤❤Betachiwu bebereket yimola Lijachiwun betibeb yasadigilachiwu
አሜን🙏 እናመሰግናለን❤❤❤
ደሥ ሥትሉ እግዚአብሔር ፍቅራችሁን ያብዛላችሁ❤❤❤❤❤
አሜን❤❤❤
እውነት ነው ለምዬ ባለን ነገር ስንደሰት ስናመሰግን እግዚአብሔርም የምንፈልገውን ያደርግልናል የኔ ወርቅ የልጅ አዋቂ ናችሁ
በነገራችን ላይ አዲስ ተከታታያችሁ አይደለሁም የጥንት የጠዋቷ ነኝ ኮሜንት መፃፍ አልወድም ነበር የሆነ ቦታ ኮሜንት መፃፍ እንደ ላይክ ይቆጠራል ሲሉ ሰምቼ ነውጅ ዝም ብዬ ነው ማይ የነበር
እኛን ስለምታበረታችን ከልብ እናመሰግናለን❤❤❤
እስይ ደስ ትላላችሁ ፍጻማችሁ ይያሳምርላችሁ❤❤❤🎉🎉
ባዶ እግራችሁ አትንቀሳቀሱ የቤት ጫማ አርጉ በእግራችሁ ብርድ እንዳይገባ በተረፈ በርቱ🎉🎉🎉❤