ስውሩ ሃጢያት | በፓስተር ቸሬ | The Secret Sin By Pastor Chere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 28 авг 2024
  • አዳዲስ ቪዲዮች በሚለቀቁበት ጊዜ ወዲያውኑ እንዲደርሰዎት፤ ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
    || EPAPHRAS CHRIST CHURCH ||
    እግዚአብሔር ይባርካችሁ፡፡
    #የቤተ ክርስቲያናችን ፕሮግራሞቻችን፤
    👉እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    👉እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    👉ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    👉ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።
    Epaphras Christ Church serves everyone disregarding race, nationalities, religions and traditions. We believe everyone is bought with the precious blood of Jesus Christ and so everyone is expensive and has a price.
    Raise your eyes to the Lord !!!
    ኤጳፍራ የክርስቶስ ቤተ-ክርስቲያን ዘርን ፣ ዜግነትን ፣ ሃይማኖቶችን እና ወጎችን ባለመለየት ሁሉንም እናገለግላለን። ሁሉም የኢየሱስ ክርስቶስ ክቡር ደም እንደተከፈለበት እናምናለን እናም ሁሉም ሰው የክርስቶስን ደም የሚያህል ውድ ዋጋ እንዳለው እናስተምራለን።
    አይኖችህን ወደ ጌታ አንሳ!
    For more information and prayer or counseling inquire, please contact us
    Email: epaphraschristchurch1@gmail.com
    Facebook፡www.facebook.c...
    Website፡epaphraschrist...
    Mobile: +251921664858
    All mankind is as precious as the blood of Christ
    EPAPHRAS CHRIST CHURCH ETHIOPIA

Комментарии • 144

  • @selamtube-2157
    @selamtube-2157 Год назад +2

    ፓስተር ቸሬ እንደሌሎች ከዌብሳይት አጥንተው ተርጉመው እንደሚያስተምሩን ሳይሆን ትክክለኛ ከህይወትህ የተማርከውን ሀገርኛ ችግርና መፍትሄ የምታመጣልን የተባረክህ የዘመናችን መምህር ነህ. ተባረክልን

  • @meseretkefeit5064
    @meseretkefeit5064 Год назад +2

    ጌታኢየሱሰይባረክፓሰተርውውውውውውደ❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesghen8180
    @temesghen8180 4 месяца назад +1

    ተባረክ ፓስተር ቸሬ እንወድሃለን ኣንተ ነህ ነገ ሞጎስ ምታገኝ ስለምትገስጸን ስለምታስተካክለን።ሌሎች ነገ ቀለው ይገኛሉ።

  • @tigisttgm8044
    @tigisttgm8044 7 месяцев назад +1

    እረ ተባረክ ነጻ አወጣኸን በዚ ድንቅ ቃል አንተን የሰጠን ጌታ ይባረክ ተባረክልን እናመሰግናለን

  • @tirueworky3244
    @tirueworky3244 Год назад +1

    Amen amen amen

  • @kasehkaseh8949
    @kasehkaseh8949 2 года назад +1

    Amen,amen

  • @user-bw1he9pk9v
    @user-bw1he9pk9v Год назад +1

    ቸር ያንተ ትምህረት ሳይፈውሰኝ መቸም አያልፍም ምን እላለው የእግዚአብሕር ሰው ተባረክ

  • @beingstrong3839
    @beingstrong3839 Год назад +2

    ፀጋው በዝቶልሃል አሁንም ጨምሮ ይብዛልህ እዚህም እዛም ያላችሁ ስትል ቃሉ ልብ ያሞቃል ስብከትህ ከጉባኤው አልፎ በሃገር ደረጃ እንዲሁም ቋንቋውን ለሚችሉ ሁሉ በዓለም ደረጃ መሆኑን ይገልፃል ረጅም የአገርግሎት እድሜን ያድልህ ስብከትህን እየሰማሁ እንዲሁ ውስጤ ሲቀየር ይሰማኛል

  • @abibeauchaud4527
    @abibeauchaud4527 2 года назад +1

    Amen

  • @zufankassa5271
    @zufankassa5271 Год назад +1

    Amen ❤

  • @alemtsehay279
    @alemtsehay279 9 месяцев назад +1

    እዉነት ነዉ ስዉር ሀጢአት ከእግዚአብሔር ይለያል። ጌታ ሆይ አስበኝ ስለበደልኩህ ሁሉ ይቅርታ አድርግልኝ🙏

  • @girmaroman8655
    @girmaroman8655 2 года назад +10

    ይህ መልክት ለኔነው በእግዚአብሄር ፊት የተደበቀ ነገር የለም ተባረክ ፓስተር ቸሬ

  • @seniesho9033
    @seniesho9033 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር ቸሬ

  • @user-en3qm4dn7s
    @user-en3qm4dn7s 2 года назад +22

    ተባረክልን :: እያንዳንዱ ሰው የተሰወረ ሀጢኃት አለበት አይነቱ ቢለይም : ብዙ ጊዜ ለመተው እፈልግ ነበር ነስሃ ገባለሁ ቢቆይ ሳመንት ወይም ከዛ በላይ ነው መልሶ ይከተኛል ንስሃ የገበወበትን ጊዜአቶችን ሳስበው ደግሞ ፀፀት ነው ሚያመው የሀጢአት ትንሽ የለም ለሰው የማይታይ ከፈጣሪና ከሂሊን አይደበቅም ዛሬ መውጣት ይሆንልኛል እባክህ ፀልይልኝ በፀሎትህ አስበኝ

    • @ermiaserifo9948
      @ermiaserifo9948 2 года назад +1

      እኔም ተመሰሰይ ችግረ አለብኝ ,

  • @user-bw1he9pk9v
    @user-bw1he9pk9v Год назад +4

    ሕያው እግዚአብሔር ምስክሬ የሰው ልድ ከእግዚአብሔር ጋር እንድ ኖር የእግዚአብሕርን ድምፅ እንድ ሰማ የምያደርግ ያንተ ትምህረት ብቻ ነው ዘመንክ ሕይወትክ ይባረክ ጌታ ፀጋ ይጨምርልህ

  • @habesha2171
    @habesha2171 Год назад +1

    ዋዉ ቃለህይወትን ያሰማልኝ
    በፀሎታችሁ አስቡኝ

  • @abdetaterfaofficial6166
    @abdetaterfaofficial6166 2 года назад +2

    Pastor Chere betam yegzabher sew neh. GOD bless you. Wedihalehu

  • @snduasersu2990
    @snduasersu2990 Год назад +1

    Amen amen tebark

  • @senaitgebrehiwot6290
    @senaitgebrehiwot6290 2 года назад +6

    ቸርዬ ተባረከ ዕጥፍ ፀጋ ይጨመርልህ ራሴን እንዳይ አድርጎኛል የዛሬው መለዕክትህ በተለይ በእኔ ስውር ኃጢአት የተነሳ ቤተሰቦቼም ከበረከት እንደሚጎድሉ ተምሬያለሁ ጌታ ይባርክህ ዘመንህ በቤቱ ይለቅ።....( እግርህ ስር ቁጭ ብለው ለሚማሩት Privacy ያቸውን በመጠበቅ ካሜራው አንተ ላይ ብቻ በማድረግህም መልካም አደረግህ )

  • @user-eu2os2jq1m
    @user-eu2os2jq1m 14 дней назад

    Esh maregn geta hoyi🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️
    Chir zemen yibarek❤️❤️

  • @mekdestamru2652
    @mekdestamru2652 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amennnnn

  • @user-in1vv1uq2u
    @user-in1vv1uq2u 2 года назад +2

    አሜን እግዚአብሔር አውጠን 🥺🙏

  • @kaleabyalewdeg9433
    @kaleabyalewdeg9433 Год назад +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋ በረከትን ያላብስልን እግዚአብሔር ይስጥልን 🙏🙏

  • @user-bw1he9pk9v
    @user-bw1he9pk9v Год назад

    ትምህርት ማለት ይህ ነው 100/100

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Год назад +1

    Ameen Qalahiwot Yasamalin Pasteriye Geta Yibarki 🙏😍❤️✝️

  • @user-rc9si8zd8b
    @user-rc9si8zd8b 3 месяца назад

    amen

  • @aregtamiru5061
    @aregtamiru5061 Год назад +1

    ጌታ ይባረክህ ፀጋውን ያብዛል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @atm5614
    @atm5614 2 года назад +6

    ፖስተር ቸርዬ የማከብርህ ያኑርህ 🙏

  • @hiwotabebe7231
    @hiwotabebe7231 2 года назад +6

    ጌታ ኢየሱስ ይባርክ ፓስተር ቸሬ እራሳችንን እንድናይ የሚያደርግ መልእክት ነው ተባረክ ኑርልን።❤❤👏

  • @degifelele6675
    @degifelele6675 Год назад

    My favorite ❤️💕

  • @rahelkiroskebede2655
    @rahelkiroskebede2655 Месяц назад

    Amen🙏 KaLe hiwet yasemaLn Kesew enji ke egziabher medebeq aychaLm ❤🙏

  • @kidistmulatu8690
    @kidistmulatu8690 2 года назад

    Egziabher le qidesena tertonal! Geta abizeto yibarkeh megabi Chere!!

  • @makicamera3051
    @makicamera3051 2 года назад +3

    እግዚአብሔር እድል ይስጠን ወደ እሱ እንድንመለስ የ እውነት መንፈስ ወደ እውነት ይምራን

  • @emnettessma8516
    @emnettessma8516 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክልኝ ሁሌም እግዚአብሔርን በጽድቅ በእዉነት እንድከተለዉ የሚያነቃኝ እግዚአብሔር ይባርክልኝ ሁሌም እግዚአብሔር ይምራህ።

  • @hulumuche4322
    @hulumuche4322 2 года назад +5

    This is really God’s voice speaking for those to repent our sins.
    Thank you Brother!

  • @fathimafathima5747
    @fathimafathima5747 Год назад

    Ameeeennn

  • @ElyRoyal
    @ElyRoyal 10 дней назад

    ሀለሉያ

  • @cookwithakileg4177
    @cookwithakileg4177 9 месяцев назад

    The message is for me tebarek

  • @IsraeliPanther
    @IsraeliPanther 2 года назад +1

    ከፍ በል አምላክ ይጠብቅህ ከሚገባው በላይ የመገለጽ ጸጋ ሰቶሃል ጠብቀው ለእኔም ጸልይልኝ የእግዚአብሔር ተባረክልን

  • @rahwayohannes2014
    @rahwayohannes2014 2 года назад +2

    P chra geta yesus anten ,bethn yebrk,selntem Jesus yebrk betfu

  • @asefashtekeste1913
    @asefashtekeste1913 2 года назад +9

    የሰማይ አምላክ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ። በእዉነት እጅግ አስደናቂ ነው። እግዚአብሔር ይርዳን አሜን🙏🙏🙏

  • @messitkiroshaile8521
    @messitkiroshaile8521 2 года назад +1

    በጣም ግሩም መልዕክት ለሁሉም ሰው የሚጠቅም የድንግል ማርያም ልጅ ጌታችን መድሀኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይጠብቅህ ይራራልህ::

  • @kiyyakiyyakiyyakiyya6419
    @kiyyakiyyakiyyakiyya6419 Год назад

    My God bless u

  • @addisyeshiwas3876
    @addisyeshiwas3876 2 года назад +3

    እግዚአብሔር ያያል!!

  • @DagmawitEndashaw
    @DagmawitEndashaw Год назад

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙌🙏🙏🙏

  • @einalam4831
    @einalam4831 Год назад

    Lanewu yekal wane getahoye marege

  • @sanyimamo8572
    @sanyimamo8572 Год назад

    Igzabiher yibarki

  • @user-lp7qf2jz8t
    @user-lp7qf2jz8t 9 месяцев назад

    Geta yibark

  • @burtukanofkelaa1896
    @burtukanofkelaa1896 2 года назад

    Thenks

  • @hidatyohannes1715
    @hidatyohannes1715 Год назад

    Amazing God bless you

  • @rebeccamekonnen7830
    @rebeccamekonnen7830 2 года назад +1

    ቅድስና ለእግዚአብሔር!!! እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ! ፓስተር ቸሬ ።

  • @Absalat700
    @Absalat700 2 года назад +3

    አሜን🙏 እግዚአብሔር ማስተዋል ይሰጠን።

  • @yeshitegenu6870
    @yeshitegenu6870 2 года назад +2

    Pasor God Bless u & Your Family

  • @einalam4831
    @einalam4831 Год назад

    egeta abezeto yebark

  • @sihindesta7051
    @sihindesta7051 2 года назад +6

    Zemeneh yebarek Tsegawn Yabzaleh

    • @molalishmuluneh2052
      @molalishmuluneh2052 2 года назад +1

      Pasetere chere zemenehi yelemelem banite alefoo yemimekeren amelakee yebarekeee

  • @user-ow1sz1kb8v
    @user-ow1sz1kb8v 2 года назад +1

    አንተ እኮ ለዚህ ዘመን የተላክ መለአክ ነህ ኑርልኝ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @user-ym2ys6io7r
    @user-ym2ys6io7r 2 года назад +1

    🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🙏😭😭😭🤲ማረን ጌታ ሆይ

  • @saradalma9089
    @saradalma9089 2 года назад +3

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይባርኮዎት የእግዚአብሔር ሰው

  • @addisbalemo
    @addisbalemo 2 года назад +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Amen

  • @user-vh9we8bd2c
    @user-vh9we8bd2c 9 месяцев назад

    Tebarek

  • @getayalewe1009
    @getayalewe1009 2 года назад +4

    We thank you from the bottom of our hearts, Pastor Chere, because you are always led by God's spirit and teach us the gospel, I have benefited a lot.
    ሰው ከገዳዩ ወይንም ከጉዳዩ ጋር ይኖራል ። ኃጢያት
    ሰው ኃጢያትን ሲሰራ በራሱ ላይ ትንቢት ይፈጽማል ። ሞት
    What is hidden "sin"?
    1) What is sin?
    Sin is disobedience to God's law.
    2) Where did sin come from?
    Sin came from Adam's disobedience.
    When we transgress God's word, we sin.
    3) When did death enter the world?
    Death entered the world at the fall.
    Before sin there was no death.
    When we break God's divine law, sin enters the world of our lives.
    4) Why do I need salvation? Saved from what?
    It is necessary to be saved from God's judgment.
    Everyone has the freedom to choose, but the right choice comes with an obligation and a price to pay.
    5) How did Jesus' death pay for sin?
    Jesus died as a substitute for sinners.
    His death is our life, Jesus died to give his life as a ransom for us because life and death are always connected.
    Death is a bridge to the next level or to the other side of the world.
    One of the main reasons many people do not live forever is not because they have broken God's law, but because they do not have the right appropriate body to live forever.
    When we live on planet earth, we live in a time zone. A time zone means living a temporary life, that's why human beings cannot live forever, because people are trapped
    in time zone restrictions.
    One of the new technologies coming from "TRAINSHUMAN" will transfer humanity to the next level of technology. It is the human desire to live forever. The problem is that this technology is not data-driven with the results of life, but artificial intelligence, bioengineering and Nano-technology are the new data that support human beings to have a new body that is immortal.
    Scientists have been wondering and observing that.
    Transhumanism is the solution to humanity's future problems, they think, including the problems of making medical discoveries. It is true that mankind has been searching for this information technology for the past few thousand years.
    According to their research results, they think that they are going to bring about a radical change that leads to permanent human questions, but no, this transhumanism technology leads to destruction and collapse, Because this technology is going to change human beings from God's image to machine images.

  • @hirutmengesha2525
    @hirutmengesha2525 2 года назад

    🙏🙏🙏🙏

  • @melkishtilahun9288
    @melkishtilahun9288 2 года назад

    Cheriye ewedehalew. brik belilign

  • @saragsilasse4003
    @saragsilasse4003 2 года назад +1

    Paster Chera Egziabehare Tsegawene yabzalehe!!!!

  • @PT-yn7bx
    @PT-yn7bx 2 года назад +1

    እንደዚህ ያለ ትምህርት በዚህ ዘመን ወሳኝ ነው!። አመሰግናለሁ ፓስተር ቸሬ

  • @user-yi5nz1im1s
    @user-yi5nz1im1s 2 года назад +1

    Ilove you 💓 💗 😘 💛 💖 ♥ 💓 💗 😘 💛 💖 ♥ 💓 💗 😘 GOD Bless 🙌

  • @mekaletmekaletnati8419
    @mekaletmekaletnati8419 2 года назад +2

    Amenn amennnn tebar tekale ewant new

  • @onlinelearningguide
    @onlinelearningguide 2 года назад +6

    Thank you Paster! I get a lot from your lessons so far.

  • @lukej2891
    @lukej2891 2 года назад

    ፓስተርዬ አንተ ትችላለህ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @By_grace100
    @By_grace100 2 года назад +6

    Amen ! What a great message, I believe that is the voice of God calling us to repentance. Most of the words that you’re sharing now been in my heart for the past weeks pastor.

  • @naolworku9112
    @naolworku9112 2 года назад

    Ba orominyam hulum timirtun sixunyi hadar ka tachalachu pastariye baxam baxam hinwadalen tabarak!!!!!!!!

  • @yashlberhibeehi148
    @yashlberhibeehi148 2 года назад +1

    AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN AEEEEEEAMEN ❤❤❤🙏🙏🙏GETA YEBRARKH

  • @tesfayechala6373
    @tesfayechala6373 2 года назад +1

    Egziabher zerihen yibarkew tebarek pastor chere you are unique pastor

  • @ermiaserifo9948
    @ermiaserifo9948 2 года назад +1

    ንሰሀ ገበለዉ ግን ተመለሼ ሀጥየት ሰረለዉ ህልነየ በጠም ይወቀሰል እነ ፀልይልኝ

  • @dagafaabide369
    @dagafaabide369 2 года назад +2

    ጌታ ይበርክ ፓስቴሪ

  • @almazlegesse4181
    @almazlegesse4181 2 года назад +2

    🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾 Thank you ❤️❤️❤️ 👏🏼 good job

  • @monafarhan5052
    @monafarhan5052 2 года назад +1

    Amen Amen awww Eshi 🙌🙌🙌😭😭😭🙏💔💘💪💪💪👍👍👍✍📝✅✅📖

  • @rozinadaniel796
    @rozinadaniel796 2 года назад +1

    Wowoo Yesema Amilak yibarik Tebarek Tebarek paster cher ❤️ ❤️ ❤️ ❤️ ❤️

  • @TinaTina-fh1fl
    @TinaTina-fh1fl 2 года назад +2

    Amen amen amen amen amen amen amen amen keber legata leysuse ehuni trbarki qaseter gata ysuse ebarkhi tebarki

  • @hulumuche4322
    @hulumuche4322 2 года назад

    Amen amen 🙏, Lord have mercy on us please!!!!!!!!!..,,,,,

  • @tarekegnwolde5608
    @tarekegnwolde5608 2 года назад +1

    Egizaber yibarik paster

  • @genetgenet7229
    @genetgenet7229 2 года назад +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ይመልሰን
    የተዘራው ዘር መብቀሉ አይቀርም ።
    እግዚአብሔር ቅድስ አምላክ ነዉ ።

  • @mihretyegeta2144
    @mihretyegeta2144 2 года назад

    ጌታ ይርዳን ተባረክ ቸርዬ🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @yeromtubeethio4564
    @yeromtubeethio4564 2 года назад +1

    ጌታ ይባርክ ፓስተር ቸሬ ስጠብቅ ነበር ትምህርትክን

  • @yetenayetnega9020
    @yetenayetnega9020 2 года назад +1

    እውነት ነው እግዚአብሔር ያያል።

  • @emu88
    @emu88 2 года назад +1

    Pastor cheryewaaaaa betam new yemenwodeh. Thank you for what you are doing.

  • @kwegheyu9621
    @kwegheyu9621 2 года назад +2

    ጌታ ይባርክህ ፓስተር፣

  • @rosemare8314
    @rosemare8314 2 года назад +1

    Pastor chere tebarkh

  • @ethiopiahagere1630
    @ethiopiahagere1630 2 года назад +2

    U r super

  • @workefaris9447
    @workefaris9447 2 года назад

    አቦ ተባረክ ወንድሜ ቃል ህይወት ያሰማልን🥰🥰🥰🥰🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @gemechualiyi5795
    @gemechualiyi5795 2 года назад +2

    God bless you! When I listen to this preach, I couldn't hold off crying before God.😢😢😢

  • @tseganeshetiso2031
    @tseganeshetiso2031 2 года назад +1

    Ewunet newu fetariye yagizegni 🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @tensumamush9918
    @tensumamush9918 2 года назад +1

    Amennnn Amennnn geta yibarek paster chere tebarek betifu edilegnoch nen bezih zemen endanite yalutin geta asinesalin ameseginewalehu amilaken🙏🙏🙏🙏 tsega yibzalik

  • @bettyteksh-sh4nm
    @bettyteksh-sh4nm Год назад

    😘😍🙏

  • @fathimafathima5747
    @fathimafathima5747 Год назад

    🙏🙏🙏🥰🥰🥰

  • @birukendale9600
    @birukendale9600 2 года назад +2

    ለኔ ነው ይህ መልክት ጌታ ይባርክህ

  • @mesiyegetaleji9285
    @mesiyegetaleji9285 2 года назад +1

    Geta tsegawn yabzlhi paster chere. Bewnet heyweten yemekeyri temert nw

  • @mesretberhan2338
    @mesretberhan2338 2 года назад +1

    Bebezwo mehertwo yeteshkemeye egezyabher yebark hatyaten hwolwo yeker belye masetewal tebeb abzalye paseter cherye egezeyabher yebarke edeneterf endenaterf menfes kedwos asetemerwonal tebark

  • @temeseldesta7423
    @temeseldesta7423 2 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ ይህ እውነት የሆነ ትምህርት ነው

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 2 года назад +1

    God bless you more thank you