🔴 በህልም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 9 янв 2025

Комментарии • 57

  • @semira2583
    @semira2583 6 месяцев назад +3

    በጣም ጎበዝ ነሽ ማሻአላህ በርቺ❤❤❤❤❤❤

  • @alemgebregergis3547
    @alemgebregergis3547 21 день назад +2

    ሰላም እህቴ ስትፈቺ በጣም ጎብዝ ነሽ በርቺ እና ቀጥይበት

    • @alemgebregergis3547
      @alemgebregergis3547 21 день назад +1

      ሰላም ብቻየን መንገድ እተጋዝኩ ነበር ከዛ መንገድ ተሳስቼ ወደ ሌላ እማቆው ኣከባቢ እንሄድኹኝ ኣወቁ ኣከባቢዉ ተራራማ ነው ተራራዉላይ ሁኜ ወደታች ስመለከት ያስፈራል በጣም ሜዳው ጋ ብዙ ቤቶች ኣሉ እናም ተራራዉ ጋ ስደርስ መሸብኝ እና እዛዉ ኣደርኩኝ ትዋት ስነሳ ባሌ ን ኣጠገብየ ኣገኘሁት እንዴት መጣህ ኣልኹት እና እንሂድ ኣልኹት እና እሱ ሻንጣ ላይ ግን የሰው ትሸርት የማን እንደሆነ ኣገኝሁ የማን ነው ስለዉ እኔ ጃ ብሎ መልሶ ከተቶዉ ከዛ ተራራዉ ጫፍ ላይ ሆኖ ቆልቃል ይበላል እኔ ዶሞ እንሂድ እያልኩኝ እጨቀጭቀዋለው ከተራራዉ እንዳይ ወድቅ ም እንዳይመሽብንም ፈርቼ ከዛ እየሄድን እያለ እማቃቸው ይመስለኛል ቁጭ ምግብ እየበሉ ነበረ ነይ ቢዪ ኣሉኝ እና ብቻየን ሂጄ ኣንድ 3ጉርሻ ከበላሁ በሃላ ዞር ስል ባሌ ከሆነ ሰዉ ጋ ጥሎኝ ሄድዋል ከዛ ጠብቀኝ ልለዉ ልደዉል ስል እጄ እንቢ ለኛል ከዛ የሆነች ሴት ኣገኝሁና በናትሽ መንገድ ተፍቶኝ ነዉ ኣሳይኝ እላታለው ከዛ ወዴት ነው የፈልግሹው ኣለቺኝ ነገርኻት ኣወቀቺዉ ቤትሽ እወስድሻለው ብላ የወንድማ ቤት ይመስለኛል ነይ ግቤ ኣለቺኝ ቤቱ ያስፈራል ተጎንቢሼ ገባሁና ከዛ ተሎ ወጣን ውጭ ቁጭ ብለን ወንድሚ ይምጣና እወስድሻለዉ ዝም ብለሽ ቁጭ በዪ ኣለቺኝ እኔ ዶሞ ምሸ ብየ ብጣም ይጨንቀኛል እሳ ዶሞ ቤትሽ በደንብ ነዉ ማቀዉ ዘመዴ ነሽ እወስድሻለዉ ኣትጨነቂ ኣለቺኝ እናም እህቴ በትዳር 10 ዓመታችን ነው ልጅ ኣልወለድንም በዚ ምክንያት ልንፋታ እያሰብን እያለ እሄ ህልም ኣየሁ ችግሩ ባሌ ጋ ኣሁንም እናስበዋለን ግ መለያየቱ ኣረዘምኩብሽ ይቅርታ ግን በናትሽ ፍቺልኝ ጭንቀት ላይ ነኝ

    • @alemgebregergis3547
      @alemgebregergis3547 21 день назад +2

      በናትሽ ፍችልኝ

    • @alemgebregergis3547
      @alemgebregergis3547 20 дней назад +2

      እንዳታልፊች በናትሽ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  19 дней назад +1

      ህልምሽን እስከመጨረሻው ሳላይ ጭንቀት አለብሽ ልልሽ ነበር አብዝተሽ ታስቢያለሽ

    • @alemgebregergis3547
      @alemgebregergis3547 19 дней назад

      @@HalimaTube-hs8dw ኣዎ ልክ ነሽ እህቴ ኣመሰግናለው ስለ ማስብ ነዉ መሰለኝ ሁሌ ነዉ ህልም እማየው ዶሞ

  • @everythinghappensforarease9121
    @everythinghappensforarease9121 8 месяцев назад +1

    በጣም እየተጠቀምኩ ነው በአንቺ አመሰግናለሁ ተባረኪ❤🎉

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 8 месяцев назад

    አዎ ውዴ ያኛው ቢዱ አይስማም ነበር እናመስግናለን

  • @felekebeyene7039
    @felekebeyene7039 8 месяцев назад +1

    በርች ይማቻል አገላለፂሸ እኔን ተማችቶኛል

  • @ሂክማ-ለ8ደ
    @ሂክማ-ለ8ደ 4 месяца назад +1

    ሠላም ሠላም❤❤❤❤❤❤

  • @alemgebregergis3547
    @alemgebregergis3547 19 дней назад +1

    በናትሽ እህቴ ፊቺልኝ ፂፌልሽ ነበር

  • @DhhvFjhfg-xu7mt
    @DhhvFjhfg-xu7mt 5 месяцев назад +1

    ከእህት ጋርስ

  • @MagnVideos
    @MagnVideos 4 месяца назад +2

    🎉🎉

  • @Toybe330
    @Toybe330 8 месяцев назад +1

    🥰🥰🥰🥰በርቺልኝ እህቴ 🥰🥰🥰🥰

  • @ÃïShãBêláY
    @ÃïShãBêláY 8 месяцев назад +1

    ወአለይኩም ሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ❤❤❤

  • @yusraoromo6322
    @yusraoromo6322 8 месяцев назад

    As wr wb ehit hilmen fichilgni be hilem agerbet heje yimslgnale gorbetachin sergi neber gin gena zigijet laye nachew sargu aldersem eza bet gora sel zamadoche ihtochem inatem eza nachew kushin quchi belo migeb eysetu new inate kuchi bila lhulum sew injera eyqaterchi nebar enjeraw betam nachi yemamir enjera nebar ene bale tidar negni yegabshin ahale fichilgn

  • @sumyaawyle-wj1jm
    @sumyaawyle-wj1jm 8 месяцев назад

    አሰላም አለኩም አድት ነሽ በህልም ጽድ እይነቀልክ ድሮ የመቀዉ ቦታ ነዉ ብዙ ጽድ ነበሩ እኔ አምሰት ነቅይ እቤት ልተክልነዉ አላልዉ ምንድ ነዉ አላገባሁም ፍችልኝ ልላቀን ደም ወረቀት ጹፍያለም ይመሰለናል ቢሮ አሰገባለዉ ሁለቴ ተመላልሽ ሰባት ቀኝ ጠብቂ ይሎናል

  • @aminaemuTube
    @aminaemuTube 8 месяцев назад +1

    የኔን ፍችልኝ

  • @rahmetteshome8155
    @rahmetteshome8155 8 месяцев назад

    ዉድ እህቴ እስኪ ህልሜን ፍችልኝ በጣም ያጨናንቃል በህልሜ ሁለት ወንዶች ብትር ይዘዉ አይናቸዉን አፍጥጠዉ ያስፈራሩኝ እና አንደኛዉ ቀኝ እጀን ይመታኛል ከዛም እጀን አሻሺቸ ከተቀመጥኩበት ተነስቸ እስኪ ንኩኝ ብየ በድፍረት እማሀላቸዉ እገባለሁ ከዛም ይፈሩኛል ሌሎች ሰዎችም ስለነበሩ ድንጋይ ድንጋይ ይዘዉ እኔን የሚያግዙ ይመስለኛል ድንጋዩን በእጃቸዉ እደያዙት ነቃሁ የፈታሁ ነኝ ዉዴ እዳታልፊኝ❤?

  • @53067
    @53067 8 месяцев назад

    Berchi weday💙🙏

  • @munthahassen-ix8xg
    @munthahassen-ix8xg 8 месяцев назад

    ዋአወወ በህልሜ ከአጎቴ ጋር ሆነን ነይ ለልጆችሸ ፍሬሸ ወተት አንግዛ ብሎኝ በሰፊ ቤት ውሰጥ ቁጭ ብላ ፍሬሸ ወተት የምትሸጥ ሴት ነበርች ። በሩ ክፍት ነበር ገብተን ጠየቅናት ልንገዛት።የገባንበት ቤት ሰፊ ነበር። ፍት ነኝ።

  • @redietdereje9279
    @redietdereje9279 Месяц назад

    የእኔ ቆንጆ ሙሉ ሰማሁ ...የ እኔ ህልም ወደቤቴ ለመመለለስ መንገድ ጠፍቶብኝ ሊመሽ ነው በቃ እዚ ቀረሁ እያልኩ የሆነች ህፃን ልጅ እጄን ይዛ መንገድን አሳይታኝ እቤቴ ገባሁ በጊዜ ምንድን ነው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  Месяц назад

      ካለሽበት ግራ መጋባት ለውሳኔ ማመነታታት በሃላ ትኬትን ያሳያል

  • @FevenFeven-wf9se
    @FevenFeven-wf9se 8 месяцев назад

    ዉዴ እዴት ነሽ
    ከሰራ ባልደረባየ እየሄድን አንድ እግሬ ዳባይ ጭቃ ውስጥ ገባሁኝ እናም ስቦ አወጣኝ ሊስትሮ ሂጄም ጭቃዉን አሰጠረኩኝ እናም ፀጉሬን ለማስያዝ አሰቸግሮኝ ነበር ግን እያስያዝኩት ጫማየን ሻራ ነበር የአንድ እግሬ ሳወጣው ብዙ ካልሲ ንፁህ ያልሆነ ዉስጡ አለ ካልሲ አውጥቼ ደግሜ አደረኩት አይሆነኝም ብየነበር ግን ደግሜ ሳደርገዉ በቃኝ አናም ወደ ልጁ ቤት ስሄድ ሚስቱ በር ተከፈተችልኝ ቤት ዉስጥ ያለች ሌላ ልጅ ጎደኛየ ነች አለችኝ ከ ሆ ልጅ ትሳሳማለች (ያላገባች )

  • @zayinbaahemd6327
    @zayinbaahemd6327 8 месяцев назад

  • @SonySony-td3jq
    @SonySony-td3jq 7 месяцев назад

    እኔ ከሆነ ቤት ዶሮ የምሰራበት ሰውየ ይመስለኛል እና ሚስቱ በሌለችበት ቁንጣ ብቻ ለብሶ በሩ ላይ ቆሞ ነይ ሲለኝ ከጎኑ ካለው ሹጋ እማቃት ልጅ አለች እና ይህን አታቅም እኔ ከልጅቱ በር ስወጣ እረጅም ደረጅ አገኘሁ በጣም እረጅም ነው ደረጁን በፍጥነት እወርዳለሁ ልክ ደረጁን ስጨርስ ምንጣፍ ያለው ደልዳላ ደስ የሚል ሽሮማና ፈዘዝ ያለ ምንጣፍ ላይ እየሄድኩ ከሰውየው በማምለጤ ውስጤ እየተደሰተ ባነንኩኝ እስኪ ንገሪኝ እህቴ አግብታ የፈታች ነኝ

    • @SonySony-td3jq
      @SonySony-td3jq 7 месяцев назад

      ሽሮማና ፈዘዝ ያለ አረንጓደ ቅልቅል ነው ምንጣፉ

  • @Toybe330
    @Toybe330 8 месяцев назад

    ውዴ በህልሜ ዝናብ ሲጥል ባራዶ እየልቅምቁ እባላለሁ ቀላል ያሌ ዝናብ ነው አልገባሁም

  • @MediMohammed-d2y
    @MediMohammed-d2y 3 месяца назад

    Selam.halimay.bhilm.yelbse.maskemech.komsatin.araat.ayeho

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ቁም ሳጥኑ የደህንነት ምልክት ነው እና ምቾት እና ደህንነት የበዛበት የልጅነት ጊዜ በውስጡ ናፍቆትን ይይዛል። ይህ ምልክት ግለሰቡ የህይወቱን አስደሳች ጊዜያት ለማስታወስ እና ውድ ትውስታዎቹን ለመጠበቅ ያለውን ፍላጎት ያሳያል። በህልም ውስጥ ያለው ቁም ሳጥን በደህንነት እና በደስታ የተሞሉትን ቀናት መጓጓትን ያሳያል።
      ገንዘብን፣ ሥዕሎችንና መጽሐፎችን ጨምሮ የቁም ሣጥኑ ይዘት የተወሰኑ ፍችዎችን ይይዛል፣ ምክንያቱም ገንዘብ ስለ ኑሮ እና የተትረፈረፈ ጭንቀት ሊያመለክት ይችላል፣ ሥዕሎች ደግሞ ያለፈ ትዝታዎችን እና ጀብዱዎችን ይወክላሉ፣ መጻሕፍት ተስፋን እና በራስ መተማመንን ያመለክታሉ፣ እና ወረቀቶች እና ፋይሎች ሊያመለክቱ ይችላሉ። የወደፊት ኃላፊነቶች.
      አንድ ሰው በሕልሙ ውስጥ በአቧራ የተሞላ ቁም ሣጥን ካየ, ይህ የደካማነት ወይም የብስጭት ስሜቱን ሊገልጽ ይችላል. በተቃራኒው, ንጹህ እና ንጹህ ቁም ሣጥን ማየት ለወደፊቱ መረጋጋት እና ደህንነት የማግኘት ፍላጎትን ያመለክታል

  • @hananlema1533
    @hananlema1533 2 месяца назад

    የተለያየሁት የልጆቼ አባት እየሄድኩ እያለ ከኋላዬ ሮጦ ደርሶብኝ እብሮኝ ጥያቄ እየጠየቀኝ እንሄዳለን ምንድነው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 месяца назад

      ruclips.net/video/ue6ySvGX5_E/видео.htmlsi=SOS4nxoTSGC8DKco

    • @hananlema1533
      @hananlema1533 2 месяца назад

      @HalimaTube-hs8dw ?????

  • @אחכחחכחכ
    @אחכחחכחכ 7 месяцев назад

    ፍቅርኛየ አራት አመታችን የተጣላን አያገናኝም ግን ኩታ ለብሶ ምገድ እየሄደ ጉድጎደ የሆነቦታ ሰሆን መውጣት አቃጠው ስሜን እየጠራ እየጠራ ጥለሺኝ አትሄጂ አውጪኝ ይለኛል ታወጣውህ ትገለኛልህ ብየ ሰለው አልገልሺም አለኝ ግን አወጣውት

  • @JbreTalahon
    @JbreTalahon 2 месяца назад

    እኔበህልሜበጀሪካውሀተሸክሜሰሄድመገዱጠፍኘእምሄደውምበብርሐንነውጤፍየተለያዬአረጓደለምለምእያየሁነው

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  2 месяца назад

      ruclips.net/video/UBOuQfAfBEI/видео.htmlsi=eKl473xQwf2SKAO_ 👈

  • @otebeoo875
    @otebeoo875 8 месяцев назад

    ውዴ እኔ ዛሬ ለሆነ ልጅ ስኮር ስስጠው አየሁ እና ቃመው ልጁን አላውቀውም እና ብዙ 5ብር አዳዲስ ሲስጠኝ እንቢ አልሁት የስኩሮን ነው ሲለኝ ችግር የለውም አልሁት እና አመስግናለሁ አለ አውራ ጉዳና ላይ ቆጭ ብለን ነው ይሄ ሁሉ የሆነው ብዙ ግዜ 5 ቆጥርን አያለሁ ምን ይሆን??

  • @adelalbalooshi8054
    @adelalbalooshi8054 8 месяцев назад

    Wl wr wbtu

  • @Tomas-komita
    @Tomas-komita 7 месяцев назад

    በዉስጥ ቤት ወንድ ኢና ሴቶች መጋዝ?? ¿?

  • @سميرهسميره-غ1خ
    @سميرهسميره-غ1خ 3 месяца назад

    ሀይ ሰላም ሰላም እህት እንዴትነሽ ለቤትሽ አዲስነኝ እንድትፈችልኝ የምፈልገው ህልም አለኝ ህልሜም ይህንይመስላል እቤት እምለብሰው አሮጌስሊፐር ጫማ አድርጌ ቤትውስጥ ምንጣፍ ላይ እየሄድሁ ቤቱፎቅና መሬትነው ወደፎቅ እየወጣሁ ግማሽ ላይ እያለሁ የአሰሪየ ልጅ እላይሁና ቶሎቶሎነይ ትለኛለች እኔም ደረጃውን እየወጣሁ ቀናብየሳያት እቤት በርላይ ነው ያለችው ቤቱበብርሀን ተሞልቷል እኔ ወደልጅቷ እየሄድሁ ምንድነው ስላት ነይዝብለሽ አለችኝ እናም እሷጋር ሳልደርስ ደረጃውን እየወጣሁ እያለነቃሁ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  3 месяца назад

      ruclips.net/video/gt3Vou0_Pbs/видео.htmlsi=4r5QLzb4fyMDaZXb 👈

  • @naimaseid5331
    @naimaseid5331 8 месяцев назад

    እንኮን ስላም መጣሺ ያበባ ፍሬ መልቀም ምንድነው ባለ ትዳር ነኝ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/fK62xf18wmM/видео.htmlsi=xhvLAubjEM4istBk

  • @tityiatube5548
    @tityiatube5548 8 месяцев назад

    የኔ ውድ ነብያትን በህልም ማየት ምንድ ነው
    እኔ ነብዩላህ ሷሊን እሳቸው ነው ተብየ አስፓልት መንገድ ለይ አየዋቸው ምን ይሁን ውዴ

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  8 месяцев назад

      ruclips.net/video/emegre063z0/видео.html

  • @hadiyahadiya3549
    @hadiyahadiya3549 7 месяцев назад

    አረ በአላህ የምታውቁመልሱልኝ በተደጋጋሚ ስላየሁነው በህልም ስልክ መሰረቅ ምድነው ?

    • @HalimaTube-hs8dw
      @HalimaTube-hs8dw  7 месяцев назад

      ruclips.net/video/mOF9LGX7GzU/видео.htmlsi=v9R_uOusdrR4yIG5

  • @SaSa-n9e3h
    @SaSa-n9e3h 19 дней назад +1

    ኧረየኔማርምላርግሽሽሽአላህይጠብቅልኝያረብብብብብብወላሂፍችሽሲመቸኝ💋💋💋💋👍👍👍🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹💯✅✅💜💜💜💜💜💜💜💜💜