በመጠበቅ የሚገኝ የእግዚአብሔር በረከት || ደጉ ከበደ || የደቡብ ኦሞ አመታዊ ኮንፍራንስ 2016 || Jinika || Bishop Degu || 2023
HTML-код
- Опубликовано: 5 фев 2025
- #Like_በማድረግ_ይጀምሩ!! #ቢሾፕ_ዴጉ_ከበደ
#በመጠበቅ_የሚገኝ_የእግዚአብሔር_በረከት!!! #ቪድዮውን_Like_Shere_ያድርጉ
#bishop_degu_kebede
#ቢሾፕ_ደጉ_ከበደ #Degu_Kebede
#ጅንካ_አመታዊ_ኮንፍራንስ_2016
#ጅንካ_መዘምራን
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
#Jesus_is_Eternal_father
#Profitable_Person
#የኢትዮጵያ_እና_አለም_ሐዋሪያዊት_ቤተክርስቲያን_ዋና_አስተዳደር
#አዲስአበባ
#Bemetebek_Yemigeg_Ye_E/r_Bereket
#ቢሾፕ_ዴጉ_ከበደ(#አባታችን)
“የበጉ ሰርግ ስለ ደረሰ ሚስቱም ራስዋን ስላዘጋጀች ደስ ይበለን ሐሤትም እናድርግ ክብርንም ለእርሱ እናቅርብ።”
- ራእይ 19፥7
• ድሉ የእኔ ነው | የደቡብ ኦሞ አመ...
“እኔና አብ አንድ ነን።”
- ዮሐንስ 10፥30
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።”
- ኢሳይያስ 9፥6
“እስራኤል ሆይ፥ ስማ፤ አምላካችን እግዚአብሔር አንድ እግዚአብሔር ነው፤”
- ዘዳግም 6፥4
ዮሐንስ 14፥9
⁹ ኢየሱስም አለው፦ አንተ ፊልጶስ፥ ይህን ያህል ዘመን ከእናንተ ጋር ስኖር አታውቀኝምን? እኔን ያየ አብን አይቶአል፤ እንዴትስ አንተ፦ አብን አሳየን ትላለህ?
¹⁰ እኔ በአብ እንዳለሁ አብም በእኔ እንዳለ አታምንምን? እኔ የምነግራችሁን ቃል ከራሴ አልናገረውም፤ ነገር ግን በእኔ የሚኖረው አብ እርሱ ሥራውን ይሠራል።
@ApostolicSongs2616
#new_status #new_gospel_massage #massage #bible #biblestudy #biblemessage
#apostolic #apostolicchurch #kes_Yohannis #Kesyohannnis #hawassa #Hawasa_annual_youth_conference
#apostolicchurchmezmursongs #mezmur #gospelmezmur #apostolic_songs #በማስተዋል_ዘምሩ #Jesus #nameofjesus #onegodbeliever #onegod #isoyisak
#iso_yishak #apostolicchurchmezmur
#church #churchmezmur #bemastewalzemiru #zemiru #zima #apostolic_songs #2023 #2015 #2024 #2016
#appstolic_church_mezmur_songs
#bishop #bishopdegukebede #bishop_degu_kebede #bishop_Alemaw #bishop_Terefe #bishop_getahun #bishop_birhanu
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
@Salemspiritualevents
@isoyisehak
@ApostolicchurchSongwithLyrics7
@asaphchior
@ApostolicChurchMezmurSongs
“አስቀድሞ ስላልጠቀመህ፥ አሁን ግን ለእኔም ለአንተም ስለሚጠቅም በእስራቴ ስለ ወለድሁት ስለ ልጄ ስለ አናሲሞስ እለምንሃለሁ።”
ፊልሞና 1፥10-11
#Apostolic_Songs
#በማስተዋል_ዘምሩ
• ልቤ ጨካኝ ነው || የአዲስ አበባ ... Авто/Мото
በእምነትና በተስፋ መፅናተ እንድችል ጌታ ሆይ እርዳኝ
ውድ አባታችን ጌታ ኢየሱስ እየባረከ እየባረከ በብዙ ፀጋ ይባርኮት
ሼር የምታደርጉትም ጌታ ኢየሱስ ይባርካቹሁ
እልልልልልል
Ameen ameen ❤❤❤
እምነትና ትዕግስት ስጠኝ ጌታ ሆይ 🤲🤲🤲😭😭😭😭😭
Amen amen😭😭😭💞
ኦ ሀሌ ሉያያያያያያ... የእንደገና አምላክ ተስፋዬ ነህ😢😢😢😢
አሜን አሜን ሃሌሉያ እልልልል❤❤🙌👆🙏
አሜን
አሜን አሜን ሃሌሉያ😭😭🙌
አቤት ጌታ ሆይ እነዚህ ጴንጤዎች ምነካቸው ? !
ዩሐ 16 ፡ 28 ‘’ ከአብ ወጥቼ ወደ አለም መጥቻለሁ ፣ ደግሞ ዓለምን እተወዋለሁ ወደ
አብም እሄዳለሁ ፡፡ “
ወገኖቼ ፣ የሐዋሪያት ቤ/ክ ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ነው ብላ የምታስተምረው ትምህርት
ከላይ ካለው ጥቅስ ጋር እንደማይሄድ አስተዋላችሁትን !
በእውነት ወገኖች ተናጋሪው ራሱ ጌታችን ነው እኮ ! ከሰማይ የወረደው አብ ከሆነ (ኢየሱስ ራሱ አብ ከሆነ ) ታዲያ ኢየሱስ ወደ ማን ሊሄድ ነው ? በተጨማሪ ኢየሱስ ራሱ አብ ከሆነ ታዲያ ስለምን ከአብ ወጥቼ መጥቻለሁ ይለናል ? ውድ የሐዋሪያት አማኞች አስተውሉ ኢየሱስ ወጥቼ (ወጥቼ የሚለው ቃል ምን ማለት እንደሆነ አስቡት ) ! የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ግን ወጥቼ ሳይሆን ገብቼ (ሙሉ ማንነቱን ተጎናጽፎ ) ይዞ ወረደ በማለት ታስተምራለች ፡፡
ለዚህም ማስረጃዋ
ዩሐ 1 ፡ 1 ‘’ በመጀመሪያው ቃል ነበረ ፣ ቃልም በእግዚያብሔር
ዘንድ ነበረ ፣ ቃልም እግዚያብሔር ነበረ ፡፡ - - - ቃልም
ስጋ ሆነ ‘’
በወንጌላዊት ቤ/ክ አስተምሮ ስንመለከት ደግሞ ፤ ቃል ኢየሱስ ነው ብላ የምታስተምር ሲሆን ፣ ይህም ቃል በእግዚያብሐየር ዘንድ ነበረ ፡፡ አያቹህ ወገኖች ኢየሱስ ከአብ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አብም እመለሳለሁ ሲል ፣ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ፣ ቃልም በእግ/ር ዘንድ ነበረ ከሚለው ሀሳብ ጋር እንዴት እንደሚስማማ አስተዋላቹሁ ! እኛ ወንጌላዊውያን አማኞች መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚያብሐየር የሚለንን እንቀበላለን ፡፡ ስጋ ሆኖ ከሰማይ የወረደው የአብ ልጅ ከርስቶስ ( ኢየሱሰ ) እንጂ አብ ራሱ ፈጽሞ አልወረደም ! አልተዋረደም ! የተወረደልን ግን ልጁ ነው ፡፡ ኢየሱስ ደጋግሞ አብ ልኮኝ መጥቻለሁ አለ እንጂ አንድም ቦታ እኔ አብ ነኝ ብሎ አልተናገረም !
ዛሬ እግዚያብሔር ራሱን በልጅ አማካኝነት አስታዋውቆናል ፣ ይህም አብ - ወልድ - መንፈስቅዱስ እግዚያብሔር ( ስላሴ ) ! ኢየሱስም ሐዋሪያቱን በምድር መላው አህዛብ በአብ- በወልድ - በመንፈስ ቅዱስ ስም እንዲያጠምቁ ና እንዲያስተምሩ ትእዛዝ ሰጣቸው ፡፡
ምንም እንካ አብ -ወልድ- መንፈስቅዱስ ሲባል ቃሉ ቢያንገሸግሻቹህም ፣, እውነታው ግን ሶስት እግዚያብሔር በባህሪይ አንድ እንደሆኑ ና በአካል ሶስት መሆናቸውን እስካልተቀበላቹህ ድረስ የእግ/ር ጠላትነታቹህ እንደጸናባቹህ ይኖራል ! ገና ከጅምሩ ጀምሮ እግ/ር ሰውን ሲፈጥር እየተናገረ ስለምን ልባቹህን ታደነድናላቹህ ወገኖቼ ! ( ዘፍ 1 ፡ 26 እግዚያብሔርም ሰውን በመልካችን ፣ እንደአምሳሌአችን እንፍጠር ሲል ፣ ደግሞ በተጨማሪ ዘፍ 3 ፡ 22 እነሆ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ፡፡ ሲል በብዙ ቁጥር ራሱን አላስታወቀንም !! )
ጌታ ኢየሱስ የአብ ልጅ የሆነው ስጋ ሲሆን እንዳልሆነ መጽሐፍ ቅዱሳችን ይነግረናል ፡፡ በመዝ 110 ፡ 3 እርሱ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ የነበረ ከአብ ሆድ እንደተወለደ
መዝሙረኛው ይናገረዋል ፡፡ ኢየሱስ በብሉ ኪዳን መጽሐፍ ውስጥ
መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) በመባል ተጠቅሳል ፡፡ ዘፍ 14 ፡18 ፣ ዕብ 5፡9 ፣ ዕብ 7 ፡ 1
በርግጥ ዛሬ ከሀይማኖት ቀንበር ነፃ የምትሆኑበት ሰአት ነው ! የሰውን አስተምሮ ሳይሆን የጌታን ቃል ያለጥርጣሬ መቀበል ከዘላለም ፍርድ ይታደጋችሃል! የሐዋሪያ አማኞች ሆይ ጌታ እንዲህ ይላችሓል “ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ “
የሐ 14 ፡1 (ደግሞ የሚለው ቃል በራሱ በተጨማሪም ማለት እንደሆነ ግልጽ ነው )
ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡
ጌታ ሆይ ባታስፋና ባትግሥት እንዲንጻና አንቴ እርዳን 😭😭
አሜንንን አሜንንን ተበርክ እየሱስ
🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙇♀️🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen
wow
አሜንንን👏👏👏💞💞💞💞💞
Temesgen amlake lbe des asegnetehlgnalna etebkhelew etagesmalehu antem zebel tlaleh amnalehu
Ameeeeeeeeeeee❤
አቤት ጌታ ሆይ እነዚህ ጴንጤዎች ምነካቸው ? !
ዩሐ 16 ፡ 28 ‘’ ከአብ ወጥቼ ወደ አለም መጥቻለሁ ፣ ደግሞ ዓለምን እተወዋለሁ ወደ
አብም እሄዳለሁ ፡፡ “
ወገኖቼ ፣ የሐዋሪያት ቤ/ክ ስጋ ለብሶ የመጣው አብ ነው ብላ የምታስተምረው ትምህርት
ከላይ ካለው ጥቅስ ጋር እንደማይሄድ አስተዋላችሁትን !
በእውነት ወገኖች ተናጋሪው ራሱ ጌታችን ነው እኮ ! ከሰማይ የወረደው አብ ከሆነ (ኢየሱስ ራሱ አብ ከሆነ ) ታዲያ ኢየሱስ ወደ ማን ሊሄድ ነው ? በተጨማሪ ኢየሱስ ራሱ አብ ከሆነ ታዲያ ስለምን ከአብ ወጥቼ መጥቻለሁ ይለናል ? ውድ የሐዋሪያት አማኞች አስተውሉ ኢየሱስ ወጥቼ (ወጥቼ የሚለው ቃል ምን ማለት እንደሆነ አስቡት ) ! የሐዋሪያዊት ቤ/ክ ግን ወጥቼ ሳይሆን ገብቼ (ሙሉ ማንነቱን ተጎናጽፎ ) ይዞ ወረደ በማለት ታስተምራለች ፡፡
ለዚህም ማስረጃዋ
ዩሐ 1 ፡ 1 ‘’ በመጀመሪያው ቃል ነበረ ፣ ቃልም በእግዚያብሔር
ዘንድ ነበረ ፣ ቃልም እግዚያብሔር ነበረ ፡፡ - - - ቃልም
ስጋ ሆነ ‘’
በወንጌላዊት ቤ/ክ አስተምሮ ስንመለከት ደግሞ ፤ ቃል ኢየሱስ ነው ብላ የምታስተምር ሲሆን ፣ ይህም ቃል በእግዚያብሐየር ዘንድ ነበረ ፡፡ አያቹህ ወገኖች ኢየሱስ ከአብ ወጥቼ መጥቻለሁ ወደ አብም እመለሳለሁ ሲል ፣ በመጀመሪያ ቃል ነበረ ፣ ቃልም በእግ/ር ዘንድ ነበረ ከሚለው ሀሳብ ጋር እንዴት እንደሚስማማ አስተዋላቹሁ ! እኛ ወንጌላዊውያን አማኞች መጽሐፍ ቅዱስ ስለ እግዚያብሐየር የሚለንን እንቀበላለን ፡፡ ስጋ ሆኖ ከሰማይ የወረደው የአብ ልጅ ከርስቶስ ( ኢየሱሰ ) እንጂ አብ ራሱ ፈጽሞ አልወረደም ! አልተዋረደም ! የተወረደልን ግን ልጁ ነው ፡፡ ኢየሱስ ደጋግሞ አብ ልኮኝ መጥቻለሁ አለ እንጂ አንድም ቦታ እኔ አብ ነኝ ብሎ አልተናገረም !
ዛሬ እግዚያብሔር ራሱን በልጅ አማካኝነት አስታዋውቆናል ፣ ይህም አብ - ወልድ - መንፈስቅዱስ እግዚያብሔር ( ስላሴ ) ! ኢየሱስም ሐዋሪያቱን በምድር መላው አህዛብ በአብ- በወልድ - በመንፈስ ቅዱስ ስም እንዲያጠምቁ ና እንዲያስተምሩ ትእዛዝ ሰጣቸው ፡፡
ምንም እንካ አብ -ወልድ- መንፈስቅዱስ ሲባል ቃሉ ቢያንገሸግሻቹህም ፣, እውነታው ግን ሶስት እግዚያብሔር በባህሪይ አንድ እንደሆኑ ና በአካል ሶስት መሆናቸውን እስካልተቀበላቹህ ድረስ የእግ/ር ጠላትነታቹህ እንደጸናባቹህ ይኖራል ! ገና ከጅምሩ ጀምሮ እግ/ር ሰውን ሲፈጥር እየተናገረ ስለምን ልባቹህን ታደነድናላቹህ ወገኖቼ ! ( ዘፍ 1 ፡ 26 እግዚያብሔርም ሰውን በመልካችን ፣ እንደአምሳሌአችን እንፍጠር ሲል ፣ ደግሞ በተጨማሪ ዘፍ 3 ፡ 22 እነሆ አዳም ከእኛ እንደ አንዱ ሆነ ፡፡ ሲል በብዙ ቁጥር ራሱን አላስታወቀንም !! )
ጌታ ኢየሱስ የአብ ልጅ የሆነው ስጋ ሲሆን እንዳልሆነ መጽሐፍ ቅዱሳችን ይነግረናል ፡፡ በመዝ 110 ፡ 3 እርሱ ከአጥቢያ ኮከብ አስቀድሞ የነበረ ከአብ ሆድ እንደተወለደ
መዝሙረኛው ይናገረዋል ፡፡ ኢየሱስ በብሉ ኪዳን መጽሐፍ ውስጥ
መልከጸዴቅ ( የሰላም ንጉስ ) በመባል ተጠቅሳል ፡፡ ዘፍ 14 ፡18 ፣ ዕብ 5፡9 ፣ ዕብ 7 ፡ 1
በርግጥ ዛሬ ከሀይማኖት ቀንበር ነፃ የምትሆኑበት ሰአት ነው ! የሰውን አስተምሮ ሳይሆን የጌታን ቃል ያለጥርጣሬ መቀበል ከዘላለም ፍርድ ይታደጋችሃል! የሐዋሪያ አማኞች ሆይ ጌታ እንዲህ ይላችሓል “ልባችሁ አይታወክ በእግዚያብሔር እመኑ በእኔም ደግሞ እመኑ “
የሐ 14 ፡1 (ደግሞ የሚለው ቃል በራሱ በተጨማሪም ማለት እንደሆነ ግልጽ ነው )
ጌታ ቃሉን ይግለጥላቹህ ፡፡
አሜን አሜን
ameen amen amen😭😭
🥰🥰🥰🥰🥰
አሜን አሜን ሃሌሉያ😭😭🙌🙌🙏👆❤
Amene
Amen to ❤❤❤❤❤😢😢😢😢