👉🟢👉#26/10/16_

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 2 июл 2024
  • #selest #habesha #eotc #duet #eotc_one_holy_synod #mk #negashbedada

Комментарии • 18

  • @user-mm5nd9mp5f
    @user-mm5nd9mp5f 29 дней назад +2

    እውነት ነው የቤተክርስቲያን ሊቃውንቶች በጣም ተቸግረዋል ተርበዋል አባታችን አቡነ አብርሃም አስቸኳይ መፍትሔ ስጡበት አስቸኳይ በጣም አደጋ ላይ ነው ስብከተ ወንጌሉ ኦርቶዶክስ እና ብፁዕ ጠቅላይ ስራ አስኪያጅ አስቸኳይ ውሴኔ ስጡበት እናመሰግናለን ❤

  • @GenetTad-jw7zi
    @GenetTad-jw7zi 29 дней назад +2

    ብለንብለን ያቃተን በሐረር ገጠር ውስጥ ከሚገባላቸዉ ገቢ ቀረጥ ይወሰድባቸዋል አገሬቷ በሙስሊም ተከባ የካህኑ የዳቆኑ ደሞዝ እኔ አልናገርም አሳፋሪ ስለሆነ በዚህ መልክ ተተኪ አይገኝም አስቡበት

    • @Mkds-om6by
      @Mkds-om6by 29 дней назад +1

      እነሱን የተተኪ ጉዳይ አይጎዳቸውም

  • @abbanahusenay
    @abbanahusenay 28 дней назад

    ይህን ፎቶ የለጠፍክ የሚዲያው ኃላፊ ለዛሬው ጥሩ ሰብስክራይብና ... ኋላ ግን ከኃጢአትነቱም በላይ የህሊና ጸጸት ይሆንብኃል ለእኔ ግን በክብር ላይ ክብር አድርጎ " ፈጣሪዬ ''ፈጣሪህ ይቀበለው ከዚህ ቀደም ሌላ ተባልሁ አሁን ደግሞ እንዲህ ያለ የጉድ ጉድ ድንግል ማርያም ትይልህ ሌላ ምን እላለሁ ምክንያቱም የ... አዳር ስለሆነብህም ነው እንጂ እውነት ይህ እጅ የእኔ እጅ ነው አይ ጊዜ ... , !

  • @user-if3hs1fz1q
    @user-if3hs1fz1q 28 дней назад +1

    Qat wayim chat is far better than areqe ina sekaram qes

  • @Eyaasu
    @Eyaasu 29 дней назад

    አቡነ አብርሃም : ስል መናፍስት አስራር የማያውቁ : የእውቀት እጥረት ያለባቸው ናቸው

  • @Mkds-om6by
    @Mkds-om6by 29 дней назад +1

    ኤሬ ወይ ቅድስት ቤተክርስትያናችን ስንት ዓይነት ቆሻሾችንና ሺፍቶችን በውስጥሽ ተሸክመሻል የጉድ ሀገር ገንፎ ዛፍ ላይ ይወጣል።ጫት ብቻውን አይበቃም ሺሻም ይጨምርበት በሙስናና በዘር ኮታ የመነኮሰ የጫት መነኩሴ ነው።

  • @zinabetesfaye7196
    @zinabetesfaye7196 28 дней назад

    Those who are Wear as a priest never ever have a knowledge , they are too young to preache with out knowledge ...

  • @shewayemelaku9830
    @shewayemelaku9830 28 дней назад

    ለገንዘብ እሩጫ ላይ ስለሆኑ በቤተክርስቲያን ልብስ በመስቀል ያፍራሉ ኮት ለብሰው እጅ መስጠት ያሳፍራል አባታችን ትክክል ተናገሩ ግን በዚሁ ቀጥሉ

  • @asfawbono8250
    @asfawbono8250 28 дней назад

    አዎ ይእቅድ ጥሩ ነው ሥራ ደራርባችሁ ይዛችሁ ቤቴ ክርስትያን አታፊርሷት ማፊሬስ የጀመራችሁ እናንቴ ጳጳሳት ናችሁ ከመጤን በላይ ደሞዝ እዬተኬፌለችሁ የምትሴሩትሥራ ሕዝብን ከቤቴክርስትያን የምያስ ቤሬግግ ነው ምክንያቱም ሁሌ ቤቴ ክረስትያን ደሀ አድረጋችሁ ተቀርባለች ሕዝብ ከልጆቻቼው አፍ መንጥቆ በቴክረስትያንን ያስባል እናንቴ ትዜርፋላችሁ አሁን ደሞዛችሁ ይቄነስ ምክንያቱም ሕዝቡ ተርቧል ብዙ ሴው ሥራ አቷልና የኼም የታሴብ ደሞዝን ቄነሳችሁ ያለ ሴው ናየምያንጌር ሴውካሌ ሥራውን መልቄቅ ይችላል ከቴስማማ ይስራ ምን ሴርቶ ነው ይኼን ሁሉ ደሞዝ የምኬፌለው አስቡበት

  • @tadesseshiferaw9113
    @tadesseshiferaw9113 29 дней назад

    ይህ ኦርቶዶክስን ለማጥላላት የተደረገ መሆን አለበት። እውነተኛ መነኩሴም ቢሆን ገንዘብ የማይሰራው የለም።

  • @zinabetesfaye7196
    @zinabetesfaye7196 28 дней назад

    There are very pretend them self as a priest, but they are very layer and layer priest
    You must and must avoid them