ላሊበላ ሬስቶራንት በ በርሊን ተጋበዝን // Berlin Habesha Restaurant ✅

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 6 дек 2024
  • Lalinela Restaurant
    Herrfuthstr 32
    12049 Berlin

Комментарии • 99

  • @medi-f9y
    @medi-f9y 7 месяцев назад +16

    ማሻ አላህ ያገሬ ልጆች እንድ እኔ ማን ነው በሌላ ሀገር ላይ የራሳችን ዜጉች ስታዩ እምትደስቶ ላይክ አረጉኝ እስቲ ስንት ጅግና ጅግና ልጆች አሉ ለስራ ደፋ ቀና እሚሉ እኮ በአላህ በርቱ ባለ ምግብ ቤቶች ወላሂ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤

  • @selassiea.4019
    @selassiea.4019 7 месяцев назад +4

    Big Up Fani & Samri. We are glad to have you in our Restaurant. Thanks for coming!!

  • @TobaA-ef2dj
    @TobaA-ef2dj 7 месяцев назад +3

    በጣም ነው የምውዳችሁ ልጅቻችሁን እግዚአብሔር አምላክ ጥበብ በሞገስ ያስድግላችሁ❤❤❤❤

  • @BirukTuba5335
    @BirukTuba5335 7 месяцев назад +15

    ሀገራችን ኢትዮጵያን ሙሉ ሰላሟን ይመልስልን💚💛❤

  • @selambitsat684
    @selambitsat684 7 месяцев назад +2

    I don’t normally comment but Philo is stealing my heart. She is so cute and love the way she talks

  • @AminaAmina-dw1lq
    @AminaAmina-dw1lq 7 месяцев назад +3

    የኔ እናት ሞሶብ ትወዳለች ማር እንደ ይመጣልጅ ሆ የኛ ሀበሻወች ስወዳችሁ

  • @mimifereda424
    @mimifereda424 7 месяцев назад +3

    Samir and fani የወጣት ቁምነገረኛች ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @kmareakmarea8382
    @kmareakmarea8382 7 месяцев назад

    እኔ በጣም ነው የምወዳችው የአገሬ ልጆች ሁለት ጥንዶች በጣም ነው የምንወዳችው ልጆቻቸውን አላህ ያሳድግላችው ሳምሪ እናትሽን ጥሩ ነገርን ተቀበይ በመሃላችው ብዙ የምታወራውን ውሬ ወደሃላ እየተዋችው

  • @meram123
    @meram123 7 месяцев назад +6

    ሠላምሠ ሁላችሁም ❤እናመሰግናለን. እዮኝ ደብሮኛል ብዙ ስራወቸ አሉኝ ግን ብቻ እዮኝ እዮኝ በቃ😢

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 7 месяцев назад +1

    ፊሎዬ ቆንጆ @ አዳምዬ ቆንጆ
    ሳምርዬ @ ፋሂ ይባረክላችሁ !
    ጠፋችሁ በስላም ነው ?
    🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍 ፊሎዬ ፕሊስ አትጥፊ 😘 መድሀንያለም ያሳድጋችሁ 🙏

  • @ፌቨንመዝናኛ
    @ፌቨንመዝናኛ 7 месяцев назад +7

    አዳምየ ፊሎማ ሞዴል ሞንች እኮ የኔ ቅመምየ❤❤❤

  • @zeki3724
    @zeki3724 7 месяцев назад +2

    ከፊሎን🎉🎉ብዙ ቪድዮ እንጠብቃለን። አቤት ስነስርዓት 👏👏
    😅

  • @AbaGabri
    @AbaGabri 7 месяцев назад +1

    ፈጣሪ አይለያቹ ስታምሩ ቆዎች ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉👌👌👌👌👌👌👌👌👌

  • @RibkaAbebe-to9yl
    @RibkaAbebe-to9yl 7 месяцев назад +4

    ሳምሪዬ ጨዋ ስወድሽ

  • @hayatadm5085
    @hayatadm5085 7 месяцев назад +2

    በግራችሁ ስትጎዙ ፊሎዬ አይደክማትም ወይ ፊሎ❤❤❤

  • @TigistGebresilass-mh6ir
    @TigistGebresilass-mh6ir 7 месяцев назад +1

    ዋውውው እረ በርሊን ከመጣችሁ ማ እኛ ቤት ቡና ሳትጠጡ እንዳትመለሱ 😂😂😂Well Comen❤

  • @dubaidubai793
    @dubaidubai793 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ስታምሮ ምርጥ ጥድች ፈጠሪ ይጠብቃቹ

  • @fatima-w3c8s
    @fatima-w3c8s 7 месяцев назад +4

    ሳምሪ ግን ሜካፕ አርቲፊሻል አለመጨመርሽ. We proud you samri❤

  • @yonatanteshome2121
    @yonatanteshome2121 7 месяцев назад +2

    Wow betam des yilal guys❤❤❤❤❤

  • @Minas-Lwa
    @Minas-Lwa 7 месяцев назад

    Addis Abeba restaurant ብትሄዱ በጣም ገራሚ ነበር Berlin please 🙏

  • @arigash-c8y
    @arigash-c8y 7 месяцев назад +2

    ሳምሪዬ ፋኒ እንወዳችሆለን❤❤❤

  • @MissRahama-jd9uz
    @MissRahama-jd9uz 6 месяцев назад

    ማሻአላ

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 7 месяцев назад +2

    I wish to live Berlin

  • @MartaBekele-i3s
    @MartaBekele-i3s 7 месяцев назад +1

    አም ላክ ከጎናችሁ ይሁን ፋኒ ሳምሪ ማሮች❤❤❤❤❤

  • @Elbethel167
    @Elbethel167 7 месяцев назад +1

    በጣም ጎበዝ ወላጆች ናችሁ ልጆቻችሁ በስርዓት ተቀመጡት፣ አሜሪካ የማያቸው ልጆች ቤተክርስትያንን ሳይቀር ቀውጢ ነው የሚያረጉት፣ የሌላ ዜጋልጆት ስርዓት አላቸው፣ የኛዎቹ ለህፃን ልጅ አባ ምልስራልህ የሚሉ ናቸው።

  • @madi2644
    @madi2644 7 месяцев назад +2

    ሰላምናችሁ፡፡ምርጥ፡፡ጥዶችየ

  • @doracell2474
    @doracell2474 7 месяцев назад +1

    የተሉ አላለም ና በየቤታችን ሰላም በለን😂😂😂😂😂😂😂

  • @BetyBety-x3z
    @BetyBety-x3z 6 месяцев назад

    ስታምሩ አይለያች❤

  • @HazebKassaye
    @HazebKassaye 7 месяцев назад +1

    ፊሎዬ ስወዳት ማርያምን ❤❤❤

  • @gebremariyamwarkaw-z8d
    @gebremariyamwarkaw-z8d 7 месяцев назад +2

    Mirtochiye❤❤❤❤❤

  • @አማኑእኤ
    @አማኑእኤ 7 месяцев назад

    አረ ፊሎን አሳዪኝ በጣም ነው የምወዳት እግዛብሄርን የናንተ ጉረቤት በሁንኩ ሳምርዪ

  • @ልቤ02
    @ልቤ02 7 месяцев назад +1

    ስታምሩ❤❤❤❤

  • @trhaskidane4984
    @trhaskidane4984 7 месяцев назад +2

    Bet etho ale lela❤

  • @brunofernandes310
    @brunofernandes310 7 месяцев назад +2

    Nice food

  • @tigistkebede6606
    @tigistkebede6606 7 месяцев назад

    God is good💚💛❤

  • @saratesfagiorgis6898
    @saratesfagiorgis6898 5 месяцев назад

    Very sweet children

  • @mahderyismaw2682
    @mahderyismaw2682 7 месяцев назад

    ሳምሪ ጸጉርሽ መተኮስ አታብዢበት heat damage ሊሆን እያሰበ ነው እኔም ስላጋጠመኝ ነው

  • @hanannguse4940
    @hanannguse4940 7 месяцев назад +2

    ዋዉ በሊን በጣምታምራለች❤

  • @ineshabayinesh2225
    @ineshabayinesh2225 7 месяцев назад +1

    Welcome F & S 🥰🥰🥰🥰

  • @RahelRahel-bv3ii
    @RahelRahel-bv3ii 7 месяцев назад +2

    Yimachichachu❤❤❤❤

  • @hanatsegaye327
    @hanatsegaye327 7 месяцев назад

    Lovely family

  • @mhert2232
    @mhert2232 7 месяцев назад +3

    ❤❤❤❤❤

  • @Selamawit-s3g
    @Selamawit-s3g 7 месяцев назад

    በጣም ደስ ትላላችሁ

  • @fanushalomicom1137
    @fanushalomicom1137 7 месяцев назад

    Woooww Woooww 🥰 best 👌 👍 family 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❣️❣️❣️💯🤍👌

  • @trhaskidane4984
    @trhaskidane4984 7 месяцев назад +1

    My ❤❤❤

  • @AdeyAbebaw-s3f
    @AdeyAbebaw-s3f 7 месяцев назад

    ፊሎሻ የኔ ልዮ የልጀ ጓደኛ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @kingwe37
    @kingwe37 7 месяцев назад

    She said working c talk ing

  • @amanuelyacob8167
    @amanuelyacob8167 7 месяцев назад

    My families....bertu

  • @እዉነት
    @እዉነት 7 месяцев назад +7

    ሳምሪ ነርሲጉን ትምህርት ቀጠልሽበት? እንዳታቋርጪ ጨቅነሽ ተማሪ ሲኒየር ወይም በስራ ላይ ያሉ ነርሰ ሲሆኑ እነሱ እንጂ አንቺ አታቂም ይሄ የስራዉ በሀሪ ነዉ እኛም በሲነር ተሰድበን 8 አመት ሰርተን ሲነር ሆነን ከዛም ተማሪዎችንና ፍሬሽ ሰራተኞችን እያሳየን እያዘዝን እየገዛን በይዉ ኖረናል በመጨረሻም ልጅ ወልደን እቤት ቀርተናል ህይወት ሁሉም ጋር እንዲ ናት ።

  • @አቢሲኒያ-ቸ6ነ
    @አቢሲኒያ-ቸ6ነ 7 месяцев назад +1

    ሁለቱም ልጆች አባታችውን ነው የሚመስሉት ሞር ወንዱ ኮፗ. ለመጀመሪያ ግዜ ኮመንት ስሰጣችሁ

  • @HananHanan-b5p
    @HananHanan-b5p 7 месяцев назад

    👌👌👍👍👍❤❤❤

  • @TugistGirna
    @TugistGirna 7 месяцев назад +1

    🎉❤❤❤❤

  • @Aynalove3382
    @Aynalove3382 7 месяцев назад +5

    ይሄ ቻናል በ1 ሰአት 10ሺ ላይክ እዳላዬ ዛሬ 13 ሰአት 1ሺኳን የለም ሞተኮ ቻናሉ እረ ፕራንክ ስሩ ተው ግን በስማም ❤❤❤

  • @LetayLetayLetay
    @LetayLetayLetay 7 месяцев назад

    🎉

  • @Semay2-p
    @Semay2-p 7 месяцев назад

    Filo men endehine tasazenjaletje❤

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 7 месяцев назад

    ኑ ቶሮንቶ ካናዳ ላሊበላ ሬስቱራን እዚ

  • @ኤማ-ጠ3ሐ
    @ኤማ-ጠ3ሐ 7 месяцев назад +2

    ምግቡ❤❤❤

  • @indujed3236
    @indujed3236 6 месяцев назад

    👌🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @RozeKaba
    @RozeKaba 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @kingwe37
    @kingwe37 7 месяцев назад

    Migos I like that walk

  • @Ggg-td9uq
    @Ggg-td9uq 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tig-dm8pb
    @tig-dm8pb 7 месяцев назад

    ትድላችሁ 😢

  • @AGtewa
    @AGtewa 7 месяцев назад

    Berlin 👉boden Straße👈🏿 😂😂🥰🥰🥰

  • @HaymanotTeshome-hd7fh
    @HaymanotTeshome-hd7fh 7 месяцев назад

    ይሄ ቲክቶክ አበላሸኝ እናንተን ማየት ካቆምክ ስንት ጊዜ

  • @kingwe37
    @kingwe37 7 месяцев назад

    Or walking 🚶‍♀️ 😅 🤔 🤣

  • @kingwe37
    @kingwe37 7 месяцев назад

    Working better

  • @eyeruesalem4031
    @eyeruesalem4031 7 месяцев назад

    እውነታችሁ እኮ ነው ሁሌም ጥሩ ሠው በቴሌቪዥን ሲመለከቱ ናይ ናይ እይ ሲሉኝ ምነው ብየ ስመጣ ከዛ አየሽ አፍሪካዎች እናንተ እኮ በጣም ነው የምትጠቁሪት በጣም ደሀ ናችሁ ሲሉኝ ንድድ ነው የምለው እውነት ብቻ .....

    • @eyeruesalem4031
      @eyeruesalem4031 7 месяцев назад

      ማለቴ ጥቁር ሠው ለማለት ነው

  • @MdEt-mh4lq
    @MdEt-mh4lq 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @EliyaseloGebreselase
    @EliyaseloGebreselase 7 месяцев назад

    6ልጅ፣ውልዶ

  • @abdlefata-hk3oo
    @abdlefata-hk3oo 7 месяцев назад

    እኔ ምለው ኢትዮ ገባቹ እንዴ ተቀይራቹሃል ለመናኛውም ኦዳቹሃሏው

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 7 месяцев назад

    የእናንተን። ቆንቌ አውሮችሁ

  • @tigteme360
    @tigteme360 7 месяцев назад

    መጠጥ ያለበት ልጆቻችሁን ይዛችሁ አትሂዱ

  • @gelilabekele4906
    @gelilabekele4906 7 месяцев назад

    ፋኒ ወሬህ ሲደብር 🙄🙄

    • @seadaayalo1162
      @seadaayalo1162 7 месяцев назад

      ምኑነው የሚደብረው😮

    • @seadaayalo1162
      @seadaayalo1162 7 месяцев назад

      ሰውዝብሎተነስቶ ትደብራለህ ይባላል

  • @MissRahama-jd9uz
    @MissRahama-jd9uz 6 месяцев назад

    ማሻአላ

  • @RibkaAbebe-to9yl
    @RibkaAbebe-to9yl 7 месяцев назад +2

    ሳምሪዬ ጨዋ ስወድሽ

  • @GetalewDemas-ny3jd
    @GetalewDemas-ny3jd 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤

  • @TgstAragaw
    @TgstAragaw 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @GenetTesfaya-w2l
    @GenetTesfaya-w2l 7 месяцев назад

    My❤❤❤❤❤

  • @TamaraSamha
    @TamaraSamha 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sarah-ch2cn
    @Sarah-ch2cn 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @RibkaAbebe-to9yl
    @RibkaAbebe-to9yl 7 месяцев назад +1

    ሳምሪዬ ጨዋ ስወድሽ

  • @SaraSara-c8t
    @SaraSara-c8t 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @RibkaAbebe-to9yl
    @RibkaAbebe-to9yl 7 месяцев назад +1

    ሳምሪዬ ጨዋ ስወድሽ

  • @Zx-qq5bb
    @Zx-qq5bb 7 месяцев назад +2

    ❤❤❤❤

  • @AxumawetAklilu
    @AxumawetAklilu 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤

  • @yordaghebre2037
    @yordaghebre2037 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @neimayimam1651
    @neimayimam1651 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @ሜላትጌታሁን
    @ሜላትጌታሁን 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @masaratii5534
    @masaratii5534 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @aamm82AsmaTudeአሰመ
    @aamm82AsmaTudeአሰመ 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @MissRahama-jd9uz
    @MissRahama-jd9uz 6 месяцев назад

    ❤❤❤