Unbelievable!!!!!! I am speechless!!!!!! Thank you so much Maniyazwal about shearing your experience, specially about self love and connection with God. You are so genuine as well. Thank you so much! Abraham you are doing a wonderful job thank you!
....ማንም ቢተቸኝ ማንም ምንም ቢል ...እንደኔ እኔን የሚወደኝ ና የሚያቀኝ ማንም የለም እግዚአብሔር ድንቅ አደርጎ ነው የፈጠረኝ ..እኔ ምርጥ ሰው ለመሆኔ የማንም approval አያስፈልገኝም!!!. in this life i know one thing with out *infinitesimally-small* hesitation which is superfact..and here that ... "I am amazing and the only kind of me"....so i dont care what others think of me.....i like manyazewal's personality,his perspective and his teachings....ለኔ በጣም ምርጡ ሰው ነህ.....thanks abrish.......!አብርሼ ቀጣይ ....mr.ashenafi taye....please please please....!
The first orthodox person to believe GOD, of course, Professor zebene Lema, if every orthodox people believe like you ethiopian be a piece. I love you, brother. Another mother.
Brother Eshatu l truly admire you, because you are yourself. I warn you, there will be so many Ethiopians that will criticize you, because we have this disease called self- righteousness. Stay yourself. God express himself in each individual uniquely if we let him, however God can’t express himself because he is suppressed for reasons of self righteousness. May God bless you mightily.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Like, share, and subscribe for more awesome content.
ከማኔ የተማርኩት ፈጣሪህን ወዳጅ አድርገህ ገገማ መሆንን ነው።
ስለሚከታተሉን እና ሁሌም አብረውን ስላሉ እናመሰግናለን
ብዙ አስተምረህኛል። ስሙን ያገነንከው ገናናው እግዚአብሔር ገና በብዙ ያሳድገሃል።
ማኔ አንተን የገባህ ነገር እኛንም ቢገባን ብዬ ተመኘው እናመሰግናለን በርቱልን🎉🎉🎉🎉🎉
እናመሰግናለን ከዚህ ፖድካስት የተማሩትን በኮሜንት ያሳውቁን
Thank you my mentor manye
እንኳን ደና መጣችሁ ወንድሞቸ 🙏
ማኔ ከምንም በላይ ስለ እምነትህ በማንኛውም አጋጣሚ የእግዚአብሔርን ቸርነት ታላቅነት ትመሰክራለህ እመብርሐን መጨረሻህን ታሳምረው እወዳችኋለሁ 😍
ስለ መልካመሰ አስተያየትዎ በጣም እናመሰግናለን! መከታተልዎን እንዳያቆሙ! ሌሎች ሰዎቸሰ እንዲማሩም ሼር ያድርጉ!
"አህምሮዬን የራሴ ማድረግ እፈልጋለሁ " ...."ስለ ራሴ ስለ መንፈሴ ስለ ነፍሴ በጎ ነገር ሳወራ እግዚአብሔርን appreciate እያደረግኩኝ ነው ............. ። "የእግዚአብሔር ልጅ እኮ ነን".......... """"""" ቃለ ህይወት ያሰማልን"""""""" በጣም የሚገርም ነው ምን እደምል ራሱ ቃላት አጠረኝ!!!!!
አብርሽ እጅግ በጣም አመሰግናለሁ መጀመሪያ ማንያዘዋልን ስለጋበዝክልን።
ማኔ የእውነት ብስለትህ ያስቀናል በእውቀት የተደገፈ ስለሆነ!ገና ከዚህም በላይ ከፍ ያደርግሃል ታላቁ እግዚኣብሔር…i wish መንፈስህ ቢጋባብኝ የምር!thank you!!!
ወይኔ ማኔ እንዴት እንደምወድህ እኮ ስለ እግዚአብሔር መንፈስና አባትነት ፍቅሩ ቸርንቱ ታማኝነቱ ታላቅነቱ በጣም ገብቶካል አንዳንዴ ሰዎች እኮ በ እግዚአብሔር ስትታመን ትቢት አርገው መታመንህን እንድትጠራጠር ያረጉሃል ማኔ በራስ መተማመን promax መስሚያው ጥጥ promax 😂 እግዚአብሔር መንፈሱን ባንተ ላይ ያብዛልህ አንድ ቀን በአካል አገኝሃልሁ
Thank you አብርሽሽ
እናመሰግናለን ማን እና አብርሽ🙏ማን እንደሁል ጊዜው መንፈሳዊ ማንነትህን ነው ያጋራሀን እግዚአብሔርን ባንተ ውስጥ ይገለጣል!ይታያል እግዜብሔርን ታውቀዋለህ!አብርሽ ምርጥ ፖድካስት ነው !
wowwww🎉
ኡፍ ተካፍሎ መብላት እንዴት እንደሚያስደስት እግዚአብሔር ይባርክል this is my fashion 🥰👏👏👏
ማኔ ከፈጣሪ ጋር ያለህ ልባዊ ቁርኝነት ሁሌም ይደንቀኛል:: ተባረክ❤❤❤
አብርሸ በራሰህ podcast ሰለመጣህ ደሰ ብሎኛል👍👍ማኔ የኔ የምንጊዜም ምርጡ ሰው ነህ ፈጣሪ ከዚህም በላይ ከፍ ያድርግህ ወንድምዬ አብርሸ አንተም የተለየህ ድንቅ ወንድም ነህ ከፍ በሉልኝ ወንድሞቼ❤🙏🙏❤🙏🙏
Keep shining broooo
Unbelievable!!!!!! I am speechless!!!!!! Thank you so much Maniyazwal about shearing your experience, specially about self love and connection with God. You are so genuine as well. Thank you so much!
Abraham you are doing a wonderful job thank you!
የሚገርም ብሮድካስት ነው ማኔ እና አብርሽ እንወዳችዋለን❤❤❤
ስለ መልካም አስተያየትዎ እናመሰግናለን
ዋው ስለ እግዚአብሔር ያለህ አመለካከት በጣም ደስ ይላል ጌታ ይባርክህ ❤❤❤❤
አቶ ማንያዘዋል ቅንነቱ እና ለሰው ልጅ አክብሮቱ ይደንቀኛል። ቅልል ያለ እንደ ታናሽ ወንድምህ ከውስጥህ ልታከብረው የምትችል ዓይነት። ከሌሎች ተጽዕኖ ፈጣሪወች የሚለዬውም ሁሉን በእኩል አቀራረብ ማስተናገዱ ነው። ፕሮቶኮል የለም በእሱ ቤት። ልበ ክፍት ህሊናም። ሊሸለም የሚገባው ድንቅ ታናሽ ወንድም። ስለ ክብርት መክብብ የሠራው ተግባር ምዕራፍ ነው። አንተም ተባረክ። በርቱ።❤❤❤
እናመሰግናለን ሰብስክራይብ ማድረግዎን እንዳይረሱ ሼርም ያድርጉ
ማንዬ ትለያለህ እሚተችኹ እንዳሰማቸዉ መናገር ስለቻሉ እንጂ ወደፊት ❤❤❤❤❤
I respect you mane
እግዚአብሔር ለሚያምኑ ሁሉ ይቻላል ፈጣሪ ከትንሽ ትልቅ ቦታ የሚያደርስ ይክበር ይመስገን!
እናመስግናለን እንዲህ አይነት እምነትላይ ያተኮረትምህርት ያስፈልገናል ክበሩልን ጀግኖች
እናመሰግናለን ማኔ እና አብርሽ
አመሠግናለሁ🙏 ማኔ በጥሩ ሰዓት ነው ያዳመጥኩህ🙏
I have no Idea such wonderful guys are coming up in this country. Really we have hope! Appreciate!
I don’t hv words for this guy may God bless u ❤
አብርሽ እንኳን ለዚህ አበቃህ ፈጣሪ መጨረሻክን ያሳምርልክ
Thank you 🙏🏽
Mane my favorite podcaster🤙
also u continue❤
አብርሽ እንኳን ለዚህ አበቃክ ወደራስክ ሚዲያ ስለመጣክ........ማንያዘዋል እግዚአብሄር በመረጠልክ እና በፈቀደልክ ቦታ ያድርስክ ደግሞም ትደርሳለክ ልብክ ንፁ ቀና አስተሳሰብ ያለክ ሰው ነግ ብርታትና ጤና ከፈጣራ ይብዛልክ፡፡
ዋውውው! አብርሽ አመስግናለው"አንተ ማኔ በመንፈስ ቅዱስ የተቀኝህ አመስግናለው" አንተ ይምትለው ሂወት ይገበኛል ከእግዚአብሔር ያልህ ግንኝነት"
ሁላቹም ጅግኖዎች ናቸው።❤
አብርሽ ቀጣዩ አቶ አሸናፊ ታዬ ።
ስለ መልካም አስተያየትዎ እናመሰግናለን
አብርሽ በርታ
አተ ማለት የአየከዉን እግዚህአብሄርን በአየዉ ልክ ለማሳየት የምትጥር ሰለሆነ እግዚህአብሄር እየረዳህ እዳለ ይገባኛል እግዚህአብሄር ይባርክህ ዘርህ ይባረክ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wawe be egziyabhare lay yaleh medagaf, emnat betam dess yelal bless you
ስቱድኦክ ሲያምር 🤌🤌light የለ decor የለ ቀለል ያለ የሰው attention አይሰርቅም ውይይቱ or መልክቱ ለይ ብቻ focus እድታረግ ነው ሚያረግክ really I love it ♥️
WOW WOWWOW!!!!!!!!!I appreciate this wonderful person
I saw full video because i can not stop this energy full conversation 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Wow des ylal br
አብርሽ አመሰግናለሁ በጣም ድንቅ ሰዉ ነዉ ያቀረብከዉ ❤❤❤❤❤❤
....ማንም ቢተቸኝ ማንም ምንም ቢል ...እንደኔ እኔን የሚወደኝ ና የሚያቀኝ ማንም የለም እግዚአብሔር ድንቅ አደርጎ ነው የፈጠረኝ ..እኔ ምርጥ ሰው ለመሆኔ የማንም approval አያስፈልገኝም!!!. in this life i know one thing with out *infinitesimally-small* hesitation which is superfact..and here that ... "I am amazing and the only kind of me"....so i dont care what others think of me.....i like manyazewal's personality,his perspective and his teachings....ለኔ በጣም ምርጡ ሰው ነህ.....thanks abrish.......!አብርሼ ቀጣይ ....mr.ashenafi taye....please please please....!
ማንያዘዋል የምር አመሰግናለሁ ስለ እምነት እኔ ነበርኩ ስጠይቅ የነበርኩት Affirmation ልፅፍ እሞክራለሁ ግን ውስጤ በጣም ይረበሻል አሁን ግን ፍንጭ አግንቻለው አመሰግናለሁ አብርሽ አንተም እንኳን ደስ ያለህ ዛሬ ለኔ ነው የላካቹ አመሰግናለሁ።
The first orthodox person to believe GOD, of course, Professor zebene Lema, if every orthodox people believe like you ethiopian be a piece. I love you, brother. Another mother.
ማንዬ ስወድክ እኮ አብርሽዬ በርታጎበዝ በራስህ ስለመጣህ❤❤❤❤አድናቂህነህ
ምንም ሳሰስቱ ለምሰጡን እውቀት ከልብ እናመሰግናለን አብርሽ&ማኔ እግዚአብሔር ይስትልን❤❤
amazing!
Very interesting! I love it.
THIS IS PRICELESS , THANK GOD
Brother Eshatu l truly admire you, because you are yourself. I warn you, there will be so many Ethiopians that will criticize you, because we have this disease called self- righteousness. Stay yourself. God express himself in each individual uniquely if we let him, however God can’t express himself because he is suppressed for reasons of self righteousness.
May God bless you mightily.❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የረዳህ እግዚአብሔር ይመስገን ማኔ ጀግና ነህ ብዙ ትምህርት ነውየወሰድኩት
God bless you ❤
Mane betam betam wodihalw, akebirahalw
Mane yezemenu mrt sew❤❤❤
Thank you Abrsh and Manie.
Wooow abrshe yegbahal bro berta
Wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ለሁለተኛ ጊዜ ልምከርህ ትልቅ ሰው ቃመጠይቅ ስታረግ እባክህ አትገልፍጥ አልያም ፈገግ ሚባልበትን ቦታዎች አስተውል ። ቁራሌው
ይሔ ሁሉ ሰአት መክሮህ አንተ እዛው ነህ ታጥቦ ጭቃ
We love 💕💕 thank ❤❤❤
Wowo Amaizng🎉🎉🎉🎉❤❤
Keep it up Abrish
enkan dehena metah abrham 🎉😊😊❤
Wawww mane wawwe
Wow ...enamesgenalen betam❤❤❤
አብርሽ በራስህ ቻናል ስለመጣህ ከምር ደስ ብሎኛል። መልካም እድል
Esike mecheresha ayehut ❤❤❤❤❤
Wow❤❤
Amazing interview Man❤❤❤
🎉🎉
በጣም ነው የማደንቅህ ማኔ ❤❤
I appreciate all the hard work you put into producing this show. It’s been incredibly informative.
Woooooow Mane Yegna Mirit Wedemachin Ahunim FETARI Mogesina stegawin Yabizalik!!❤❤❤🎉🎉🎉🎉
❤❤❤❤
ዋው
አመሰግናለሁ ❤
I would love to meet Manyazewal when he visits Arbaminch.
NICE TO SEE YOU BOTH GENTELMANS 😍👍🙏
ምክረ አምሮ አንተም ጅግና ነህ
❤❤❤❤❤ wow mane
Great man with profound understanding
THANK YOU .
just wow❤
I'm glad you feel that way! Your support means a lot.
ስጦታዎች ❤
Mane my best motiv... Spech
Abrsh berask podcast siletekesetk des bilognal timechugn alachih ❤❤
my favorite person ever
አብርሽየ አጥቼህ ተጨንቄ ነበረ ❤
ስለ አገኘሁ በጣም ደስ ብሎኛል መጨረሻህን ያሳምርልህ ❤
ማኔ በጣም ትለያለህ
ስለ አገኘሁቹ ደስ ብሎኛል ❤❤❤❤
አብርሽየ ስራህን እግዚአብሔር ባንተ እንድደሰትበት ለሰዎች እንድትተርፍ እመኝለሃለሁ ❤ ደግሞ አልጠራጠርም ይሆናል❤
በጣምአመሰግናለሁ
bro በርታልኝ
❤❤❤🎉🎉
Tebareku
Wawawawawwaeeeee
Wow amazing interview ❤🎉❤🎉😂
እንኳን ደና መጣችሁ 😍❤
Wow very interesting keep going
Mane thanks so much ❤❤❤
Keep it up Abrish. u r on the way to ur dreams
wow 👌👌👌
I love this guy the humble abrham
እንኳን ደና መጣችሁ
❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
I hope to meet you in person one day. Thank you for the message!!
በርታ አብርሽ Thank you ማኔ!
adis medir mayet jamriyalew thanks🙏
ማሻአሏህ በጣም ደስ እሚል አስተማሪ ኢንተርቪው ነዉ ማን ያዘዋል አሏህ የፍላጎትህን ያሳካልህ ሁላችሁንም አመሰግናለሁ