🚩 "በአክሱም ተማሪዎች የሂጃብ ክልከላ ዙሪያ ለመናገር ለምን እንደዘገየሁ ተጠይቄያለሁ" | ቴዎድሮስ ፀጋዬ [ ርዕዮት ሚዲያ ]

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 27 янв 2025

Комментарии • 189

  • @MustefaEnga
    @MustefaEnga 16 дней назад +15

    ትክክለኛ አእምሮ ያለው ሰው ንግግር ነው አላህ ይጨምርልህ!!!!!

  • @TofikTemesgen
    @TofikTemesgen 16 дней назад +6

    ቴዲዮ እጅግ እናመሠግናለን ኑርልን

  • @ahmdali7580
    @ahmdali7580 15 дней назад +6

    ቴድሮስ ፀጋየ አበጀህ በጣም ደስ የምትል ወድም ነህ አላህ ይጠብቅህ ኑርልን ለሀገር ጠቃሚ ስለሆንክ

  • @AbderezakJemal
    @AbderezakJemal 16 дней назад +30

    ዝሙትን እና መጠጥን የፈቀደች ከተማ እንዴት ሂጃብን ተከለክላለች ቁሞ ቀር የሆነች ከተማ ለዛውም በ21 ኛው ክፍለዘመን።ለማንኛውም ወዳችሁም ጠላችሁም ሂጃቡዋንም ትለብሳለች ትምህርቷንም ትማራለች።የሰብዓዊ መብት ጥሰትን ለማውገዝ የግድ የሀይማኖቱ ተገታይ መሆን እንደሌለብህ ቴዎድሮስ ፀጋዬ ምሳሌ የሚሆን ሰው ነው። ሁሉም ሰው ከቴዎድሮስ ሊማር ይገባል።በዚህ አጋጣሚ ኢስሀቅ እሸቱና ቴዎድሮስ ፀጋዬ እናመሰግናለን ጀዛከለህ ይህ ነው ኢትዬጵያዊነት።

    • @rastawyidnek6
      @rastawyidnek6 16 дней назад +1

      Do you Mohammed teach you about sex ? Quran sex manual please read it ! You have ask about Mohammed sex history and criminal people need cover their face .

    • @HassenAbdela-q9b
      @HassenAbdela-q9b 16 дней назад

      አኔ አክስም ፀዲኸልተ ነው ተችሏል ያደኩት በአሁን ዘመን እኩልነት አለመኖር ያሳዝናል ቴይዲ

    • @unkn5033
      @unkn5033 15 дней назад

      ​@@rastawyidnek6 ሁሉም ሰው እንዳንተ ሚስት እና እናት ሸርሙጦ አደር ነዋ ሚመስልህ? ይልቅ ይቺ ከሌላ ሰው የተወለደች ልጅህን አርፈህ አሳድግ ራስታው 😂😂😂😂😂

    • @DanielZeray-qd9td
      @DanielZeray-qd9td 15 дней назад

      አብደራዚቅ ዝሙት ከሚፈፅሙት ውስጥ መሆንህ እኮ ነው 😅

    • @TheHornaffairs
      @TheHornaffairs 14 дней назад

      ሂጃብ ለብሰው ስንት ዘማዊና ሴሰኞች እንዳሉስ አታቅም?😂

  • @jemilmustefa8123
    @jemilmustefa8123 16 дней назад +5

    ቴዲ የሚለዉን ቃል ስፅፍ በታላቅ ክብርና አክብሮት ነው ከማመስገን ውጪ ምን ይባላል🙏

  • @SeadiSeadi-n7i
    @SeadiSeadi-n7i 16 дней назад +20

    ማንም ወደደ ማንም ጠላ ሂጃቧን ትለብሳለች ሰላቷን ትሰግዳለች ተምህርቷን ትማራለች ፍትህ ለአክሱም ተማሪዎች ተገቢውን ቅጣት ለደደቦች ከልካዮች no more

  • @hamuzy
    @hamuzy 16 дней назад +4

    ቴዎድሮስ እናመሰግናቸዋለን

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 15 дней назад +4

    ቴዲ አንተን የሚወዳደር የለም በጣም የማከብርክ ድንቅ ጋዜጠኛነክ

  • @zinetebrhem5681
    @zinetebrhem5681 16 дней назад +8

    በርታልኝ ወንድሜ

    • @TekbirMedia
      @TekbirMedia  16 дней назад

      👍

    • @MrMakkah1974
      @MrMakkah1974 6 дней назад

      ቴዲ መጀመርያ ወደህዋላ ሂደህ ሪፈር አድርግ ነጃሺ መስጅድ ሲመታ የፌድራል መጅልስ የተቃውሞ መግለጫ ስጥቶዋል ነገር ግን ማን እንደመታው የታወቀ ነገር ባልመኖሩ ጀነራል የሆነ ተቃውሞ አሰምቶዋል ሂዶም ጎብኝቶዋል ለማደስም እንቅስቃሴ ላይ ነው

  • @MusaGirma-uz3rs
    @MusaGirma-uz3rs 16 дней назад +5

    ቴዲ እናመሰግናለን 🎉🎉🎉

  • @aldaam1784
    @aldaam1784 16 дней назад +4

    ስለ ሚዛናዊነትን ሁሌም ትመሰገናለህ

  • @hagerienwidedu4018
    @hagerienwidedu4018 16 дней назад +7

    ፍትህ ለአክሱም ሙስሊሞች !!!!!!!

  • @rahmarahma7002
    @rahmarahma7002 16 дней назад +3

    አላህ አገራችን ሰላም ፍትህ ያምጣልን

  • @aldaam1784
    @aldaam1784 16 дней назад +4

    ትግሉ ይቀጥል መላው ሙስሊም ወንድሞች ና እህቶች

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 16 дней назад +5

    በየትም ቦታ የዜጎች እምነት ነፃነት መከበር አለበት በዚህ መሰረት የሙስሊም ሴቶች እህቶቻችን በአክሱም ሒጃብ መከልከል በፍጹም የማይታሰብ ስለሆነ በአስቸዃይ ተመዝግበው ትምህርታቸው እንዲቀጥሉ ይህን የፈፀሙ የት/ ቤቱ ኃላፊዎች ከስልጣን እንዲነሱ ለወደፊቱ ተመሳሳይ ችግር እንዲመጣባቸው የሚንፈልግ መሆኑ እኛ ክርስቲያን የትግራይ ተወላጆች እንገልጻለን

  • @mejediyousuf211
    @mejediyousuf211 16 дней назад +3

    እውነተኛ ሰው ቢሆን የመቃብርና የመስጂድ ጉዳይ አንስቶ አብሮ ያወግዝ ነበር!

  • @MahmudMahamedzaine
    @MahmudMahamedzaine 16 дней назад +6

    ኡነት መናገር የህሊና እረፍት ነዉ

  • @ShakirHussen-sw4bs
    @ShakirHussen-sw4bs 16 дней назад +2

    በቀረብከው ሀሰብ ስለእውነት የቆምከ ሰው መሆንህን አሚኘለው ።❤

  • @ebrahimahmed4617
    @ebrahimahmed4617 16 дней назад +3

    Jezahkellah wedeme isaq berta Inshallah ega neser emeetebekewe

  • @kedirmohammed1973
    @kedirmohammed1973 16 дней назад +3

    Thank you Tedros for your clear message.

  • @Oneday1295
    @Oneday1295 16 дней назад +3

    Nice to hear that🙏🙏🙏🙏🙏❤️

  • @Maryam-m1v7s
    @Maryam-m1v7s 16 дней назад +2

    Thank you Tewodros

  • @MussefaHussen
    @MussefaHussen 15 дней назад +2

    ጀግና ነህ ወንድሜ እነመሰግነለን

  • @unityForEthiopia
    @unityForEthiopia 16 дней назад +2

    Very balanced. Tigray should give equal rights for all of her citizens regardless of religion affiliation so external forces don’t involve in their affairs.

  • @SeidYesufebrahim
    @SeidYesufebrahim 16 дней назад +1

    ይመችህ

  • @Suray27
    @Suray27 16 дней назад +5

    አክሱም ከተማ መንገዶች ጠላ ቤት ጠጅ ቤት ሴተኛ አዳሪ ቤት ቡና ቤት ጭፈራ ቤት የተሞላ ነው
    ሂጃብ መልበስ ችግርና መነጋገርያ መሆን አይገባም
    ስራ መሰራት ያለበት ተፈናቃዮች ወደ ቦታቸው መመለስ የትግራይ ልዓላዊነት ማስከበርና የተጨማለቀው የትግራይ ፓለቲካ ማጽዳት ነው።

  • @eliasa775
    @eliasa775 15 дней назад +1

    This is called fairness, thank you TEDY !!!

  • @KedriaMuhammed
    @KedriaMuhammed 16 дней назад +10

    ሙስሊም እንዲማር አይፈለግም ከድሮም የመጣ ነው።

    • @negagetachew974
      @negagetachew974 16 дней назад +3

      ይህ የሕወሓት ሰዎች አስተሳሰብ እንጂ 99/100 የትግራይ ሕዝብ የሃይማኖት እኩልነት እናምናለን እኔ ክርስቲያን ነኝ በአክሱም ሴት እህቶቻችን ሒጃብ መከልከል 100/100 ተቃዋሚ ነኝ የከለከሉ የት/ቤቱ ኃላፊዎች ፍርድ መቅረብ አለባቸው ተማሪዎቹ አሁኑኑ ተመዝግበው ፈተና መውሰድ አለባቸው ይህ ለወደፊትም መደገም የለበትም እንዃን ለሞስሊሙ ሕብረተሰብ ለክርስቲያኑም የሚቀፍ ተግባር ነው

  • @RediYesufMuktar
    @RediYesufMuktar 16 дней назад +1

    Thanks Teddy

  • @ae4784
    @ae4784 16 дней назад +1

    Thank you very much this is justice voice😊😊😊

  • @muhaba341
    @muhaba341 16 дней назад +7

    ቴዲ በጠም ኢነመሠግነለን ለእውነት የቆመ ሠው አሥተየት

  • @meyekasa5478
    @meyekasa5478 15 дней назад +5

    የ አክሱም ሙስሊሞች
    መቃብር
    መስኪድ
    ሊሰራላቸው ይገባል

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 16 дней назад +2

    እድሜ ልካችን ትምህርት አንወስድም

  • @africainolympic5554
    @africainolympic5554 15 дней назад +2

    Thnks bro❤❤

  • @umasam6820
    @umasam6820 16 дней назад +1

    Jazakallahu khayer
    ❤❤❤

  • @siro6210
    @siro6210 16 дней назад +1

    Thanks Tedy

  • @HussenAbdella-s7y
    @HussenAbdella-s7y 16 дней назад

    You are the couragious man that our country needs to bring about change!!

  • @mohammeddawd3758
    @mohammeddawd3758 16 дней назад

    Thank you Tefdy for managing the issue. Thank you again for your. Humanity.

  • @AbrekoAb
    @AbrekoAb 15 дней назад

    Thank you

  • @miftahmuhidin1932
    @miftahmuhidin1932 16 дней назад

    Thank you Tedros riot

  • @adnanahmed6808
    @adnanahmed6808 16 дней назад

    Thank you so much

  • @HussenAbdella-s7y
    @HussenAbdella-s7y 16 дней назад

    Thedy You were among the mis understood great Ethiopian Men!!
    Now You are my Man !!

  • @abdilbareabdilbare6209
    @abdilbareabdilbare6209 16 дней назад

    ብዘገይም ጥሩ ነው።

  • @hikma9844
    @hikma9844 15 дней назад

    Wendemachen enamesegnalen

  • @MohaHami-j5m
    @MohaHami-j5m 16 дней назад

    Tedi you are ounest poltishane ❤

  • @mustewuste2462
    @mustewuste2462 16 дней назад

    Endzih aynet hasab new techachelo liyanoren ymechelew thank you tede for your positive opinion

  • @semirhassen9824
    @semirhassen9824 16 дней назад +1

    Justice for Tigray Muslims

  • @زينب-ه4ح8ح
    @زينب-ه4ح8ح 16 дней назад +3

    በጣም ግን የሚያሳፍረው ለተሸፈነ ተገልክሎ ለርቃን እውቅናመስጠት የወረደ

  • @AmsaluBelay-k7z
    @AmsaluBelay-k7z 15 дней назад

    Till the right of Muslim girles in axum is respected I am a Muslim to join the movement of citizens against injustice.

  • @jemalmohammed7355
    @jemalmohammed7355 16 дней назад +4

    ወንድም እስሃቅ አንታን ያመሰሉ ገዜጠኛ ጁሃር መሀመድን የመሰሰሉ ፖሎትከኛ አለህ ያብዘልን ሌለውን ወሬ በደንብ እነውቀወለን

  • @umerAhmed-e1l
    @umerAhmed-e1l 16 дней назад

    yallahe bela yeweredebachiwe

  • @HassenAbdela-q9b
    @HassenAbdela-q9b 16 дней назад +1

    ቴየዲ እኔ እክስም ይህን ጭቆና በመስግዲ በመቃብር ጭቆና በዝዋይ ዘመን በጣም ያሳዝናል አላህ በዳዬች ይፍረዲባቸው አሜን አሜን

  • @badoribrahim8148
    @badoribrahim8148 16 дней назад +2

    እውነትም ልበ ብረሃን ናችሁ ከልቀ ሴጣን ውስጥ ጥቂት ክርስቲያን አለ ለካ 😢 ክርስትና በማስተማር እንጂ ሂጃብ በ ማስወለቅ አይስፋፋም የተበላ ቁማር ነው በላቸው

  • @meryemwolloyewa7822
    @meryemwolloyewa7822 15 дней назад +3

    ከዝንብ ማር አይጠበቅም መልበስን ካለመልሰ ጋ እደት እዳወዳደሩት በየትኛው እውቀታቸው እደሁ አጂብነው አክሱም ውስጥ ዝሙትንቤቶየ ጪፍራ ቤቶች ነፍ ናቸው ከየት ተነስተው እደሁ ባናቅም አክሱም ቅድስት ነች ሲሉ ትንሽ አያፍሩም

  • @Sif-Mohammed
    @Sif-Mohammed 15 дней назад

    በአንድ ንግግር የምታምኑት እና የምታራግቡላቸው ነገር ደስ አይልም

  • @AsdfFdsa-j5v
    @AsdfFdsa-j5v 16 дней назад +2

    ለማሞት ስትል ወፈራች አለች አያቴ ህወሃት መጥፊያው ደርሶወል

  • @beereal-u2l
    @beereal-u2l 16 дней назад +2

    በፊት ሸገር ላይ መስኪድ ሲፈርስ ዝም ባይባል ኖሮ ይሄ አይፈጥርም ነበር። መጀመሪያ አንድነት ይኑራችሁ።

  • @ShshHehd-c6i
    @ShshHehd-c6i 16 дней назад

    አሰላም አሊኩም በጠል ይሳሀክ

  • @ae4784
    @ae4784 16 дней назад

    Aww Yisihaq😊😊😊

  • @lemis9688
    @lemis9688 14 дней назад +3

    የምር ከልብ የሆነ ንግግር አመለካከት ቢሆን ብዬ ተመኘሁት, እንዲ የሆነ መልካም አመለካከት መተሳሰብ ቢኖረን ኖሮ ፣፣፣

  • @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi
    @AlhamdulillahAlhamdulill-jt2zi 16 дней назад +3

    አድሮ ቃሪያ የሆነ የሀገራችን ፖለቲካ

  • @mammilove1813
    @mammilove1813 16 дней назад

    እኛ ኢትዮጵያውያን በፍቃዳች ወደ ጥንት ዘመን እየተመለስን ነው ::

    • @tofiqihasen7272
      @tofiqihasen7272 16 дней назад

      ምን ለማለት ፈልገህ ነው እስክ ግልፅ አርገው

  • @keyrewane4289
    @keyrewane4289 13 дней назад

    wa.wa.wab

  • @jemilaawol5403
    @jemilaawol5403 16 дней назад +2

    የሚገርመውኮ ሀገሪቷ የኢሉሚናቲን ቡድን ተቀብላ እውቅና ሰታ እንፈለጉት እየተንቀሳቀሱ ያለበት ሀገር ላይ መሆኑ የባለስልጣናቱ ፍላጎት ሀይማኖትን ሙልጭ አርገው ለማጥፋት ስራ ላይመጠመዳቸውን ያሳየነው።አላህ ግን የራሱን ንብረትይጠብቃል የሚመጣውን በላ/ቅጣት አብረን መቀበል ነው።የእስካሁኑም ምስቅልቅል አልበቃ ብሎናል ማለት ነው?

  • @Hasen-l2s
    @Hasen-l2s 15 дней назад +4

    መጠጥ እና ሽርሙጥና ግን አይከላከሉም ሂጃብ ላይ ግን ምን አይነት ህዝብ ነው ያለው

    • @mesfinfikereslassie1404
      @mesfinfikereslassie1404 15 дней назад

      Mehayim selhonk new

    • @Hasen-l2s
      @Hasen-l2s 15 дней назад

      @@mesfinfikereslassie1404 መሀይም አይሸረሙጥም

    • @ArkebeFekadu-b1q
      @ArkebeFekadu-b1q 15 дней назад

      Yet abah aye ena new!!! Metet ena shirmutina eza endale

    • @Hasen-l2s
      @Hasen-l2s 15 дней назад

      @ArkebeFekadu-b1q አንተ ዲቃላ እንደመጣሀፍህ ዲቃላነህ እኮ አንተ

  • @ZeinabOmarAli-up7vz
    @ZeinabOmarAli-up7vz 16 дней назад

    Freee 🗣🆓🗣IN Ethiopea🇪🇹Muslim 🧕Sisters
    🗣🆓🗣🇪🇹🧕🇪🇹🧕💔⚔️✍️⚖️✍️✌️🤝💯

  • @AbdlkerimShemsu
    @AbdlkerimShemsu 16 дней назад +2

    የገዜ ጉዳይ ነው እቺ የረከሰች ከተማ ዋጋው ታገኛለች

  • @narrative-x9l
    @narrative-x9l 16 дней назад

    yihe ayinesiwir libu chelema ina betam islam telnew. indataminut

  • @kusemmenu4193
    @kusemmenu4193 16 дней назад +1

    አሁንም ቢሆን መናገርህን አደንቃለሁ

  • @SuleimanMohammed-kf6nw
    @SuleimanMohammed-kf6nw 16 дней назад +2

    AWW,ወንድም ኢስሀቅ የሀይማኖቶች ጉባኤ ይህን ጉዳይ እንዴት ያየዋል? የድርጅቱ የመመስረት አላማ ምንድ ነው?ቤተ ክህነት ተመሳሳይ አቋም ከሌላት በስተቀር።

  • @NasserGabayel
    @NasserGabayel 15 дней назад +1

    ሴተኛ አዳሪዎች እና መጠጥ ቤቶች አይከለከሉም ፣ ሴት ተማሪዎችም ሂጃብ እንዳይለብሱ ይከለከሉ ።
    ይገርማል!

  • @EwunetLehulum
    @EwunetLehulum 14 дней назад

    since the case is not happening in Amara region

  • @ኢትዮጵያዊ
    @ኢትዮጵያዊ 16 дней назад +1

    ምንም ቢዘገይም ነገር ግን የዘገየበት ምክንያት ገልፆ ተቃውሞውን በጥሩ ሁኔታና ሙሁራዊ አገላለፅ ገልፆታል

  • @silehager7201
    @silehager7201 16 дней назад +2

    ዝም ብለህ አትዘላብድ መስጂዱን ያወደሙት ዛሬ እምታወግዛቸው አጎቶችህ ናቸው።

  • @ZakaryaAhemd
    @ZakaryaAhemd 16 дней назад +7

    ጤነኛ አመለካከት

  • @ismaelmohammed5148
    @ismaelmohammed5148 16 дней назад

    ሀቅ ነው የተናገረከዉ አቶ ቴዲ

  • @hussenyimamu4632
    @hussenyimamu4632 16 дней назад

    It's almost 2 month no tigraway activist criticize about that

  • @tofika-e8o
    @tofika-e8o 16 дней назад

    sewochun akirbeh teykachew

  • @junefirst500
    @junefirst500 16 дней назад +1

    One of the best Ethiopian Spy is Tedros (Reyot)!!! he is the Most Acrobat of Political Analysis! We don't forget!!!

  • @jemalahmed2134
    @jemalahmed2134 16 дней назад +2

    ቴዲ አንተኮ ትለያለህ ፍፁም ኢትዮጵያዊ ነህ የአተን ያክል ድምፅ የሆኑ አክቲቪስቶች የሉም ተማሪዎቹ ኢትዮጵያዊ ትግራዋይ ናቸው

    • @AbebechYaregal
      @AbebechYaregal 15 дней назад

      ፈሳም ያንች ሲሆን ትቀባጥሪያለሽ።

  • @jafutiawol
    @jafutiawol 16 дней назад +1

    ጀዋር ከላንት ወድያ "eslamophobia “ አለብህ ብሎ ስላለውነው ደንግጦ በነጋታው ያቀረበው::

  • @Argobatube
    @Argobatube 5 дней назад

    አክሱም ሲገነባ የነበረ አስተሳሰብ አቁሙ?
    4ኛ መቶ ከፍለዘመን የነበረ አካሄድ አቁሙ የሀይማኖት አኩልነት ይከበር (ሂጃቧንም_ትለብሳለች_ትምርቷንም
    ትማራለች)🇪🇹☪️☪️☪️

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 16 дней назад +1

    ህወሀትን የጣለዉ ሙሥሊሙ መሠለኝ ሠዩም መሥፍ ኢሀዲግ ለምን ወደቀ ተብሎ ሢጠየቅ የማይነካ ነክተን ነዉ ማለት ሙሥሊሙን ማለቱ ነዉ አሁን ደግሞ ለግባተ መሬቱ እየተቀሣቀሠ ይመሥላል።

    • @beereal-u2l
      @beereal-u2l 16 дней назад

      ንጉሳዊውን ስርአት ክርስትያን ደርጎች ጣሉት፣ደርግን ክርስትያን ኢህአዴግ ጣለው፣ኢህአዴግን ደግሞ የሸዋ ክርስትያን ኦሮሞ ነው የጣለው። ሸዋ ሙስሊሞች ሆኑ እንዴ???😂😂

  • @2222Mjmj
    @2222Mjmj 16 дней назад +3

    በሌላ የአገሪቱ ክፍል ሙስሊም ያልሆኑ ትግሬወችን ውጡ ብንል ምን ይመስላቹሀል?? በዚህ ከቀጠለ ግን አይቀርም

  • @AtriAtru
    @AtriAtru 14 дней назад +1

    ፈጣሪ እንዳንስት ፀጋውን ( ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።1.የችግሩ ባለቤት ሕወሐት አይደለም የአብይ እና ግብረ አበሮቹ ትምርት ሚኒስቴር መመራያ ነው።በትግራይ ደግሞ እያስፈፀመው ያለው የአብይ ተላላኪ ጌታቸው እና ግብረ አበሮቹ ናቸው።የሐይማኖት HORIZONTAL ( የጎንዬሽ ) ግጭት የማፈንዳት (OPEN UP )የማድረግ PROJECT አካል ነው።2.የእስልምና ምክር ቤት እና የሐይማኖት ተቋማት ጉባኤ ቴዴ ያለው ትክክል ነው።ፍትህ የማስፈን ጉዳይ መሆን ያለበት አብይ እና ግብራ አበሮቹ መስጊድ ሲያፈርሱ ፣ለተቃውሞ የወጡ ሙስሊሞች ሲገደሉ ወዘተ...ከሐይማኖት አባቶች እና መሪዎች መገዘት ያለባቸው ሁሉንም በእኩል ነው።3.ኒቃብ ሆነ ሒጃብ መልበስ ፍፁም መከልከል የሌለበት ሐይማኖታዊ እና ሰብአዊ መብት ነው።4.የአክሱምን ሕዝብ ሆነ ከተማ አስተዳደር መስጂድ እንዲሰራ አለመፍቀዳቸው እንደ ፍፁም ፅንፈኛ አያስቆጥራቸውም ምክኒያቱም ሳአውዲ አረቢያ መካ መዲና እንኳን ቤተክርስቲያን መስራት ቀርቶ ክርስቲያን መኖር አይፈቀድለትም።ስለዚህ ፍፁም ፅንፈኛ ከተባለ የመካ መዲና አካላት ናቸው መባል ያለባቸው። ምከኒያቱም አክሱም ሙስሊሞች በነፃነት የመኖር መብት አላቸው።መስጂድ ያልተፈቀደበት ምክኒያት ልክ ነብዩ መሐመድ መካ መዲና ቤተክርስቲያን እንዳይሰራ እንዳወገዙት ሁሉ በአክሱም ደግሞ መስጂድ እንዳይሰራ አቡነ ሰላማ ስላወገዙ ብቻ ነው።ይህ ደግሞ ፅንፈኝነትን ሳይሆን የቀደሙትን አባቶች ቃል ኑዛዜ የመጠበቅ ግዴታ ነው።ፅንፈኛ ቢሆኑ ኖሮ ከሳውዲ ተሰደው ሲመጡ የመጀመራያ የሙሲልም አማኛች እነ ሼህ ተማም ተቀብለው እስልምና ዛሬ የ1.8 ቢሊዬን ሕዝብ እምነት ለመሆን ባልበቃ ነበር።ለማንኛውም የሰሞኑ የኒቃ እና የሒጃብ ISSUE የመደለቅ፣የማስደለቅ እና የማደላለቅ ጉዳይ ጀማሪውም ሆነ ፈፃሚው የአብይ እና የብርሐኑ ነጋ ሕወሐት እንዳታሰራራ በሐይማኖት ሰበብ የተጠመቀች ሸፍጥ ነች።5.ጅዋር ቴዲ ሲጠይቀው ነጥብ ጥላል እኔ አያቶላ አይደለሁም ብላል ከሙስሊም እምነቴ በፊት ቋንቋዬን ይልቁንም ሴኩላር ነኝ ብላል።ይህ አመለካከቱ ትክክል አይደለም እስልምና ሐይማኖት ከቋንቋ በላይ ነው።ኦሮሞነት፣አማራነትቷትግሬነት ወዘተ....ከእስልምናም ሆነ ከክርስትና ወዘተ...ከሐይማኖተት በላይ አይደለም።ይልቁንም በፈጣሪ ማመን እና መታመን ጭራሽ በፈጣሪ ቃል ( በቅዱስ ቁራን እና በቅዱስ መፃፍ ) ሕግ መገዛት ግድ ነው ምርጫ አይደለም።ነብዩ መሐመድ ዘረኝነት ጥንብ ናት ያሉት በቁራናቸው። ስለዚህ ሙስሊም ማለት ለፈጣሪ ሕግ ያደረ ስለሆነ ጅዋር ፈጣሪን ሁለተኛ ማድረጉ በፈጣሪም ሆኘ በሰው ዘንድ ፀያፍ ተግባር ነው እኛ ሁላችን በፈጣሪ የምናምን እና የምንታመን ሁሉ አሳዝኖናል። ለማንኛውም ፈጣሪ ከፈቀደ ከኖርን ወደፊት ቀጥልቀት እና በስፋት እንወያያለን ለአሁን ግን ጠላት ( አብይ እና ግብረ አበሮቹ ) በጎንዬሽ ( HORIZONTAL ) ግጭት ተዘፍቀን ቀጥታ (VERTICAL ) እየታገልን እና እያታገልን ከ4 ኪሎ ሔደን እንዳንነቅለው የሚደረግ የገነገነ እና የደነደነ ሸፍጥ ነው።በተረፈ ፈጣሪ በጠላት የሸፍጥ መረብ እንዳንበላ ይልቁንም ገብተን እንዳቧጫርቅ ፈጣራ ለሁላችንም ፀጋውን (ጥበቡን እና ሐይሉን ) ያድለን።

  • @ibrahimbrhanu1853
    @ibrahimbrhanu1853 16 дней назад

    Even the mosque was damaged previously by TPLF it's clear my dear
    Garage leaders always behind the derby ideology

  • @RenaissanceProsperity
    @RenaissanceProsperity 15 дней назад

    አክሱም ከተማ ቢያንስ ቢያንስ 400 ጠንቋዮች አሉ። ይሄ ከ5 ዓመት በፊት ነው። እስካሁን ከሺህ በላይ ይሆናሉ።

  • @abdilbareabdilbare6209
    @abdilbareabdilbare6209 16 дней назад +2

    ደሞ ነጃሺ ብቻ ሳይሆን ሌላም መኖሩን አትርሳ።አጀንዳው ት/አቤት ጋብቻ አይሆን መስገጃም መቀበርያም ተከልክለዋል።እሱንም አንተ አንደበት አውሬውና እንስማው።

  • @AMK9520
    @AMK9520 16 дней назад

    ቴዲ የአያቶቹ ዲንዔ እየሳበው መሆኑ ብታየኝም ከመቅረት መዘግየት ይሻላል የሙስሊሙ ሰብዓዊነት ከስራው ቀጥሎ መሆኑን ያሳያል ደግሞም ከሚዲያ ፊት እስካለ ድረስ አመለካከቱ ምን እንደሆ ህዝበ ሙስሊሙ ማወቅ ይፈልጋል እሱም እንዳያጣቸው አርቲስት መሆን ግድ ይለዋል

  • @OumerBelay-g2n
    @OumerBelay-g2n 16 дней назад +1

    ሚዛናዊ ነህ

  • @hagerienwidedu4018
    @hagerienwidedu4018 16 дней назад +1

    ወይ ትግራይ! ዝሙት እና መጠጥ ሳትከለክሉ ሂጃብ ላይ ቁጢጥ ? ትግራይ ትገርም ያ

  • @Suleymanyenus-v7j
    @Suleymanyenus-v7j 16 дней назад +1

    አንቺዉ ታመጪዉ አንቺዉ ታሮጪዉ አለ ፍልፍሉ

    • @abumohamed7324
      @abumohamed7324 16 дней назад

      ይህ አባባል የፍልፍሉ አደም ፍልፍሉ ከመወለዱ በፊት የአማረኛ ተናጋሪዎች ምሳሌ ነው

  • @reeemamniel7322
    @reeemamniel7322 15 дней назад +1

    ውሾቹ ይጩሁ አንተ በሃቅህ ቆመሃል አላህ ይስጥክ

  • @abrahammelse8447
    @abrahammelse8447 16 дней назад +1

    Trdy you are mentioning Neguaxhie Mosq is destroyed the fastest WYANE.

  • @Ethiopians539
    @Ethiopians539 16 дней назад

    ቀሽም ክልል

  • @EthioCapture
    @EthioCapture 16 дней назад +1

    እሺ ቴድሮስ ቢዘገይም ይህንን ብሎል ይሁንና ጀዋር ግን እስታሁን የሜንጫ ጉዳይ ላይ ይቅርታ አልጠየቀም።

  • @abdlwhabhassen9789
    @abdlwhabhassen9789 16 дней назад

    አበሣ ዘጋቢ።

  • @saidhassen8213
    @saidhassen8213 16 дней назад +1

    እኔ የገረሜን ግን እዛ ቤታቸው ተሰቅላ ያለች ማርያም ብሎ የሚያምልካት ስእል ከነ ሕጃብ ነው ያለች ለምን ለስዋ ደግሞ ያልተቃወሙ እዚ ይሁን እዚ ወደ ህግ ማቅረብ ኣለበት እዚ ትእዛዝ የሰጡ በዲን ጨወታ የለም።

  • @yordanoskidane7897
    @yordanoskidane7897 14 дней назад

    Weshtam weshtam Ethiopia weshtam

  • @SelamKidan-o6u
    @SelamKidan-o6u 15 дней назад

    Kefu midya