ጎመን ክትፎ-Instant pot በ10 ደቂቃ -Bahlie tube, Ethiopian food Recipe

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 8 сен 2024
  • #Bahlietube #Ethiopianfood #KitfokochoGomen
  • ХоббиХобби

Комментарии • 25

  • @adona21adona16
    @adona21adona16 2 года назад +3

    ዋው ባህል በጣም ገራሚ የጎመን ክትፎ አሰራር ነው የጎመኑ አረጓዴነት ቀንጥሰሽ የቀቀልሽበት ዘዴ አሪፍ ነው ጎመኑ የከተፍሽበት መንገድ ጊዜ ቆጣቢ ኘው በሚጥሚጣና በቂቤ አስተሻሸትሽ👌የጎመን ክትፎ መታሸት ይወዳል ጣባው ላይ ሳህን አድርገሽ ወደላይ ከፍ ያደረግሽበት ዘዴ ዋው👌በቂቤ እያደረግሽ የቅርፅ አወጣጥሽ ለብለብ የክትፎ አሰራርሽ ግሩም ነው ባለሞያ ነሽ እጅሽ ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቀላል አሰራር ነው እናመሰግናለን እንደስመሽ ባህላችንን በሚገባ ስለምታስተዋውቂልን 😍🙏👌

  • @hanaethiopia1059
    @hanaethiopia1059 2 года назад +1

    በጣም ያስጎመጃልመአዚ👍🏽🙏🏽👏🏽

  • @rowfoodletay1314
    @rowfoodletay1314 2 года назад +1

    ዎው ቆንጅ የጎመን ክትፎ thanks 🙏#rowfoodletay 👈🙏

  • @seblekitchen
    @seblekitchen 2 года назад +2

    ዋው መአዚ እጂግ በጣም የሚያጓጓ ደስ የሚል አሰራር ነው እፊቴ የቀረበ ያህል ነው የተሠማኝ ተባረኪ👌👌👌

  • @maraki652
    @maraki652 2 года назад +1

    ሰላም ነፃዬ ዋውውው በጣም የሚያምር ነው እጅሽ ይባረክ የጤና ያርገው 👌👌👌👍👍👍

  • @user-tz1hf4dl4j
    @user-tz1hf4dl4j 2 года назад +1

    በጣም ቆንጆ ነው አመሰግናለሁ መአዚ 👏👏

  • @tigistberhanu2431
    @tigistberhanu2431 2 года назад +1

    Ejash yibarke sis

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j 2 года назад +1

    እጅ ይባርክ መአዚ በጣም ያምራል

  • @samrugrmay1373
    @samrugrmay1373 2 года назад

    Wow 👏🏾👏🏾👏🏾🥰

  • @MahysKitchen
    @MahysKitchen 2 года назад +1

    ሰላም መአዚዬ እንኳን ደህና መጣሸ እንደተለመደው አዲሰ እና ልዩ ምግብ አመጣሸልን ምራቅ የሚያሰጎመጅ የጓመን ክትፎ ነው በሰጋ እና በቅቤ የታሸ ልዩ ነው የማይደክማቸው እጆችሸ ይባረኩ ግን ድምፅሸ ቅር ቅር ይላል 🥰❤️🙏

  • @mesi5970
    @mesi5970 2 года назад +1

    WOW amazing gomeinu abeba gomein nw

  • @Shalom19
    @Shalom19 2 года назад +1

    መአዚ እጅሽ ይባረክ እንዴት እንደሚያምር አሰራርሽ አቀራረብሽ አመሰግናለሑ ❤️👋

  • @yefikerkitchen1403
    @yefikerkitchen1403 2 года назад

    ዋው መአዚዬ የሚያስጉመጅ ጎመን ክትፎ ከገድ ጉረድ አረ ስንቱ ልዬ አድርገሽ ነው የሰራሽው እጆችሽ ይባረኩ ሼር ስላደረግሽን እናመሰግናለን😋👌🥰

  • @TAS27483
    @TAS27483 2 года назад

    እንኳን ደህና መጣሽ በጣም የሚያጓጓ ነው አገሬ ገብቼ ይሄን መብላት ነው የናፈቀኝ

  • @user-me3kh7rq1u
    @user-me3kh7rq1u 2 года назад

    መአሸአለህ ተበረክ አለህ🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻

  • @yeelsa
    @yeelsa 2 года назад

    OMG 🙏♥🇪🇹

  • @user-lk9rz1nm2j
    @user-lk9rz1nm2j 2 года назад

    ጎመን በረበኛ የየምታቀ ንገረኝእሰት

  • @Metasebiya4
    @Metasebiya4 2 года назад

    Tiru naw gin Gomen kene Enchetu ayiqeqalim! Leza naw qacha yemiyasimesilaw beterefe berchi

  • @user-yv5rb4ty9k
    @user-yv5rb4ty9k 2 года назад

    ይችን ኮሜንት የምታነቡ በሙሉ በየትያውም አለም ዳርቻ ያላቸሁ ላገራቸሁ በስላም ያብቃቸሁ ከድንገተኛም አደጋ አላህ ይጠብቃቸሁ ስላም ለሀገሬ ፍቅር ለወገኔ ተመኛሁ ቅኖች ውደ ቤቴ ጎራ በሉ ይቱብ ቻ ናል አለኝ 🇪🇹❤️🇪🇹✅።።

  • @alemgenatube2098
    @alemgenatube2098 2 года назад

    Wow betam yamirali meaziyee limeta endea ??

  • @asterkassa9476
    @asterkassa9476 2 года назад

    በጣም ጥሩ ስራ ነው ያስተማርሽን እናመሰግናለን! ግን ጣባው ላይ የደረብሽው ሳህን ምን የሚደረግበት ነው? ስላልገባኝ ነው!

    • @bahlietube1358
      @bahlietube1358  2 года назад +3

      የሰራሽው ክትፎ ከእቃው ጋር ካልተመጣጠነ ሞልት ብሎ ሲታይ ደስ ስለሚል የጣባውን መጠን ለመቀነስ

    • @asterkassa9476
      @asterkassa9476 2 года назад +2

      @@bahlietube1358 እሺ እግዜር ይስጥልኝ አሁን ገባኝ🙏

  • @hiwetkasahun9968
    @hiwetkasahun9968 2 года назад

    😘👌👌👌👌👌👌

  • @mesi5970
    @mesi5970 2 года назад

    💞💞💞💞💞💞🙏