Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🙏🙏🙏🙏
🙏🙏🙏
ሚገርም ነው በርታ በዚህ የዝማሬ አገልግሎት ላይ ለሚገኙ ወገኖች ቃሚ ምክር በመሆኑ በጥሞና ሊከታተሉት የሚገባ ትምህርት ነው። በርታ ተባረክ ወ/ዊ ኤርምያስ አየለ 😅
እሺ ወንድሜ አመሰግናለሁ ተባረክ
😇😇😇 very clear answer blessed
Thanks bless you
Welcome back
Ok thanks
❤❤❤
Tebarek wendme ❤❤❤
Amen bless you
ተባረኪ ዘማር ሄኖክ እና እኔ ምድያ አግልግሎት ነዉ የማገለግለዉ በዝማሬ እግዝአብሔር ይመስገን ቆንጆ ድምፅ አለኝ ነገር ግን የራሴ መዝሙር የለኝ ጌታ በቡዙ ተናግሮኛል ዘማር እንደሆንኩ እና በጣም እፀልይ ነበር መቀበል አልቻልኩም ምን ማድረግ አለብኝ እንድለቀቅ እስኪ ንገረኝ ዘማር ሄን🙏🙏🙏
አሜን እህቴ ተባረኪ ሰፋ ያለ ማብራሪያ የሚፈልግ ሀሳብ ነው የጠየቅሺኝ። ከቻልሽ call me
በቅንነት የተጠየቀ ጥያቄ ❤ለሁሉም መሰረት የሆነዉ የእግዚአብሔር ቃል ነው እራስን በእግዚአብሔር ቃል መሞላት መፀለይ የእግዚአብሔር ቃል ማሰላሰል የሁሉ መሰረት የእግዚአብሔር ቃል ነው. ዮሐ1+ 1-የሌለን ወደ መኖር ያሚያመጣ የእግዚአብሔር ቃል ነው ❤
አሜንንን እሽ❤
በትክክል የመንፈሳዊ ነገር ሁሉ ምንጩ እራሱ እግዚአብሔር ነውና ወደ ምንጩ መቅረብ ለመቅዳት ብቸኛ እውነት ነው። ተባረኪ
@@henockmerhatsdik እሽ ተባረኪ❤❤