አርቲስት ይርጋ ባዘዘው ለኢትዮያ አለሁ በሳተነው ሙዚቃ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 4 янв 2025

Комментарии • 65

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 года назад +3

    .ታአምረኛው ሰው በጣም ቆንጆ ድምፅ እና ግጥም ክራሯን የነጋገራታል:::

  • @xy808
    @xy808 3 года назад +10

    ይርግሽ የልጅነት አብሮ አደጌ! ይርጋ ፍንጭት! የዛሬ 25 አመት በፊት ኢትዮጵያ እያለሁ ልጅ ሆነን ሻይ እምንጠጣበት ቤት ፒኮሎ አባይና ከዚያም ባህርዳር ኮንጎ ሰፈር ሲዘፍን ትዝ ይለኛል!በዚህ አጋጣሚ ክራር በደምብ ያለመደኝ እሱ ነው!ምስጋና ይድረሳችሁ እናንተም ልጅነቴንና በልጅነቴ የለቀቅሁዋትን ሀገሬን ትዝታ አመጣችሁልኝ!

    • @Claranecho
      @Claranecho  3 года назад +1

      btame dess yelale yeljente teweseta lteweseta yakele betame yemetasetawesew music min nber esun yecawete bketaye

    • @አያሌውዬናታን
      @አያሌውዬናታን 2 года назад +2

      ትክክል ነው እኔም ዱርቤቴ ከተማ አብረን አድገናል ከ 35 ዓመት ከሀገር ውጪ ነው ያለሁት አሁን ሳየው በጣም ደስ ነው ያለኝ

    • @አያሌውዬናታን
      @አያሌውዬናታን 2 года назад +2

      @@Claranecho ሰላምታ አቅርብሉኝ ለይርጋ የልጅነት ጋደኛህ ሰውነት

    • @ethioabyssiniyatube1940
      @ethioabyssiniyatube1940 Год назад

      ይርጋ አሁን ችግር ላይ ነው ተረባርበን ልንደርስለት ይገባል አናግሩኝ እባካችሁ።

    • @ethioabyssiniyatube1940
      @ethioabyssiniyatube1940 Год назад

      ይርጋ አሁን ችግር ላይ ነው ተረባርበን ልንደርስለት ይገባል አናግሩኝ እባካችሁ።

  • @babilonbabilon3348
    @babilonbabilon3348 3 года назад +5

    ያ በላይ ዘለቀ ታላቁ ዝሆን ❤😍
    ጦር መጣልህ በሉት ይመጣ እንደሆን

  • @senafeforto6703
    @senafeforto6703 2 года назад

    ኤርትራዊ ነኝ ግን ይርጋ ወንድም . አማርኛ ብዙም አልገባኝም ግን ሙዚቃህን ብቻ ነው የምወደው . ጎበዝ

    • @gmalgmal3752
      @gmalgmal3752 2 года назад +1

      አሪፍ ነው በርታ

  • @dawedibrahim3764
    @dawedibrahim3764 3 года назад +1

    ይርጋዬ የልጅነት ትዝታየን ቀሰቀክብኝ በርታ ወንድሜ. የኮነን ሰፈሩ

  • @truetadesse4062
    @truetadesse4062 2 года назад +1

    My favorite beats 💓

  • @mulualemu4560
    @mulualemu4560 Год назад +1

    በዚህ ወቅት ነበር ወንድሜ የምትፈለገው ጌዜና ቦታው አይፈቅድልህ ይሆናል እንጅ
    ክላራ እንደገና አቅርብልን ከቻልሽ

  • @ahmedendres5063
    @ahmedendres5063 3 года назад +1

    ወድሜ በጣም ጎበዝ ነህ በርታ እንወድሃለን

  • @ታለሰለሽየቱብ
    @ታለሰለሽየቱብ 3 года назад +4

    ውነት አሰርኛው. ፍኖ. ፍኖ ፍኖ ቸሩ መድሀኔለም ድልን ያላብሰው።

  • @TekleGetaneh-fb9ek
    @TekleGetaneh-fb9ek Год назад +1

    ይርጌ የእኔ ጀግና ! እወድሀለሁ

  • @hope2633cu
    @hope2633cu 6 месяцев назад

    If we hear this kind of music hope our life span will doubles 😅😅😢😮😮

  • @awethadush3891
    @awethadush3891 3 года назад +1

    Very good artist

  • @mantegboshtube4369
    @mantegboshtube4369 3 года назад +1

    ክላራ ጎበዝ በርችልኝ

  • @አያሌውዬናታን
    @አያሌውዬናታን 3 года назад

    ይርጋ በጣም ጎበዝ ነህ

  • @truetadesse4062
    @truetadesse4062 2 года назад +1

    Very nice 👌

  • @hailejesus3883
    @hailejesus3883 3 года назад +1

    Nice yeabhirdawa

  • @nahomabuhay6444
    @nahomabuhay6444 3 года назад +1

    Bertaln betam begugut new yemtebkew mtlekachewn videos Yirgaye

  • @nigatumewuded355
    @nigatumewuded355 2 года назад

    በረታ ወንድማችን

  • @mdzafran988
    @mdzafran988 3 года назад

    Keep it up 👍

  • @abebegenetu9010
    @abebegenetu9010 3 года назад

    good job,,,yetedebeku sewochin endemitawochachew tesifa alegn

    • @Claranecho
      @Claranecho  3 года назад

      Amsegenalhu❤awe endza new hasaba

  • @DavidGulima-qb3qc
    @DavidGulima-qb3qc Год назад

    🤩🤩❤❤

  • @lielsamain4124
    @lielsamain4124 Месяц назад

    ይርጋ ባዘዘው አይዞህ በርታ

  • @roqiaali9814
    @roqiaali9814 2 года назад

    ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍🇪🇹

  • @aysanew1
    @aysanew1 3 года назад

    👍❤

  • @fikeralemu5056
    @fikeralemu5056 3 года назад

    Yerga betam jegena
    Clara berchi

  • @abukhalid6331
    @abukhalid6331 3 года назад +1

    Berta

  • @מהריסנדקה
    @מהריסנדקה 3 года назад

    ጀግና ነህ

  • @GsmXteamFiXiT
    @GsmXteamFiXiT 3 года назад +2

    Mar desyelal

  • @lakewtarekegn
    @lakewtarekegn 2 года назад

    BEZU KIRAR ENDIYE YALU BAHELUACHIN BETAWETACHEW DESE YELGNAL BETAM LE AMHARA HZB TRU NACHEW.

  • @netsanetanberbir8680
    @netsanetanberbir8680 2 года назад

    Nice kirar

  • @desalegnbekele5923
    @desalegnbekele5923 3 года назад

    ስል፣ቁጥሩን፣አስቀምጡልን

  • @ሳሮንአየልኝ
    @ሳሮንአየልኝ 3 года назад +1

    ሳተናው

  • @samreenabbasi7181
    @samreenabbasi7181 3 года назад

    Nice

  • @tsedalebelete1516
    @tsedalebelete1516 3 года назад +1

    ማንም ሕዝብ ወይም አገር ጠላትን እንደ ጠላት መያዝ እና ሕዝብ እንዲያቅ መደረግ አለበት መደባበቅ የለበትም

  • @binyamabraham2769
    @binyamabraham2769 3 года назад +1

    ክላራ ? 😹

  • @asefachewtesfaye9392
    @asefachewtesfaye9392 3 года назад +1

    እረበጣም ትችላለህ ወድማለም

  • @וובטיצחק-נ7כ
    @וובטיצחק-נ7כ Год назад

    יפה מאוד

  • @bereketbrhane2474
    @bereketbrhane2474 2 года назад +1

    Kenjo

  • @opopopop3762
    @opopopop3762 3 года назад +2

    ፍኖ አሳራኘው ፋኖ

  • @Mr-hz1ko
    @Mr-hz1ko 3 года назад +2

    አንድ ቀን ባካል አገኝህ ይሆናል

  • @ወንድሜአለኝታዬነህ
    @ወንድሜአለኝታዬነህ 3 года назад +1

    ጦር ሙጣ በሉት እነሳ እንድሆን እህህህ ስንቱን ቻልነው ወጎኖቸ

  • @daribeasnake3463
    @daribeasnake3463 Год назад

    Yemigerim chilota new faxarii adimena xenawun yadilih

  • @walelignyihun
    @walelignyihun 9 месяцев назад

    endegna sew nachew belew

  • @ethioabyssiniyatube1940
    @ethioabyssiniyatube1940 Год назад

    ይርጋ አሁን ችግር ላይ ነው ተረባርበን ልንደርስለት ይገባል አናግሩኝ እባካችሁ።

  • @funyvideo7552
    @funyvideo7552 3 года назад

    Clari yemcheshi

  • @DaniellaGanbar
    @DaniellaGanbar 8 месяцев назад

    Hdase

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 10 месяцев назад

    አንች ልጅ ዋስ ጥሪ መቀነት አልባ ትዞሪያለሽ