Debdebo Mesqele Iyesus was established by Emperor (Atse) Zerayakob (1434-1468), At Debdebo there are 3 celebrations in a year. Mesqel feat in September, Timiqet(Epiphanie) in January and the 10th of Megabit (March) E.C. During these celebrations laymen sing Hota: Ho Ho! Sobaw Gelagelewu! Before the Tabot (Arch of the covenent) is brought back to the holy of the holy in church it must walk three times around the outside wall of the church. During this time the laymen sing Hota. Yeshewa Abeba yabibal gena. Women sing also: Alewu Alewu Moges; Alewu Abeba Mesqele Kirstos zoro sigeba, Sora sora lebso ader etc.::
ሰሜን ሽዋ በጣም ነው የምወዳት ህዝቡ ፍቅር የሆነ ነው ሽዋ የሰላም የፍቅር አገር ናት
እውነት ነው እናመሰግናለን
የተከበሩ አባትችን ረጅም እድሜ ይስጥልን ፍጣሪ
እናመሰግናለን አሜን
አማራ ሁሉም የሚያምርበት ጀግና ህዝብ ነው!!
#Amhara #Ethiopia
እናመሰግናለን
እውይ ደስ ሲሉ አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችንም ሰላም ለኢትዮጵያ አገራችን
እናመሰግናለን
አቤተ አማራዬ ሁሉንም ነገር የሰጠው ጀግናወች ሰላም ለሀገርችንን🥰🇨🇬🇨🇬🇨🇬
በትክክል
Bedatam zeregnia
ኦረአታካብዱ ጉዲእኮነዉ😂😂😂😂
ይሄን ኮሜንት ለምታነቡ ሁላ አምላክ ያሰባችሁት በፍጥነት ያሳካላቹ የጎደለው ይሙላ🙏🙏🙏🙏🙏🙏
አሜን አሜን
አሜን
አሜን አሜን አሜን
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏amen amen.......
አሚንያረብ
ከምር ከቲክቶክነው የመጣሁት ሙሉውን ለመስማት የኔ አባት እረጂም እድሜ ይስጠዌት❤❤❤❤
እናመሰግናለን ሼር አድርጉት
አቤት ልዘና ዉበት ሁሉም በናተጊዜ ቀረ እድሜና ጤና ይስጠወት
እናመሰግናለን
አንኮበር የደጋጎች ሀገር !!!
አንኮበሮች እንክዋን ተወለዳችሁ
እናመሰግናለን
የኔ አባት እንባየን አመጡት 😭 እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን 💝💝❤️❤️❤️❤️❤️❤️🌹🌹🌹🌹🌹🌹
እናመሰግናለን
ወይኔ የምወደው ሃገር እግዚአብሔር ፈቅዶ እዛ ሃገር መኖር እፈልጋለሁ አቤቱ ምን ይሣንሃል
መልከመልካሙን እንመኛለን
ድል ለተገፋውና በህልውና ትግል ላይ ላለው ለአማራ ሕዝብ 💪💪💪
ፋኖ ይችላል 💪💪💪
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን በጣም ያምራል ስራአቱ ያምራል
እናመሰግናለን
እደኔ ከቲክቶክ የመጣ
እድሜ ከጤና አባታችን💋💯
እንኳን ደሕና መጣችሁ
Ardujw
@user-Hisb5xv3iw7f
Gdjbd
የአገር ልጆች ስወዳችሁ 💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛❤️❤️❤️😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
አሜን እናመሰግናለን
አማራ የዋህ🥺💋🙏
ሸዋ የጀግና የቆንጆ ሀገር ዝምተኛው ሸዋ
ያልነጋለቸው የኢትዮጵያ ልጆች ስንት አሉ እግዚአብሔር🙏ያስብቸው
አሜን እናመሰግናለን
ሺህ ዓመት ይኑሩልን አባታችን
እናመሰግናለን
የተከበሩትአባታንንእድሜናጤናይስጣችሁ ሰላምሁኑልን
አሜን አሜን አሜን
ሸዋ አንኮበር ሀገሬ የአፄ ምኒልክ ሀገር
እውነትነው
ደስ የሚሉ አባት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን እናመሰግናለን
ዋውውውውውውውውውውውውውውው እድሜ እና ጤና ይስጥልን ላባቶቻችን ኡፍፍፍ 💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💓💪💪
💪💪💪💪💪
አሜን
አመሰግናለሁ
አባታችን ሞገሴ እድሜሕን ያርዝምልን
አሜን
ደጉየአማራህዝብባህላችንሊያጠፉት ተነሱአይዞን እንበረታአንሰበርም ድል ለአማራህዝብሞትለገዳይ አባየእረጂምእደሜይሰጠወት
አሜን አሜን እናመሰግናለን
እምቢ ብለህ እንድትነሳ እንጂ እንድትስ አይደለም! ይህ አባት፣ ነፍስህን የምታድንበትን መንገድ እየመራህ ነዉና ንቃ! ዛሬ ነገ አትበል!
❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🦁🇪🇹🇪🇹❤❤👍🏻
አንኮበር የአያቶቼ አገር ደስ ሲሉ ወገኖቼ ስታምሩ ቀያችሁ ሰላም ይሁን
አሜን እናመሰግናለን
አባቴ እድሜና ጤናውን ይስጥዎት
እናመሰግናለን
አሁንም አሁንም ባየው የማይሰለች አባት
ውብ ባህል የሚያምር ወግ🥰🥰🥰
እውነት ነው እናመሰግናለን
እሰይ አማራየ ምንም ቢሆን ማንም አያንበረክክህም አጠፋነዉ ሲሉ አምሳ ሚሊዮን ሆነህ ብቅ አልክ ለዛዉም አዲስ ትዉልድ ሁሉም ወጣት ነዉ አይዞን በርቱ።
ገና ከፍ ከፍ እንላለን
Egzabher alen engdi
የአገራችን ወግና ባህል ደስ ይላል
እናመሰግናለን
ይህ ሳቅና ጨዋታ ነው ለሚስኪኑ ህዝብ የሚገባው። ክርስቶስ ይጎብግኘን።
አሜን
I'm so happy and proud of it this is a beautiful culture of Amhara.
አሜን እናመሰግናለግ
እድሜዎን ረዘም አርግልን አባቴ
አሜን እናመሰግናለን
እዬውልህ ወንድሜ አንድ ምክር ልምከርህ እኔ ዩቱዩበር ነኝ ሰውዬውን እምታገኛቼው ከሆነ ኢንተርቪው ስራቼው ለቻናልህ አሪፍ እድገት ይሆንልሃል
እሽ ከልብ አመሰግናለሁ፣አደርጋቸዋለሁ፣የቅርብ ሰው ናቸው፣እሽ
እሽ አመሰግናለሁ አደርጋለሁ
ዋዉዉዉ ተሼ በርታ በጣም ደስይላል
የተከበሩ ያገር ሽማግሌ እድሜ ይሰጥዎት፡፡ የማላውቀው አገሬ ናፈቀኝ፡፡
አሜን እናመሰግናለን
ዋው ሲያምሮው እፈ ይህዝብነወ የሜያርድቸው
Walking
አባት ወደ ትግል ዘፈን ቀየር አድርገው ወጣቱን ግንባር አድርሱልንና ሰይፉ ሾው እንገናኝ
ምነው ይህን ያህል እኮ ውበት ያለው የአማራ ህዝብ ነው እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሰላም ያድርጋት ሁሉም ያልፋል ሰላሟ ብዝት ይበል ዘላለም ትኑርሰላምሽ ይብዛልኝ እትዮጵያ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሜን፫
ሸይባዉበጣምተመቻለህ አማራማርነዉ
እውነት ነው እናመሰግናለን
ጨዋናቸው ማርያምን❤
አዎ
የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጦዎት ፈጣሪ
እናመሰግናለን
አማራ የ የሀገር ድምቀት 🙏🙏🙏
እውነትነው
Kurat enji wuuuuuuű
እረጅም እድሜና ጤና ይስለኝ አባቴ
እናመሰግናለን
ደጉ አማራ
እውነት ነው ደጉ አማራ
በርታ ጎበዝ የምኒልክ ፍሬ
ሽዋ የተወልድ ቦታዬ ፈጣሪ ሰላም ለመለዉ አማራ ብሎም ለኢትዮጵዬ ሰላማችን ይብዛ
አሜን
wow . It is my beloved Mather land . AN .CO.BER
የኔ አባት እድሜ ጤና ይስጥዎ
እናመሰግናለን
ዋው እግዚአብሄር የትዮጵይጠብቅ
አሜን
የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጦት
😍😍😍🥰❤❤❤❤❤እርጂም እድሜ ከጤናጋ ይሥጠዘት🥰🥰❤❤❤
አሜን
ረጅም እድሜ እና ጤና ተመኘሁ fazer
አሜን እናመሰግናለን
የኔ አባት ረጅም እድሜ ይስጥወት
በጣም እመሰግናለን
እድሚ ከጤና ይስጥወ አባቴ
አሜን እናመሰግናለን
የኔ አባት ዱላ አያያዛቸው የየት አገር ባህል ነው
ሸዋ አንኮበር ነው
የኔ አባት እድሜ ይስጣቹሁ 💝💝😘😘💝💝
እናመሰግናለን
አባታችን እድሜና ጤና
የኛ አባት እድሜ እና ጤና ይስጥልን
እድሜ ጤና ይስጥሁ
Wwwww
ያምራል
ከቀበሌ ስብሰባ አምልጠው አረቄቤት በመዋላቸው ዘፈን እንዲዘፍኑ ቅጣት ተጥሎባቸው ነው!!
የስብሰባው አላማ ገበሬዎች መንገድ ስራውን በጉልበት እንዲረዱ ነው
ደግመሕ እስኪ በደንብ አዳምጡት ለሚወዱት ሼር ያድርጉ
ያምርባቸዋል አባታችን።
እድሜና ጤና ይስጥልን አማራነት ኩራት
enjoyed every bit of it 👌thanks for sharing this masterpiece!
የኔ ውድ አባቴ አላህ እረጂም እድሜ ይስ ጣቸው አባየ
አሜን
አቤት ሸባቡ አንድኳን አይሸልምም እዴ
ይሸለማሉ፣ሼር አድርጉት፣እናመሰግናለን
እሮብገበያላይ ይሸጣል ድግር ቃሪያን ለቀመዉ ይሕ አካፋግር ይልነበር ለጥምቀት ክክክክክ
እሮብ ገበያላይ ይሸጣል ድግር ቃሪያን ለቀመመው ይሕ አካፍ እግር፣
Could u give us contact info , we want to መሸለም this አባት
ዋው አድሜ ይስጣችሁ አባቴ❤❤❤😍
አሜን
ወይ ስውዳችሁ እድሜ ጤና አባታችን
አሜን
ሺ አመት ኑሩልን ፋዘር እየ የኔ ውድ
አመታት ን
ዋው የኔ አባት እድሜ ይስጦት
አሜን
የኔ ሰው
እናመሰግናለን
ደስ ይላል
አቶ ሞገሴ ይባላል እንዴህን የማቱሳ ያርገዉ አይወበት የሚገርም ድምጽ
በጣም፣ ጥሩነው
የኛ ተጨዋች
የሚደንቅ ቋንቋ ! የሀገር ድባብ
ዋው የኔ አባት እዲሜ ይሥጠወት አገራችንን ሠላም ያርግልን
እናመሰግናለን
ደስ ስትሉ እድሜና ጤና ይስጥልን
አሜን
ይመችህአባቴ
እናመሰግናለን
Kechalachu yezehn sewoye adrasha betsetugan worta kefaye nagan
ችግር የለም የኔው ሰው ናቸው አለሁ፣ለሁሉም ነገር
@@Ankobermediaአንኮበርሚዲያ pls his phone
እሽ
ተሾመ ዘአንኮበር ብለህ በfb አውራኝ
Erejim edme le abatachn ystlgn Fetari keri zemenotn ybarklot 👍
አሜን እመሰግናለን
እድሜ ይስጥልን
እናመሰግናለን
Yena Abat 🇪🇹💞💞💞💞😍😍😍
ሸዋዎች የናችሁ 😍😍😍😍
አለን እናመሰግናለን
እነዝህንኮ ነው እያደኑ እያረዱ የሚበሏቸው አይ አለመታደል 😭አላህሆይ ሰላሙን መልስልን ያረብ
አባችን እድሜ ይስጦት 🥰🥰🥰
አሜን
ደስ ሲል ይህ ሰውዬው ።
እናመሰግናለን
ያተን ግጥም ለመስማትና ለመያዝ ቅዳሜ ስጠብቅነበር አራዳ አይይይ የዛሬን አያድርገዉና
በትክክል፣እውነትነው
Debdebo Mesqele Iyesus was established by Emperor (Atse) Zerayakob (1434-1468), At Debdebo there are 3 celebrations in a year. Mesqel feat in September, Timiqet(Epiphanie) in January and the 10th of Megabit (March) E.C. During these celebrations laymen sing Hota: Ho Ho! Sobaw Gelagelewu! Before the Tabot (Arch of the covenent) is brought back to the holy of the holy in church it must walk three times around the outside wall of the church. During this time the laymen sing Hota. Yeshewa Abeba yabibal gena. Women sing also: Alewu Alewu Moges; Alewu Abeba Mesqele Kirstos zoro sigeba, Sora sora lebso ader etc.::
ወገናቼ፡እሰይ፡እሰይ፡ወገኖቼ፡እልልልልልልል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
ኑሩልኝ ክፉውን ያርቅላችሁ ኑሩልኝ
ድንቅነውአማራ
ፈጣሪ ይባርክህ
አሜን
ውይውው ድጎ ያገሪ ሰው አገሮ ለምለም ሰው ገራገር በጣም ድስይላል በርታ ውንድሜ
እናመሰግናለን
እድሜ ይስጥዎት ደስተኛ አባት!
እናመሰግናለን
Amazing shewa #Ankober
ሸዋዬ ❤️
ሰላማችሁ ይብዛልኝ