የጋብቻ አስጨናቂ ሸክሞች ክፍል 3 ሙሉ ትምህርት (ማህበራዊ ችግር) ፓስተር ቸሬ Inside Marriage Full Teaching Part 3 Pastor Chere

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 13 дек 2024

Комментарии • 340

  • @EpaphrasChristchurch
    @EpaphrasChristchurch  3 года назад +21

    የአገልግሎት ቀናቶች
    እሁድ ማለዳ ከ3:00-5:00
    እሁድ ረፋድ ከ5:30-7:30
    ዕሮብ ምሽት ከ11:30-1:30
    ቅዳሜ ከሰዓት ከ9:30-12:00...የወጣቶች
    አድራሻችን. ሳር ቤት ፔፕሲ ወይም ግደይ ህንፃ ጋር 50ሜትር ገባ ብሎ።

    • @nunuhundesa5242
      @nunuhundesa5242 3 года назад +2

      pastren biro lay lemagnet men madreg albegn?

    • @helenlulu8154
      @helenlulu8154 3 года назад +3

      በቴሌ ግራም ውይም በዋትሳፕ እንዲሁም በሌላ መማር አንችልም ? ቢኖር ብዬ ተመኝሁ እውነት

    • @estaleyihune2831
      @estaleyihune2831 2 года назад

      ץע

    • @abegalebirhanu1345
      @abegalebirhanu1345 2 года назад

      Office phone number please and thank you!

    • @BontuBontu-n8o
      @BontuBontu-n8o Год назад

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @solianasoliana4052
    @solianasoliana4052 3 года назад +105

    ፖስተር ቸርነት እኔ በ ሀይማኖት አትመሰለኝም ነገር ግን ትምህርቶችህ በጣም የሚያሰተምሩ የሚያንፁ ናቸው ።እንደው ለሁሉም የሚደርስበት Tv ላይ ቢቀርብ እና ብዙዋች ቢጠቀሙ ብየ ተመኝሁ

  • @marthateshome7518
    @marthateshome7518 3 года назад +25

    ፖስተር ቸሬ በግልፅነት በምታስተምራቸው ትምርቶች በጣም ተጠቃሚ ሆኛለው በሀይማኖት አንመሳሰልም ግን ከየትም ቦታ የሚጠቅም ነገርን እመለከታለው ። እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።

  • @Tube-cn1qw
    @Tube-cn1qw 3 года назад +68

    እግዚአብሔር ይባርክህ ያንተ ትምህርት በሁሉም አማኝ ቴሌቪጅን ይተላለፍ በጣም ጠቃሚ ዋና ነው ፖሥተርየ ቀጥልበት ።

    • @AA-jj6gj
      @AA-jj6gj 3 года назад +1

      ፓስተርዬ ዘመንህ ይለምልም በዚ ዘመን ያብዛልን እንዳንተ አይነቶችን

  • @artistpoettsedidawit9875
    @artistpoettsedidawit9875 3 года назад +9

    ወይ ቸሬ! ባገባሁ በ 40 ዓመቴ
    እንደገና እያስተማርከኝ ነው::
    "ሳምሶንን በኤሽኮል ሸለቆ ያነቃቃው" የእግዚአብሔር መንፈስ የኔን መንፈስ ባንተ እያነቃቃው ነው እንደገና መንፈሴን አነቃኸው::
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ🙏

  • @rahelararso47
    @rahelararso47 3 года назад +4

    ዘመንህ ይለምልም ፓስተር እኔ የ 23 አመት ወጣት ነኝ ትምህርቶችህን ከ ቁጥር 1 ጀምሮ ሰማሁት የምር ታድያለሁ ነው ያለኩት እድለኛነኝ በዚህ እድሜዬ ይህን የሂወት እውቀት በማግኘቴ በኛ ማህበረሰብ እነዚህ እውነቶች የ አደባባይ ነውር የጓዳ ሚስጥር ናቸው፡፡ ይህ ትምህርት በኛ እድሜ ላሉ ወጣቶች እጅግ በጣም ወሳኝ ናቸው በተለይ ስለ እጮኝነት ያስተማርከው ትምህርት ሁሉም ወጣቶች ጋር መድረስ ያለበት እውነት ንው የምር እኔ በጣም ተጠቅሜበታለሁ ለሂወት ጥያቄዬ መልስ አግኝቻለው ተባረክ ዘመንህ ይለምልም፡፡አታቁም ለትውለድህ ታስፈለግዋለህ!!!!!

  • @elshadiebirratu6003
    @elshadiebirratu6003 Год назад +1

    አቤት ከማግባቴ በፍት ባወኩህ ነበር
    አሁን ከ 19 አመት ትዳር በሆላ እንደአዲስ እየተማርኩ ነው ግን ትንሽ ቅር ያለኝ ባለቤቴ አማርኛ ተናጋሪ አይደለም እንዴት ምንኛ ደስ ባለኝ ነበር የአንተን ትምህርት ቢሰማ
    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ስለ አንተም እግዚአብሔር ይመስገን እድሜና ጤና ይለግስህ ገና ጀነሬሽን ታንፃለህ 🙏

  • @ayelehailemaryama3595
    @ayelehailemaryama3595 3 года назад +1

    ፖስተር ቸርነት Thanks very much እግዚአብሔር ያገልግሎት ዘመንህን ይባርክ።

  • @biniamtesfaye977
    @biniamtesfaye977 3 года назад +17

    በእውነት እኔ የፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ አይደለሁም ነገር ግን ፓስተር ችርነት በተለይየ ሚዲይ የመስማት እድል አጋጥሞኝ ስምቸዎለሁ የሚይስተምረው ትምህርት ጠብ የማይል ስትስማው ብትውል የማይስለች እንዲሁም ቀልደኛ በተጨማሪም ኮንፊደንሱ በጣም ይስደስተኛል 👏👏

  • @Aliahmad-jy5bq
    @Aliahmad-jy5bq 3 года назад +11

    ቆይ ለኔ ብቻ ነው ቶሎ ሚያልቅብኝ ሳላስበው በጌታ🤔😌 ብርክርክ በልልን ከዚህ በበለጠ መገለጡ ይጨመርልህ በእውነት ተባረክ ፀጋው ይጨመርልህ 👏👏👏👏100%🙏🏻

  • @Mihretu559
    @Mihretu559 3 года назад +3

    ቸርዬ ተባረክልኝ እንዴት እንደሚጠቅም ይሄ ትምህርት:: ወገኖች ተጠቀሙ እባካችሁ ያገባችሁም ያላገባችሁም ታተርፋላቹ:: ቸሬ አንተ ግን ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ::

  • @elizabethayalew9141
    @elizabethayalew9141 3 года назад +12

    ፓስተር ቸሬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።እንዳንተ እውነቱን ፍርጥ አድርጎ የሚያስተምሩትን ይብዛልን!!እንወድሀለን ጸጋ ይብዛልህ!!!

  • @eyerusalemteka3493
    @eyerusalemteka3493 3 года назад +6

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ ቸርዬ የአንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ።

  • @ameleyilma2154
    @ameleyilma2154 3 года назад +4

    ያንተ ሃይማኖት አማኝ አይደለሁም የጋብቻ ትምርትህን እከታተላለሁ በጣም ጠቃሚ ነው ፈጣሪ ያበርታህ

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 3 года назад +1

    ኣግብቻለሁ ግን ገና ደግሞ ትንሽ ነኝ ይገርማል እንደዚህ መሆኑን የወሲብ ጉዳይ ኣላውቅም ነበር ።ሓጢኣት ነው የሚመስለኝ የነበረ። ሰምቼው ኣላውቅም ኣሁን ግን ከዚሁ ኣለም
    ሳል ለይ በግዜው ትክክለኛ ቃሉን መስማቴ
    እድለኛ ነኝ።ለታረደው በግ ምስጋና ይድረሰው።
    / በጉባኤው ያሉ ሰዎች note ሳይዙ መስማታቸው ገርሞኛል።
    እኔም እየጻፍኩ መስማቱን እቀኣጥላለሁ
    በሁሉ area የነካካኸውና ያስተማርከው ቃሉን
    ልቤን ነክቶኛል ልቤ እየተቃጠለ ነው ይምሰማው።ዘመንህ ይባረክ። ፊሊጲ 1፥6

  • @fasiletana8262
    @fasiletana8262 3 года назад +6

    ፓስተር ቸሬ፡ እግዚአብሔር አንተንና የምትወደውን ቤተሰብህን አብዝቶ ይባርካቹ፡፡ ለዛ ባለው አንደበትህና ጨዋነት በተሞላ እውነተኛ ወንድማዊነትን በሚያንፀባርቅ ትምህርትህ ለብዙዎች ስለሚጠቅም ከልብ አመሰግንሃለው። ጌታ ይባርክህ ።

  • @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ
    @ያለውአይቀርም-ከ5ቸ 3 года назад +20

    ፓስተር ቸሬ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ልዩ ትምህርት ነው እናመሰግናለን🙏

  • @mahadermahader3503
    @mahadermahader3503 3 года назад +4

    በጣም የሚገርም ትምህርት ነው ተባረክ የእግዚአብሔር ሰው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ዘመንህ ይለምልም ከዚህ በላይ ፀጋ እውቀት ጥበብ ማስተዋል ጌታ ይብዛልህ በዚህ ክፉ ዘመን አንት ለእኛ የሰጠን ጌታ ስሙ ይባረክ ብዛልን

  • @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309
    @aaabsbdbbdbbxbzbzbzbzvsvz6309 3 года назад +3

    የእግዚአብሔር ሰው ብርክ በል በእውነት እንዲ ልክ ልካችንን ንገረን ቢገባንና ብንመለስ እንኮ በርግጥ አላገባሁም የብዙ ሰዎችን ችግር ሳይ እፈራ ጀመር ማግባትም ያስፈራኝ ጀመር ።

  • @tsigegebrekidan4351
    @tsigegebrekidan4351 3 года назад +10

    we aren't on the same religion but your lessons are so valuable and amazing, am really interested to listen every morning and use in practical ,I wish every couple listen all your lessons about marriage God bless you 🙏 pastor chere

  • @alemadugna8214
    @alemadugna8214 3 года назад +11

    ጥሩ ትምህርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @sebletadesse6223
    @sebletadesse6223 3 года назад +3

    ፓስተር ቸሬ ተባረክ ሁሉም በየቤቱ ያለበትን ህመም ነው ያየኸው የኔን ታሪክ እየነገርከኝ ይመስል ነው ያዳመጥኩህ እንደ ሙስሊሟ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @addis.g6448
    @addis.g6448 3 года назад +2

    አሜን የእግዚአብሔር ቃል ለሁሉ መድኃኒት ነው። ተባረክልን ፓስተር ቼሬ

  • @genettiturigal9997
    @genettiturigal9997 3 года назад +1

    ጌታ ዘመንክን ይባርክ በጣም የሚገርም ትምሕርት ነው ባንተ አንተን ተጠቅሞ የሚመክረን ጌታ ይባረክ

  • @sifanrgasa6161
    @sifanrgasa6161 3 года назад +4

    Wow wow wow amazing ትምህርት ነው በማስተዋል መሰማት የህይወታችን አኗኗር መቀየር አለብን ግልፅ የሆ ትምህርት ነው ዘመንህ ይባረክ

  • @bornagainchristian2025
    @bornagainchristian2025 3 года назад +9

    it's a privilege to have you in my generation. Tnx to God, and bless you more

  • @ቅዱስእማኑኤል
    @ቅዱስእማኑኤል 3 года назад +8

    ኦርቶዶክስ ነኝ ግን በጣም ጥሩ ምክርን ስለሰጠህን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @tadeleteketel291
    @tadeleteketel291 3 года назад +1

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ ይባርክ!! በእውነት እግዚአብሔር እየተጠቀመብህ ስለሆነ ለኢትዮጵያ ቤተክርስቲያን የተሰጠህ የእግዚአብሔር መልዕክተኛ ነህ ተባረክ ብሩክ ሁን ብዙ ፍሬ ታፈራለህ!!!!!!

  • @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ
    @ያለውአይቀርም-ደ1ጘ 3 года назад +8

    ፓሰተርዬ ጌታ ይባረክ ብዙ ተጠቅሜአለው በጌታ ያልሆነ ፍቅርኛ ይዥ ነበር ሰታሰተምር ሰምቼ ተውኩት በእውነት ጌታ ይባረክ ❤🍇🍒🙏🙏🙏

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 3 года назад

      Ene ezihu eyalehu yemayihon sew yazish? 😝

  • @hiramohammad1808
    @hiramohammad1808 3 года назад +1

    ፓስተር ቸሬ ዘመንክ ይባረክ ትምህቶቹን በጣም ነው የምወደው

  • @eliseykimemeeliseykimeme5891
    @eliseykimemeeliseykimeme5891 3 года назад +2

    አሜን አሜን አሜን ተባረክ ፓስተር ቸሬ ፀጋው ይብዛልህ🙏❤

  • @Abites749
    @Abites749 2 года назад

    ትምህርቶችህ በጣም የሚያንፁና እስተማሪዋች ናቸው ተባረክ

  • @ይጌታልጅዲቦራኮሻ
    @ይጌታልጅዲቦራኮሻ 3 года назад +5

    በጌታ የተደደከ የእግዚአብሔር ሰው ዘመንን ሂወትኔ አገልግልገሎትን እግዚአብሔር ዪባረኪ አሊፋከ ሂዲ አሜሜን. እውነት

  • @titimulatu5426
    @titimulatu5426 2 года назад

    እሚገርም ትምህርት ነው ፓስተር ቸሬ በጣም ብዙ ነገር ገባኝ አንተን መስማት ከጀመርኩ ጀምሮ ህይወቴን ቀይረህዋል እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @tenaalemu80
    @tenaalemu80 3 года назад +3

    በጣም የሚደንቅ ትምህርት ነዉ ፓስተር ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @behailuteklu1106
    @behailuteklu1106 3 года назад +8

    ይገርማል አነቃቂ ትምህርት ሃይማኖታዊ እና እውነትን አስተምረኸናል እኔስ በእምነት አልመስልህም ግን እንደ ቅዱስ ጴጥሮስ ይህ ካንተ ሳይሆን ከመንፈስ ቅዱስ ነው አልኩ

  • @ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ

    በማንኛውም ነገር ውስጥ አስተሳሰብ ለውጥ ውሳኝ ነው።ጌታ ይርዳን

  • @Eman-hj2jg
    @Eman-hj2jg Год назад

    አሜኔ አሜን ተባረክ ዘመንህ በብዙ ይባረክ

  • @helenlulu8154
    @helenlulu8154 3 года назад

    የሚድንቅ ትምህርት ነው ምታስተምረን እኔ ገና አላገባሁም ግን እንዴት ደስ ብሎኝ እንደምማር ፓስተር ቸሬ ዘመንክህ ይባርክህ ፀጋሁ ይብዛልህ ትውልድ ይባርክህ

    • @sweetman5249
      @sweetman5249 3 года назад

      Helen Enem mist alagegnehum. 😝

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 3 года назад +1

    Wowww ኦግዛብሔረ አብዝቶ ይባረክህ በጣም የሜጠቅም ትምህረት ነው

  • @paulosyimer9073
    @paulosyimer9073 7 месяцев назад +1

    ሰዎች ከተፋቱ በመጀመሪያም እግዚአብሔር ያልፈቀደው ነበር ማለት ነው።

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 3 года назад +3

    ዋው የሜገርም ትምህርት ነው ፖስተር ቸሪ ጌታ ይባርክህ ♥♥♥

  • @alemtsehayjesus9731
    @alemtsehayjesus9731 3 года назад +2

    ♥️በአውነት በጣም ደስ የሚል ትምህርት ነው አግዚአብሔር አምላክ በነገር ሁሉ ይባርክህ ይባርክህ ይባርክህ በቤቱ የክርስቶስ ደስታ ይፍሰስ ዘልዓለም አቦ ተባረክ ♥️♥️♥️

  • @mihretkassu1010
    @mihretkassu1010 3 года назад +2

    ጌታ እንኳን አንተን ሰጠን ብርክ በልል በቴሌግራም ነበር ትንሽ ትንሽ አምስት ደቂቃ ግን powerfully የሆነ መልእትህን የምከታተለው እና አሁን በሙላት በyoutube እከታተላለሁ ከዚህ በላይ የቃሉ ይገለጠልህ።
    ተባረክልኝ።

  • @ነገንአላቀውም
    @ነገንአላቀውም 3 года назад +4

    ፓስተር ፀጋ ይብዛልህ

  • @feavenfeyissa4098
    @feavenfeyissa4098 3 года назад +4

    Pastor God bless you more.. it so deep and real, teaching. God bless you with favor, wisom double like king Solomon. Keep teaching

  • @davidhany7970
    @davidhany7970 3 года назад +3

    በጠም ጥሩ ትምርት ነው ጌታ ይባረክሕ

  • @gelilabancha2871
    @gelilabancha2871 3 года назад

    ጌታ ይባርክ ትምርቶችክ በጣም የሚገርሙ ናቸው አሜን በርታ በጣም ነው የማመሰግነው ከ ❤️ ተባርክልኝ

  • @Evana471
    @Evana471 3 года назад

    በእግዚአብሔር ቃል እውነት ራስን ማየት የት ጋር ነኝ ማለት ከዚህ የሚበልጥ ጥበብ የለም ዘመንህ ይባረክ!

  • @helen456
    @helen456 3 года назад +7

    I can't stop watching and have learned alot, may God bless more.

  • @elizabethteklu4713
    @elizabethteklu4713 3 года назад

    እግዚአብሔር ይባርክህ የሰማህ ሁሉ እነደተባረከበት አምናለሁ ፡ ፡ ማንም የማይደፍረው ነጥብ ነው እያስተማርክ ያለሀው ፡ ፡ አሁን ላይ ችግሩ የሚሰብኩትም የሚዘምሩትም ስለማይኖሩት በሂወታቸው ላይ ስለማይገለጥ ለመከታተል ወይም ለመስማት ፍላጎት ብዙ የለም ፡ ፡
    May God’ bless you more

  • @ayuayntu4778
    @ayuayntu4778 3 года назад +4

    ፓስተርዬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርከው🙏

  • @rakiHT
    @rakiHT 3 года назад +10

    How I love this pastor

  • @maranata1484
    @maranata1484 3 года назад +3

    አቦ ተመችቶኛል ጌታ ይባርክህ!

  • @turadamituraga2013
    @turadamituraga2013 3 года назад +6

    May God bless you! You are amazing paster

  • @helentekeste6811
    @helentekeste6811 3 года назад +1

    wow very important massage thank you beautiful explanation pastor God bless you with lovely family 👪 ❤ 🙏

  • @fevenwoldyohans7202
    @fevenwoldyohans7202 3 года назад +2

    Thank you for amazing teaching

  • @sewitbade7001
    @sewitbade7001 2 года назад

    You took the darkness from my eyes about money,and I never expect pastors these days preach so. May the Lord cover you!I hope I m coming to the church.

  • @mymy2257
    @mymy2257 3 года назад +4

    ጌታ ዘመንክን ይባረክ ይብዛልህ

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 года назад +3

    ፖስተር ቸሬ ጌታ እየሱስ ዘመንህን ይባርክህ

  • @adenendebaba6571
    @adenendebaba6571 3 года назад

    ዋው በጣም አስተማሪነው በብዙተባረክ ተጠቅምያለው👏

  • @elsabetmalkamu1656
    @elsabetmalkamu1656 3 года назад

    ፓስተር ቸሬ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 3 года назад +3

    Wow what Amazing teaching pastor god bless you more and more✝️🧎‍♀️

  • @ኢየሱስየጌቶችጌታነው-ሠ9ከ

    ዋውውውው ተባረክ ውንድሜ የሚገርም ቃል ነው

  • @tenawoyyessa3320
    @tenawoyyessa3320 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ❤

  • @tsehayazmsh2605
    @tsehayazmsh2605 3 года назад +3

    ፓስተር እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ እንደ አንተ ምናለበት 10 ቢጨመሩ የኢትዮጵያ ትዳር ይፈወስ ነበር ።

  • @yordiabegaz1353
    @yordiabegaz1353 3 года назад +1

    Great tnxs to almighty God for the grace up on you 🙏

  • @eyarusnuguse1601
    @eyarusnuguse1601 3 года назад +3

    ጌታ ፀገውን ያብዛልህ ፓስተር ቸሬ

  • @dastedaste7363
    @dastedaste7363 3 года назад

    Bewunati New be temirete tebarekewale egizabihere edimeni yerzimehi 🙇🙇🙇🙇🙇♥️♥️♥️📖📖📖💪💪💪

  • @marticool8700
    @marticool8700 3 года назад +1

    ዳርቻህ ይስፋ፥ ፀጋ ይብዛልህ መጋቢ ቸሬ!!

  • @mekedesdawet3425
    @mekedesdawet3425 3 года назад +2

    እናመሰግናለን ምርጥ ትምህርት ነው

  • @fhgchhhgfjhfbjj5477
    @fhgchhhgfjhfbjj5477 3 года назад +1

    ዋውውውው ድቅ መልክት ነው ተባረክ ፓስተር

  • @mouawecell3097
    @mouawecell3097 3 года назад +1

    ጌታ ይባርክህ ❤️❤️❤️❤️❤️ቸሬዬ 💞💞💞💞💞💞ክብር ልይሱስ ይሆን 🙏👍👍👍

  • @irahelmaskel2614
    @irahelmaskel2614 3 года назад +1

    ተባአረክ ጥሩ ትምርት ነው

  • @hiwetbesdet1296
    @hiwetbesdet1296 3 года назад +1

    Beloved Pastor Cheru selante leul Egziabher yibarek......lebereket yaderegeh degu Geta yikber.......lereteqemebet melkam mikirna temert new .....lene eyeterekemkubet new betaaam amesegnalehu dear brother.

  • @seni9792
    @seni9792 3 года назад +2

    Wow what amazing preaching God bless u pastor

  • @miratayala1622
    @miratayala1622 3 года назад

    ጌታ ይባሪክ ተባርክ በእውነት የገንዛብ ነገር አቸገር ዬሆነ አገልገይ ገንዛብን በልቶ አመማን ልቤ

  • @davidhany7970
    @davidhany7970 3 года назад +3

    ፓስተር ጌታ ይባረክሕ

  • @frefeltamo6406
    @frefeltamo6406 3 года назад +3

    Zemenhe yebarek

  • @abmzszszs1760
    @abmzszszs1760 3 года назад

    ዋው ድንቅ ትምህርት ነው ተባርክ የእግዚአብሔር ስው

  • @thomasthomyy9243
    @thomasthomyy9243 3 года назад +2

    Amen Amen Amen geta yibarekii tabaraki kibre lageta yihun

  • @edenmelkamu4570
    @edenmelkamu4570 3 года назад +7

    This is so important knowledge everybody should know!!! (please upload more!). tnxs for sharing!!!

  • @አልማዝፍታኒ
    @አልማዝፍታኒ 3 года назад +5

    ዋው ተባረክ በብዙ 💓💓

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 3 года назад +1

    Esay Esay Esay Esay....
    Tebarekeilin wenedemachen!

  • @amemiyakob2285
    @amemiyakob2285 3 года назад +3

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተር ቸሬ

  • @samuelmamecha5508
    @samuelmamecha5508 Год назад +1

    አንዳንዴ የኔን ትሪክ የምታወራ ይመስለኛል ይኸው አንተን ተመስጬ ሰሰማ ሙሉ ቤት አፅድቼ ጨረስኩ 😂😂 እግዚአብሔር ጨርሶ ይባርክህ!! I'm listening to you every morning!

  • @-Tarik814
    @-Tarik814 3 года назад +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ ፓስተርዬ

  • @marthamule9997
    @marthamule9997 3 года назад +3

    እድሎንባነኝና ቤሳካል ከማግባቴ የጋብቻ ትምህረት ብማረ ደስተኛነኝ እግዛብሔረ ያሳካልኝ

  • @tub9960
    @tub9960 3 года назад +3

    ደስ የሚል ትምህርት 😍🙏

  • @hiwotsimachew4518
    @hiwotsimachew4518 3 года назад +2

    ዘላለምክ ይባረክ ፓስተር ቼሬ

  • @yordanostadesse5041
    @yordanostadesse5041 3 года назад +7

    ህይወት ኑሮ ትዳርም ያለ ኢየሱስ ከንቱ የከንቱ ነው!ወገኖች ፊታችንን ወደ ጌታ ኢየሱስ እናዙር!

  • @negatwanegatwa2246
    @negatwanegatwa2246 3 года назад

    ውይኔ ቸሬ ጌታ ሰምቼ እማላቀውን ነገር ካንተ ተረዳው ጌታ ይባርክክ እንዴ ግልፅ ትምርታ ለኛ ለውደፊቱ ትምርት ብርታት ሆኖኛል

  • @zenebumuleta8082
    @zenebumuleta8082 3 года назад

    እኔ በ ሀይማኖት አትመሰለኝም ግን በጣም ጥሩ ምክርን ስለሰጠህን እግዚአብሔር ይስጥልኝ

  • @mumiabshu2560
    @mumiabshu2560 3 года назад +1

    እው ነት 🙌🙌ታባረክ 🙏🏻🍒👏👏

  • @hasetbegatafekad6412
    @hasetbegatafekad6412 3 года назад

    ፓስተርዬ ተባርክ

  • @زينهاثيوبيا-ع2ط
    @زينهاثيوبيا-ع2ط 2 месяца назад

    ወይ ቸረ የዛረ ትምርት ይለይል

  • @bisratasfha7782
    @bisratasfha7782 3 года назад

    Wow thank you so much stay blessed 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇿🇦

  • @ghzhshshshd2399
    @ghzhshshshd2399 3 года назад

    ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ጌታ ይባርክህ

  • @lolman8772
    @lolman8772 3 года назад

    Wowww Tebarekilin pasteriye❤🙏

  • @fanabirhanu1373
    @fanabirhanu1373 3 года назад +1

    Tebark pastor Le Bezewoch beet fewes yaderge Geta Yebark!!!