የኦፌኮ መንታ ምላስ፤ የጦርነት አዋጅ እና የሰላም ጥሪ?

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 5 дек 2024

Комментарии • 73

  • @TayeMokonen
    @TayeMokonen 5 месяцев назад +25

    መምህር የእርስዎን ታላቅ ስብዕና ለመግለፅ ቃላት አላገኝም። ረጅም እድሜ ይሥጥልኝ።

    • @FikirteAsres-ng6bp
      @FikirteAsres-ng6bp 5 месяцев назад

      ❤🤝

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 5 месяцев назад

      ምጣኔ ቃላት ሐሣበሠፊ ቋጠሮ በዉቅያኖሠ ሙዳይ......ሣያንበዛበዙ ሣይሉ ማለት የችሮታ ችሎታ ይኾን?

  • @user-Loyalists
    @user-Loyalists 5 месяцев назад +12

    እናተን የሚያደምጥ ኢትዮጵያዊ ሁሉ አትራፊ ነዉ❤❤❤

  • @MsAlebachew
    @MsAlebachew 5 месяцев назад +2

    Very brilliant discussion! Godanaw❤

  • @nadarkhan5369
    @nadarkhan5369 5 месяцев назад +2

    ጎዳና ይቆብና መምህር ፍንታሁን እንቁ የኦሮሞ ሀገር ወዳድ ናቹህ እኛ አማራወች በጣም ናው የምንወዳቹህ ድል ለፍኖኖ

  • @twdrskss
    @twdrskss 5 месяцев назад +10

    ዳቆን የውሴፍ ስለጥሩ ስራህ እግዚአብሔር ይባርክህ እና በርታ🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @nebiyudaniel1571
    @nebiyudaniel1571 5 месяцев назад +2

    እናመሰግናል ለእውነት በመቆማችሁ

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን 5 месяцев назад +5

    በርቱልን

  • @nahomgebre-l4z
    @nahomgebre-l4z 5 месяцев назад +4

    የሰዉ ቱንቢዎች ናችሁ በርቱ!!!

  • @mesismart1332
    @mesismart1332 5 месяцев назад +4

    ክብር ይስጥልን እጅግ በጣም እናመስግናለን !

  • @FrduSisay
    @FrduSisay 5 месяцев назад +3

    betam newu miniwedachu bertulin

  • @hailemichaeltad95
    @hailemichaeltad95 5 месяцев назад +5

    ዲያቆን ዮሴፍ ከተማ በሞዓ ተዋህዶ ምርጫ ቀን ነው ያየሁህ !! በእውነት ለእምነትም ለሀገርም ተቆርቋሪነትህ እንድትሳደድ አድርጎሀል። ሁላችሁም ለሀገራችሁ የምታደርጉት የጎላ አስተዋፅኦ ለትውልድ ይቀመጣል።

  • @sabatadesse6771
    @sabatadesse6771 5 месяцев назад +7

    እናንተን ሳይ ተስፋ የቆረጥኩባትን ሀገሬን መልሼ ተስፋዬ ይለመልማል። ፈጣሪ አይቀይራችሁ❤❤❤❤❤

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 5 месяцев назад +3

      ኢትዮጵያ ተዐምር ትንግርት እንደኮሥ ሥትጠለዝ በጣም መጥቃ ልቃ ወደ ሠማየ ሠማያት ሕዋ አቅጣጫ"bounce" የምደርግ ታምራዊ የባሕታዉያነ ተመሥገነ የሚሉ ለማኞች ያሉባት የሊቀሊቃዉንታት ደብር ነች
      አትጠፋም ታጠፋለች በክፉ የሚመጡባትን
      አይዟችን...
      . ዛሬም ኢትዮጵያችን ትቅደም

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 5 месяцев назад +4

    ውይ እነዚህ ፣ የሰይጣን መልእክተኛ ሁላ ፣ እንዴት ይሆን ከሐገራችን የሚጠፉት ?

  • @lofysis
    @lofysis 5 месяцев назад +3

    ❤❤ድል ለፋኖ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 5 месяцев назад +17

    ድልልልልልልል ለፋኖ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤ ሞት ለጥቁር ናዚዎቹ እና ፋሺስቶች

  • @Meseret-ct2pi
    @Meseret-ct2pi 5 месяцев назад +1

    በጣምበጣም አድናቂያቺሁ ነኝ እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣቺሁ ለሦሰታቺሁም።

  • @twdrskss
    @twdrskss 5 месяцев назад +7

    መምህር ዋቄን በጣም አደንቃቸዋለሁ 1ኛ) የአገር ፍውራቸው 2ኛ) የእምነታቸው ጥንካሬ እና ፅናታቸው 3ኛ) የማስተማር ችሎታቸው🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ambawabitew1644
    @ambawabitew1644 5 месяцев назад +10

    ይገርማል - ከነ ጆሀር- መራራ - አብይ-ሌሎቹም አንፃር እንደ እናንተ ያሉ አስትዋዮችም አላችሁ :: ለዚህ ነው በጅምላ መፈረጅ አያስፈልግም የሚባለው:: እውነቱን ያስመለከታችሁ አምላክ ክብር ምድጋና ልእርሲ ይሁን:: አሜን:;

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 5 месяцев назад +3

    በጣም ትክክል ነህ ጎዳናውዬ

  • @አለማየሁ-በቀለ
    @አለማየሁ-በቀለ 5 месяцев назад +3

    ጎዳና ያዕቆብ የሰው ማኛ!!! ክበርልን

  • @የራማ8617
    @የራማ8617 5 месяцев назад +4

    ጋዳናው አንወድሀለን

  • @TegegnPetros-iz3mz
    @TegegnPetros-iz3mz 5 месяцев назад +3

    3 enkuhoe tabarakuh enamsgenalan

  • @ethio2023E
    @ethio2023E 5 месяцев назад +4

    ወንድም ጎዳና ብሚዲያ ካወቅሁህ ጊዜ ጀምሮ (ኢትዮ 360)በጣም መልካም ነገሮችን ትናገራለህ ለእውነት ለሰው ልጅ የሚበጁ ነገሮችን ታስተምራለህ ።ይህ በጣም ጥሩ ነው ።
    እኔ በትግራይ ና በኦሮሞ ወገኖቻችን ፈፅሞ ተስፋ እንዳልቆርጥ ካገዙኝ ከማውቃቸው ጥቂት ሰዎች መ/ር ፋንታሁን ዋቄ, አንተን,የመሳሰላችሁት ግንባር ቀደም እንደሆናችሁ አስባለሁ ።
    ይህን የምታደርጉትም ለማንም ብላችሁ ሳይሆን ለህሊናችሁ እንደሆነ ይሰማኛል።
    በዚህ በጀመርከው ጥሩ ፕሮግራም ላይ ግን ብትጨምርበት የምለው ይህን የአማርኛ ዝግጅትህን በኦሮምኛም ብታቀርብ የየሚል ነው።እውነትህን አማርኛ ከሚሰማው በላይ የማይሰማው ሌላው ተዋናይ ኦሮምኛ ብቻ ተናጋሪው የኦሮሞ ማ/ሰብ ሊሰማው ና እውነታውን ሊረዳበት ይገባል እላለሁ።

  • @AW-go3su
    @AW-go3su 5 месяцев назад +4

    እንኳን ደሕና መጣችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @degolabraha9972
    @degolabraha9972 5 месяцев назад +7

    መምሕሮች በረከታችሁ ይደርብን ወጥሩ

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye 5 месяцев назад +4

    ጠጁሀር ምክናያት ያሑሉ ሕዝብ አለቀ እግዚአብሔር ፍርድ ይሰጣል

  • @selamawitadmassu7887
    @selamawitadmassu7887 5 месяцев назад +2

    እናንት ሰዎች ስወዳችሁ እኮ ❤❤❤

  • @befekadualeph950
    @befekadualeph950 5 месяцев назад +5

    ዲያቆን ዮሴፍ በሚዲያው ዘርፍ ትልቅ ሥራ እየሠራህ ነውና በርታ። በተለይ ደግሞ ባለ ግሩም ሐሳብ ሰዎችን እየፈለግህ የምታቀርብበት መንገድ በጣም የሚበረታታ ነው። እናመሰግናለን🙏🙏

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 5 месяцев назад +4

    ❤❤❤ወንድሞች በጣም አከብራችኃለሁ ፈጣሪ ዕድሜ ጤና ከነሙሉ በተሰቦቻችሁ ይስጣችሁ ለእንተ ምንአስተያየት ይሰጣል አከብራችኃለሁ

  • @derejeabebe9454
    @derejeabebe9454 5 месяцев назад +13

    ወንድሞቻችን መምህሮቻችን እንደዚህ እውነቱን እያወጣችሁ ውሸቱን እያጋለጣችሁ በውሸት ትርክት ህዝብ ለህዝብ እንዳይጨራረስና ሃገር እንዳይፈርስ ለምታደርጉት ጥረት እናመሰግናለን ለእኛም ልቦና ይስጠን ።

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 5 месяцев назад +4

    ባለ ማህተቦቹ የናንተን ውለታ አማራ አይረሳውም ።

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 5 месяцев назад

      በሐገር ጉዳይ በኢትዮጵያ ጉዳይ በአቶ አሠፋ ጫቦ አባባል የጋራ ቤታችነንን እንዳትፈርሥ ድርሻ ድርሻችንን በመኾኑአመሥጋኝ ተመሥጋኝ አግባቢነት የሚኖረዉ አይመሥለኝም!

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 5 месяцев назад +6

    አማራም ኦርቶዶክሥነትን የአድዋ ድል ያለዉን ግንኙነት ከነጭ የበላይነት ዘረኝነትአከርካሪ መመታት

  • @peaceethiopia3935
    @peaceethiopia3935 5 месяцев назад +4

    ኦሮሞነቴ እና ስው እነቴ ኢትዮጵያዊነቴ እና ኦሮሞነቴ መቼው እይጣሉብኝም ፅንፍኛ ኦሮሞች ግን ኦሮሞነቴ ልጥቁኝ ይፍልጋሉ ማእንቴ ማንም እይስጥኝም እይነጥቀኝምም ስፅንፍኞች ስልጣኑ ውድ ጋርዮሽ ስርዓት እታስቡ ሰውን ሰው በሆናችሁ ስውን ውደዱ በሌለ ታሪክ ግፍን እትስብስቡ ለዝራችሁ ።

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 5 месяцев назад

      @@peaceethiopia3935 ብሩሕ ዕምሮናደቀና ልቦና ተጎናፅፈኀል ወገኔ.....አይዟችን ኹሉም ያልፋል
      የአድዋዉ ለገሠ ዜናዊ የቀበረዉ ፈንጂና አነ ዶር.ገመቹ መገርሣ ቤንዚን ቢያርክፉም እትዮጵያ መጥቃ ተነሣለች!

  • @beteselassiebiru9671
    @beteselassiebiru9671 5 месяцев назад +2

    እንደ እናንተያለውን ዜጋ/ኦሮሞ ያብዛልን።

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 5 месяцев назад +3

    ለእውነት ኖሮ ለእውነት ማለፍን ከመምህር ፋንታሁን በላይ ሊያስተምር የሚችል ይኖር ይሆን ? እንጃ

  • @wondwosenabera834
    @wondwosenabera834 5 месяцев назад +1

    Thank you, brilliant & farsighted guyies!!

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 5 месяцев назад +3

    It's good you changed the music.

  • @mubagets
    @mubagets 5 месяцев назад +3

    Welcome

  • @dawitgirmay3594
    @dawitgirmay3594 5 месяцев назад +2

    በርቱ ደስ ይላል

  • @derejeestefanos1667
    @derejeestefanos1667 5 месяцев назад +5

    እጆሌ ኬኛ ጀባዳ የኦሮሞ ልጅ ጉድፍ ቦኦሮሞ ያምራል ተባረኩ ሙሁር ማለት ይህ ነው

  • @haregewainfisseha5971
    @haregewainfisseha5971 5 месяцев назад +2

    The Almighty God bless you all @!!

  • @aderaaddis8902
    @aderaaddis8902 5 месяцев назад +2

    ግሩም ይህን ማወቅ አለባቸው

  • @ሠላምለአገራችን
    @ሠላምለአገራችን 5 месяцев назад

    Great discussion.

  • @tsehayemekonnen991
    @tsehayemekonnen991 5 месяцев назад +2

    አሁንስ የኢትዮጵያን ፓለቲካ መስማትም ሆነ ማየት አልፈልግም ። እንዴት ነዉ ከፋኖ ጋር ተቀላቅሎ ማገልገል የሚቻለው ??? ተራ በተራ ሊጨርሱን ነዉ ። እምታቁ በመብርሐን እለምናችዀለሁ ነገሩኝ ።

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 5 месяцев назад +1

    Bezan gize yihin yahil hizibis neber Memihr? Hulachum kiberulgni EGZI biher Sewi alew EGZI biher yimesgen 🙏 🙏 🙏

  • @sebalyoschenke1393
    @sebalyoschenke1393 5 месяцев назад +2

    What if this discussion be conducted in oromif?

  • @Metadelb13
    @Metadelb13 5 месяцев назад +1

    የኦሮሞና የትግራይ ምሁራን በጭንቅላት ሳይሆን በሆዳቸው የሚስቡ የሚናገር አውሬ ናቸው።

  • @YonasYoni-bz3kg
    @YonasYoni-bz3kg 5 месяцев назад +2

    እግዚአብሔር ይስጣችሁ እውነት ነው

  • @andud9200
    @andud9200 5 месяцев назад +5

    እናንተን ሳይ ነገሮች ይስተካከላል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ

  • @fantayemulu4670
    @fantayemulu4670 5 месяцев назад +2

    ኦሮሞ ኦርቶዶክስ እንዳይሆን መለስ ዜናው በኦሮሞ ግዛት አማሪኛ እንዳይነገር የሐይማኖቱን ሚስጥር አንደይረዱ ነው።

  • @hailemichaeltad95
    @hailemichaeltad95 5 месяцев назад +2

    መምህር ፋንታሁን ዋቄ የዘር ማጥፋት ወንጀል በኢትዮጵያ እንዲሁም ሥዝም ሰብአዊነት የሚሉት መጽሀፎችዎ ሁሉንም ቁልጭ አድርገው ያስቀመጡ ትውልድ ሊያውቀው የሚገቡ መጽሀፎች በማበርከትዎ ሊመሰገኑ ይገባል።

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 5 месяцев назад +2

    አነ ባሮ ቱምሣ ሐይሌ ፊዳን "ዲማ" ጎበና ነበር ሚሉት ሐይልንም ባሮንም በግል በአብዮቱ ምክንያት አዉቃቸዋለኹ.. ,
    የባሮ የአማራ ጥላቻዉ ሢናገር ያንቀጠቅጠዋል
    ታዲያ እንዴት ከምኒሊክ ግቢ ተወጥቶ እዝየያዉ ለመመለሥ አይደለም ለካ.ገባኝ በሥተመጨረሻ!!!

  • @ZelalemTeku
    @ZelalemTeku 5 месяцев назад +1

    እናተን የሚያደምጥ ኢትዮጵያዊ ሁሉ አትራፊ ነዉ

  • @ashenafiashe7921
    @ashenafiashe7921 5 месяцев назад +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yabsiraylekal1042
    @yabsiraylekal1042 5 месяцев назад +1

    በአሰፋ ጃለታ አባባል ሚኒሊክ ገና ሊወለድ ከነረው ኦሮሞ ተውሶ ነው ገደለ የሚለን አይ .............

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 5 месяцев назад +2

    በጣም በጣም አዘነኩ ገመቹ ቀልዱን የምር ማድረጉን
    ራሤን ረገምኩ ለምን ልልሠዉ በበቂ ያላጣርኩት ብየ
    ገመቹ አይዋሸኝም
    ኢትዮጵያ ሢገባ ራሥል ሰኳር ቡና ገብዞኝ ያለኝን እንደዛረ አሥታዉሣለኹ
    ....ጫቦ መግባቴ ነዉ ደሕና ኹን ሢለኝ ምን ልትሠራ ነዉ ያቺ የምናዉቃት ኢትዮጵያ ያለች አይመሥለኝም ብለዉ
    .. በጃንኾይም በደርግም PHD, ደጃዝማችነት ነበር ሢለኝ ታዲያ ለምን ቆየት አትልም ግድ የም.ጋላነቴን አክልበታለኹ አለኝ.....አልዋሸኝም አሥምቶ ነዉያሠማኝ

  • @EshetuChabo
    @EshetuChabo 5 месяцев назад +2

    የሐረር ኦሮሞ ፍርድ ቤት ቀርቦ የኾነ ነገር አልክ ተበሎ ሢጠየቅ ባሥተርጓሚ ...አላልኩም. አኹነም አልልም አለ ካላችኹ አላልኩም እላለሑ አለ....
    አነእንጄዱ አማሢን እነጄዱ ዮጄታኒ ጄዲ አነእነጄነ ጄዳ

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 5 месяцев назад +3

    መራራ እኮ ፊዲስት የነበረ በየጊዜው አቋሙን ሲቀያይር የመጣ ዉሸታም ሰው ነው

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 5 месяцев назад

      መራራ ፊድሥትነቱ ታሪክ አለዉ ቸ ና ሸ ን ከተረዳሕ እየተሥተዋለ!!!

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 5 месяцев назад

      ሌንጮ ሸዋ ሕዝብ ድርጅት የነበረዉ ..

    • @EshetuChabo
      @EshetuChabo 5 месяцев назад

      ዶር ታደሠ ታምራት መሐመድ ሐሠንን ጠቅሠዉ ...." christinity even the abysinian verssion ብሎ ይቀጥላል
      የመሐመድ ሐሠን መጽሐፍ ብዘ በዙ ጥሩ ዴታ አለዉ መሐመድሥ የደርግ አዉራጃ አሥተዳዳሪ የአብዮቱ ዉርጃ አይደለምን 1:33:38 1:33:40 1:33:43

  • @antehunasres8725
    @antehunasres8725 5 месяцев назад +2

    አቶ ጎዳና ሃሳብህን ብታሳጥረውና ነጥብህን ብታስጩብጠን; ሌላው መምህርና ዲያቆን ሃሳባቸውን ሲስጡ ድምፅህን mute ብታደርገው ምን ይመስልሃል?

  • @mekuriawtegegne8432
    @mekuriawtegegne8432 5 месяцев назад +1

    ዲን ዮሴፍ ወያኔን ለመቃወም ' ብለህ ያነሳሃትን ከአመት በፊት ' እጅ የበዛበት የኦሮሞ ፖለቲካ' ብለህ በጻፍካት መጽሐፍ ላይ ስላነበብኳት እንዳስታውሰው አደረከኝ።

  • @ElsaSahlie
    @ElsaSahlie 5 месяцев назад +1

    ጤነኛ ሰው ጠፋ እኮ እግዚአብሔር ይሁነን የተ ነው አማራ ክልል የሞተው ኣሮሞ አንድ ነገር ተፈጠረ ተብሎ ምነው አላያቸሁም ወይ የምርኮኛ ማአት ተው እንጂ መሞት ሲገባው ተማርኮ እንዴት? እንጠራ ይሆን ከዘር እግዚአብሔር የእውነት አምላክ ይፍርድ ሰው ትክክል አይፈርድም።

  • @ethiopiaethiopia9391
    @ethiopiaethiopia9391 5 месяцев назад

    You people are wonderful group Igzabeher bertatun yestelen.💚🟢🟩🟡🟨💛♥️🟥🔴