TBS TV| ማርያማዊት ሀይሌ ከTBS TV ጋር ያደረገችው ቆይታ| Interview With Maramawit Haile

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 дек 2024

Комментарии • 107

  • @ZayedZayed-f7y
    @ZayedZayed-f7y 7 месяцев назад +9

    ማርያማዊት አብቲ ፀልማት ግዜ መፅናዕኒዕትና ሐፍትና ክብረት ይሀበልና

    • @Ead77
      @Ead77 2 месяца назад

      😂😂😂😂😂 she is a pretender😂😂😂

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 7 месяцев назад +4

    አንቺ ጀግና ሴት 💪❤️አግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ ከነቤተስቦችሽ ሁሌም ከ እውነት ጋር የምትቆሚ የትግራይ ሕዝብ ለ አንቺ እና ተስፋዬ❤️ትልቅ ክብር አለው እንደናንተአይነት በዙዎች አሉ እውነት ሐርነት ያወጣል ይላል ቴስ አፕ እውነትን መናገር ለራስ ነው አግዚአብሔር ያክብራቹ አሜን 🙏🙏🙏

  • @YossyGebru
    @YossyGebru 7 месяцев назад +4

    She is a hero & fighter for the oppressed people, always stands for the truth

  • @Ashenafiabraha-o8g
    @Ashenafiabraha-o8g 7 месяцев назад +10

    ተሌቭዥናችሁ ኣሁን ጥሩ ፕሮግራም ሰርታችኋል ።እቺ ክብርት ሰው በመጋበዛችሁ በጣም የምናከብራት ሰው ናት።

  • @letebrhanghebremariam6213
    @letebrhanghebremariam6213 7 месяцев назад +2

    ማርያማዊት❤❤❤🥰🥰🥰👌👌👌

  • @genettebeje1163
    @genettebeje1163 7 месяцев назад +2

    ማርያማዊት እንደስምሸ ነሽና ረጅም እድሜና ጤና እመኝሻለሁ ከነቤተሰብሽ. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tekleabreha4520
    @tekleabreha4520 7 месяцев назад +2

    ንህሊናኣ ትነብር ሰበ እያ ❤❤

  • @haileeyesus1083
    @haileeyesus1083 7 месяцев назад +1

    God bless you our hero sister Mariyamawit.

  • @abushhaftu1638
    @abushhaftu1638 5 месяцев назад +1

    መራማውት ❤️❤️❤️ የ ቸለማ ግዝየ ብርሃን 🌹🌹🌹

  • @tekleabreha4520
    @tekleabreha4520 7 месяцев назад +1

    ንሓቂ ደው ዝብል ሰብ ንዓይ ካብ ምግቢ ንላዕሊ እዩ ንዓይ ብጣዕሚ ብሓቂ ዕድመ ይሃብኪ ሓቂ ተዛሪብካ ሞት ቦታ አለካ ብእግዚአብሔር

  • @Mrtruth268
    @Mrtruth268 7 месяцев назад +13

    ማሪያምአዊት በጨለማዉ ወቅት አብሪ ኮከብ ❤ Voice of Voiceless

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 7 месяцев назад +1

    One Tigray is the only way. Thank you Mariamawitye

  • @AlmazEyasu-li6lp
    @AlmazEyasu-li6lp 22 дня назад

    We love you Mareyamawit❤🎉❤🎉

  • @YohannseHalefom-ko8sz
    @YohannseHalefom-ko8sz 7 месяцев назад +2

    my Hero ❤❤❤

  • @andomkbrom8072
    @andomkbrom8072 7 месяцев назад +2

    ክብርቲ ማርያማዊት🫶❤️👏🤞❤️❤️

  • @aregaiw
    @aregaiw 7 месяцев назад +3

    ጀግናዋ እህታችን ማሪያማዊት ለፍትህና ለእውነት የምታደርጊው መስዋዕት የላቀ ክብርና ኣድናቆት ኣለኝ።

  • @kibromgasheteru
    @kibromgasheteru Месяц назад

    ማርያም ትጠብቅሺ

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 4 месяца назад +1

    ማርያማዊት ማርያም ማለት መራራ ማለት ነው ። የሚጎመዝዝ ፣ የሚመር ፣ የማይጣፍጥ ማለት ነው ። ማርያማዊት እንደዚህ ናት።

  • @yohannesulema9762
    @yohannesulema9762 7 месяцев назад +8

    የዕውነት ለትግራይ ህዝቡ የቆመችው ጀግናችን ናት❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andomkbrom8072
    @andomkbrom8072 7 месяцев назад +2

    “ንምንታይ ሕማመይ ትቆርጽለይ”😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 4 месяца назад +1

    ሕወሓት መጀመሪያ ሕገወጥ ምርጫ አካሄደ ። ከዚያ መቀሌ ላይ ሰሜን እዝ መከላከያ ላይ ጦርነት በማወጅ በአማራ እና አፋር ላይ፡ ወረራ በማወጅ የትግራይ ፣ የአፋርና የአማራ ህዝብ ዘረፋና ወረራ ተፈጽሞበታል ።

  • @GebrehiwotHailu-q2m
    @GebrehiwotHailu-q2m 4 месяца назад

    በአሁኑ ሰዓት ህዝቡ ከማንኛዉም አደጋ ማዳን አለበት ይህ ለማድረግ ባለሥልጣናት ህዝብ መስቀደም ልጆቹ ሰጥቶ ከሞት እንዳዳናቸው ከዚህ አደጋ መታደግ አለባቸው።

  • @maryamtsionhizbeyhadera9233
    @maryamtsionhizbeyhadera9233 7 месяцев назад +1

    ❤❤❤maryamawit❤❤❤

  • @GEB301
    @GEB301 7 месяцев назад

    ማርያማዊት በዚያ ቀውጢ ጊዜ ድምፅ የሆንሽውን ህዝብ ያመስግንሻል።ነገር ግን የመቀሌው ሀ/ማርያም ደሳለኝና ደመቀ መኮንን በሚለው ፕሮግራምሽ ላይ የጊዚያዊ መንግስቱን ቁንጮ የሆኑትን ጌታቸውና ጄ/ል ፃድቃንን ላይ ያተኮረ ነበር።

  • @Edna8871
    @Edna8871 7 месяцев назад

    ጋዜጠኛዋ ትንሽ ዝግጅት ያንሳታል ጥያቄዋ እንዳንዱ silly ነው ማርያማዊት እምትገርም ንፁህ ልብ ያላት ጏበዝና ደፋር ሴት ናት ስለፍትህ ብዙ ዋጋ ከፍላለች ታግላለች ውለታ ውላለች እድሜና ጤና ይስጣት

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 7 месяцев назад +2

    አንቺ ጋዜጠኛዋ ወይም ጠያቄዋ ጥያቄሽ ልክ አይደለም በትግራይ ላይ እንዲህ ትባያለሽ ብለሽ በትግራይ ህዝብ እይታ ማርያማዊት ትልቅ ክብር ነው ያላት ያለን ፈጠራ ፈጥረሽ የማይሆን ጥያቄ በትግራይ ህዝብ ስም አትጠይቂያት ተልኮሽ ምንድነው ያላሰብነውን ነው የምትያት ያለሽው

    • @KingRomhai
      @KingRomhai 7 месяцев назад

      exactly, the way she ask is wrong.

  • @AG-py4xd
    @AG-py4xd 7 месяцев назад +2

    Selam selam ❤❤❤❤

  • @LemlemKahsay-ki7sd
    @LemlemKahsay-ki7sd 7 месяцев назад +1

    Maryamawit 👍👍

  • @abrahamab900
    @abrahamab900 7 месяцев назад +1

    መዝገበ ቃላት ናይ ፖለቲከኛ
    ህዝቢ= ኣቕሓ፣ሸቐጥ፣ኣብ ግዜ ውድቀት መሕብኢ

  • @hiatalemu2894
    @hiatalemu2894 7 месяцев назад +1

    I appreciated Mariamawit’s strong stand. Keep going sister.

  • @SamZem-s
    @SamZem-s 2 месяца назад

    🎉🎉🎉

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 7 месяцев назад

    Did Tigray & the people of Tigray benefit from TPLF??? THIS IS A KEY QUESTION TO BE ANSWERED FROM BOTTOM OF YOUR HEART!!!

    • @rahwag.6888
      @rahwag.6888 7 месяцев назад

      ጥያቄው አንድ ሰው ሊመሌሰው አይችልም
      ብዙ ጥናት ያስፈልገዋል
      እናም ጥያቄው በዚህ 5 አመት ውስጥ ወይስ በ አለፉት 20 አመታት
      ወይ 49 አመት

  • @letebrhanghebremariam6213
    @letebrhanghebremariam6213 7 месяцев назад +1

    ማርያማዊት ሀይሌ ትልቅ ሰው አንደስምሽ ማርያማዌት ነሽ ሺ አመት ኑሪልን🥰🥰🥰

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 6 месяцев назад +1

    ሕዋሕት አገሪቱን በብሔር የሚከፋፍል ሳስተም አምጥቶ አሁን ማንም የትግራይ ሰው ሌላ ክልል ሔዶ ለመስራት አይችልም፣ በፋሽሽቱ ደርግ ጊዜ ግን 14 ክፍለ አገር ኤርትራ ጨምሮ ሔዶ እንደፈለገ ዘና ብሎ ይሰራ ነበር። እንግዲህ ሕዋሕቶች ይህ ነው ለትግራይ ያመጡለት የትግላቸው ውጤት።

  • @Infinity-Lifestyle
    @Infinity-Lifestyle 7 месяцев назад

    አማራ ክልል ላይ አደለም ሰው የተቃጠለው ቤኔሻንጉል ላይ ነው ቤኒሻንጉል ላይ በዛ ጊዜ እኮ አማራዎች በቀስት እያላቀ ነበረ!ፋኖ ቤኒሻንጉል ላይ የለም አልነበረም ሲቀትል ደሞ የመከላከያ እና የ ደቡብ ልዩ ሃይል ዩኒፎርን እያያቹ አማራ አደረገ ማለት ያላቹበትን የድንቁርና ደረጃ ያሳያል! ለ ወያኔ ስልጣን ብለው አማራን ሊጨፈጭፉ አማራ ክልል የገቡትን እንኳን ወርቁ የ አማራ ህዝብ አልቅሶ በክርስትና ወግ ማእረግ ነበረ የቀበረው እዚህ ጋር ነው ምንለያየው!

  • @kingjo7100
    @kingjo7100 7 месяцев назад

    ግምት ጥራሕ ዘይኮነስ በዓል ምግበይ ዉን ኮ ቁፅሪ እዩ ኢሎም ኣቃሊሎሞ እዮም ስለዚ ህወሓት ባዕሉ ቀንዲ ፀረ ህዝቢ ትግራይ እዩ ነዚ እዮ ዉን ህወሓት ይኣክሎ ይኮኖ...ብሄራዉነት ዝዓብሎሎ ዘቀደመን መንግስቲ ጥራሕ ምስ ዝትኸልን እቲ ከም ርስቲ ወለዶም ብቤተሰብን ብዝምድናን መዉስቦን ሒዞሞ ዘለዉ ስልጣን ትግራይ ነቲ በዓል ዋና ዚ ጊዜን ዝኮነ መፃኢኡ ባዕሉ ክዉስን ዝግብኦን መንእሰይ ሓድሽ ወለዶን እቶም ብሄራዉያን ዉድባት ትግራይን ዝኮና ፖርትታትን መሪሕነት ትግራይ ክርከብኦ ይግባእ☝️....እቲ ዱሑርን ዘዉደቀናን ሶሻሊስት ፖለቲካ ትግራይ ሙሉእ ብሙሉእ ክቅየር ይግባእ መሊእና ከይንጠፍእ ምእንትስ☝️

  • @Biniam-o5t
    @Biniam-o5t 7 месяцев назад +1

    ማርያማዊት ሓቃ ኢያ ክትቃወም እንታይ ዶ ዝቐየርዎ አሎ ኢዩ ኸብዶም ዘፍጢጡ መቐለን ሽዋን ካምምልላስ እንታይ ዘምጽኦ አሎ ህዝብና ብጥምየትን ብእህግደፍ እናተጨፍጨፈ ብልጽግና ውን ሰላም ከምጽእ ኢልካ ምሕሳብ ዘበት ጊዝያ ዊ መንግስቲ ግና ኸብዱ አሕቢጡ ደቂሱ አሎ ዱኹም አእሙሮ

  • @tekleabreha4520
    @tekleabreha4520 7 месяцев назад

    ግምት አብ ውዕሊ ፕሪቶሪያ ዘለዎ ዕላማ ምስ ስልጣኑ ናይ ምሕላው ድሊየት እዩ ዝሰረሐሉ ዘሎ እምበር ጠፊኢዎ አይኮነን

  • @YohannseHalefom-ko8sz
    @YohannseHalefom-ko8sz 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤Like

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 7 месяцев назад

    TPLF leaders should be facing JUSTICE!!!! PP leaders should also be facing JUSTICE!!!!

    • @Sarahj962
      @Sarahj962 7 месяцев назад

      All criminals must face justice, all the Genocidal maniacs must face justice

  • @SelamEthiopia_2017
    @SelamEthiopia_2017 4 месяца назад

    ለመደፊትም ቢሆን የትኛውም የብሄር ደንፈኛ ቢሆን ኢትዮጵያን እንደ አገር ለማፍረስ ከተነሣ የኢትዮጵያ ህዝብ ይዘምትበታል ።

  • @menaabYigzaw
    @menaabYigzaw 7 месяцев назад

    Tigoyi ala❤❤❤❤❤

  • @yohanesnigussie6032
    @yohanesnigussie6032 7 месяцев назад

    ማራማዊት ሽልማት የተሰጣጡት ለመቀራረብ ብልፅግና መልሱ እንዳይከሳቸው በአለም አቀፍ ፊት ዋስትና መስጠት አስፈላጊ በመሁኑ እንደሚታወቀው የፕርቶርያ ስምምነት ከተፈፀመ በኁላ ከህውሃት ጋር ተደራድረው ከሽበርተኛ መዝገብ ላይ ለረዥም ግዜ ቆይቱ የተነሳው ህውሃት ወደ አዲስ አበባ ይመላለሱ የነበረው ያ በአለም አቀፍ ፊት የተሰጣቸው አዋርድ ነው። በወንጀል ተጠያቂ እንዳይሁኑ አድርጉዋል። አቶ ጌታቸው ወንጀል የሰሩ እኛም ወንጀል ከሰራ በወንጀል መጠየቅ አለብን ሲሉ የሰማሁት ።

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 7 месяцев назад

    ማራማዊት ጀግነ የነዚህን ሚዲያ ትግረዋት ተጠንቀቁ የትበርሽ የትግራይ ህዝብ ሲያልቅ

  • @MikiBercy-cp7su
    @MikiBercy-cp7su 7 месяцев назад

    Miss maria selam selam selam maryamawi

  • @destaalem7502
    @destaalem7502 6 месяцев назад

    ማርያማዊት ካብ ልባ እያ ትሰርሕ። ለባም፣ ስምዒት ዘየሸነፋ ሰብ እያ።

  • @nooneisherevirginia8597
    @nooneisherevirginia8597 7 месяцев назад

    NILE HOW U READ IT ?🤔🤔🤔🙊🙊 HORIZON🙊🙊🤔🤔🤔 FREE MEDIA?
    #I LOVE MARAMAWIT SHE IS HUMAN BIG ENOUGH.❤💛

  • @amitgebregergis9056
    @amitgebregergis9056 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @barcoteabenet1511
    @barcoteabenet1511 7 месяцев назад +1

    ማርያማዊትዬ በትግራይ ህዝብ ላይ የደረሰ በደል በተለይ በአማራ አክቲቪስቶች ጳጳሳት ደብተራው ዳንኤል ክስረት አገኘው ተሻገር የ ኢሳት ጋዜጠኞች ኧረ ምኑ ቅጡ ያ ያረጀ ሽፍታ ሽማግሌ ትግራይን እንጨብጣታለን ያለው ይህ ሁሉ በደል እንጃ ፈጣሪ ከኛ ከተጋሩ ልብ ይፋቅልን ይርዳን በተለይ በ21ደኛ ክፍለዘመን የተደረገ ግፍ ተሰንዶ ከትውልድ ትውልድ ይተላለፋልና ፈጣሪ ይርዳን ነው የሚያሰኘው በቀል የእኔነው ያለው ጌታ ይፍረድ እህህህህ።

    • @FathimaRahmat-th5qt
      @FathimaRahmat-th5qt 7 месяцев назад +1

      Yenate ayitayachuh 27 amet Amhara n yecefacefachuh Tarik ayirasawum

    • @Infinity-Lifestyle
      @Infinity-Lifestyle 7 месяцев назад

      ምነው ድሮን ይዞ መከላከያውን ያዘመተው አብይ ኦሮሞው ተረሳ😀

  • @sabagebru6850
    @sabagebru6850 7 месяцев назад +2

    የአማራና የትግራይ ሕዝብ እንዳይታረቅ እንቅፋ ት 1ሻብያ 2 የሻብያ ተላላኪ 3 ኦፒዲዎ 4 ብልግና ናቸው 👹👺👎👽❌

  • @tesfayhailu700
    @tesfayhailu700 7 месяцев назад

    It is funny ❤❤❤❤

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 7 месяцев назад

    There is no issue between the civilians of the two people. Mariamawit has eloquently stated the issues, politicians, elites, diaspora, esat like medias….

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 7 месяцев назад

    In my view, TPLF is waking up to the reality!!! They are playing extreme shrud game with PP without any WAR!!!! THEY CURRENTLY PLAYING SMART GAME! LET THEM CONTINUE THEIR GAME!!!

  • @samsamsun367
    @samsamsun367 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 4 месяца назад

    Etk lemn fetadebretsion tgray lematfat new debretsion telat tgray new debretsion metfat lebet

  • @DagiAnanu-ox6rm
    @DagiAnanu-ox6rm 7 месяцев назад

    አማራ ክልል አይደለም የተቃጠለው ጋዜጠኛዋ ተጠቀቂ አመራ እንደዚህ አያረግም የትግራይ አይል በአማራ ህዝብ ላይ የተፈጠረውስ

  • @HaftomMekonen-vw5sy
    @HaftomMekonen-vw5sy 7 месяцев назад

    Anchi jegna set nesh fetari ytebksh

  • @tigestnigusae-cy6vc
    @tigestnigusae-cy6vc 7 месяцев назад

    Betam yegermale ande hagere eyenorue bekelele metalate almesletene new. Enante tegraiwoch please bekachu eski efoye belue zelalem torenet aydeberachum egzabher ye lebachune kefate tenkole eyayebachu new tigraye lemenorew meskine asbue uffff debrachune chkkkkkkeeee ande negere laye selam fikr abro tesmamto lemnore asbue ahunema be zere tebachu tebachu yemyagebachu hulu atachu bekumachu motachu debrachunnn

  • @menaabYigzaw
    @menaabYigzaw 7 месяцев назад

    Marimawit abtsegem geze ayrsaen

  • @jonas2012ash
    @jonas2012ash 7 месяцев назад

    PP, TPLF, OLA, FANO, OLF, OFECO,...etc are main culpits causing the extreme pain in ETHIOPIA & ETHIOPUANS!!!!

  • @osmansirage6646
    @osmansirage6646 3 месяца назад

    Ende anchi eko said yezesh new yemtaweriw.

  • @Abraha-zr4bl
    @Abraha-zr4bl 4 месяца назад

    Ewenetwan new abyna eseyas gfegnoch nach megedel alebachw

  • @Sarahj962
    @Sarahj962 7 месяцев назад

    Mariamawit is my (s)hero. One of the most principled and honest voices in Ethiopian matters today.

  • @dawitg1968
    @dawitg1968 7 месяцев назад

    Ok pritoryal amhara kaltewekel welkayt hone raya amhara ayagebawma yaltedraderebetn lemn yasnekal tchawetalachu amhara fano wana tyakew welkayt ena raya nw takalachu lelae demo welega letechefechefew

  • @aregaiw
    @aregaiw 7 месяцев назад +2

    የትግራይ መንግስትን ትቃወሚያለሽ ብለሽ የጠየቅሽው ትክክል ኣይመስለኝም።
    ጀግናዋ እህታችን ለእውነትና ለፍትህ ብቻ የቆመች ለማንም ወግና ኣታውቅም።

    • @aledwake
      @aledwake 7 месяцев назад +1

      Adel ❓ she IS Not Mariamawit , she IS Ebabawit 🪱💊, Ene Zeregna adelehum ke Amhara ENA Tigre nw yeteWoledku Eyalech Wolkait Raya ye Tigre 💊 nw tilalech endezih yalech Merez Ale ende ❓ Ke Amhara tewoledku Emitelew enkuan Yeker , Kehadi Huna enji Bianis Gondar endadegech Gin Ergit nw Kahadi Selehonech enji. BeRegit 1/2 Amhara negni Emitelew Yeker ENA 100% Amhara bitehonim Amharan yekadech Kehonech yaw Banda Nat, Telat Nat ,

  • @fairusindalkaco-wy2mt
    @fairusindalkaco-wy2mt 7 месяцев назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @rahwag.6888
    @rahwag.6888 7 месяцев назад

    ተባረኪ ማርያማዊት
    እስኪ አስረጂልኝ

  • @dawitg1968
    @dawitg1968 7 месяцев назад

    Ay enate wana lezi yabeka.weyane nw melsach tsadik enakalen eko

  • @lilegrema813
    @lilegrema813 7 месяцев назад

    ማን አይልም እነንተ ትግራዋይን ህዝብ የምትደገፉ እየመስላችህየትግራይ ጦስ ነችህ አጭበርባሪ ማራማዊትን እትልም

  • @AbrahaleyHadush
    @AbrahaleyHadush 3 месяца назад

    U are totally against getachew reda !!!

  • @ayengeta1270
    @ayengeta1270 7 месяцев назад

    Thank you our sister

  • @tsiyonawiAxumawi
    @tsiyonawiAxumawi 7 месяцев назад

    ጀግና እህታችን ሰላም ነሽ

  • @EmanAbdurezak-li1lb
    @EmanAbdurezak-li1lb 7 месяцев назад

    አይ ወያኔ የሞተ የጠነባ ፓርቲ

  • @yemanehaile6892
    @yemanehaile6892 7 месяцев назад

    ማርያማዊት ማለት እንደ ድንግል ማሪያም ለሁሉ የምታፈቅርና የምታዝን ርህርህተ ህሊና ናት!!!❤

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 7 месяцев назад +1

      እረ በድንግል ማርያም እንዴት አንዲት ተራ ሴትን ከድንግል ማርያም እኩል ታደርጋለህ እግዚአብሔር ይቅር ይበልህ እኔ ማርያማዊትን አደንቃታለው ግን ከጌታዩ እናት እኩል አላስባትም ወንድም ሳታውቅ በጌታ የተመረጠች ጌታን የወለደች ንፅህት ንፁሀን አማላጅ ድንግል ማርያምን አምጥተህ ከአጢያተኛ ሰው እኩል ያውም ካገባች ሴት እኩል ወላዲቷን ማመሳሰልህ አዝናለው ልጇ ይቅር ይበልህ

    • @abrahamab900
      @abrahamab900 7 месяцев назад

      የድድብና ጥግ

    • @messiessi3635
      @messiessi3635 7 месяцев назад

      @@abrahamab900 አየህ ትክክለኛውን ነገር ስለነገርኩህ መልስ አጣህ እመብርሀን ይቅር ትበልህ ለማነኛውም

  • @ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ
    @ጠዓመመንገሻ-ሐ2ኀ 7 месяцев назад

    ማርያዊት የሂሊና ሴት ምርጥ እናት።

  • @Ethiopia294
    @Ethiopia294 7 месяцев назад +2

    ጦርነቱን የጀመረው ወያኔ አይደለም እንዴ ?
    ሳኮቴ ሬ የሚባለውን ሰውዬ ረሳሽው እንዴ ?
    ቅጽበታዊ እርምጃ ወሰድንባቸው ያለውን ሰውዬ አስታወሺ
    ለማንኛውም ሀገራችን ሰላም እንድትሆን ሁላችንም የበኩላችንን እንወጣ

    • @Mrtruth268
      @Mrtruth268 7 месяцев назад +4

      ጥቅምት 23 ለሊት ሪፐብሊካን ወደ መቀለ የላከዉ ማነዉ

    • @ትግራዋይ-አ3ኘ
      @ትግራዋይ-አ3ኘ 7 месяцев назад

      አንበሳ❤❤​@@Mrtruth268

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 7 месяцев назад +1

      ጦርነት የጀመረው የሻቢያ ተላላኪ የ አብይ ሰራዊት ድንበር ከፍቶ የትግራይን ሕዝብ ለማንበርከክ ያቀዱት ሴራ በትግራይ ሰራዊት አራሱን ለመከላከል እርምጃ ወስዷል እራስን ለመከላከል የተወስደ እርምጃ ቅዱስ ነው

    • @Infinity-Lifestyle
      @Infinity-Lifestyle 7 месяцев назад

      ሴኮ ቱሬ እኮ አማራ ነው በጣም ነው የሚገርመኝ 🤣 ይሄ ቆማላት

    • @sabagebru6850
      @sabagebru6850 7 месяцев назад +1

      @@Infinity-Lifestyle ቆማል ሕሊናኩም ሕግሕደፋት ህሊናኩም አፅሪዮ እንዳ ዲያብሎስ 👹

  • @yemaneberhe2508
    @yemaneberhe2508 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @binyamygizaw6680
    @binyamygizaw6680 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤❤❤

  • @gebreyesuselsa6998
    @gebreyesuselsa6998 7 месяцев назад

    ❤❤❤❤

  • @Titi-f3z4x
    @Titi-f3z4x 3 месяца назад

    ❤❤❤❤