ሙሰጋአ አሠራር (Musega Aserare)👈👌

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 дек 2024
  • #emebetkasa #yetbi_tube_የተንቢ #

Комментарии • 25

  • @ማስቲ
    @ማስቲ 2 года назад +1

    ሰላምሽ ይብዛ አይንየ ዋው የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባረክ በርችልኝ ካንች ብዙ እጠብቃለን

  • @hawitube.1234
    @hawitube.1234 2 года назад

    ሰላም አዴ ፍቅር እንኳን ሰላም መጣሺ ውዴ ወላሂ በጣም ደስ የሚል በጣም በሜምር አቀራረብ ልዩ አድርገሺ ነው የሰራሺው በጣም እናመስግን አለን❤❤

  • @fatumaMoahmmed-c3j
    @fatumaMoahmmed-c3j 2 месяца назад

    ማሻአላ ተባረከላ❤❤❤❤

  • @RahmuTube
    @RahmuTube 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ ማሻላይ ምርጥ ምግብ እጅሽ ይባርክ ፅድት በለ መልኩነው የሰራሺው ዋውውው😍

  • @fafitube1
    @fafitube1 2 года назад

    ሰላም ለዜህ ቤት አሪፍ አሠራር ነው በርች ☕☕☕☕

  • @lulutube885
    @lulutube885 2 года назад

    ሰላምሽ ይብዛ አዲዬዬ ማሻአላህ በጣም አሪፍ ምግብ ነው እናመሰግናለን ውደ በርች 👍

  • @Mamamedia8587
    @Mamamedia8587 2 года назад

    ስላመእግዚአብሔር ይብዛልን ውድእህታችን ስላምሽ በክርስቶስይብዛልንእንካንስላምመጣሽ የኔባለሞያ ጎበዝ ቆንጆ አድርገሽነው ያሳየሽንንየኔውድ

  • @Hayati-f8h
    @Hayati-f8h 2 года назад

    ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ብዝት ብዝዝት ይበልልን ዋው አሪፍ አቀራረብ ነው በርቱልን እኔም ከናተ ቤት አሪፍ ቆይታ ነበረኝ በሊላ ቪደው ከዚህ በበበለጠ እደምንገናኝ አምናለሁ እጠብቃለሁ በርቱ እንበርታ👍👍👍😋

  • @asliethiotube
    @asliethiotube 2 года назад

    ዋው ማሻአላህ አድዬ ጎበዝ የኔ ባለሙያ በርች ውዴ በጣም ቆንጆ ነው

  • @mohammedshewa2562
    @mohammedshewa2562 2 года назад

    ሠላም ሰላም እህቴዋ ሠላምሺ ይብዛ
    የምግቡ መጠሪያ አረብኛነውዴ የቅመሙ
    ብዛት ለማንኛውም እደኔ ምርጥ ባለሙያነሺ በርች ይመችሺ

  • @hayatbintyoutube5486
    @hayatbintyoutube5486 2 года назад

    ሰለም አድስዬ ዋው አርፊ ሚግብ ነው አስጎመቼሽ 😘👍

  • @KidusYared12
    @KidusYared12 2 года назад

    ባለሙያ ነሽ ዕህት በርቺ።

  • @Sony-v2f
    @Sony-v2f 2 месяца назад

    ካች አይች ሰርች ሰወች ወደዉታል❤❤❤

  • @Sony-v2f
    @Sony-v2f 2 месяца назад

    ❤❤❤❤

  • @ኢብራሂምቱዩብ-ቈ6ቈ
    @ኢብራሂምቱዩብ-ቈ6ቈ 2 года назад

    የኔ ልዩ አዴ ፍቅር ወይኔ ምን ልበል ቃል የለኝም ውዴ በጣም ዋብ እኮነው እጅሺ ይብረክ

  • @tube9919
    @tube9919 2 года назад

    ሰላም ሰላም እደትነሽ አዲዬዬዬ ማሻላህ ማሻላህ አሪፉ ነበር 😍😍😍😍😍

  • @habiba741
    @habiba741 2 года назад

    የኔ ውድ ማሽ አላህ ባለሞያንሽ እህት

  • @hasatpice9198
    @hasatpice9198 2 года назад

    አሠላሙአሊኩም ወረህመቱሊላሂ ወበረካትሁ አህለን

  • @msbosekatube3278
    @msbosekatube3278 2 года назад

    ሰላም

  • @meku90829
    @meku90829 2 года назад

    ሰላም ሰላም አድስዬ እንደት ነሽልኝ የኔ ባለሙያ እጅሽ ይባክ ሰላምሽ በክርስቶስ ስም ብዝትዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ የኔ መችም የኩሽና ስራ ስልችት ብሎኛልልል አድስዬ 💞

    • @additube9120
      @additube9120  2 года назад +1

      አሜን ዉዴ አይዞሽ በርችልኝ አዎ የኩሽና ስራ በጣም አድካሚ ነው።

  • @lztoutube8165
    @lztoutube8165 2 года назад

    እንዛመዱ በቅንነት ከቤቴ ብቅበይ

    • @additube9120
      @additube9120  2 года назад

      እሽ ውዴ ደምሪኝ መልሳለሁ ነገ