ስኳር መጠቀም የሚያስከትለው አደገኛ የጤና ቀውስ እና ጉዳቶች| Side effects of eating sugar| sugar side effects

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 15 окт 2024
  • #youtube #sugarfoods #ስኳር ‪@RUclips‬ ‪@healtheducation2‬ ‪@DoctorYohanes‬
    ስኳር መጠቀም የሚያስከትለው አደገኛ የጤና ቀውስ እና ጉዳቶች| Side effects of eating sugar
    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    / @doctoryohanes
    L

Комментарии • 11

  • @healtheducation2
    @healtheducation2  13 дней назад +3

    ይህ አዲሱ ቻናሌ ነው ያላችሁን ጥያቄዎች የምቀበለው በሱ ቻናል ላይ ነው ቤተሰቦቼ በዛውም ሊንኩን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉት አመሠግናለሁ!
    youtube.com/@DoctorYohanes?si=nVK221L6K124QLFz

  • @IbrahimIbrahim-gx9qv
    @IbrahimIbrahim-gx9qv 13 дней назад

    እናመሠግናለን

  • @Hadraqq
    @Hadraqq 13 дней назад

    እናመሰግናለን

  • @gfrdgfds2259
    @gfrdgfds2259 13 дней назад +1

    ሰላም አመሰግናለሁ

  • @WebeFkirie
    @WebeFkirie 13 дней назад

    አመሰግናለሁ

  • @رهيمةبنتبابا
    @رهيمةبنتبابا 12 дней назад

    ስለምትሰጠን ት/ ት በጣም እናመሰግናለን ዶክተር
    እናም መልስኝ እባክህ ነብሰጡር ነኝ ገና ሶስት ወር ሊሞላኝ ነው እና ምግብ የሚባል አስጠላኝ ያስታውከኛል አሁን ላይ በቀን ሁለት ጊዜ የሚወሰድ ከኒና ሰጥተውኝ ዶክተሮች እወስዳለሁ የሚያስታውከኝ ቀነሰልኝ ግና መመገብ አልቻልኩም ሲርበኝ በጣም ያሰቃየኛል ያስታውከኛል እና ብሱ ጊዜ ጣፋጭ ነገር ያስፈልገኛል ማር በቀን ሁለት ወይ ሶስት ጊዜ በሻይ ማንኪያ እጠቀማለሁ ችግር አለው? ሌላው ፎሊክ አሲድ ለእርግዝና ጥቅሙ ምንድን ነው እስከስንት ወር ነው መወሰድ ያለበት? ሌላኛው ዛሬ ሶስት ቀኔ ራስ ምታት ሲጀምረኝ አልቅሸ ከዛ አነሰረኝ ወዳው ራሴን አመመኝ

  • @HayatHussen-c3p
    @HayatHussen-c3p 12 дней назад +2

    ሠላም ዶክተር እባክህ መልሥልኝ በጣም ተቼግሬአለሁ ክብደቴ በጣም ይቀንሣል ያለሁበት ቦታ በሠአት ምግብ መመገብ ሥለማልችል እና ሠዉነቴን የሚጨምር ቪታሚን ካለ ንገረኝ ካየኸዉ እዳታልፈኝ መልሥልኝ አደራ

    • @HawiLove-k4x
      @HawiLove-k4x 10 дней назад

      በመጀመሪያ ራስሽን ጠብቄ ያለሽው አራብ ሀገር ከሆነ በገንዘብ ጋስተሽ ብይ። እንጂ ከሰዎቹ እኩል መጠበቅ የለብሽም ምክንያቱም አንቺ ብዙ ስራ ስለ መትሰሪ
      ክብደትሽን ለመጨመር አታክልት አቮካዶ ማንጎ ሙዝ የተቀቀለ እንቁላል እናም ወተት በደንብ ተጠቀሚ ከዛ እንሻ አላህ ክብደትሽም ሆነ ሰውነትሽ ይስተካከልልሻል በርች የኔ ቆንጆ አይዞሽ

    • @HayatHussen-c3p
      @HayatHussen-c3p 10 дней назад

      @@HawiLove-k4x እሺ እህቴ አመሠግናለሁ ችግሬ ምግብ የመብላት ፍላጎቴ በጣም ዝቅተኛ ነዉ

  • @muluembetrhinan7021
    @muluembetrhinan7021 13 дней назад

    ❤🙏

  • @semutimohamed8744
    @semutimohamed8744 13 дней назад

    እውነት ነው ስኳር ሳቆም ፊት እራሱ ጥርት ይላል