Ask Dr Mehret - ዶ/ር ምህረት ይጠየቃል Q35

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 ноя 2024

Комментарии • 36

  • @AssieWolde
    @AssieWolde 7 месяцев назад +14

    ዶክተር ምህረት አገልግሎትህ ሁለትዮሽ እንደሆነ ግልጽ ነው።
    አካላዊና መንፈሣዊ። በሺህ የሚቆጠሩ ሰዎች ብዙ ጉዳት የደረሰባቸው ሰዎች ባለማቋረጥ እያከምክ ነው። እግዚአብሔር ይባርክህ።

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 7 месяцев назад +3

    በብዛት በዚ የሶሻል ሚዲያ ዘመን ብዙዎቻችን የምንመርጠዉ ቀላሉን ነገር ግን ብዙ 'ትርፍ' የሚያመጣዉን መንገድ ነዉ አንተ ግን ዶክተር ከባዱን እና ካንተ ይልቅ ሌሎችን የሚጠቅመዉን መንገድ እየሄድክ እንዳለህ ግልፅ ነዉ … በዚህ በጣም እገረማለሁ … አከብርሃለሁ!... ከልቤ እጸልይልሃለሁ!( ያዉ ታላቁ ፈጣሪ የማንንም ጸሎት ሳይንቅ እንደሚያደምጥ እና በራሱ ጊዜ እና ፈቃድ ምላሽ እነደሚሰጥ ከልብ ስለማምን ማለቴ ነዉ) 🙏

  • @zwz-dq2qe
    @zwz-dq2qe 7 месяцев назад +8

    የዛሬ ጠያቂ ራስሽን በደንብ ተመልከቺ።
    እንደውም በጣም ጥሩ ሠአት ላይ ነው የነቃሽው እኔም በከባድ የልጅነት ግዜ ውስጥ ነው ያለፍኩት ችግሩ። ግን እኔ የልጅነት ጠባሣ ጉዳት እንዳስከተለብኝ ያወኩት በጣም ከረፈደ ነው የ10ክፍል ተማሪ ገና ልጅ ነሽ ይሄ ደውል ነው ላንቺ። ሣይረፍድ ግዜሽን ተጠቀሚበት እራስሽ ላይ ስሪ !

  • @Jesus_is_love7777
    @Jesus_is_love7777 7 месяцев назад +2

    "ቁስሉ የሚገባው ሀኪም" ዋው!
    ዶክተር በጣም እናመሰግናለን❤🙏❤

  • @habeshagym4125
    @habeshagym4125 7 месяцев назад +5

    የልጅነት ትራውማ በጣም ከባድ እና ብዙ ኢትዮጵያውያን የጀርባ ሰክም ሆነ እስከ እለተ ሞት ሚከተለን የአእምሆ በሽታ ቢሆንም እንደዚህ ቀድሞ ማወቅና መፍትሄ መፈለጉ በጣም ትልቅ ቁልፍ ነገር ነው! በርቺ/ታ ማያልፍ የለም!

  • @yodlulu-xx8el
    @yodlulu-xx8el 7 месяцев назад +6

    ህይወት እንደዚህ እያለ እያማረ ይቀጥላል ብቻ ተስፋህ/ሽ በሚታይህ/ሽ
    ባለሽበት/ህበት
    በገዘፈው ችግር ላይ ብቻ ከሆነ ወደፊት መሄድ ትልቅ የቤት ሥራ ነው ሚሆነው እና
    ሰው ለሰው እጅግ በጣም አስፈላጊ ነው ባልጠበቅነው መንገድ ቢጎዳንም ለከባድ ጊዜ ለደስታችንም ጊዜ ሰው አስፈላጊ ነው ብቻ ሰው ማማከር ሰውን አለመራቅ በጣም ጥሩ ነው
    ከቀናት በፊት በነበረው ፕሮግራም ላይ ደስታን ሲያካፍሉት ይበዛል ሃዘን ደግሞ ይቀንሳል በጣም ደስስ ያለኝ አባባል ነበር 🙏

  • @gelilat5379
    @gelilat5379 7 месяцев назад +5

    God bless you Dr mihret. You are really our blessing.

  • @ifgodiswithuswhocanbeagain9485
    @ifgodiswithuswhocanbeagain9485 7 месяцев назад +3

    Thank you so much, Dr. You are the best advisor. This is a gift from above.

  • @asterwarga14
    @asterwarga14 7 месяцев назад +2

    Doctor, Thank you so much for your time I am very happy to help as ❤❤❤

  • @awetkibreab3203
    @awetkibreab3203 7 месяцев назад +2

    😊 ተባረኹ ❤

  • @ስለልጆቻችንእንመካከር
    @ስለልጆቻችንእንመካከር 7 месяцев назад +2

    እናመሰግናለን ዶክተር ❤🙏🙏🙏

  • @Rah0012
    @Rah0012 7 месяцев назад +3

    Eid mubarek

  • @Negestatttt
    @Negestatttt 7 месяцев назад

    በርታ/ቺ ሁላችንም ይብዛም ይነስም የዚህ ችግር እስረኞች ነን አረናመሰግናለን ዶክተር

  • @eshetud210
    @eshetud210 7 месяцев назад +2

    ግን ዶክተር ለመርዳት እንዲመች ፆታቸው ቢታወቅ አይጠቅምም አንዳንድ ጉዳቶች በወንድ ሲደርስ እና በሲት ሲሆን ስለሚለያያ ❤

  • @hlina141
    @hlina141 7 месяцев назад +2

    Tebark DR

  • @Hop930
    @Hop930 7 месяцев назад +1

    Thank you Meheret ❤

  • @hiwotabaynehayele
    @hiwotabaynehayele 7 месяцев назад +1

    Thank you for your contributions

  • @Simret-e2w
    @Simret-e2w 7 месяцев назад +1

    አመሰግናለሁ ❤❤❤

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 7 месяцев назад +2

    Enamesegnalen Dr
    Bless you more

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 7 месяцев назад

    ጌታ ይባርክህ ወንድሜ እኔም ብዙ ጥያቄ አንድ ቀን አቀርበዋለሁ ጌታ ሲረዳኝ

  • @oness159
    @oness159 7 месяцев назад

    Thank you

  • @LinaHailu-z1v
    @LinaHailu-z1v 7 месяцев назад +1

    በጣም አስተማሪ ተባረክ

  • @BOONservice
    @BOONservice 7 месяцев назад

    ❤Thank you ❤

  • @WynTayir
    @WynTayir 7 месяцев назад +1

    እናመሠግናለን🎉🎉🎉🎉

  • @thanksthe6613
    @thanksthe6613 7 месяцев назад

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kelemwuba2241
    @kelemwuba2241 7 месяцев назад

    God bless you Dr

  • @asmakemale4701
    @asmakemale4701 7 месяцев назад

    Thank you Dr

  • @alem8640
    @alem8640 7 месяцев назад

    Doctor enameseginalen

  • @hayatredwan5204
    @hayatredwan5204 7 месяцев назад

    እናመሰግናለን በጣም አድማጭህ ነኝ

  • @samsonassefa3399
    @samsonassefa3399 7 месяцев назад

    Nice Dr

  • @berrez4985
    @berrez4985 7 месяцев назад

    MEHERET YOU ARE IN A DIFFERENT WORLD.WE NEED BREAD,PEACE , AVOID HIGH COAST LIVING AND RACIAL DIFFERCE NOT WORDS.

  • @Youcan9125
    @Youcan9125 7 месяцев назад

    ጤና ይስጥልኝ ዶ/ር ምህረት ስለምሰጠን ምክር እና ማስተማር ከልብ አመሰግናለው እኔ ሰነፍ አድማጭ ነኝ ቢሆንም ከመከታተል አልደክምም ወደ ጥያቄው ስገባ:- ዶ/ር እኔ የምኖረው በሀረብ አገር በስደት ነው የሁለት ልጆች አባት ነኝ እድሜሄ 32ነው ያው ልጅ በልጅነት ብየ ትዳር ከመሰረትኩ ወደ6 አመት ሞላኝ እና አሁን ላይ ስደት ድክም ነው ያለኝ የልጆቼም ናፍቆት እንዳለ ከቅርብ ግዜ በዋላ ባለቤቴም ለኔ ግዜ መስጠትንና ስለኔ መጠየቅን ታለች ያ ደሞ ይበልጥ ያደክመኛል የምሰራው እንደ አህያ ነው ግን ምንም ሙሉነት አይሰማኝም ባለቤቴም ስለኔ ግድ እየሰጣት አይደለም በዚህ ሰዓት አንዳንዴ እራሴ ማጥፋት እመኛለው ይመስገነው እና በአንተ ትምህርቶች ነው እራሴን የማገግመው ማንም ስለኔ የሚያስብ ያለ አይመስለኝም ስሜቴ እንደዛ ነው እና ምን ትለኛለ ደክሞኛል መጠየቅ አልችልም ውስጤ ያለውን ነው የነገርኩ በአሁን ሰዓት የምኖረው ለልጄቼ ስል ብቻ ነው

  • @ሰውነትተሻለ
    @ሰውነትተሻለ 7 месяцев назад

    ዶ/ር ምህረት ስለመደመር ብታብራራልን?

  • @DxBDxB-hj1nz
    @DxBDxB-hj1nz 7 месяцев назад

    ሀይ ዶ/ር አወነቴን ነዉ ግን አሁን በጣም ደክሞኛል እኔ ያለሁት በአረብ አገር ነዉ ባለትዳር እና የሁለት ሴት ልጆች እናት ነኝ አኔን ያስጨነቀኝ ፍርሀት ነዉ ለምን መሰሎት ዶክተር ባለቤቴን ማንነት መረዳት አልቻልኩም ትዳሬን ማፍረስበ በእምነቴ በኩል ያሰፈራኛል በትዳር 7አመት ቆይተናል አመለካከቱ ግራ ይገባኛል

  • @yoftahemuluneh2565
    @yoftahemuluneh2565 7 месяцев назад

    tesfa yelelwe hulu wd yesus yemta ersu bechwen erfet tesfa hiwot new