የእከ ‘ል'ጆች እናት’ ዝምታዋን ሰበረች! በ ፌስቡክ ነው የሰማሁት! እንደሰማሁ እራሴን መቆጣጠር አቃተኝ! Ethiopia | Eyoha Media |Habesha

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 19 окт 2024

Комментарии • 9 тыс.

  • @habtamfekartube5861
    @habtamfekartube5861 2 года назад +1635

    ሴትዮዋ ብዙ ነገር ውስጧ የታፈነ ነገር አለ መናገር አልችል ብላ ነው እጅ ውስጧ ተጎድቷል አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር አለ

    • @ዜድ-ሸ8ገ
      @ዜድ-ሸ8ገ 2 года назад +13

      ልክ ብለሻ ፊቶላይ ይታያል

    • @ኢትአአ
      @ኢትአአ 2 года назад +9

      እውነት ነው•••

    • @birukshiferaw1435
      @birukshiferaw1435 2 года назад +17

      እና ይህ ሁሉ ተናግራ የቀረ ነገር አለ ነው የሚሉኝ።

    • @hayumamu1725
      @hayumamu1725 2 года назад +8

      ወላሂ እርር ብላለች በጣም

    • @massychevreuil4454
      @massychevreuil4454 2 года назад +6

      @@hayumamu1725 kenate naw enji ! Emiyaselafalefate bamidiya awo

  • @hrtube6622
    @hrtube6622 2 года назад +631

    ልጆችሽ አድገዉ ያንቺ ኩራት ጌጥ ናቸው። አላህ ለልጆችሽ ያቆይሽ ያኑርሽ። ልጆችሽንም አላህ ይጠብቅልሽ ትልቅ ደረጃ ደረሠዉ የምታያቸዉ ያድርግሽ ❤🤲🤲🤲

    • @ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ
      @ያረቢእባክህአደራአገሬንጠ 2 года назад +5

      ባክሽ አላህ እያልሽ ዱአ ማን አድርጊ አለሽ ለሌላ ሀይማኖት ተከታይ

    • @joce9090
      @joce9090 2 года назад +2

      U

    • @bedryaademe5402
      @bedryaademe5402 2 года назад +2

      አይዞሽ እ/ር ይፈርዳል አመለካከትሽ ምርጥ ሴት ነሽ በርቺ ለልጆችሽ ስላም ሁኝላቸው ልጆችሽ እንዳይጎዱብሽ በርቺ

    • @l.al.a6581
      @l.al.a6581 2 года назад +1

      I don't think she's normal God wts wrong with her?

    • @ktube8920
      @ktube8920 2 года назад

      @@l.al.a6581 አማረኛ አድርጊው ?

  • @ጥሩአወቀኢትዮጲያትቅደም

    የኔ እናት አይዞሽ ኦኦኦኦኦኦኦፍፍፍፍፍፍፍፍ በጣም የታፈነ ህመም አለባት በጣም ነው ማበረታታት አለብን ማገዝ ካለብንም ይትዩብም ትክፈት ከሱ በላይ ታዋቂ እናደርግሻለን

  • @elualex2626
    @elualex2626 2 года назад +73

    እርጋታሽ በጣም ደስ ይላል.... ድንግል ማርያም ልጆችሽን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ 🙏🏽🙏🏽

  • @ehittesfaye6657
    @ehittesfaye6657 2 года назад +231

    ልጆቹ ያደጋሉ ። የሚያድግ ልጅ አይጥላህ የሚሞት ሽማግሌ አይርገምህ ይባላል አይዞሽ ልጆችሽን አሳድጊ እነሱም በተራቸው አናውቅህም የሚሉበት ቀን ይመጣል እድሜና ጤና ይሥጣችሁ።

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 2 года назад

      ከዚህ ሁሉ ስህተት በአንድ መማር ይቻል ነበር ። የማዝነው ሳይፈልጉ ወደዚህ ....... በተለይ የአፎምያ አይምሮ እንዳይጎዳ አምላክ ሆይ እርዳት ጎበዝ እና ጠንካራ ሆና ማየትን ከሚፈልጉ ..... መልካም ነገር ተመኝሁ

    • @ጸሎተ
      @ጸሎተ 2 года назад +1

      ምን ስላደረገ ነው አናቅህም እሚሉት? ገንዘብ 10 ሽ በወር እየሰጠ ነው ብትሰጠውም ያሳድጋቸዋል

    • @rawharussom4832
      @rawharussom4832 2 года назад +1

      @@ጸሎተ ልጆች እያሉ ስለማያቃቸው ነዋ እነሱም በተራቸው ሲያድጉ አናቅህም ይሉታል,ገንዘቡ ብቻ እኮ ልጅን አያሳድግም!

    • @TsegayeAbebe-ud6ix
      @TsegayeAbebe-ud6ix 10 месяцев назад

      ​@@ጸሎተ❤

  • @መሲየገብረሚካአልልጅ
    @መሲየገብረሚካአልልጅ 2 года назад +44

    የኔ ቆንጆ የሴት ጀግና የሁሉም ሴቶች ተሞክሮ ነው እና አንቺ ግን በጣም ጀግና ሴት ነሽ አልፎ ተርፎ እናትሽ ደግሞ ጀግና ሙህር ምርጥ ኢትዮጵያዊ እናት ስላለሽ ጌታ እድሜና ጤና ለናትሽ

  • @saronweba7354
    @saronweba7354 2 года назад +355

    የኔ እህት ያንችና የንብረት ገላው ግንኙነት ስህተት ቢሆንም ልጆች መቼም ስህተት ሆነው አያውቁም ልጆች ድንቅ የፈጣሪ ስጦታዎች ናችው.

  • @xxvdvdsvzzcacsvs1337
    @xxvdvdsvzzcacsvs1337 2 года назад +15

    በጣም አንቺ አይደለሽም እኔም ልቤ ተሰብሯል እና ያማል እድሜሽን ሰርቆ ሴትነት የሚባል ነገር አለ ጊዜሽን ሰረቀሽ ታሳዝኛለሽ ጠንካራ ነሽ ጎበዝ ነሽ እና በርቺ

  • @haimanot4049
    @haimanot4049 2 года назад +969

    በዝህ አለም ላይ ደስ የሚለው ከእግዚአብሔር የሚሰጥ ትልቁ ስጦታ ልጅ ነው::

    • @የሳሪስልጅ
      @የሳሪስልጅ 2 года назад +2

      ትክክል

    • @amenkbrom1728
      @amenkbrom1728 2 года назад +1

      ትክክል

    • @ttlove-nk4dl
      @ttlove-nk4dl 2 года назад

      Betam ❤❤❤

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 2 года назад +1

      Ewnttt new kemnm belay Lgy new

    • @rakibgirma7019
      @rakibgirma7019 2 года назад +4

      የእግዚአብሔር ስጦታ ሁሉም ደስ ይላል እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር🙏🙏🙏🙏🙏

  • @zerfitunegash251
    @zerfitunegash251 2 года назад +142

    በስመአብ ይገርማል። ፈጣሪ ጽናቱን ይስጥሽ እህቴ። ሰው ምን ሀይል አለው 100 ጊዜ አይዞሽ ቢል። በልጆችሽ ትካሻለሽ አይዞሽ 💜💜💜።

  • @tequamechtadesse3592
    @tequamechtadesse3592 2 года назад +640

    ታሪክሽ ልብ ይነካል እግዚአብሔር ይባርክሽ በጣም ጨዋ ሴት ነሽ ጆችሽን ያሳድግልሽ ላንቺም የተመሽውን ይስጥሽ 🙏

    • @samyon99d46
      @samyon99d46 2 года назад +4

      Amen!

    • @zenashmebrhatu7448
      @zenashmebrhatu7448 2 года назад +1

      አይዞሽ እግዚአብሔር ለሁሉም ጊዜ አለው በርቺ ጠንካራ ሁኚ ደግሞ የሚገርመው በቤተክርስቲያን ማግባት አይ ቤተክርስቲያን የቻልሽው ጉድ

    • @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ
      @ኢስላምነውሂዎቴ-ቈ1ፈ 2 года назад +2

      ክክክ ጨዋ ሴት ጭራሽ

    • @m.5328
      @m.5328 2 года назад +1

      ጨዋነቷ ከምን አንፃር ነው🤔🤔🤔🤔

    • @mulukahussein2313
      @mulukahussein2313 2 года назад +1

      ጨዋ ማለት እንኳ ይከብዳል። ጨዋነቷ መጀመሪያ የሴትነት ክብሯን ብትጠብቅ ነበር። ግን ስህተቷን መቀበሏ መፀፀት ነው። ፈጣሪ ይሁንሽ። ሀይማኖት ማመንዘርን ይቃወማል ለርሷ ብቻ ሳይሆን ለሁለቱም። የሚያሳዝኑት በእነርሱ የሩካቤ ርካታ የመጡት ምንም የማያውቁት ጨቅላዎች ናቸው። ግን የሚገርመው ሀጢያት መሆኑ ቀርቶ እንደትልቅ ጀብዱ በድፍረት መወራቱ ነው እሱም ቢሆን የቀበጠበትን ቀን መካዱ ምስክር የጣለበትን እለት የሚገርም ነው። እምነት አለኝ እንላለን ግን ባዶ

  • @senaytassefa3015
    @senaytassefa3015 2 года назад +30

    አይዞሽ እናቴ !! ቀረሽበት እንጂ አልቀረብሽም :: ውበትሽ ና ትህትናሽ ይበቃሻል . ያንቺም ቀን ይመጣል

  • @ቃልኪዳንየእናቷ
    @ቃልኪዳንየእናቷ 2 года назад +183

    አይዞሽ የኔ እናት በወደቀ እንጨት ላይ መጥረብያ ይባዛል አይደል የምባለው ማንም ጣቱን ይጠቁም ሰው የዘራውን ያጭዳል በብር በሀብት የማይገኙ ልጆችን ሰቶሻል ፈጣሪ ልጆችስን ያሳድግልሽ 🙏🙏❤❤

    • @yeshezewid131
      @yeshezewid131 2 года назад +3

      እይዞሽ የኔ እናት ወዶች እዲህ ናቸው

    • @bituya2721
      @bituya2721 2 года назад +1

      Ayizosh ehite hulum lebogonw

    • @ቃልኪዳንየእናቷ
      @ቃልኪዳንየእናቷ 2 года назад

      @@yeshezewid131 ሁሉም አይደሉም መጥፎ እዳለ ሁሉ ጥሩም አለ ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸው🙏

    • @ቃልኪዳንየእናቷ
      @ቃልኪዳንየእናቷ 2 года назад

      @@bituya2721 እውነት ነዉ ሁሉ ለበጎ ነዉ 🙏

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 года назад

      በትክክል 🙏🙏🙏

  • @beautybyafro1027
    @beautybyafro1027 2 года назад +42

    ይህችን ጀግና ሴት
    ይህችን ጀግና እናት
    ይህችን ጀግና እህት
    ይህችን ይሄ ቀረሽ የማትባል ቆንጆ
    እንዴት ነዉ የምናገኛት???
    Eyoha Media ፋቃድዋ ከሆነ ስልኩዋ ቢቀመጥ
    ደስ የሚለዉ በጣም ብዙ ሠዉ አለ::

  • @sofoniyassofi744
    @sofoniyassofi744 2 года назад +583

    ጎበዝ ጠንካራ ያመቱ ምርጥ እናት

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 года назад +1

      ስለፍልፍልች ነው

    • @amchewa9683
      @amchewa9683 2 года назад +1

      ምንድነው የአመቱ ምርጥ ያደረጋት? እታበረታቱ ለሌሎች ትምጅርት ይሆን ዘንድ ሀቁን መምከር ተገቢ ነው

    • @tigistihabtemariam9562
      @tigistihabtemariam9562 2 года назад

      Yes

    • @asmaitabraham4131
      @asmaitabraham4131 2 года назад +2

      Thank u, i don't get it, this is a woman angery jelouse now decided to come out but she was ok when he didn't claim her or her kids before now he find someone move on decided to marrie she came out, she made a chose having kids out of wedlock or commutment in any religion, lets not blam man, man treat you the way you allow him to be treat.

    • @موسعبد-ل4ط
      @موسعبد-ل4ط 2 года назад +1

      ምኑ ነው ምርጥ እናት እረይደብራል

  • @bitania2
    @bitania2 2 года назад +7

    ጠንካራ፣ አስተዋይ እና ሰላማዊ እናት ነሽ። አይዞሽ በርች፣ እሱም ዋጋ ይከፍልበታል። ቅን ፈራጅ እግዚአብሔር አለ።

  • @emeba951
    @emeba951 2 года назад +27

    ኢዮሀ እናመሠግናለን ! የምትደነቅ አስተዋይና ጎበዝ ሴት ! ለሁሉ አስተማሪ ነሽና አንቺንና ልጆችሽን ጌታ በብዙ ይባርክ !!

  • @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ
    @የሺየማርያምልጅ-ደ9ገ 2 года назад +186

    አቤት ስንት ያልተውራ ነገር አለ!!!
    የኔ ውድ ልጆችሽን እግዚአብሔር በፀጋ እና በሞገስ ያሳድግልሽ ልጆችሽ አበባዎችሽ ጌጦችሽ መመኪያዎችሽ ናቸው።

    • @Botollfannta
      @Botollfannta 2 года назад

      Betam yelkskut wollhi aye ega setoch edlacgin ftri lebun yetgin yamle

    • @Messi.afomiya21
      @Messi.afomiya21 2 года назад

      @@Botollfannta ሴት ልጅ ጠንካራ ከሆነች ምንም መከራ የለባትም መከራችንን እኛ ራሳችን ነን የምንፈጥረው ከጋብቻ በፊት ለምናደርገው ነገር እኛ ነን ተጠያቂ ፈጣሪንም ሆነ ሰዎችን መውቀስ አስፈላጊ አይደለም

  • @anisasani7564
    @anisasani7564 2 года назад +113

    ዛሬ አፋቸውን የከፈቱብሽ ሁሉ ነገ ጄዛ ይጠብቃቸዋል !!! አይዞሽ የኔ እህት ! ወንዶች ከሆኑ 99% የአንድ እናት ልጆች ናቸው ! እሱን ብሎ ሀይማኖተኛ

    • @hikmahikuti8871
      @hikmahikuti8871 2 года назад

      45

    • @mami7753
      @mami7753 2 года назад +1

      ባለጌ ኦርቶዶክስን አሰዳቢ ማግባትሕ ሳይሖን በቤተክርስቴን እንደደናግል ማስወራትሕ ያማል ያደረከው

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 года назад

      ጄዛ ምን መለት ነው ?

    • @anisasani7564
      @anisasani7564 2 года назад +1

      @@genetasefa8364 በምላሳችን በምናመጣው ጣጣ ነገ የሳን ፅዋ መቅመስ ማለት ነው
      የሷን በደል እሷ እና ፈጣሪዋ ነው እሚያውቁት
      ነገር ግን ያገጠጠ እውነት እያዩ የሚሰድቧት ሴቶች የእከ አይነት (ወይም ) የባሰውን እንደ ሚገጥማቸው
      አልጠራጠርም!!!
      1, እከ በአደባባይ ዙመኛ ነኝ ሲል ልጆቹን
      መጥቀስ በማልፈልገው ቃል እየሰደባቸው ነው
      ከምትናገረው ውስጥ ብዙ የሚታዩ እውነቶች እሉ !!! እውነታው ያልታየው ሰው ደግሞ አይስደባት ባይ ነኝ

    • @genetasefa8364
      @genetasefa8364 2 года назад

      @@anisasani7564 እኔም እኮ አልተሳደብኩም
      I’m just asking the question 🙋‍♀️ as a woman I’m her side !

  • @weyni12
    @weyni12 2 года назад +11

    ቆንጂዬ ፈጣሪ በዚህ ምድር ከሚሰጠው ውድ ስጦታ ልጅ ነው እንኳንም ወለድሽ ለቁም ነገር ያብቃልሽ 👏👏👏 ለልጆችሽ ስትይ ሁሉን ተይ እስካሁን ከተጎዳሽው አይበልጥም አይዞሽ

  • @temesgennegash5814
    @temesgennegash5814 2 года назад +535

    ሚገርም ግዜ ነው በልጆቹ ሳይመካ የልጆች መብት ተከራካሪ ብሎ ራሱን ብቅ ያደርጋል ማፈርያ እግዚአብሔር አለ አይዞሽ በርቺ

  • @ፍቅርተማርያምወልደጊዩርጊ

    እውነት የኔን ስሜት ነው ባንቺ አንደበት የስማውት ህመምሽ ሁሉ እኔ ውስጥ ያለ ነው እህቴ አይዞሽ እግዚአብሔር ልጆችሽን በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ በነሱ ትካሻለሽ እንደንብረት አይነት ብዙ ርካሽ ስዎች አሉ ልቦና ይስጣቸው በርቺ ማማዬ

  • @belayamarechannel9725
    @belayamarechannel9725 2 года назад +214

    አዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ልጆችሽን በዕውቀትና በጥበብ ያሳድግልሽ። ለእንደዚህ አይነት ወንዶች እግዚአብሔር ልቦናን ይስጣችሁ!

    • @فاطمه-د6ص3ب
      @فاطمه-د6ص3ب 2 года назад +1

      ጉድ ሰው ሁሉ እንደሚታየው አይደለም ሰውን ማወቅ እውስጡ ካልገቡ ማወቅ አይቻልም

    • @ethiodubaiethiodubai4521
      @ethiodubaiethiodubai4521 2 года назад

    • @zebibamare9981
      @zebibamare9981 2 года назад

      ምን ያስለቅስሻል ዲቃላ ወልዳ እኮ ነው አሁን ደሞ ቀንታ ተቃጥላ ነው

    • @menenberhanu6423
      @menenberhanu6423 2 года назад

      AYIZOSH EHITE HULUM YALFAL LIJOCHISH YIDEGULESH ESU HLINAW WEKSOT BIYANS LIJOCHUN YIRDA TENASHIN YISETESH

    • @thomasbeyene9905
      @thomasbeyene9905 2 года назад

      @@zebibamare9981 ኣንተ

  • @mihret7963
    @mihret7963 2 года назад +33

    አይ የሴት ልጅ ህይወት ብዙ እህቶቻችን ስንት መከራ ውስጥ ይሆኑ ? ለልጆችሽ ኑሪላቸው እግዚአብሔር ለተበዳይ ይፈርዳል

  • @NBonly
    @NBonly 2 года назад +32

    አይዞሽ እህቴ ፣፣ እንኳንም ወለድሽ ፣፣ ልጆችሽ ስህተት ሳይሆኑ ፣፣ እንዳልሽዉ ጌጦችሽ ናቸዉ ፡፡ የጎደለሽ ምንም ነገር የለም ..!! ከልጆችሽ ጋር ደስተኛ ሆነሽ መኖር ይቻላል ፡፡ ባለበት ያባትነት ግዴታዉን ይወጣ በልጆች ተባርከሻል ደስተኛ ሁኝ ፡፡ አቋምሽም ደስ ይላል ..!! እሱ ግን በልጆቹ ያፈረ ከንቱ ሰዉ ነዉ ፡፡

  • @Baba-m09
    @Baba-m09 2 года назад +101

    የኔ እናት አይዞሽ አንድ ቀን የአንቺ የልጆችሽም ቀን ይመጣል ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ

  • @sintesinte9763
    @sintesinte9763 2 года назад +54

    በጣም እባብ ነው የምር ወርቅ የሆኑ ልጆች ነው ያሉሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 2 года назад +166

    40 ሽማግሌ ለአንቺ ነበር መላክ ያለበት። አይ ወንድ ልብህ እስኪመለስ ትፀፀታለህ። ሳራ ጠንካራ ሁኚ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ።

    • @HananRomo
      @HananRomo 2 года назад +1

      በትክክል

    • @thedarkknightclipss
      @thedarkknightclipss 2 года назад +3

      አባትሽ ወንድ አይደለም እንዴ? አይ ወንድ ብለሽ በጅምላ የምትፈርጅው? አንድ ንብረት ገላው ባደረገው ነገር ወንድን በሙሉ ለምን ትከሻለሽ?

    • @mekiyahussen6152
      @mekiyahussen6152 2 года назад

      አሚን

    • @asterbekele9478
      @asterbekele9478 2 года назад +1

      እንዴት ነው ልጅ መውለድንና ትዳርን የምታመሳቅሉት? እሷም ብትሆን ቀድማ ይሄ ዕድል ቢደርሳት ትምር ይመስላችሗል? በትዳር ትስስር የላቸውም: ለጊዜው የሚያልፍ ችግር ላይ ናት: ታሪክ ይሆንና እሷም እጮኛ ይቀናትና ሁሉም ይሰላም ሕይወት ይመሩ ይሆናል:: ማን ያውቃል: ይህ እንዲሆን ወሬ አርገብጋቢዎች ሁሉ አፋቸውን መዝጋት አለባቸው

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад

      Mindenew ere Besmame bemanakew anzebareke

  • @seblewengeljemal8586
    @seblewengeljemal8586 2 года назад +160

    ዝምታዋን ሳይሆን እግሩን ነበር መስበር የነበረባት በልጆችሽ ሞራል የቀለደን ሰው !! አይዞሽ ልጆችሽን የምታሳድጊበትን ጤና እና እድሜ ይስጥሽ ልጆችሽን ፈጣሪ ያሳድግልሽ

    • @asmaitabraham4131
      @asmaitabraham4131 2 года назад +1

      Why seble she made thoes choice when she had thoes kids before marrage or commetemet right, why we blaming the man, man treat you the way you allow them right, i am woman with kids, sorry seble you didn't hear side of the story either.

    • @etsegenetegebru2323
      @etsegenetegebru2323 2 года назад

      Bitikill fetre yeGune yestew

    • @አላህየብቻየንአትተወኝ
      @አላህየብቻየንአትተወኝ 2 года назад +2

      እሱ ምን ያድርግ ሴት ብልህ ናት ሂወቷን ማስተካከል የነበረባት እሷ ነች እንደማይፈልጋት ግልፅ ነው ከትዳር ውጭ መውለድ ምን ይሉታል አንዴ ትሳሳቻለሽ ድጋሚ ግን እንዴት ወንድን ልጅ በልጅ ማሰር አይቻልም

    • @Nejat197
      @Nejat197 2 года назад

      @@አላህየብቻየንአትተወኝ ጨጨጨጨጨጨቀቀቀቀቀቀቀቀቀ 🤔🤔😳

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 2 года назад +147

    ይመስለኛል ልጆቾን አለመፈለጉ በጣም ነው የጎዳት አይዞሽ ተይው ለእግዚአብሔር ስጭው ። እግዚአብሔር አባታቸው ነው የርሱ ይበልጣል ተይው የኔ እናት ምን ማድረግ ይቻላል አልፈልግም ካለ እግዚአብሔር ልብ ይስጠው

    • @hahu3160
      @hahu3160 2 года назад +7

      እሱን ሳታማክር ከሳ ጋር መሆን ከማይፈልግ ሰው ነው የወለደቸው:: ይሔ ትልቁ ጥፋትዋ ነው:: የመጀመርያዋን ወልዳ ፍርድ ቤት ሄዳ ነው ብር እንዲሰጣት ያረገችው ... ከዚህ በሃላ ነው እንደገና ያረገዘችው ..

    • @ምንጃሬዋ
      @ምንጃሬዋ 2 года назад +11

      @@hahu3160 እሱስ እሷ ጋር ምን ያርመጠምጠዋል ታዲያ ተጠቅሞ ለመጣል ነው እንዴ ከሷ ጋር እሚሆነው

    • @samizewdu1918
      @samizewdu1918 2 года назад

      ​@@ምንጃሬዋ from one father?

    • @rozasisi685
      @rozasisi685 2 года назад +1

      የኔእህት ራስሽን አትጉጂ ያበሻ ወዶች ከጥቂቶቹ በስተቀር ክፉዎች ናቸው ይሄ ታዋቂነቱም ያልፋል ጉልበትም ይደክማል ውበትም ይጠፋል ባጠቃላይ እርጅና ይመጣል እድሜውን ከሰጠው ያኔልጆች የሚያስፈልገው ሰአት ነው ዛሬልጆቼብሎ ያልሰበሰበ ከየትያገኛል ዛሬላይ ህፃንስለሆኑ የሚያድጉ አልመሰለውም እህቴ ራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ታስፈልጊያቸዋለሽ እሱየሚያለቅስበት ጊዜ ይመጣል ሰውየው ባጠቃላይ አስመሳይ ነው

    • @hewanhewan2522
      @hewanhewan2522 2 года назад

      @@hahu3160 wededem telam and sew abro sitegà lij enedemimta mawek alebet. Aydelem ende?

  • @tube3356
    @tube3356 2 года назад +113

    ጀግና እናት ያለዉ አባት አያስፈልገዉም ጀግና ጠካራ ሆነሽ ልጆችሽን አሳዲጊ
    ዘላለም ይቆጨዋል የልጆቹን ሂወት አጨልም ሌላ ለማብራት

    • @maramawitmecial9574
      @maramawitmecial9574 2 года назад

      Exactly

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 2 года назад +1

      አባትም ለምን አያስፈልግም ያስፈልጋል

    • @fawziaibrahim4222
      @fawziaibrahim4222 2 года назад

      @@maramawitmecial9574 çcc

    • @tube3356
      @tube3356 2 года назад

      አልፈልግም ብሎ በልጆቹ የሚሸማቀቅ ከሆነ አያስፈልግም እደዚህ አይነት አባት
      እነዚህ ልጆች እነሱ ፈለገዉ አልመጡም ወደዚች ምዲር ላይ ጀግና አባቶች አሉ በተለያየ ምክነያት ተለያይተዉ ልጆቹን የሚሳዲግ እናትም አባትም ሆኖ እናቶችም አሉ በጣም ብዙ ቤት ይቁጠርዉ

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 года назад

      @@tube3356 ye areb gerde..lij yelegnem alalem 10000 birr eyesete eyesemash ayedel😜👈

  • @eluyagoytom6158
    @eluyagoytom6158 2 года назад +46

    የኔ እናት አይዞሽ ሁሉም ያልፋል...እነዚህን ዕንቁ ልጆች እግዚአብሔር ያሳድግልሽ...

  • @AsdAsd-xu6gy
    @AsdAsd-xu6gy 2 года назад +54

    አይዞሽ የኔ ልዬ እናት አንቺ ጀግና እናት ነሽ ይብላኝ ለሱ አይምሮውን ለሸጠ አይዞሽ አፎሚያ ደግሞ ትልቅ ቦታ ደርሳ ታኮራሻለች እማ ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ ትልቅ ቦታ ያድርስልሽ

  • @miserachewoledesnbet7504
    @miserachewoledesnbet7504 2 года назад +183

    ቅናትም ቢሆን ምንም አያስደንቅም ሁሉም በፍቅር ዘመኑ እየቀና እየተናደደ ።ያንዱ ፍቅር ሲቆይ አንደኛው ቶሎ ያልቃል ።ምንም አትጨነቂ አዞሽ ከሱ የበለጠው ይመጣል አንቺም በርቺ በጥረትሽ ታዋቂ ትሆኛለሽ።

    • @bezawitnegussie3396
      @bezawitnegussie3396 2 года назад

      lk nesh❤🙏

    • @selamashenafi4722
      @selamashenafi4722 2 года назад +1

      አይዞሽ እኔም እዳቺ ልጆች የለኝም ብሎ ነው ኢትቤያ መጦ ያገባ ስሚቱ የሚያውቀው ያውቀዋል ግን ለሁላችንም ፈጣሪ አለን ቤተሰብም እያወቁ የው ነው የለኝም የሜል ዲአንአ አርጊ እንረዳሻለን

    • @rabiarabia1881
      @rabiarabia1881 2 года назад

      ትክክል ተባረኪ

    • @kalkidanhabwul4217
      @kalkidanhabwul4217 2 года назад

      beka yihe new chewataw guzo wede famousnet

    • @kalkidanhabwul4217
      @kalkidanhabwul4217 2 года назад

      beka yihe new chewataw guzo wede famousnet

  • @ejigayehuyimer2121
    @ejigayehuyimer2121 2 года назад +132

    አንኮን ወለድሽ አይዞሽ ቆንጆ ልጆች አሉሽ
    አላህ ያሳድግልሽ አንችም ምንም አያንስሽም
    መርጠሽ ታገባለሽ ጤና ብቻ ይስጥሽ አራስሽን
    ጠብቂ አሱ ያበላሸው ከልጆችሽ ጭምር የአምስት ሰው ሕይወት ነው ልብ ይስጣቹ ወንዶች

  • @ameadera3879
    @ameadera3879 2 года назад +22

    አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሬ ያበርታሽ ልጆችሽን ጥሩ ቦታ ያድርስልሽ ሁሉ ያልፋል እማያልፋ የለም ሠዉ የዘራዉን ነዉ እሚያድዉ የስራዉን ይሠጠዋል ጌታ አለ አይዞሽ ጌታ እንደሆነ ይፈርዳል ልጆችሽንም ይባርክ

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 года назад

      በጣም ከባድ ነው

  • @TitaEthiopiaEldukonjo
    @TitaEthiopiaEldukonjo 2 года назад +145

    አይ የነ እንትና ግሩፕ ጉድ እግዚኦ ማስመል እና አስመሳይን ሚወድ ህዝብ አይዞሽ ፈጣሪ ይረዳሻል ደግሞ ምንረዳሽ ነገር ካለ እምነታችን ሚያዘንን እንረዳለን

    • @rayabisoberi
      @rayabisoberi 2 года назад +3

      ሪታየ በትክክል

    • @fkrtamamo7944
      @fkrtamamo7944 2 года назад +1

      ትክክል እሪታዬ ❤️ተባረኪ

    • @empyrealcirus
      @empyrealcirus 2 года назад +2

      ዘለሽ ህዝብ መሳደብ ምን አስፈለገ? ባለጌ መሆንሽን ከሀሳብሽ ያስታውቃል ስድ አደግ !

    • @zahraahmed438
      @zahraahmed438 2 года назад +1

      አይዞኝ

    • @s.ss.s3592
      @s.ss.s3592 2 года назад +2

      በሌላ እምነት በመተቸት ተጠምደዋል አይ እምነት

  • @venus-xi1vx
    @venus-xi1vx 2 года назад +59

    እጅግ ጀግና እናት ነሽ ሳራን እንደዚህ አይነት ህይወት ያለሽ አይመስለኝም ልጆቿን በቅርብ ብታዩ ብቻዋን የምታሳድግ አይመስሉም በዛ ላይ እጅግ ጭምት አንደበተ ሩት ጥሩ ልጅ ናት ስትለፍ ነው የምናያት ልጇን አለ የተባለ ትምህርት ቤት ስታስተምር ነው የምናቃት የኔ ውድ አይዞሽ ጀግና ነሽ ግን አንተ ግን በግ አድራጎት ከምትል ልጆችህን እርዳ

    • @meazateshometeshome4754
      @meazateshometeshome4754 2 года назад +3

      Weye awo eneme dero bekerbe awekatalew abrene sertenale

    • @habtamabera1481
      @habtamabera1481 2 года назад

      Lijochun miyastemerew esu new Eko tenagerech adel bewer 10shi birr endemisetat

    • @kalegela9640
      @kalegela9640 2 года назад

      እና አሁን ምን ይፈጠር ነው

  • @bruktawettesfaye7647
    @bruktawettesfaye7647 2 года назад +26

    የኔ ጨዋ ከንግግርሽ ጨዋነትሽን እንረዳለን እነዚህን ተኩላዎች ተያቸው ልጆችሽን በጥበብ ያሳድግልሽ ፈጣሪ 🙏🙏🙏

  • @yosefwerknesh301
    @yosefwerknesh301 2 года назад +1299

    ፍትህ ለኢትዮጵያ ሴቶች , የአብዛኛው ኢትዮጵያዊ ታሪክ ነው

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 года назад +4

      አር. ብቃ. ሕግር. እንልቅቅላቹው

    • @nourasultan5619
      @nourasultan5619 2 года назад +13

      ግን ደም አይማኖተኛንን ባይችና ታዋቂነንባዬችላይ በጣም ይደብራል በዛ ላይ በጠራራፀሐይ የገዛልጆቹን ሽምጥጥአርጎ መካድ በገዛልጆቹ የሚያፍር አረ ንብረት በጣም ያሳፍራል

    • @אסתראסתר-ל9י
      @אסתראסתר-ל9י 2 года назад +6

      ,,,,. ክርስትና፥እንዲሕ፥እንድሆን፥በጣም፥ያሳፎራል፥ንብረት፥በጣም፥ቆሻሻ፥ነው፥በጣም፥ያሳፍራል፥አች፥እኅቴ፥እግዚአብሔር፥ከአችጋር፥ይሑን

    • @Helu27
      @Helu27 2 года назад +1

      አወ

    • @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ7ከ
      @እግዚአብሔርእረኛዬነ-ጘ7ከ 2 года назад +1

      ትክክል

  • @sewmehon9860
    @sewmehon9860 2 года назад +92

    አረ ጀግና እናት ነሽ ምንም መጥፎ ስም እንኩአን አልሰጠሽውም ትህትናሽ ስርዓትሽ እግዚአብሔር ልጆችሽ ያሳድግልሽ አንዳንድ ቤተክርስቲያንን እናቃታለን የሚሉ ጉዳቸው ብዙ ነው !

  • @ለሚየድንግልማርያምልጅ
    @ለሚየድንግልማርያምልጅ 2 года назад +186

    ሴት ሆናችሁ በሴት አትፍረዱ ነገ በኔነው አይዞሽ የኔ እህት አንች ጀግና ሴትነሽ 3ልጆች ማሳደግ ቀላል አይደለም ልጆችሽ ነገ ይኮሩብሻል

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 года назад

      እህቴ ደምርኝ ❤️🥰

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 года назад +3

      ምን ማለት ነው ነገ ይዚች አይነት መሀይም ጥማታም ይብዙ ይቺን አይዞሽ ብለን ሲቀጥል 2ኛውን ከሱ ፈቃድ ውጭ በግድ ነው የወለደችው ይቺ ሸሌ

    • @yonasalene2077
      @yonasalene2077 2 года назад +2

      Ena simeminet kelele min mareg neberebet le tidar megibabat mesimamat yasifeligal be eisu bicha mefred Tikikil ayidelem esu be eisuwa lay aliderebem ketefatu koytewal ena magibet yelebetim e .......

    • @ለሚየድንግልማርያምልጅ
      @ለሚየድንግልማርያምልጅ 2 года назад

      @ልዩ ቲዩብ Liyu Tube ♻️ በምንም ምንገድ ይወለዱ ግዴታው ነው ልጆችን ማሳደግ መንከባከብ ሀላፊነት አለበት።

    • @abeykinyozi6653
      @abeykinyozi6653 2 года назад

      @ልዩ ቲዩብ Liyu Tube ♻️ anchie shutame tekefeloshale achie telame menewe shenkoroshale

  • @ቤተልሔምየማርያምልጅ-ጰ3ቸ

    የኔ እናት አይዞሽ ነገም ሌላ ቀን ቅስምሽ አይሰበር ለልጆችሽ ስትይ መኖር አለብሽ ጠንከር በይ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያስድግልሽ እማ

  • @zinabmohammed9735
    @zinabmohammed9735 2 года назад +32

    የኛ የሴቶች ችግረ እኮ የሰውየውን ማንነት ሳናቅ ያለ ክብረ እራሳችንን መሰጠታችን ነው ይህ ደሞ ለወንዶች ምቾት አይሰጣቸው እንጅ አንች ቆንጆ ልች ነሺ የቆንጆ ልጆች እናት እሱ ቀረበት አንች ጌጦች አሉሺ ተይው አንች እድለኛ ነሺ ሲጀመረ እኛ ሀገረ ውሰጥ ግማሹ ያለ አባት ነው ያደግነው ግን በጀግና እናት ንቀሺ ተይው መጨረሻውን ታያለሺ እድሜ እና ጤና ይሰጥሺ ልጆችሺን ለቁም ነገረ ያብቃልሺ

  • @aberashdebela8327
    @aberashdebela8327 2 года назад +85

    አበሻ በተለይ የአይማኖት አባቶች ታዋቅዎች አንደኛ አጨብጫቢ ናቸው አይዞሽ በልጆችሽህ ታገኛለሽ ይብላኝ ለአድስቱ ሚስት

    • @bealembealem1224
      @bealembealem1224 2 года назад +1

      በጣም ይገርማል 3 ልጆች አባት እደት የሆናል የአገባል

    • @birukshiferaw1435
      @birukshiferaw1435 2 года назад +4

      እስኪ መሉውን በጥሞና ስሙት። ኮምፕሌክስ ነው። እሱን የማግባት ህልሟ ስለቀረ ነው። መስጠት ያለበትን ሰቷል። እንድማይፈልጋት ደጋግሞ ነግራታል።

    • @birukshiferaw1435
      @birukshiferaw1435 2 года назад

      @@bealembealem1224 እርሶ በ እል ቦታ ቢሆኑ ምን ያደርጋሉ?

    • @lc09o95
      @lc09o95 2 года назад +2

      @@birukshiferaw1435 እኔማ ከደዚህ አይነት ነገር አላህ ይጠብቀኝ ዝም ብሎ መውለድ አለ እንዴ ሆ ያለ ኒካህ

    • @birukshiferaw1435
      @birukshiferaw1435 2 года назад +2

      @@lc09o95 አሜን ይጠብቅዎ ከፈተናም አይክተቶት። ግን በእሱ ቦታ ቢሆኑስ ስል ተፈትኖ የውደቀ ስህተቱን አምኖ እንደ አቅሙ ልጆቹን ረድቶ ንስሀ ገብቶ ስህተቱን ላለመድገም ከመሞከር ውጪ ምን ይደረጋል። በግድ ባል መሆን ይከብዳል ለማለት ፈልጌ ነው። በነገራችን ላይ እሷ ባለችው ላይ ብቻ ተመስርቼ ነው።

  • @bmm72
    @bmm72 2 года назад +73

    እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜሽን ያሳምርልሽ አች ውብና ጀግና ሴት ነሽ ህመምሽን የቻልሽ 🥰

  • @sinduharer2841
    @sinduharer2841 2 года назад +3

    አይዞሽ እህቴ እንኳን ወለድሽ ፈጣሪ የሰጠሽ ስጦታዎችሽ ናቸዉ በዉዴታዉ ሳይሆን በግዱ ያሳድጋቸዋል!!!!!!

  • @hereiam9898
    @hereiam9898 2 года назад +33

    You are a beautful lady with a big heart. It's rare to see an open minded person like you. All women should learn from you.

  • @etheth5034
    @etheth5034 2 года назад +69

    አይዞሽ የኔናት አንቺ ድነይቅና ልባም ሴት ነሽ አይዞሽ እግዚአብሄር ሁሉን ያያል አይዞሽ ነገ ልጆችሽ ያድጋሉ ሁሉ መልካም ይሆንልሻል ዛሬ ባንቺ የሰራውን ግፍ ነገ በራሱ ላይ ይገለበጣል አይዞሽ አንቺ ጀግና እናት ነሽ

    • @teddygottalent1876
      @teddygottalent1876 2 года назад

      ልባም ብትሆንስ በ7ወሯ ነብሰጡርነቷን ለእናቷ ባላሳወቀች

    • @teddygottalent1876
      @teddygottalent1876 2 года назад

      ዘማዊ አይደለሁም ትላለች እንዴ ያለ ጋብቻ ወልደሽ ፣አምልጭ ፣ተንኮለኛ

    • @mengistusenbeta4403
      @mengistusenbeta4403 2 года назад

      @@teddygottalent1876ruclips.net/channel/UCLROBHRPaL_ofKiygD8eYnwruclips.net/channel/UCLROBHRPaL_ofKiygD8eYnw8900⁹8th April to 188⁹99

    • @kappamckapa1642
      @kappamckapa1642 2 года назад

      ፈጣሪ ይርዳሽ አይዞሽ ልጆችሽ ሰላም ይሁኑልሽ በርቺ የኔ ቆንጆ

    • @yakedmoarmyjegnaw4363
      @yakedmoarmyjegnaw4363 2 года назад

      @@teddygottalent1876 you will see why when your daughter did that to you watch out you don’t need to say that

  • @bezaamen2247
    @bezaamen2247 2 года назад +23

    አስመሳይ ሰዎች መጨረሻቸው አያምርም አይዞሽ እማ ሁሉም አጨብጫቢ ነው ትልቅ መምህር ቅድስ እግዚአብሔር ብቻ ነው ልጆችሽ ይደጉልሽ 💚💛❤

  • @fitsumfikre370
    @fitsumfikre370 2 года назад +2

    እጅግ በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ ጀግና ከንግግርሽ በላይ ተግባርሽ በጣም ልክ ነሽ አንቺ የሚያሳዝነኝ የሐይማኖት አባቶች ያደረጉት ነገር ነው እውነትም አንቺ እንዳልሽው እኛ ከሐይማኖት አባቶች ምን እንማር በጣም ይገርማል በሀይማኖቴ በጣም አፍሬያለሁ አንቺ ግን የሴት ምሣሌ ትሁት እናት ብዙ ነገር አስተምረሽኛል አንቺ ምንም አይዞሽ አያስፈልግሽም አንደኛ ነሽ!!!!!👋👋👋

  • @hikmakelalawa6429
    @hikmakelalawa6429 2 года назад +49

    የደረሰበት ያውቀዋል 💔😭አይዞሽ አላህ ከተበዳዮች ጋር ነው ልጆችሽን ያሳድግልሽ የኔ እናት አንች ከአርቲስት ጋር ለምን ተቀራረብሽ እያወቅሽ የኛ ሰው ድሀ እና ሰራተኛ አያከብርም አይወድም💔😭ጠንካራ ሁኚ ልጆችሽን አሳድጊ

  • @saraabi7780
    @saraabi7780 2 года назад +116

    you are a good mother . stay strong my dear 💪

    • @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ
      @ዉለተመድህንየተዋህዶልጂ 2 года назад

      የተዋህዶ ልጂ ደምርኝ እህት ካረግሽኝ በዝህ ነገርኝ 🥰

    • @dahuabdul4361
      @dahuabdul4361 2 года назад

      She is not a good mother, she is manipulative. Let us say her first child was an accident but she deliberately conceived the second times. She herself said it he had never had any plan to Marry her and she never wanted to marry him and yet she conceived with him for the second time.

    • @saraabi7780
      @saraabi7780 2 года назад

      @@dahuabdul4361 but thats doesn't make her a bad mother .

  • @susutube360
    @susutube360 2 года назад +113

    የልጆቹ እናት ውብ ናት 🥰😢ወልዳችሁ የምትክዱ ወንዶች እድሜ ልካችሁን ሳይደላችሁ ኑሩ ምን አለ ልጆች አሉኝ ብሎ ቢያወራ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 года назад

      ካልፍግስ

    • @betiyaenanilijebetiyaenani4735
      @betiyaenanilijebetiyaenani4735 2 года назад +1

      @@ayelebaharu7747 ካልፈለገ መብቱ ነው ግን ልጆቹን መካድ የለበትም ለካ አንተም ወንድ ነክ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 года назад

      @@betiyaenanilijebetiyaenani4735 ማን ውልጂ አላት

    • @meki3909
      @meki3909 2 года назад +1

      @@ayelebaharu7747 ማን ሂድ አለዉ እሱስ

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 года назад

      @@meki3909 ክትስጠው. ምንችግርው

  • @eyobmelo
    @eyobmelo 2 года назад +8

    የኔ እናት አይዞሽ የሁላችንም ታሪክ እንዲ ሆኖል።አጨብጫቢዉ ብዙ ነዉ ከነቤተሰቡ ።የዘራዉን ያጭዳል ትንሽ ጠብቂ

  • @Dasash-rl2zy
    @Dasash-rl2zy 2 года назад +17

    አቤይ ትህትና አቤት አገላለፅ አቤት የሰውን ስሜት አጠባበቅ አች አደኛ ነሽ በቃ ጀግና እናት ነሽ በርች ገና ወጣትነሽ እማ

  • @mnwagaw4179
    @mnwagaw4179 2 года назад +23

    የኔ ዉድ እናት አንቺ ዉብ እና ድንቅ ሴት ነሽ ምንም ነገር እንዳይሰማሽ በራስ መተማመንሽ ብቻ ይበቃል አይዞሽ እግዚአብሔር አምላክ የበቀል አምላክ ነዉ እርሱ ይፍርዳል! በርታ ብለሽ ወርቅ የሆኑ ልጆችሽን አሳድጊ እግዚአብሔር አምላክ በጥበቡ እና በሞገሱ ያሳድግልሽ! 💚💛❤️🫶🏾🫶🏾🫶🏾🥰🥰🥰

  • @lindatube1202
    @lindatube1202 2 года назад +21

    ፍፁም የእዉነት ጀግና እናት ነሽ ፈጣሪ ካንች ጋር ይሁን ምንም ነገር ባላደርግልሽም እፀልይልሻለሁ አንችን የበለጠ ያበርታሽ እመቤቴ ሁሌም ካንች ጋር ትሁን እኔ ምንም ማለት አልቻልኩም።

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 2 года назад +6

    አይዞሽ እህቴ ቅስምሽን የሰበረውን ቀና የሚያደርግ የልጆችሽ አምላክ ከፍ ያደርግሻል ወንዶች ማለት እንዲህ ናቸው ሁሌ የሴት እንባ አይቀናቸውም

  • @happy3202
    @happy3202 2 года назад +78

    አይዞሽ ትቶ የማይሄድ እግዝአብሄር አለላችሁ ሴቶች ትዳረ ከእግዚአብሄር ዘንዲ ነዉ እና ተጠንቀቁ የማይሆን ቦታ እንዳትገቡ

  • @ourhome8180
    @ourhome8180 2 года назад +218

    ለልጆቹ ያልሆነ ለምን ይሆናል:: በዚህ ዘመን ልጆቹን ይተዋል! አይረባም:: ድንቄም በጎ አድርጊ: ድንቄም ክርስትና:: የአብራኩ ክፋይ ለሆኑት ልጆች ፍቅር ሳይሰጥ ለሌሎች ፍቅር መስጠት/መርዳትን ያወራል

    • @uaeuae8373
      @uaeuae8373 2 года назад +1

      ለማንም

    • @ER-xp9th
      @ER-xp9th 2 года назад +2

      ይሄ አደባባይ ሳወጣ ያገባት ያው የሱ ቢጢ ቤት እየተኛ መዋል ይሻለዋል ምክኒያቱም ቆሻሻ ዲርጊቱና በጉ አድራጊነት ሰራው አብሮ ሰለማይሔድ‼️

    • @abeytsionleji8875
      @abeytsionleji8875 2 года назад +3

      ለምኖ ከሰው ነው እኮ ሚረዳው እንጅ ከራሱ አይደለም ደግሞ ተለያይተው በፍርድ ቤት ተወስኖ እየረዳ ነው የራሱ ኑሮ የመኖር መብት አለው የሰው ሀጥያት ለምን እኛ እናበዛለን ስንት አባት በትዳር ሆኖ ሁለቴ ሚዳር እሱ ላይ ሚጮሁ ሚስቱ አይደለችም ለምን እንዲህ አደረጋት

    • @marshmallowtube9568
      @marshmallowtube9568 2 года назад +1

      @@abeytsionleji8875 ewunet nw- sewu ena esua yaweracibet meniged esun ende metifo sew endikoter eyaderegew nw enji eyereda nw, beza lay ayifelalegum huletum, cigiru lijoch yelugnim maletu bicha nw

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 2 года назад

      በጎአድራጎት ኢትዮጵያ ውሰጥ ብዙ ለራስ ቢዝነስ ነው ሰዎች ቢረዱ ኖሮ ችግሩ ይወገድ እና በየመንገዱ ያለ ህዝብ ይቀነስ ነበር

  • @tigetishome2984
    @tigetishome2984 2 года назад +35

    እደ ሴት ሴትነትሸ ያመኛል😥 አይዞሽ አቺ ለልጆችሽ ጠካራ እናት ነሽ ምንም እዳይሰማሽ ህመምሽ ከባድ ነው😥

  • @lydiasong9
    @lydiasong9 2 года назад +14

    ጻዲቅ ፈራጅ እግዚያብሄር ይፍረድልሽ የኔ እህት ልጆች የ እግዚያብሄር ስጦታ ናቸው ❤❤

  • @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ
    @የደሙፍሬነኝ-ሠ5ጨ 2 года назад +47

    የልጆችሽ አምላክ ይፈርድበታል
    አይዞሽ እህቴ ህይወት ይቀጥላል

  • @Nùh4424
    @Nùh4424 2 года назад +52

    የኛ ህዝብ ችግሩ ከተበዳይ ጎን አይቆምም
    ውስጧ ተጎድቷል ፈጣሪ ይርዳሽ ወንዶቻችን ሴትን ለማስለቀስ የተፈጠሩ እስኪ መስል ቀጥለውበታል

  • @emebetkassa4473
    @emebetkassa4473 2 года назад +61

    አምላኬሆ ምን አይት ጉድ ነው አይዞሽ እህቴ እምዬ ወላዲት አምላክ ድንግል ማሪያም ልጆችሽን እቅፍ ድግፍ አድርጋ ታሳድግልሽ።

    • @Sofi-ks3zo
      @Sofi-ks3zo 2 года назад +1

      ኑሮሽ ኑሪ

    • @ldiyazechrist
      @ldiyazechrist 2 года назад +3

      @@Sofi-ks3zo ትክክል ሴትዮዋ አንድ ወልዳ ካልተጣጣሙ በቂ ነበር ሳይጣጣሙ አስር ወለዱ ይባላል 3 ነፍስ ከማይፈልጋት ወንድ መውለድ ምን ይባላል?

    • @tegestejade2671
      @tegestejade2671 2 года назад

      BESWE SEME YSWE FWETWE 🤒🤢🤮🤐 LYBA ASEMESAIE ❌

    • @suzanshimelis5947
      @suzanshimelis5947 2 года назад

      @@Sofi-ks3zo ሴት ነሽ ወይ ወንድ ምን አለች

    • @temietube12
      @temietube12 2 года назад

      ጉድም ጉድ ነው ። አሁን ላይ የንብረት ጥፋት የቱ ጋ እንደሆነ ነው? ሴቲቱ እራሷን በራሷ ታዋርደለች እንዴ ። እልም ያለ ቅናት ነው ። መጀመሪያ አልፈልግም እኔ እና አንቺ ከ..... ባለፈ ምንም የለንም ብሎኛል እያላት እንደማይፈልጋት እያወቀች ። እሷ ፈልጋ እሱ ሳይፈልግ ወለደች ። ልጅ ብቻን ማሳደግ ከባድ ነው ግን ይሄን ያክል አንድን ሰው ለማሳነስ እና ለማብጠልጠል አስባ መውጣጧ በጣም ነው ያሳፈረኝ። ነገሩን በፍርድ ቤት መጨረስ ትችል ነበር .... ብቻ ምን ላይ እንደደረስን ያሳዝናል ። እኔ እሱ ከዚህ ቀደም ያለውን ነገር ሁሉ ሰምቻለው ላለፈው ፈጣሪ ይቅር ይበለኝ ብሎ ያውም በህዝብ ፊት ሀጢያቱን ተናግሮል እሷንም ላስቀየምኩሽ ነገር ሁሉ ይቅር በይኝ ብሎ ወደ መልካም ህይወቱ ባንድ ተወስኖ በቅዱስ ቁርባን ተወስኖ መኖር ሲጀምር ። ለምን እንደባለፈው አላገኘውም ካሁን በሗላ እንደባለፈው ፈልጎኝ አይመጣም ቀረብኝ ብላ ይሄን ያክል ..... ልቦና ይስጠን ለሁላችንም።

  • @alemtsehayteffera4017
    @alemtsehayteffera4017 2 года назад +10

    ታዋቂነቱን የሚያወርድ አምላክ አለ አይዞሽ እናትዬ

  • @جنااثيوبيا
    @جنااثيوبيا 2 года назад +34

    አይዞሽ እህታችን ነገ ሌላ ቀን ነው
    እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይራልና መደሰት አለብሽ በልጆችሽ

  • @selamawittesfaye7688
    @selamawittesfaye7688 2 года назад +32

    የኔ እህት አንቺ ጠንካራ ሴት ነሽ እዚህ ሚዲያ ላይ ብዙ ነውር የሚፅፋ ሰዎች ሰምተሽ ልብሽን እንዳትሰብሪ:: 3 ልጆችን ማሳደግ ብቻሽን ማሳደግ ቀላል አይደለም : : ብር ስለቆረጠ ብቻ አባትነቱን ተወጣ ማለት አይደለም ከልጆቹ አጠገብ ሆኖ አባት ሆኖ ማሳደግ አለበት :: አንቺ ግን አይዞሽ ልጆችሽ አድገው አንቀባረው ያኖሩሻል :: ችግር ያልፋል ሁሉም ይረሳል አይዞሽ ይህ ጊዜ አልፎ ያንቺ ተራ ይመጣል :: አንበሳ እናት ነሽ ልጆችሽን ብቻ በጥሩ ስነምግባር አሳድጊ ::

  • @ሁሌምአዲስነው
    @ሁሌምአዲስነው 2 года назад +28

    አይዞሽ እህቴ ልጆችሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው እሱ የተመኘውን ይስጠው ሰው የዘራውን ነው የሚያጭደው ይሄ የወለደውን እንደካደ ነው የሚቆጠረው አይ ሰው ለብሶ ሲሄድ መልካም ሰው ይመስላል ውሻ ነው ሁሉም ቦታ የሚሸናው

  • @tewodrosadmasu2948
    @tewodrosadmasu2948 11 месяцев назад +1

    አይዞሽ በእሱ ያጣሽውን በልጆችሽ ትባረኪ ይሆናል፣እንኳንም በጊዜ አወቅሽው።❤

  • @destamamo2654
    @destamamo2654 2 года назад +613

    ጣታቸውን አንች ላይ ለሚቀስሩ ሰዎች .. ፈጣሪ የእጃችሁን ይስጣችሁ... ፍትህ ይገባሻል በተለይ ለልጆችሽ ...

    • @hawanuramin6602
      @hawanuramin6602 2 года назад +13

      ወንዶቹን ሰብስቦ በሳት ነበር ማቃጠል እውነት በጣም ታሳዝናለች

    • @weyenshetmulatu1365
      @weyenshetmulatu1365 2 года назад

      bereget leke neshe gene esume betam arefedehe edemayefelegate kawekehe lemen 3 weledehe mejemerya hulume yesasatale gen 2 3 lemen kaferekebege keheweti weta bemalete fata degagema weledehe ahune betawera yega hezebe mene yaderegelatal lefetari menger new mesalew

    • @muluayalew3222
      @muluayalew3222 2 года назад +1

      እውነት ነው ይከብዳል

    • @gakitdebubu7655
      @gakitdebubu7655 2 года назад

      @@hawanuramin6602 ኧረ ተይ! እሷም የማታደርገውን?

    • @Tube-kk9wd
      @Tube-kk9wd 2 года назад +1

      እውነት ነው በተለይ ሴቶች ያሳዝናል

  • @ልድያ-ቘ6ቀ
    @ልድያ-ቘ6ቀ 2 года назад +54

    ወርቅ የሆኑ ልጆች ቀሩበት እንጂ እንደውም በጣም የሚቆጨው ጊዜ ይመጣል ዛሬ ያለቀሱ ነገ ይስቃሉ ዛሬ የሳቁ ነገ ያለቅሳሉ አይዞሽ

  • @mimiroth403
    @mimiroth403 2 года назад +507

    ሚድይያዎች እግዚአብሔር ይባርካችሁ : ህመምዋን እንድትናገር እድል ሰለሰጣችህዋት ብድራታችሁን ይክፈለው:

    • @addismetu5293
      @addismetu5293 2 года назад +4

      ምነም አይጠቅም ሚድያ ላይ መውጣት ለአሰዋገን በትግሰት እንደነበረችው ብትሆን ጥሩ ነበር ምክንያቱም አሁን እሰዋ በእዚህ አጋጣሜ ቤት አንዴገዛላችው ነው ነገር ግን እሱ ገን ታዋቂ ሰው ነዉ ሰለዚ የእሰዋ ሚድያ መውጣት ጥሩ መሰሎ አይታይም የሱን ሰም አና በህዝቡ ያለውን ክብረና ውዴታ ለማጥፈት ነዉ

    • @halimasaeed9238
      @halimasaeed9238 2 года назад +6

      እንኳንም ተናገረች እስከመቸ ታፍና

    • @mekidestesfaye4928
      @mekidestesfaye4928 2 года назад

      @@addismetu5293 eree zimmm belu sew ayidelm lije miyakil neger sint sew new relation ship sikuwaret ena lela sew gr sihedu enkuwan aywodum

    • @Messi.afomiya21
      @Messi.afomiya21 2 года назад +4

      እውነት ለመናገር ካወራችው ውስጥ ምንም የሱን ጥፉት አላየውም

    • @mimiroth403
      @mimiroth403 2 года назад +1

      እራስዋ ትግዛለኝ የሃግራችን እህቶች መፃተኛ ያደረገ የድህነት መንፈስ በስዋ ቀንበር ይሰበራል : ብዙ እህቶች እራሳቸውን የሚስተዳድሩበት አም በማጣት ግፍ ይፈፅምባቸዋል : ሞራላቸው እስኪሰበር ድረስ ገናለገና ምንእበላለሁ ማንስ ቤትኪራይ ይከፍላል በማለት በፍርሃት ህሊናቸውን በመሽጥ ተሰብረው ለመኖር ይግደዳሉ: ሴትነታቸው እንደ ሰው እስከማለቁጠር ልክ እንደእቃ እንዲታዩ የተገደዱበት ዘመን ነው: ድህንትን እንበቀለው : በርታ እራስዋ ማስተማር ቤት መግዛት ትችላለች:

  • @ejigayhuayana7435
    @ejigayhuayana7435 2 года назад +5

    እውነትም ተዋናይ ነው ትወና ይችልበታል በጣም 😖😖 አንቺ እህቴ በርቺ ነገሮች ይቀያየራሉ ከዚህ በዃላ ጀግናዋ አንቺ ነሽ ምንም አይምሰለልሽ እሱን ይቆጨው

  • @almazkiros7734
    @almazkiros7734 2 года назад +148

    ቆንጆ ነሽ ደግሞ !!!❤❤

    • @selamawitboka574
      @selamawitboka574 2 года назад

      Betam ewinet

    • @ruthamesfin6466
      @ruthamesfin6466 2 года назад

      Shikorina

    • @meer6395
      @meer6395 2 года назад

      𝑩𝒂𝒙𝒂𝒎 𝒅𝒂𝒎𝒐 𝒊𝒓𝒊𝒈𝒂𝒕𝒂𝒘𝒂 𝒃𝒂𝒔𝒊𝒎𝒂𝒎𝒊𝒊

  • @feraassefa710
    @feraassefa710 2 года назад +75

    አወን አንዴት ወጣሽ ምትሉ ሰዋች አደለም የልጆችሽ አባቶ አደለም ፍቅረኛዬ ኸዳኛ ብሎ መርዝ ይጠጣ የለ አንዴ አና እሷን ተዋት ልጇቹን ይነከባከብ

  • @Elsadebebe321
    @Elsadebebe321 2 года назад +185

    ወይ ፈጣሪ ልብ ስጠን አምላኬ ሆይ😭 በጎ አድራጎት ከቤት ነው መጀመር ያለበት። ያሳዝናል አይዞሽ እህቴ ክፍያው ከላይ ነው። አንቺ ጀግና ነሽ በርቺ ልጆችሽን ፈጣሪ በጥበብ በእውቀት ያሳድግልሽ። እድሜና ጤና ይስጥሽ።

    • @Hatehatelovelove
      @Hatehatelovelove 2 года назад +3

      Ayigermem most artist are like that !! Endet sew endih masimesel yichilal ? Hulum interview lay alagebawim new milew ! If she was my sister he was dead long time ago

    • @zamzamzamzam7194
      @zamzamzamzam7194 2 года назад

      በጣም

    • @sultannure7807
      @sultannure7807 2 года назад +1

      ሁሉም ሳው በህዎቱ ስህተት አላው ።

    • @seblewengeljemal8586
      @seblewengeljemal8586 2 года назад

      እውነት ነው

    • @amentube9168
      @amentube9168 2 года назад

      በትክክል

  • @redietestifanoskidane4913
    @redietestifanoskidane4913 2 года назад +50

    She knows her actions caused her pain, we all make mistakes that we can’t undo. Seeing this as a women really kills me. You got this dear ur kids are ur blessing. Am just so mad he had to marry in church…our church isn’t for people who have a dark heart.

    • @peaceforall8032
      @peaceforall8032 2 года назад +2

      That is what our church is about! For the people who has turn their life turn around for better. He has turn himself to God, so he has a right to merry in church

    • @salome5498
      @salome5498 2 года назад

      It is good to have ceremonies in the church and decide to live through spiritual life. But what matters for a person is to be REAL HUMAN and think as a human being! God needs our humble heart and mind setup than neat clothes!

    • @betelehemwakana9561
      @betelehemwakana9561 2 года назад +4

      I really don't understand why she has to do this. She said they had no plan to leave together. He is paying child seport, she triked him got pregnant for second time knowing that they won't marry. I'm a mother it's not good for the kids to make them feel there dad doesn't love them enough.
      I believe he can get married as he wish. No one is holly, he can have church ceremony. Did he has to have a permission from her? Its cruel to put kids in the middle of any parents disagreement.

    • @shkorinabowey7958
      @shkorinabowey7958 2 года назад

      @@betelehemwakana9561 exactly!! She is trying to get sympathy by using the childrens !! No body likes when you pic there rubbish!!

  • @bobolala1974
    @bobolala1974 2 года назад +21

    ልጆች የእግዚአብሔር ስጦታ ናቸው እድለኛ ነሽ ከስጦታው ተካፋይ ስለሆንሽ ሁላችንንም የሚያኖረን እኮ እግዚአብሔር ብቻ ነው

  • @sarabelay6823
    @sarabelay6823 2 года назад +43

    you are blessed no matter what?
    ልጆች የእግዛቢሔር ስጦታዎች ናቸዉ።
    በልጆችሽ ልትኮሪ ይገባሻል ገንዘብ ተሰርቶ ይገኛል።እኔ ልጅ ስወልድ ትቶኝ ባሌ ሌላ አገባ ሳልሰማ በሚገርም ሁኔታ ነገር ግን አምላክ የልብን ስለሚያይ ለእኔ ዲቪ ደርሶኝ የተሻለ እየኖርኩ እርሱ የእኔን እጅ እያየ ይኖራል።ልጄም በከፉታ ላይ ናት
    ጊዜ ብቻ እንጅ ልጁን ያላሳደገ ሰዉ መጨረሻዉ ፀፀት ነዉ ልጅ የት እንደሚደርስ ሰዉ አያዉቅም

    • @beckyj6977
      @beckyj6977 2 года назад

      ያንቺ ታሪክ በቅዱስ ትዳር ውስጥ የተደረገ ክህደት ስለሆነ አንቺ በጠላትሽ ፊትለፊት ራስሽን በዘይት ቀብቶ ካሰሽ።

  • @amershamersha9135
    @amershamersha9135 2 года назад +82

    You are still young and beautiful don’t worry there is always a second chance god bless you and your beautiful children ❤

    • @tinaiema5107
      @tinaiema5107 2 года назад

      Betame yasazazenale edze ayenete kosasa sewu mehonune enehi lejosen fetare yebalekels esume nege yagenwale

    • @destaleethiopia6992
      @destaleethiopia6992 2 года назад

      ሁለተኛ እድል? ለምኑ ነው? መቼም ለሌላ ትዳር አይሆንም? ነው እንዴ? ከ3 ልጅ ጋር። 1 ትውለድ እሺ። ሌላ 2 ልጅ። ለዛውም አልፈልገውም ከምትለው ሰው።

    • @HassetViews
      @HassetViews 2 года назад

      She is so beautiful and young!!

  • @Eyerusalem_
    @Eyerusalem_ 2 года назад +2

    እይዞሽ የኔ እናት ጠንካራ ነሽ እሁንም ከዚህ በበለጠ ጠንክሪ በርቺ የልጆችሽ አምላክ ካንቺ ጋር ነው::

  • @ayelemimi
    @ayelemimi 2 года назад +70

    እኔ የሚያሳዝነኝ እንደዚህ አይነት ነዉር እየሠሩ እራስን ትልቅ አድርጎ እነዚያ ለአይን የሚከብዱትን አባቶች ሽማግሌ አድርጎ መላኩ ..የልጆችህ አምላክ ይፈርዳል ሠዉን መዋሸት ለጊዜዉ ይቻላል ልብና ኩላሊትን የሚመረምር አምላክ ግን እንዲህ አንስቶ ያፈርጥሀል አይዞሽ እህቴ በልጆችሽ ታርፊያለሽ እግዚአብሔር ያሳድግልሽ

    • @zerihuntessema6219
      @zerihuntessema6219 2 года назад +1

      ለመሆኑ ሆኑ ለምን ስሜታዊ እንሆናለን
      ባለታሪኳ እኮ ባለቤቴ ነበር ስትል አልሰማንም
      ነገር ግን የባለ ታሪኳ ጉዳይ ሌላ አስተያየታችሁ
      ለተመለከተ ብሶታችሁ ምታወሩ እንጂ ሃሳብ ምትሰጡ አይመስልም።

    • @kidist1955
      @kidist1955 2 года назад

      እሱ ኣደል የሚያሳዝነው ጳጳሱ እንኳን ቢያስቀር ምናለ ! ኣሰዳቢ ነው በስሜት ና ባለማስተዋል ለጉራ የሚደረጉ ነገሮች ከቤተሰብ ኣልፎ ሀገርንም ይጎዳል እንደ ንብረት ገላው ያሉ የስም ክርስቲያኖች ናቸው ቤተ ክርስቲያንን እየጎድዋት ያሉ 😭

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 2 года назад

      @@kidist1955 ye areb gerde...Lijeta sheremuta nech esu ayefemegatem .tegareche eko bedebn sim kemeferesh 😜👈

  • @zinashtulu2492
    @zinashtulu2492 2 года назад +70

    እንኳን ወለድሸ ቀሪዎችሸ ልጆችሸ ናቸው ባል ባዳ ነው የኔ ቆንጆ አንቺ ገና ነሸ ፈጣሪ ልጆችሸን ለቁም ነገር ያብቃልሸ ፈጣሪ በልጆችሸ ይካሰሸ የኔ ቆንጆ

    • @Dryahyashow
      @Dryahyashow 2 года назад

      ዜድየ ቪደወ እይና ሰብስክራይብ አድርረጊኝ

  • @girumdinkasfaw6590
    @girumdinkasfaw6590 2 года назад +45

    ሤቶች ሥንሣሣት ሥህተታችን ቆሞ አየሁት የአንቺ ህይወት ለሌሎች ሣይጋቡ ለሚወልዱ ሤት እህቶቻችን ማሥተማሪያ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ

    • @ኑሃሚንመሃመድ
      @ኑሃሚንመሃመድ 2 года назад +1

      ትልቁ ችግራችን እኮ ይሄ ነው ቀድመን ግንኙነት ትልቅ ስህተት ነው

    • @GualRaya-vz4zz
      @GualRaya-vz4zz 2 года назад

      በጣም እኔ ዶሞ የኒካህ ምስቱ መስላኝ ነበር ለካ በጓደኝነት እያሉ ነው የወለደችው ብቻ ከባድ ነው

    • @wubayehuaweke5145
      @wubayehuaweke5145 2 года назад

      Endengegrua btam r/n ylachwm esuam erasuan zek bmargua nw bterat gize zmbla tagegnwalch?

    • @kedijaumer8377
      @kedijaumer8377 2 года назад

      አግብተሽም ቢሆን ውሻ ውሻ ነው በመሽኛችው ስለሚያስቡ

    • @eyerusalemfiyesa6566
      @eyerusalemfiyesa6566 2 года назад

      Lene temeret new

  • @meseretberihun4656
    @meseretberihun4656 2 года назад +21

    ሲጀመር ለአንድ ሰው ሽምግልና ያን ያህል ጩኸት ደስ አይልም ነበር ተገርጎ የማያውቅ ጳጳሱን ጨምሮ ነገሩ አያምርም ነበር ያውም ከኋላው ያለውን ታሪክ ሳያውቁ የሀይይማኖት አባቶች የሚቆሙበትን እንኳን አያውቁም !

    • @seblenemera7805
      @seblenemera7805 2 года назад +1

      በተለይ የእግዚአብሔር ሰው ነን የሚሉት እነ ምህረተአብ

    • @abrariabrami6435
      @abrariabrami6435 2 года назад +1

      መቸ ጳጳስ ሆነ ያገባ ኣጭበርባሪ

  • @ስለሁሉምነገርድንግልወላዲ

    አይዞሽ እህቴን ነገ ሌላ ቀን ይመጣል ላንችም ጸሃይ ይወጣልሻል
    በልጆችሽ ትኩር ያለሽ ድንግል ከነ ልጅዋ ትጠብቅሽ ልጆችሽን ታሳድግልሽ 🙏🙏🙏

  • @lemarahimed156
    @lemarahimed156 2 года назад +16

    አይዞሽ የኔ እህት መቼም ዉስጥሽ ብዙ ይኖራል ያልተፈሽዉ ልጆች ምንም የማያውቁ ንፁህ ፍጡሮች ናቸው አላህ ያሳድግልሽ ለነሱ ስትይ አትበሳጭ ነገ ይደርሱልሻል በጣም ጠንካራ ሴት ነሽ

  • @tsigezeriyhun1310
    @tsigezeriyhun1310 2 года назад +21

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሄር ብርታቱን እና ጽናቱን ይስጥሽ እግዚአብሄር ልጆችሽን ለክብር ያብቃልሽ፡፡ እሱግን ግን ፈጣሪ የዘራውን ያሳጭደው፡፡

  • @mekdeswendem3335
    @mekdeswendem3335 2 года назад +3

    ይቅር በይኝ እህቴ ምንም አትሆኝም ልጅች የእግዚአብሔር ስጦታዎች ናቸው ፈጣሪ ይረዳሻል እሱም የጁን ይገኛል

  • @progressivemind994
    @progressivemind994 2 года назад +88

    At least she is telling the truth. So, we don't need to blame her. BUT he needs to take care of his children, regardless. The relationship did not have hope from the very beginning. May God help you my sister.

    • @KM-sf6zy
      @KM-sf6zy 2 года назад +5

      No she's not telling the truth, በህግ ለልጆች ተቆራጭ እድርጐ ሁለቱ ላለመደራረስ ተሰማምተዋል

    • @Ruta2345
      @Ruta2345 2 года назад +8

      I don’t think she does. All the things she said about him very negative and seemed like they had a toxic relationship. So, why continued having two more children? I’m not hear to judge but she seems a little off

    • @amarez5581
      @amarez5581 2 года назад +1

      She is just salty bruh

    • @mimiabyssinia3409
      @mimiabyssinia3409 2 года назад +6

      He has been giving 10,000 birr every month. My question is why she wanted to stay with him when she knew he does not want her? The second time she got pregnant on purpose without telling him, so she wanted to force him to stay with her. She said she has moody behavior as well. I don't blame him.

    • @mimiabyssinia3409
      @mimiabyssinia3409 2 года назад +2

      @@Ruta2345 I have the same question. She wanted to control him.

  • @emuabubekirtube9148
    @emuabubekirtube9148 2 года назад +123

    የኛ ስው ለተበዳይ ሳይሆን ለበዳይ ነው የሚያጨበጨቡው እማይረቡ ልጅ የአላህ ስጦታ ነው ልጅ ጸጋ ነው ልጅ ሀብት ነው ልጅ ሂወት ነው 😍😍😍😍😥😥😥😥😥

    • @astuastuks9382
      @astuastuks9382 2 года назад +2

      ልክ ነሽ ዶሞ የት ነበረች ይላሉ
      እፍፍፍፍፍ ስታሳዝን

    • @tiruyzegey3566
      @tiruyzegey3566 2 года назад

      በፈጠረሽ እስከዛሬ የት ነበርሽ ለልጆች ምን እያወረስሽ ነው

  • @hilinasete6941
    @hilinasete6941 2 года назад +14

    የኔ ቆንጆ አይዞሽ ልጆችሽን ከእግዚአብሔር ጋር በደስታ ታሳድጊያቸዋለሽ ። ግልፅነና እውነት ነው ምትናገሪው ። ያማረ እና የተሻለ ኑሯ ይሰጥሻል እግዚአብሔር

  • @yeshimebratu7266
    @yeshimebratu7266 2 года назад +8

    አይዞሽ እህታዓለም እግዚአብሔር ያበርታሽ ልጆችሽን እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ ያሳድግልሽ አሜን፫

  • @genetabebe3821
    @genetabebe3821 2 года назад +132

    የኛ የሴቶች ትልቁ ችግራችን ካፈቀርን እንደማይፈልጉንም ምንም ህይወት ከኛጋ መመስረት እንደማይፈልጉ እያሳወቁንም ነገ ይወዱኛል በማለት ህይወታችንን እናጨልማለን አይዞሽ በርቺ እግዚአብሔር ልጆችሽን ያሳድግልሽ

    • @yishaketsegaye2422
      @yishaketsegaye2422 2 года назад +2

      አዎን ትክክል ብለሻል

    • @suzanshimelis5947
      @suzanshimelis5947 2 года назад +3

      በትክክል ለልጆቹ ይመለሳል ብላ ነዋ ሴት እኮ መከራዋ የማይወደንን ስንከተል የሚወደንን እናጣለን

    • @Mantegibosh2016
      @Mantegibosh2016 2 года назад

      እድሜ ይስጥሽ ይሄን ነበር የምለው

    • @genetabebe3821
      @genetabebe3821 2 года назад +1

      በወንድ ያልተጎዳ የለምና ጌታ ለኛ ማስተዋልን ይስጠን ወንዶቹ በጣም ከባዶች ናቸው

    • @halimatube6233
      @halimatube6233 2 года назад +5

      ትክክል ያለ ህጋዊ ጋብቻ አንድምቀን አትገናኙ ወላሂ ለሡ ሥሜት ማብረጃ

  • @እናትዬ4
    @እናትዬ4 2 года назад +248

    ኧረ ወድድድድድድድድ የሲት እባ ጎርፍ ሁኖ ይውሰዳችሁ ደሞኮ ስታምር

    • @ayelebaharu7747
      @ayelebaharu7747 2 года назад

      ማውልጂ. አልሽ. አክ ቱቱቱቱ

    • @enatethiopia5206
      @enatethiopia5206 2 года назад

      በጣም በጣም ውብ ነች እግዚአብሔር ልጆቾን ያሳድግላት

    • @destaleethiopia6992
      @destaleethiopia6992 2 года назад

      ማናት? እና ምን አሰብሽ?

    • @firtunaasmelash2578
      @firtunaasmelash2578 2 года назад

      I know

    • @Eyerusalem_
      @Eyerusalem_ 2 года назад

      በጣም በተለይ እስቢው በደንብ ቢይዛት ልጆቹንም ቢንክባከብ ጌጡ ነበር::

  • @wtibebu673
    @wtibebu673 2 года назад +63

    እህቴ አይዞሽ ሁሎን የሚያይ እግዚአብሔር አለ ለሁሉም የስራውን የሚሰጥ !!!!! አንቺ በርቺ አትዘኚ ልጆችን ጠንክረሽ አሳድጊ የካሳ ዘመን ይመጣል

    • @meseretketsela5617
      @meseretketsela5617 2 года назад

      ይኔ አህት አንቼ በጣም ጠንከራ አናት ነሸ ብርታትሸ ታጋሸነትሸ አነ በራሰ መተማመንሸ አግዛብሄር እድሜ አነ ጤነ ይሰጥሸ ለ ልጆችሸ ኖሪላቸዉ ። እውነት ተደብቆ አይቅረም

  • @ዋነፋሴ
    @ዋነፋሴ 2 года назад +4

    አይዞሽ የኔ እናት ፈጣሬ ያበርታሽ ልጆችሽን ጥሩ ቦታ ያድርስልሽ ሁሉ ያልፋል እማያልፋ የለም ሠዉ የዘራዉን ነዉ እሚያድዉ የስራዉን ይሠጠዋል

  • @senaitjira209
    @senaitjira209 2 года назад +46

    አቶ ንብረት ደግመህ ንስሀ ብትገባ እንክዋን አትጠራም አትልፋ የናከው ሰውን ሳይሆን ፈጣሪን ነው።

    • @mahi1616
      @mahi1616 2 года назад

      ማነዉ ያለው ሁሌም በነሰሀ መታጠብ ትችያለሽ

    • @habeeba2861
      @habeeba2861 2 года назад +1

      እውነት ነው

    • @nissaneryebarekehamesegnal4619
      @nissaneryebarekehamesegnal4619 2 года назад +1

      ምን ማለት ነው እግዚአብሔር ይቅር ይበልሽ (ይበልህ ) ይሄ ማለት እግዚአብሔር መሀሪ አይደለም እያልክ እያልሽ ነው እኮ ኧረ እናስተውል🤔🤔🤔🤔🤔

    • @nissaneryebarekehamesegnal4619
      @nissaneryebarekehamesegnal4619 2 года назад +1

      እግዚአብሔር መሀሪ ነው