bermel Georgis ስጠመቅ ሙሉ ቤተሰቤ ይቅር ተባለ ተፈወሰልኝ የነሱን ህመም እኔ ታመምኩ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 18 окт 2024
  • ይህን ዶርቃ ሚድያ በተለያየ ነገር ለመደገፍ:-
    1000115025008 ንግድ ባንክ አላዬ ወርቃገኘሁ
    ዶርቃ ሚድያ subscribe share like በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
    ለሀሳብ አስተያየት 0941161616
    / @dorka2media

Комментарии •

  • @nigsitiwedajeharbi4480
    @nigsitiwedajeharbi4480 3 месяца назад +3

    አባቴ ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለደጅህ አብቃን ቤተሰቦቼ ማርልኝ

  • @FrayTezera
    @FrayTezera 3 месяца назад +26

    እናቴ የምትዘክርህ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈቅደህ ለደጅህ አብቅተሀታል በናታችን አማካኝነት እኛንም ልጆቿን ከታሰርንበት ፍታን ለደጅህ አብቃን የልዳው ጊዮርጊስ በቃችሁ በለን

    • @wubalemtakele8923
      @wubalemtakele8923 3 месяца назад

      Ie

    • @eftah21
      @eftah21 3 месяца назад +1

      አሜን😢😢😢

    • @OrangeDubai
      @OrangeDubai 2 месяца назад

      እሜን እኛንም ፍታንንንንን እባክህ ስማእቷ

  • @getanehket
    @getanehket 3 месяца назад +5

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬዮርጊስ ለቤትህ አብቃኝ

  • @AaaaAaaa-ee8gy
    @AaaaAaaa-ee8gy 3 месяца назад +20

    ላንቺ የደረሰ ለኔና ለቤተሰቤ ይድረስልን የልዳው ኮከብ ሠማህቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ።

  • @saron4252
    @saron4252 3 месяца назад +3

    ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ካለሁበት ጭቀትና ህመም ፍታኝና ለደጅህ አብቃኝ 🙏🙏🙏

  • @brannyberan8313
    @brannyberan8313 3 месяца назад +16

    ላንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱሰጊዬርጊሰ ለደጅህ አብቃኝ ቤተሰቦች ማረለኝ

  • @hometube8205
    @hometube8205 3 месяца назад +10

    አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ እባክህ ወደ በርሚል ለመሄድ እችል ዘንድ እርዳኝ 😢❤

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 3 месяца назад +6

    ስማአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ ከለንበት የልብ መሻታችን ከሀጣት መቀር ይፍፅምልን ለደጁ ያብቃን❤ ምእልጃው ይርዳን አሚን❤

  • @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ
    @እግዚአብሔርታላቅነው-ጨ6ገ 3 месяца назад +10

    አባቴ ቅዱስ ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃኝ በፆሎት አስቡኝ ስደትነኝ።

  • @raheltadesse9808
    @raheltadesse9808 3 месяца назад +11

    ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዬርጊስ የአመታት ልመናዬ እኔንም ቤተሰቤን ማርልኝ ለደጅክ አብቃኝ

  • @BlackEthio
    @BlackEthio 3 месяца назад

    ላንቺ የደረሰ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለኛም ይድረስልን....አሜን

  • @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ
    @ኤፍታህተከፈት-ሐ8ሸ 3 месяца назад +7

    ሰማዕቱ ቅዱሰ ጊዮርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን ሰዛሬ ሰለ ሊቀ መላእክት ቅዱሰ ገብርኤል ዕለቱ ቀን ብለህ እኔም ቤተሰቦቼን የሰደትም የሀገር ቤቴም ቤሰቦቼ ለደጅህ አብቃን አሜንንን🙏❤🙏

  • @Gugug-s9h
    @Gugug-s9h 3 месяца назад

    ሰመአቱ ቅዱስ ጊወርጊስ አባቴ ለደጅህ አብቃን 😢ጉዞ መቸአለ ወድም አላየ🙏

  • @tirsitlegesse8360
    @tirsitlegesse8360 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን

  • @zinashtfara7954
    @zinashtfara7954 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመሰገን እኔንም ደካማዋን ልጅህን ለደጅህ አብቃኝ ሰመአቱ ቅዱስ ገወርጊስ አባቴ 🙏🙏

  • @fantu1fantu215
    @fantu1fantu215 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ አሜን

  • @YoDaha
    @YoDaha 3 месяца назад +3

    ወላዲተ ኣምላክ እባክሽ ለኔም. ለመሄድ እፈልጋለውና እባክሽ ልጅሽን ለምንልኝ ኣማላጅነትሽ. ይርዳኝ. በረከታቹ ይድረሰን❤

  • @fdbmNgffm
    @fdbmNgffm 3 месяца назад +2

    አችን የረዳ ሰማቱ ቅድስጊወርጊስ እኔም ይርዳኚ ከነቤተሰብች።

  • @eteneshAdemas
    @eteneshAdemas 3 месяца назад +3

    ላንች የደረሰ ለኛም በሰዉ አገር ይድረስልን ለደጁ ያብቃን በቦታዉ ያለችሁ ፀልዩልኝ በእግዚአብሔር በማርያም መምጣት እፈልጋለሁ ለቀጠሮ ያብቃሽ በሉኝ አመተ ስላሴ ብላችሁ ❤❤❤❤❤❤

  • @InasAsbere
    @InasAsbere 2 месяца назад

    ሷ.ሰማኢቱ.ቅዱስ.ጊወርጊስ.እቦታሕ.ለመርገጥ.አብቃኝ.አባቴ.እመነት.የሌለኝ.ልጂህ.ለፈውስ.አብቃኝ

  • @ThanksGod-n5g
    @ThanksGod-n5g 3 месяца назад +3

    አላየ ስትሄድ ለቦታህ አብቃት ብለህ ጸልይልይ ወለተ ስላሴ ብለህ

  • @betigebeyehu2171
    @betigebeyehu2171 3 месяца назад

    ላንች የደረሰ ቅዱስ እግዚአብሔር ለኛም ይድረሰን ❤

  • @HabtamuKelemi
    @HabtamuKelemi 3 месяца назад +1

    አቤቱ ለደጅህ አብቃኝ አባቴ ቅዱስ ጊዮርጊስ

  • @ስለሁሉምነገርእግዚአ-የ8ቸ

    እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @saikmarbeegis2634
    @saikmarbeegis2634 3 месяца назад

    አሜን ቅዱስ ጊዮርጊስ እኛንም ለቅዱስለደጁ
    ያቁመን አሜን አሜን አሜን

  • @የማርያምቅዱስሚካኤልአባቴ

    ለህቴ የደረስህ ቅዱስ ጊዮርጊስ
    ለኔም ለቆሻሻዋ ድረስ አባቴ

  • @Geniየማርያም
    @Geniየማርያም 3 месяца назад +1

    አሜን አሜን አምላከ ጊዮርጊስ አባቴ እኔንም ከእስራት ፍታኝ ቤተሰቦቼንም ለደጅህ አብቃቸው ሰማእቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ የልዳው ኮከብ አባቴ አንተ ባለንበት ጠብቀን❤❤❤❤😂😂

  • @genetdubei9894
    @genetdubei9894 3 месяца назад

    ድንቅነዉ እንዴት ደስይላል መሉ ቤተሰብ መፈወስ ተመስገን😅

  • @asterbeyene1036
    @asterbeyene1036 3 месяца назад

    በአዉነት❤❤🎉 እግዚአብሔር❤🎉

  • @zertihundesse1656
    @zertihundesse1656 3 месяца назад +3

    Amen amen
    Amen

  • @world6284
    @world6284 3 месяца назад +1

    Le Egezabeheyer min yesanewal...elllllll temesgen 🙏🙏🙏

  • @Eden-b4b
    @Eden-b4b 3 месяца назад +3

    ❤❤❤❤❤እግዚአብሒር ይመስግን

  • @Seble-sk3dv
    @Seble-sk3dv 3 месяца назад +3

    ሰመዓቱ ለደጅህ ያብቃኝ

  • @Meazi-mv7nv
    @Meazi-mv7nv 3 месяца назад +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ለደጅህ አብቃኝ ሰማዕቱ አባቴ😢

  • @mestawtambaw1955
    @mestawtambaw1955 3 месяца назад +2

    ሠማእቱ ቅዱሥ ጊወርጊሥ መልካም ፈቃድህ ይሁንና ለደጅህ አብቅቶኝ የኔንም የቤተሠቦቸን እድሜልክ የተወሣሠበ ችግር ከኛ እንዲፈታ አድርግልኝ

  • @HaddisReda
    @HaddisReda 23 дня назад

    እግዝያብሄር ይመስገን ለደጅህ አብቃኝ ማረን

  • @emaybatasf5085
    @emaybatasf5085 3 месяца назад +1

    እልልልልልልልልልልልል❤እግዚአብሔር ❤ይመሰገን

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 3 месяца назад

    ቅዱስ ጊዮርጊስ ፍቀድልኝ ጥራኝ ከነ ቤተሰቦቼ።

  • @edeneyeredahwyelemegziabhe3390
    @edeneyeredahwyelemegziabhe3390 3 месяца назад

    ሰማአቱ ለደጅሕ አብቃኝ😢😢

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq 3 месяца назад +1

    ላንቺ የደረሰ ለአንም ይድረስልንኝ

  • @SaraNono-rv4tp
    @SaraNono-rv4tp 3 месяца назад +1

    እኛንምቅዱስጊወርጊለደጂህአብቃን❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @makerma3853
    @makerma3853 3 месяца назад +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @selammamo7138
    @selammamo7138 3 месяца назад +1

    ሰማእቱ እኔም የነገርኩሁን አሳክተህ እስከቤተሰቤ በሰላም ጠብቀህ ለደጅህ አብቃኝ

  • @AsAs-ry6xz
    @AsAs-ry6xz 3 месяца назад

    እግዚአብሄረ ይመስገን ለናተ የደረሰ ለኔም ከነቤተሰቦቸ ይድረስልን ሰማእቱ❤❤❤❤❤

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 3 месяца назад

    ሰማዕቱ ለኔም ድረስልኝ ፈውሰኝ ለደጅክ አብቃኝ

  • @FatemaMehamed
    @FatemaMehamed 3 месяца назад +2

    ሰማእቱ ለኔም ለደጅህ አብቃኝ❤❤❤😢

  • @TigistiMahray
    @TigistiMahray 3 месяца назад

    ጅወርግስ ፃድቁ የአባቶቼ የናቶቼ ወዳጅ በረከትህና ፀጋ አይለየኝ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @MkMagga
    @MkMagga 3 месяца назад

    Lanchi yederesewu 🙏 semaetu ❤️ kidus ♥️ Giorgio's ♥️ lehulachin ♥️ yidreslin ♥️ Amen ♥️ Amen ❤️ Amen 🙏❤️♥️♥️♥️♥️♥️❤️❤️❤️♥️♥️♥️

  • @Samsunga345g-k9f
    @Samsunga345g-k9f 3 месяца назад +1

    እኛንም ኣስበን ቅዱስ ጊዮርጊስ ሆይ ስደተኛት ነን

  • @negedehaile7244
    @negedehaile7244 3 месяца назад

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ የኔአባት

  • @mendayeabebe2472
    @mendayeabebe2472 3 месяца назад

    ቅድሰ ሰአማአቱ ብርክእታአዊእትን ከዘአንዶ ያአዳአንካት እኔአንም ልእጂሕንከታሰርእኩኡበአት ሰአንሰአለት አንተፋእታአኝእና ለደጂሕ ያአብእቃአኝ❤💒🙏

  • @nununegash7347
    @nununegash7347 8 часов назад

    በርቱ

  • @ormooapss442
    @ormooapss442 3 месяца назад

    ላአንቺ የደረሰ ሰማእቱ ለእኛም ይድረስልን አሜን አሜን አሜን 👏🕊👏🕊👏🕊👏🕊❤️🕊❤️🕊🌹❤️🌹❤️🌹 ኤርትራውያን ወንድምቼ ነው የሚትለው ሁሌም ️ወንድምህ ነውዴ ማዛዛው እሳያስ ይቅር ይበለኝ ለማንኛውም ሰላምህ ይብዛ ወንድማችን 🌹❤️🌹❤️🌹❤️

  • @berqegabisa275
    @berqegabisa275 3 месяца назад +1

    Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤Ameen ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤❤eleeeeeeeee ❤eleeeeeeeee ❤waqayyoo nu haa fayyistu

  • @SalimSalim-nc1mp
    @SalimSalim-nc1mp 3 месяца назад

    ቃል ሂወት ያሰማልን❤

  • @HessaSalim-r5c
    @HessaSalim-r5c 3 месяца назад

    Ameuameuameu🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @China-up4pb
    @China-up4pb 3 месяца назад

    ላንቺ የደርሰሰማእቱ ለሁላችንም ይድርስ ለደጅህ አብቃኝ በፀሎታችሁ እስብኝ እህትወንድሞቼ ወለተ እየሱስ በስደት አለም ነው ያለሁት

  • @HewotMengst
    @HewotMengst 3 месяца назад

    Amen

  • @SalamSalam-uy8cg
    @SalamSalam-uy8cg 3 месяца назад +2

    Selam ሰላም የተወደዳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰቦች እንደምን አላችሁ እስኪ የቅዱስ ጊዮርጊስ ጸበል እና እምነት ያላችሁ አዲስ አበባ ያላችሁ ሰዎች እባካችሁ እባካችሁ ተባባሩኝ እናቴ በጣም ታማብኛለች ይዣት እንዳለ በሰው አገር ነው ያለውት ነው አልታየ ወንድሜ በናት ይህም መልዕክት የናይተን እንዳታልፈኝ

  • @ወለተኪሮስየድንግልልጂ
    @ወለተኪሮስየድንግልልጂ 3 месяца назад +1

    አጥማቂ እገለ መሌ የምትሉ ኦርቶዶክሳውያን እዚየ የተቀደሰ ቦታ ሂዱ❤❤ ሰማዕቱ አባቴ ምልጃህ አየለየን❤❤❤❤❤

  • @maza-r1p
    @maza-r1p 3 месяца назад

    sematu kidus gewergis abate ledejik abqangi🙏

  • @الدوسري-ي4ه
    @الدوسري-ي4ه 3 месяца назад

    Smaetu.andjen.ledegh.abkagni
    Ende.endehu.balawkm❤❤❤❤

  • @AskaleHureso
    @AskaleHureso 3 месяца назад

    Enkowan qedusi goyerigis fawasesh lanchi yedarese qedusi goyeriges langam yederasilen ameeeeeeeen

  • @sabiyalagty3530
    @sabiyalagty3530 3 месяца назад

    ላንቺ የደረሰ ለኔም ይድረስልኛ

  • @mekelesalemayehu6279
    @mekelesalemayehu6279 3 месяца назад +2

    መችነው ለደጅህ የምበቃው በጉጉት ልሞት ነው

  • @AlmasAlnaqbu
    @AlmasAlnaqbu 3 месяца назад +1

    በፆሎት አሱቡኝ አርብ ሃገር ነኝ

  • @Vdhc-wi5yu
    @Vdhc-wi5yu 3 месяца назад +1

    ሰማእቱ. ለደጅህ. አብቃኝ

  • @tinusetekelsabet9404
    @tinusetekelsabet9404 3 месяца назад

    Amien. Amien. Amien❤❤❤❤❤❤❤

  • @jsveokebdid635
    @jsveokebdid635 3 месяца назад

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @بويوسفبودلامة
    @بويوسفبودلامة 2 месяца назад

    Lberkt lmlake akawnte

  • @MdMd-kg3nm
    @MdMd-kg3nm 3 месяца назад +2

    በፆሎት አሱቡኝ አርብ ሃገር ነኝ ጆሮየ አያሳማኝም እያለ ነው 😢😢😢😢

    • @Seble-sk3dv
      @Seble-sk3dv 3 месяца назад +1

      አይዞሽ እናቴ ምህርቱን ያቅርብልሽ 🤲🤲

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 месяца назад +4

      ወይራ ዘይት ገዝተሽ የምህላ ጾሎት ከፍተሽ ጸልየሽ ስትጨርሽ አጋዝታለም ስላሴ ባርኩልኝ እመብርሃን ቅዱሳን ብለሽ ስትጨርሽ ጆሮሽ አስገቢው ትፈወሻለሽ አምላኽ ይዋኒስ አምላኽ ይዋኒስ ይፈውስሽ ገጠመኝ ስሚ ይህ መተት ይሆናል አፍዝዝ አደዝዝ አደንቁር ዲዳ አድርግ የሚባል መንፈስ አለ

    • @ፅጌማርያም-21
      @ፅጌማርያም-21 3 месяца назад +2

      አይዞሽ እህቴ

    • @Geniየማርያም
      @Geniየማርያም 3 месяца назад

      አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያሰብሽ

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo 3 месяца назад

    Egzabhier ymesgen

  • @DawashKorata-yi7qi
    @DawashKorata-yi7qi 3 месяца назад

    ❤❤❤😢😢🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sarahmodona2189
    @sarahmodona2189 3 месяца назад

    ❤❤🤲🤲❤❤❤🎉🎉🎉

  • @እንኳንምዛሪትናንትምአልፋ

    ❤❤❤❤😢😢😢😢እኔንም አሱቡኝ

  • @SmilingBird-bg4nq
    @SmilingBird-bg4nq 3 месяца назад

    የአንም ቢተሰብ ሙሉ ህመምተኛ ነው አናቲ, 6 አመታ አልጋ ላይ አኔ ም ሙሉ ሕይወቴ ጭለማ አንክርትት መጅመር አንጂ የማይቀናውንልን ነኝ አባህ ፈቀድልኝ ራራልኝ ም በስደት ያለውረቀት ተሰቃየሁ

  • @hanamahri2694
    @hanamahri2694 3 месяца назад

    🥰🥰🙏🏻🥰🥰

  • @AsefelechNegash
    @AsefelechNegash 3 месяца назад

    🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲

  • @bogalechroba4986
    @bogalechroba4986 3 месяца назад +1

    Lanchi yedareselish lanes yidrasilin qidus giyorgis badaju yabqany

  • @SenayetAbera
    @SenayetAbera 3 месяца назад

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ

  • @rahwa-ue2uo
    @rahwa-ue2uo 3 месяца назад

    Ellllllllllllllllllllllll

  • @genetgebregiorgis2885
    @genetgebregiorgis2885 3 месяца назад

    Enquan des yalesh welete

  • @HareguEmam
    @HareguEmam 3 месяца назад

    Lanchi yederese semaetu lenem ydireslign

  • @Yordanostesfaslasie
    @Yordanostesfaslasie 3 месяца назад

    Bexllatuchhn hguzn bebataaacu georgs

  • @MatiMan-ty4qt
    @MatiMan-ty4qt 3 месяца назад +4

    ሥ መ ቸ ን ብ ቻ አ ይ ደ ለ ም እግ ዚ አ ብ ሄ ር ን ማ ም ለ ክ በ ች ግ ር ም ግ ዜ ማ ም ለ ክ ግ ድ ይ ላ ል ክ ር ሥ ት ና

  • @yaseralsiedy8009
    @yaseralsiedy8009 3 месяца назад

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @WendeelsaWendeelsa
    @WendeelsaWendeelsa 3 месяца назад

    ገዞ ተጀመረ እንዴ

  • @nigistabebawmn9300
    @nigistabebawmn9300 3 месяца назад +4

    እባካችሁ ለባለቤ ፀልዩለት በእምብርሃን ሰም ልለምናችሁ ሃብተሚካኤል ብላችሁ አንድ አበነ ዘበሰማያት ፀልዩለት ቅ/ጊወርጊስ ለደጂህ አብቃው በሉት
    እግዚአብሄር ሆይ ልብ ይስጠው በሉልኝ

    • @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት
      @ተመስገንኣምላከይወድዳዊት 3 месяца назад

      ሎለተ ቅዱሳን አይለየው ለደጁ ያብቃልሽ በሁላችነው እማ

    • @elza253
      @elza253 3 месяца назад

      የኛን የሀጣንን ጸሎት ይቀበልልሽ እና ባለቤትሽን ለፍቅስ ለክብር ለምስክርነት ያብቃልሽ

  • @SaraNega-s8o
    @SaraNega-s8o 3 месяца назад

    🥰🥰🙏🙏🥰🥰

  • @ነፃነትየድንግልልጅ
    @ነፃነትየድንግልልጅ 3 месяца назад

    ሰማእቱ ለደጅህ አብቃኝ