St George - የዋንጫ ቀን ትውስታ!
HTML-код
- Опубликовано: 6 фев 2025
- የ2010 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አሸናፊ ሊታወቅ የ3 ጨዋታዎች ዕድሜ ብቻ ይቀራሉ፡፡ የ2009 ዓ.ም የኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ ዋንጫን ለ14ኛ ጊዜ በታላቅ ክብር ስናነሳ እንዲህ ነበርን፡፡ ዋንጫ፣ ሻምፓኝ፣ የተጨዋቾች እና የደጋፊዎች የጋራ የደስታ አገላለጾች፣ ዳንስ እና ፈንጠዝያዎች ያሳለፍነው ዓመት ትዝታዎቻችን በዚህ ቪዲዮ ላይ ተካተዋል፡፡
እንኳንደስአለችሁ
🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆🏆
yedegemale
ለደስታ የተፈጠራቹ