Комментарии •

  • @ነኝየስልጤል
    @ነኝየስልጤል 5 лет назад +22

    ማሻአሏህ መሀመድዬ ጭንቅላት ብሎ ዝም ነው ጅግናችን አሏህ በእውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ

  • @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ
    @ዜድወሎየዋ-ወ5ኸ 5 лет назад +28

    ማሜ እንኩዋን ደህና መጣህ በጣም የማደንቅህ የማከብርህ ልዩ ሰው ነህ አላህ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ
    አደበተ እርቱ ነህ

  • @mkayamakeya172
    @mkayamakeya172 5 лет назад +15

    ወዮ ሥወደው አሏህ እድሜህ ያርዝመው ምርጥ ፕሮግራምነው እናመሠግናለን

  • @user-jq4po7oj3
    @user-jq4po7oj3 5 лет назад +11

    ማምዬ የእውቀት ጀግና አላህ እንድሜ ጤና አብዝቶ ይስጥህ ንግግሮች ልብ ውስጥ ይገባሉ ሁሌም ኑርልን💕💕💕🙏🙏🙏

    • @sofiaogaly2771
      @sofiaogaly2771 5 лет назад

      አላህ፣ይጠብቅህ፣ረጅምእድሜ፣አላህይሦጥህ፣

  • @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት
    @ሙኒጉራጌዋያሲንእህት 5 лет назад +14

    ዋውው ማሜ ማሻአላህ እኳን ደህና መጣህ
    ፈጣኝ ሳጥን ማሜ ስለጋበዛቹ እናመሰግናለን

  • @jdjfjg8147
    @jdjfjg8147 5 лет назад +4

    እእእእ ማሜ ምርጥ ሰው መሰሎችህን አሏህ ያብዛልን ገና ብዙ እንጠበቃለን ያልተዘመረለት ጀግና በርታልን

  • @Etubersethiopia26
    @Etubersethiopia26 3 года назад +1

    ለማሜ ያለኝ አድናቆት እዳለሆኖ የጋዜጠኛው ሁለነገር ከልብ እድወደው አድርጎኛል ተባረክ ጋዘጠኛ ብሎ ዝም😘
    አሁን ካንተጋር ተደምሮ ነው ሰይፉ እግዳ ተቀባይ የሚባለው🙄
    ሰይፉ ከተጋበዙት ይልቅ እሱ እኮነው ብዙዉን ሰዓት የሚይዘው🤨

  • @youtubezinet781
    @youtubezinet781 4 года назад +2

    ማሜ ብርሀን አላህ ይጠብቅህ ደስ የምትል ፁሀይ ብርሀን ነህ አላህ ካተ መልካም ነገር የምንማር ያርገን ☝😍

  • @ለንተሙርለንተሙር
    @ለንተሙርለንተሙር 5 лет назад +3

    በጣም ነዉ የምወድህ ሙሀመድ አሊ ብርሀን አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @ቢንትሙሀመድየአልኢስላህኑ

    ማሜ ማሻ አላህ አለይክ አላህ ይጨምርልህ ኑርልን እድሜህን ያርዝምልን ለአላህ ብየ እወድሀለሁኝ

  • @ethio5253
    @ethio5253 5 лет назад +11

    እሄ ጋዜጠኛ አቀራረቡና ትህትናው ይመቸኛል ይመች ብዬሀለው

  • @alemneshfekadu7148
    @alemneshfekadu7148 5 лет назад +4

    ጎበዝ እግዛብሔር ይርዳህ

  • @ኢስላምነውእምነቴአልሀምዱ

    ማሜ ማሻ አላህ በኢልም ላይ ኢልምን አላህ ይጨምርልህ ከክፉ ነገር ሁሉ ጀሊሉ ይጠብቅህ
    ይህ ጋዜጠኛም በጣም ነው የማከብር የሰውን ሀይማኖት የምታከብርና ለሰውም ክብር ያለህ ነህ አላህ ያክብርህ ቀጥተኛውን መንገድን ይምራህ

  • @alihamdulilah6475
    @alihamdulilah6475 5 лет назад +13

    ማሻ ኣላህ የኣላህ ጥበቃ ኣይለይህ ያንተ እውቀት የተለየ ነው ከነ እርታው🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @የምንሀዘን
    @የምንሀዘን 5 лет назад +6

    ማሻ አላህ ደስ ሲል

  • @E29-n3x
    @E29-n3x 5 лет назад +6

    *የምገርም **#ሰው** እድሜ እና ጤና ይስጥህ*

  • @rhamasaedhbibiri5477
    @rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад +1

    ሙሀሜየ እንኳን ደህና መጣህልን ብረቅየ የኢሰላም ልጂ አህለን አህለን ብረቅየ በጣም ተምውደው ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ummbilal8686
    @ummbilal8686 5 лет назад +3

    በጣም ነው እማደንቀው አላህ ይጠብቀው እውቀቱንም የጨምርልህ

  • @ccff7080
    @ccff7080 5 лет назад +3

    መሸአላህ አላህ ይጠብቅልን ሙሀመድ አሊ

  • @yutub-lh3tc1gg9h
    @yutub-lh3tc1gg9h 5 лет назад +6

    ማሜ ስወድህ ፈላስፋነትህን በተመስጦ ነው የምሠማቸው

  • @fethiyakedir4751
    @fethiyakedir4751 5 лет назад +3

    እውነት ነዉ ተደብቆ ነበር። እድሜ ለጠቅላይ ሚንስተራችን የሐይማኖት እኩልነት ካሰፈኑ ቧኋላ ነው ሙስልሞች በኢትዬጵያ ሚድያ ላይ መታየት የጀመሩት በአፊሪካ ቲቭ ላይ እናወቀዋለን ትልቅ የታሪክ ሙህር ነው አላህ ይጨምርልህ።

  • @zulfa4195
    @zulfa4195 5 лет назад +1

    ማሻአላህ አላህ በእውቀት ላይ እውቀት ይጨምርልክ ;;;ኢያደርክ ያለው በንግግርክ እያስጨበጥክ ያለው ትልቅ ሀሳብ ነው ።ለኢስላም ና ለሀገርክ ጥሩ እያስጠክ ነው።

  • @amiwelloyewa1849
    @amiwelloyewa1849 5 лет назад +6

    ማሻአላህ ማሜ አላህ ይጨምርልህ

  • @እናትክፉአይካት-ወ3ኀ
    @እናትክፉአይካት-ወ3ኀ 5 лет назад +7

    እድሜና ጤና ይስጥህ

  • @onlyforjenah5972
    @onlyforjenah5972 5 лет назад +3

    ወይኔ በጣም እማከከብረው እምወደው አላህ ይጠብቅልኝ

  • @meazaabebe8482
    @meazaabebe8482 5 лет назад +1

    ማሜ አድናቂህ ነኝ
    ፕሮግራም አቅራቢውም ማሻአላህ እርጋታህ ደስ ይላል

  • @AaA-fr8fg
    @AaA-fr8fg 5 лет назад +6

    ፍልስፍና ግን ከባድ ነው ማሜ ግን አድናቂህ ነኝ በደንብ መረዳት ያስፈልጋል አንተን ለመስማት ደግሞ ይመስጣል ንግግርህ ታደለህ

    • @genetromi6314
      @genetromi6314 5 лет назад +1

      ጅግና ነህ በረታ ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @rahmaabdu9876
    @rahmaabdu9876 5 лет назад +1

    Mashallah! Wow what a mind! Keep it up. May Allah be with u..

  • @eliasabdu3853
    @eliasabdu3853 5 лет назад +1

    ማሜ እድሜ እና ይስትህ።ያንተ ተማሪ በመሆኔ እጅግ እኮራለሁ።

  • @ekramahmed912
    @ekramahmed912 5 лет назад +2

    የአላህ ስራ አሁን እኔና አንተ እኩል ሰው ነው የምንባለው ትላንት የበላሁትን የማላውቅ

  • @halaweyajamal250
    @halaweyajamal250 5 лет назад +8

    ይህን ፕሮግራም ለማየት አይን ብቻ ሳይሆን
    ጆሮም ይፈልጋል

  • @fatumaabdallah2039
    @fatumaabdallah2039 5 лет назад +1

    _መሻአላህ ጥሩ ወንድማችን አላህ ይጨምርልህ አላህ ይጠብቅህ_

  • @SawSaw-um4ci
    @SawSaw-um4ci 5 лет назад +3

    Maashaa'Allaah

  • @selamleethiopia5675
    @selamleethiopia5675 5 лет назад +1

    እግዚአብሔር ይመገን ጥሩ ሰው ነህ

  • @ኢስላምነውሂወቴቤተሰብሁኑ

    ማሸአላ አላህ ይጠብቅህ

  • @jemalyimam6477
    @jemalyimam6477 5 лет назад +1

    መሠሜማሜ አላህ ይጨምርልህ ማሽአላህ ላላህ ብየ እወድሀለሁ አላህ ይውደድህ

  • @ethio5253
    @ethio5253 5 лет назад +1

    ማሻ አላህ

  • @user-qh6ko3gb2v
    @user-qh6ko3gb2v 5 лет назад +2

    ዋው. መሻአላህ. ደስ ይላል

  • @lu-ii8bf
    @lu-ii8bf 5 лет назад +1

    መሻአላህ አላህ ይጣብቅህ ቡርሃን

  • @hshsgbsns3037
    @hshsgbsns3037 5 лет назад +4

    ማሻአላህ ማምየ

  • @ahmed-uj8hm
    @ahmed-uj8hm 5 лет назад +1

    ማሜ አሂለን። በጣም። ነወ የማክበርሂ። አላሀ የጠብቅሂ። እድሜና ጤና። ክእለምጋ ተምኝሁለሂ።

  • @nejuyebilalzr8171
    @nejuyebilalzr8171 5 лет назад

    ማሜ የጥበብ ሰው አሏህ እድሜና ጤና ሰቶ ይጠብቅህ የኛ ጀግና ወንድም

  • @የበረሃዋእርግብእናቷንናፋ

    ማሜ አህለን እንኳን ደህና መጣህ ማሻአላህ አላህ እውቀት ላይ እውቀትን ይጨምርልህ የኛ ጀግና እንኳን የኛ ሆንክ ሙሁር ብሎ ዝም ነው

  • @ىىان-ظ9ه
    @ىىان-ظ9ه 5 лет назад +4

    بورهن الله يحفظك

  • @ይመሻልይነጋል
    @ይመሻልይነጋል 5 лет назад +3

    ወይኔ ስወድህ እኮ ማሻ አላህ አለይክ

  • @rahmara5485
    @rahmara5485 5 лет назад +1

    Masha Allha masha Allha Allha yicamirili Wandime

  • @mersalmersal4888
    @mersalmersal4888 5 лет назад +2

    ውነትጀግናነውህ ።

  • @ሀያትሀያት-ኀ5ወ
    @ሀያትሀያት-ኀ5ወ 5 лет назад +1

    ማሻአላህአላህይጨምርልህ

  • @mdhayat8769
    @mdhayat8769 5 лет назад +17

    አድናቂህ ነኝ ግን ፍልስፍና ሲበዛ ከሀይማኖት እንዳይጋጭ እፈራለሁ
    ይሄን ጭንቅላት ለዲንህ ተጠቀምበት ወንድሜ

    • @rhamasaedhbibiri5477
      @rhamasaedhbibiri5477 5 лет назад +4

      አብሸሪ በድኑ አይዳረደም

    • @yohan7782
      @yohan7782 4 года назад

      ወረኛ ተዉት ያስብበት

  • @TUbe-mr4vx
    @TUbe-mr4vx 5 лет назад +1

    አሏህ ይጠብቅህ ማሜ በርታ

  • @ከሪማቢንትአህመድየረሱልና

    ማሽአላህ

  • @seadakader6854
    @seadakader6854 5 лет назад +1

    Meme mashalah betam yemadeniqew sew allah yitebiqih

  • @samirahabashya9990
    @samirahabashya9990 5 лет назад

    ማሻአላህ ማሜ አላህ እርጂም እዲሜ ከጤናጋ ይዋፍቅኪ የአኪ

  • @rehmaalymahy7560
    @rehmaalymahy7560 5 лет назад +1

    Mama.masahallah.aillah.yetabekeh👍👍👍👌👌👌🌷🌷🌷

  • @RahmaRahma-gx6zi
    @RahmaRahma-gx6zi 5 лет назад +2

    የዉነትየምትናገረውሁሉእንዴትደሥይላልሁሌምትመቸኛለህ

  • @አለሀምዱሊላሠላምለአገራች

    ይመስለኛል ህስከዛሬ ምዲያወች ያለቀረብት እንግሊዝ ስለማበዛ ይሆናል ብዛትም ያወራል

  • @seadamohammed1535
    @seadamohammed1535 5 лет назад +1

    ማሜ ወንድሜ ጎበዝ ነህ በርታ

  • @norhosaennorr1432
    @norhosaennorr1432 3 года назад

    እድሜ እና ጤና አብዝቶ ይሥጥህ ያረብ

  • @tube2609
    @tube2609 5 лет назад +1

    አህለን ማሜ ቡርሃን ኣድናቂህ ነኝ

  • @anwaralsheba1957
    @anwaralsheba1957 4 года назад

    Waw good men Masheallah

  • @rewdaahmed5024
    @rewdaahmed5024 4 года назад

    Mashallah allah yechamerlh

  • @የደማስቆምርኮኛነኝ-ዠ3ሸ

    ወንድ ልጅ ከነ ጵሙ በጣም ሞገስ አለው ,ሙልጭ አድርገው አንስተውት ከፊታቸው ምን እንበላቸው በጣም ያምታታልል በዚህ ዘመን

  • @ethiomalcomx7416
    @ethiomalcomx7416 5 лет назад

    Mohammed very wise Educated guy

  • @ekramhassan8760
    @ekramhassan8760 5 лет назад

    የኔ ጀግና. በርታልን አላህ ይገዝስ

  • @بنتمحمد-ش6ف
    @بنتمحمد-ش6ف 5 лет назад

    Mashaallh alah ytibkh

  • @onelove809
    @onelove809 5 лет назад +1

    Allah yerdak wendme

  • @ኡሙሙሀመድR
    @ኡሙሙሀመድR 5 лет назад +2

    ማሻአላህ ማሻአላህ

  • @sebbitqelbbi7375
    @sebbitqelbbi7375 5 лет назад +1

    Ya qural Islam brother Mohammed Ali we love you

  • @noorawol3549
    @noorawol3549 3 года назад

    መሸ አለህ ብሰማህ ብሰማህ አልሰላቻኝ አለኝ

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 4 года назад

    አላህ ይጨምርልህ ይጠብቅህ

  • @roflograce6278
    @roflograce6278 3 года назад

    Bntachihu Bnka Egachihu Usetze kalide kebronme Akerebulen.

  • @ዜድወሎየዋእናቷንመሳ

    ከከከከከ
    አይ ማሜ
    በሰም መፈላሰፍም ጀመረክልኝ

  • @ሀለዊያኑረዲንበለጌዬመሃበ

    ወይ እውቀት እንዳንተ ሙሁሩን ያብዛልን

  • @seadasied638
    @seadasied638 5 лет назад

    ማሻኡላህ ወንድም አላህ ይጨምርልህ

  • @فيروزفيروز-م4غ
    @فيروزفيروز-م4غ 5 лет назад +4

    የኔ አንበሳ

  • @muhabthelele2749
    @muhabthelele2749 4 года назад

    አላህ እድሜህን ያርዝመዉ ማሻአላህ ወንድማችን

  • @Samee-ie4ge
    @Samee-ie4ge 5 лет назад +1

    ማሜ አድኔቂህ ነኝ

  • @tadesseshewakena5989
    @tadesseshewakena5989 5 лет назад +1

    Keep it up

  • @የሀሮንዩቱብእናየቢላልዩቱ

    💖💖💖💖💖💖💖👌👌👌

  • @አስያሰይድስደተኛዋ

    ማሻ አላህ ወንድሜ

  • @የኢማሙአህመድልጅነኝ

    ማሻአላህ ማሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @hussenmohammed9788
    @hussenmohammed9788 5 лет назад

    Mashallah

  • @lubabayeallahbariyayerasul4830
    @lubabayeallahbariyayerasul4830 5 лет назад +1

    እውንትም ዲቅሰውነህ ባለፈው እሸቱ መለሰ በ31 አመቱ 34 መፃሃፈረን የፃፈነው ሶስቱን እዛው ሆኖነው የፃፈው ሲል ፈገግ አድርጎኝነበር ግን አሁን በጣም በአንተ እድሜ እኳንስ 35 መፃሀፍ አይደለምና አላህ እረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥህ

  • @ደስታዩቱብ
    @ደስታዩቱብ 3 года назад +1

    #ዳሩሰላም#

  • @bnnnama6208
    @bnnnama6208 5 лет назад

    ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @ከሁሉምፈሰስ
    @ከሁሉምፈሰስ 5 лет назад

    ማሻ አላህ ምጡቅ ወጣት አላህ ረጅም ሀያት ከስኬት ይወፍቅህ ወድሜ

  • @Tube-fh5kk
    @Tube-fh5kk 5 лет назад +1

    አህለን ወንድሜ መሀመድ

  • @saadahussein4041
    @saadahussein4041 5 лет назад +2

    Mamewa

  • @ሀዩነኝያላህባሪያ
    @ሀዩነኝያላህባሪያ 5 лет назад

    ማሻ አላህ ይጨምርልህ ማሜ በርታ

  • @madinamohammad201
    @madinamohammad201 4 года назад

    ማማሜ አላህ ይጠብቅህ

  • @abdulazizahmed6017
    @abdulazizahmed6017 5 лет назад

    የ እንግዳ ወንበሩ ከ አዘጋጁ (ከ ጋዚጥኛው ) ቴብል በጣም እርቋል ዲዛይኑ ልክ አይደለም ይስተካከል ።እስኪ የ ውሃ መጠጫውን እንዴት እንደሚያነሳ ተመልከቱ 1:03.

  • @konjo2781
    @konjo2781 5 лет назад +3

    💪✔✔✔✔✔

  • @kiloyamukleblakulubisebitk8497
    @kiloyamukleblakulubisebitk8497 5 лет назад

    way Le wate abiy ahmed muslimuchen Ya sekber allha hidya abo

  • @ىىان-ظ9ه
    @ىىان-ظ9ه 5 лет назад

    الحمد اللة رب العالمين من جد برهن

  • @ሻናቡሊባክኝዋስድስተኛ

    Mashallah mashallah mashallah ❤️❤️❤️❤️ግዙፍ ሰው

  • @kante5318
    @kante5318 5 лет назад

    Teyakiw. Chewa gobez nek

  • @SumeyaSumya
    @SumeyaSumya 5 лет назад

    ማሜ ኑርልኝ

  • @romellabugnutin8350
    @romellabugnutin8350 4 года назад

    ጋዜጠኛ ሥወድህ

  • @Fatuma-mg5ui
    @Fatuma-mg5ui 9 месяцев назад

  • @kuwachamoki8216
    @kuwachamoki8216 3 года назад

    Tikekel. Westeken kalagnek kebad new. Beteseb beteley esu yemifelegewen liadergek yeteral yanten sayadamet universitym endezaw yefelegewen yagafetekal