Размер видео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показать панель управления
Автовоспроизведение
Автоповтор
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
ከጣዕሙ የተነሳ አጥንት የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን!
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ጸጋው ኣብዝቶ ይስጣቹ
ምፅ ከሀያ አመት በፊት ብዙ ትዝታ አለብኝ መሀበሬ ጓደኞቼ ከዚህ ሌላ አናዳምጥም ነበር ፣ እግዚአብሔር ከቤተሰቤ ቀጥሎ የናንተ መዝሙርና ስብከት ለትላንት መሰረቴ ለዛሬ መቆሜ ነው ዛሬም ስሰማው ውስጤ በሀሴት ይሞላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
ይገርማል ይህ መዝሙር ሲወጣ ህፃን ነበርኩ እና አባቴ ሲከፍተው አለቅስ ነበር… ለምን አለቅስ እንደነበር ግን አላውቅም ይህ መዝሙር የሆነ መንፈሳዊ ሐይል አለዉ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰግናለን
very good and interesting spiritual mk song
ምን ይባላል አሁን ይህ ዝማሬ .....ቃል የለም በቃ ዝም ነዉዋጋችሁን በሰማይ እጥፍ ድርብ ያድርገዉ ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
Amen Amen Amen Altewangm getaye huleyem
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾አሜን ተመስገን አሜን
Zemari mehlakiten yasemalgen amen
ከጣሙ የተነሳ አጥት የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
ዝማረ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ብስም ኣብን ወልድን መንፈስቅዱስን ሓደ ኣምላኽ እኣምን ኣሜን። 1, ኣለምን ዞሬ ኣየሁትኣለምን ዞሬ ኣየሁት ሁሉ መከራ ቀመስኩት(2)ፈጽሞ የለም(2)ሰላም እንደ ልጅሽ ቤት🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ሃብት ንብረቴ ጨረስኩ,ና ጉልበቴ ሁሉ ደከመ,ና(2)ቆስቃላ ሆንኩኝ(2) ደካማ የሌለው ጤና🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏-------------------------------------------(2)ዛሬ ጣለችኝ(2)እቺ ኣለም ኣይረባም ብላ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የትላንትና ወዳጆቼ ዛሬ የሚሆኑ ጠላቶቼ(2)ባክኜ ቀረው(2) ኣለም ላይ ስንቅን ኣጥቼ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏የኣባቴ ቤት ሲናፍቀኝ ፍጹም ምህረቱ ትዝ ሲለኝ(2)ሁሉንም ትቸ (2) ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ልጁም እንድባል ባይገባኝ ባርያው ሊሆን ዘንድ ሲፈቅድልኝ(2)ቆስቃላው ልጁ ደካማ ልጁ ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እናቴ ኣንቺን እንዴት ትቼ የኣምላኬኝ ቤት እረስቸ(2)ተሰቃየሁኝ ተንከራተትኩኝ(2) ልደሰት በኣለም ገብቸ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ኣባቴ ሲያየኝ ተደስቶ ጎረቤቶቹን ሁሉ ጠርቶ(2)ሰርጉን ደገሰ (2) የበደልኩትን ረስቶ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እስከ ኣሁን ድረስ በድየ ኣለው ኣለም ደህና ሁኝ ኣፍርቼ ኣለው(2)ወደ ኣባቴ ቤት (2) ዳግመኛ ተመልሼ ኣለው(3)🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏ስብሃት ለእግዚኣብሔር ልዑል ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር፡ ይተኣኮት ወይሰባህ ስሙ ለእግዚኣብሔር ኣምላክነ ወትሩ በኩሉ ግዜ ወበኩሉ ሰዓት ኣሜን።ዝወደቐን ዝነጠበን ብኣፈ ትጉሃን መላእክት ይተኣረመለይ ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ehe mezmur ejig betam hayil alew lijineten astawusebetalehu senbet temari neberku be mahberu ser yitdader slenber senbet timrt betu endenezi aynet mezmuroch bicha nbr minzemrew. 🙏🙏🙏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንአሜን አሜን አሜንእልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ማህበረ ቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለን
ወደነዋል መልካም ነው ቁጥር ሁለትንም ብትጭኑልን
ቸሩ እግዜአብሔር ይባርካችሁ
እጅግ:የሚመስጥ:ወደንስሃ:የሚመራ:ዝማሬ:ነው።እባካችሁ:"ምግባርም:አልሠራሁ:እምነትም:ጎደለኝ"ያለበትን:ብትልቁልን።እግዚአብሔር: ያክብርልን።
እንኳንለብርሀነመስቀሉበሰላምበጤናአደረሰቹአደረሰን
ያእመቤታችን ያስደቷን መዝሙር ልቃቁልን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
kale hiwot yasemalin
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሥማልን
በርቱ ደጋግማችሁ ዘምሩ ብዙ ከዘፈን የማይለይ መዝሙር እየተባለ ነው አናም እናንተ በርትታችሁ ከሰራችሁ ይስተካከላል በርቱ
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እነመሰግነለን
Amen,Tewahido orthodox
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልንደጋግማችሁ ዘምሩ♦♦♦♦♦
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
Amen amen zmare melaktn yasemaln😇😇😇👏👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ!
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Kale hiwot yasemalin
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Zimare melaekt yasemalin
Zemare melakten yasmalen Ehte wendmoce. Bezihech wedena Enku behonchwe kedst bete yatsnachu yatsnane.
Amni Amni
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልነሰ!!!!!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህት ወድሞቻችን በቤቱ ያፀናልን
እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም በጤና አደረሰቹ አደረሰን : ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰግናለን።
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰግናለን። እህት ወንድሞች መንፈሳዊ ቻናላችን subscribe በማረግ ቤተሰብ ይሁኑ።
haleluya ሃሌሉያ @አደረኩ
አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማል ::
May God bless you all! We really waiting more!
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። እናመሰግናለን። ከይቅርታ ጋር እንድንማራቸው ፅሁፉን ባንድላይ ብታረጉልን ወይ ብትለቁልን። በማህበራችንም ገና አልተላከልንም። ሲዘምሩ የማይያዙ ግጥሞች ስላሉ ነው ዜማው አፈን ያደረጋቸው
Zemari melaek yasemalen amen
እግዜብሄር ማህበራችንን ያስፋልን
መሰረቴ ናችሁ እግዚአብሔር ጤና እና ዕድሜውን ከአገልግሎታችሁ ጋር ይስጥልን እወዳችኋለሁ
amen
በርቱልን!!!
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
❤️❤️❤️❤️
aman
የዚህ ቤት መዝሙር ሌላ የግለሰብ ቻናል ነው ያለው
?
😢😢😢😢😢😢
Zemare melaikten yasemalen!
ከጣዕሙ ብዛት አጥንትን የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሠማልን። መንግሥተ ሠማያትን ያውርስልን። ሌሎችም መዝሙሮች እንደዚሁ አሠባሥባችሁ ብታጋሩን መልካም ነው።
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን
ዝማሬ መልእክትን ያሰማልን
🙏 እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን 🙏 አሜን 🙏
ከጣዕሙ የተነሳ አጥንት የሚያለመልመውን የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን!
ኣሜን ዝማሬ መላእክት ያስማልን ጸጋው ኣብዝቶ ይስጣቹ
ምፅ ከሀያ አመት በፊት ብዙ ትዝታ አለብኝ መሀበሬ ጓደኞቼ ከዚህ ሌላ አናዳምጥም ነበር ፣ እግዚአብሔር ከቤተሰቤ ቀጥሎ የናንተ መዝሙርና ስብከት ለትላንት መሰረቴ ለዛሬ መቆሜ ነው ዛሬም ስሰማው ውስጤ በሀሴት ይሞላል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤ ኣሜን❤❤❤
ይገርማል ይህ መዝሙር ሲወጣ ህፃን ነበርኩ እና አባቴ ሲከፍተው አለቅስ ነበር… ለምን አለቅስ እንደነበር ግን አላውቅም ይህ መዝሙር የሆነ መንፈሳዊ ሐይል አለዉ
ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን በጣም እናመሰግናለን
very good and interesting spiritual mk song
ምን ይባላል አሁን ይህ ዝማሬ .....ቃል የለም በቃ ዝም ነዉ
ዋጋችሁን በሰማይ እጥፍ ድርብ ያድርገዉ
ዝማሬ መልአክ ያሰማልን
Amen Amen Amen Altewangm getaye huleyem
የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል የተመሰገነ ይሁን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን💒🕯💚💛❤🌾አሜን ተመስገን አሜን
Zemari mehlakiten yasemalgen amen
ከጣሙ የተነሳ አጥት የሚያለመልም የመላዕክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወትን ያሰማልን
ዝማረ መላዕክት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
ብስም ኣብን ወልድን መንፈስቅዱስን ሓደ ኣምላኽ እኣምን ኣሜን።
1, ኣለምን ዞሬ ኣየሁት
ኣለምን ዞሬ ኣየሁት ሁሉ መከራ ቀመስኩት(2)
ፈጽሞ የለም(2)ሰላም እንደ ልጅሽ ቤት
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ሃብት ንብረቴ ጨረስኩ,ና ጉልበቴ ሁሉ ደከመ,ና(2)
ቆስቃላ ሆንኩኝ(2) ደካማ የሌለው ጤና
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
-------------------------------------------(2)
ዛሬ ጣለችኝ(2)እቺ ኣለም ኣይረባም ብላ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የትላንትና ወዳጆቼ ዛሬ የሚሆኑ ጠላቶቼ(2)
ባክኜ ቀረው(2) ኣለም ላይ ስንቅን ኣጥቼ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
የኣባቴ ቤት ሲናፍቀኝ ፍጹም ምህረቱ ትዝ ሲለኝ(2)
ሁሉንም ትቸ (2) ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁኝ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ልጁም እንድባል ባይገባኝ ባርያው ሊሆን ዘንድ ሲፈቅድልኝ(2)
ቆስቃላው ልጁ ደካማ ልጁ ድንግል ሆይ ዛሬ መጣሁኝ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እናቴ ኣንቺን እንዴት ትቼ የኣምላኬኝ ቤት እረስቸ(2)
ተሰቃየሁኝ ተንከራተትኩኝ(2) ልደሰት በኣለም ገብቸ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ኣባቴ ሲያየኝ ተደስቶ ጎረቤቶቹን ሁሉ ጠርቶ(2)
ሰርጉን ደገሰ (2) የበደልኩትን ረስቶ
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እስከ ኣሁን ድረስ በድየ ኣለው ኣለም ደህና ሁኝ ኣፍርቼ ኣለው(2)
ወደ ኣባቴ ቤት (2) ዳግመኛ ተመልሼ ኣለው(3)
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ስብሃት ለእግዚኣብሔር ልዑል ወለወላዲቱ ድንግል ወለመስቀሉ ክቡር፡ ይተኣኮት ወይሰባህ ስሙ ለእግዚኣብሔር ኣምላክነ ወትሩ በኩሉ ግዜ ወበኩሉ ሰዓት ኣሜን።
ዝወደቐን ዝነጠበን ብኣፈ ትጉሃን መላእክት ይተኣረመለይ ኣሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Ehe mezmur ejig betam hayil alew lijineten astawusebetalehu senbet temari neberku be mahberu ser yitdader slenber senbet timrt betu endenezi aynet mezmuroch bicha nbr minzemrew. 🙏🙏🙏
ቃለ ሂወትን ያሰማልን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
አሜን አሜን አሜን
እልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልል
እልልልልልልልልልልል
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን። ማህበረ ቅዱሳን ከልብ እናመሰግናለን
ወደነዋል መልካም ነው ቁጥር ሁለትንም ብትጭኑልን
ቸሩ እግዜአብሔር ይባርካችሁ
እጅግ:የሚመስጥ:ወደንስሃ:የሚመራ:ዝማሬ:ነው።
እባካችሁ:"ምግባርም:አልሠራሁ:እምነትም:ጎደለኝ"
ያለበትን:ብትልቁልን።
እግዚአብሔር: ያክብርልን።
እንኳንለብርሀነመስቀሉበሰላምበጤናአደረሰቹአደረሰን
ያእመቤታችን ያስደቷን መዝሙር ልቃቁልን
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን
አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።
kale hiwot yasemalin
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ይሥማልን
በርቱ ደጋግማችሁ ዘምሩ ብዙ ከዘፈን የማይለይ መዝሙር እየተባለ ነው አናም እናንተ በርትታችሁ ከሰራችሁ ይስተካከላል በርቱ
እልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ማህበረ ቅዱሳን እነመሰግነለን
Amen,Tewahido orthodox
አሜን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
ደጋግማችሁ ዘምሩ♦♦♦♦♦
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን
Amen amen zmare melaktn yasemaln😇😇😇👏👏👏
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ በቤቱ ያፅናችሁ!
አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
Kale hiwot yasemalin
የመላእክትን ዝማሬ ያሰማልን አሜን አሜን አሜን
Zimare melaekt yasemalin
Zemare melakten yasmalen Ehte wendmoce. Bezihech wedena Enku behonchwe kedst bete yatsnachu yatsnane.
Amni Amni
ዝማሬ መላዕክት ያሰማልነሰ!!!!!!!!!!!!
አሜን አሜን አሜን
ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህት ወድሞቻችን በቤቱ ያፀናልን