የአለም ፍጻሜ ፈጥኖ እየመጣ ነው እንዘጋጅ! መጋቢ ፋሲል ኃይለማርያም

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 29 окт 2024

Комментарии • 86

  • @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ
    @ኢየሱስጌታነዉ-ደ1ጀ Год назад +23

    እግዚአብሔር ሆይ ይህን መልክት እንደሰማሁት እንደኖረ አደረገኝ ኢየሱስ አባታችን ሁሉኑም ክርስቲያኖች እርዳ አሜን

  • @dawitnigatu1407
    @dawitnigatu1407 10 месяцев назад +1

    አሜን ማራናታ ቶሎናልን

  • @yegetaneshtamerat8799
    @yegetaneshtamerat8799 Год назад +16

    ጌታ ሆይ ስትመጣ ካስቀመጥቀኝ ስፍራ እንዳልታጣ እባክ በመንግስትህ አስበኝ አላቅሽም ከሚባሉት ወገን እንዳልሆን ጠብቀኝ😢😢😢🙏🙏

  • @yegetaneshtamerat8799
    @yegetaneshtamerat8799 Год назад +10

    መጋቢ ፋሲል ዘመንክ ይባረክ🙏🙏

  • @ghandabalfayez1234
    @ghandabalfayez1234 Год назад +25

    ጌታ ኢየሱስ ሆይ ስትምጣ ባምንግስትህ አስባኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @yegetaneshtamerat8799
    @yegetaneshtamerat8799 Год назад +18

    አሜን እግዚአብሔር ሆይ ነቅተን እንድንጠብቅህ እርዳን አይናችንን አብራው !!

  • @appcell5518
    @appcell5518 9 месяцев назад

    Amen amen Amen amen Amen amen Amen tebareki 📖📖📖📖📖📖📖📖🙏♥️♥️❤️♥️👏❤️👏

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት በትክክል እግዚአብሔር የሚሰሙ አገልጋይ ተባረኩ።

    • @letameggersa
      @letameggersa Год назад +1

      አሜንእግዚአብሔርይርዳን

  • @yacobbeyene7607
    @yacobbeyene7607 Год назад +3

    የጊዜው መልዕክት ነው ወንድሜ መጋቢ ፋሲል በርታ ገሥጽና ምከረም በርሱ ጉልበት ይቻላልና !

  • @dawitasefa3808
    @dawitasefa3808 Год назад

    ኦ በጣም ግሩም ትምህርት ኢየሱስን የሚያስናፍቅና የሚያነቃ በመሆኑ ተባርኬበታለው። መጋቢን እግዚአብሔር ያክብርልን

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Год назад

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና
    ስትመጣ እንዳታጣኝ ዘይተን ሞልቼ እንድጠብቅህ ዘወትር በመንፈስህ አንቃኝ
    ክብር ሁሉ ለህያው አምላክ ለያህዌ ይሁን
    እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ከጤና ጋር ይጨምርሎች መጋቢ

  • @samrawitdereje7566
    @samrawitdereje7566 Год назад +4

    ጌታ ሆይ እስከፍጻሜ የምንቆምበት አቅምን ስጠን።

  • @daviddoye5424
    @daviddoye5424 Год назад

    እኔ በጣም ተባርካለሁ!!በጣም ልብ የሚያሰርፍ ስብከት ነዉ:: እድሜዎንና አገልግሎቷን ይባርክ!!!!!!

  • @amenenbakom1874
    @amenenbakom1874 Год назад +1

    ጌታ ሆይ መድሀኒቴ አንተ ነህ በመጣህ ሰአት እዳታጣኝ ፀንቼ እድጠብቅህ አብዝቼ እጮሀለው እርዳኝ።

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 Год назад +3

    ቃሉ እያንጎደጎደ ነው ወገኖች ልብ እንበል ! እናስተውል ! ኣለቀ ዘመኑ !

  • @bantayehuabedhaso7775
    @bantayehuabedhaso7775 Год назад +4

    ፓሰተር ፋሲል እግዚአብሔር ይባርክ

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 Год назад +4

    አቤት የነ ጌታ በቃል አንቃን ሰምዎች ብቻ ሳንሆን ቃልህን አድራግዎች አድርግን
    ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ🙏❤️

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Год назад +1

    አሜን ማራናታ ጌታ እየሱሰ ቶሎ ና ና✝️🙏

  • @muluneshg8585
    @muluneshg8585 Год назад +5

    Thank you Holy Spirit for teaching us Halelujah.

  • @haregewoinyohannes2777
    @haregewoinyohannes2777 Год назад +1

    ደስ ሲል፤ ኢየሱስ ክርስቶስ ጌታ ነው፡፡

  • @merhawitgebremeskel
    @merhawitgebremeskel Год назад +1

    አሜን በሚያልፍ ነገር አልያዝም ።
    ተባረኩ።

  • @zewdutesfaye4655
    @zewdutesfaye4655 Год назад +4

    የተወደዱ እውነተኛ የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ወንጌል ሰባኪ ጸጋ ይብዛላቸው።

  • @helenawonde9771
    @helenawonde9771 Год назад +2

    ጌታ ሆይ እርዳኝ

  • @አበይነሽየገንቴቾጃጆልጂ

    Wowowo ሚገርምትምህርት ነው ጌታ ይርዳን 🙏በምጻዓትህ አስበን ጌታ 🤲

  • @degifeshuguxe1806
    @degifeshuguxe1806 Год назад +2

    አምላኬ ሆይ
    ኃጥአታችንን ይቅር በለን
    በደላችንን ደምስስልን
    ከፊትህ አታሪቀን የመዳንን ተስፋ ዛሬ ለሁላችን ስጠን አሜን!!!

  • @melesechforose2883
    @melesechforose2883 Год назад

    ጌታ ሆይ እኔን እሪዳኝ አንቃኝ ካንተ ጋር እንዳልተላለፍ ፓስተር ሁል ግዘ ስለምጻቱ ስለምያስተምሩ በጣም እወዶታለዉ ዘመኖት የባረከረ

  • @nigisttesfaye1138
    @nigisttesfaye1138 Год назад +4

    The message we need to hear!!! God bless you pastor Fasil 🙏 🙌 ❤

  • @tamartasema8315
    @tamartasema8315 Год назад +2

    ዘይቱ በግል ነዉ ጌታ ይርዳን😭

  • @blen1468
    @blen1468 Год назад +1

    Amen,our Lord Blessed be Your Holly Name

  • @TsegayeAdane-h8z
    @TsegayeAdane-h8z Год назад

    ጌታ ሆይ፣ መንግሥትህ በመጣች፣ ጊዜ አስባኝ።

  • @alemayehuwordofa7229
    @alemayehuwordofa7229 Год назад

    እግዝሐብሔር በማስተዋል እንድንወጣና እንድንኖር
    ጌታ ማስተዋል ይስጠን.

  • @Lava-wv9uj
    @Lava-wv9uj Год назад +2

    አሜን ማራናታ ቶሎ ና

  • @saved1580
    @saved1580 Год назад +1

    Thank you LORD JESUS. 🙏🙏🙏.

  • @aster4804
    @aster4804 Год назад

    አሜን ሀሌሉያ🙏

  • @elshadaythomas4215
    @elshadaythomas4215 Год назад

    አሜን ማራና

  • @rb2782
    @rb2782 Год назад +2

    Amen all glory and praise to God almighty! I agree believe and receive this message in Jesus mighty name Amen.
    God bless you Pastor Fasil,🙏🏽

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Год назад +1

    God bless you Pastor Fasil!

  • @bezawitdinku5017
    @bezawitdinku5017 Год назад +2

    መንቃትና መጠበቅ ይሁንልን

  • @samrawitamare2248
    @samrawitamare2248 Год назад +1

    Weyni geta hoy endezi ayenet tsega yalew sw yabezalen❤❤❤zemenh yilemelem

  • @redatyilma6850
    @redatyilma6850 Год назад +2

    God help us Amen Jesus Christ Name Amen

  • @cefhossana2640
    @cefhossana2640 Год назад +2

    Amen maranta geta hoye tolo na!!!!!!

  • @mekdeskifetew7426
    @mekdeskifetew7426 Год назад

    Amen Amen! Have to listen to this over and over. Thank you for sharing. God bless you!

  • @melakushemalo2771
    @melakushemalo2771 Год назад +2

    Ameeen Ameeen God bless you

  • @sabetto9653
    @sabetto9653 Год назад +1

    Amen God bless father

  • @helenheydemann7223
    @helenheydemann7223 Год назад +1

    Amlak yebarkhi Pastor

  • @nunudenboualaw4243
    @nunudenboualaw4243 Год назад

    Egzaber yibarkeh pastor fasil

  • @teshomekassa7193
    @teshomekassa7193 Год назад

    Haleluya egzaber yebarek

  • @SeekerofGod
    @SeekerofGod Год назад +2

    ቤተክርስቲያን ነቅታ መጠበቅ አለባት የክርስቶስን ዳግመኛ ምፃት ለማፋጠን። አሁን ባለችበት Condition ይመጣል ማለት ዘበት ነወ። አልያም ለሚመጣው 200 አመት ክርስቶስ በደጅ ነው እያልን ልንቀጥል ነው! ነቅተን ግን በአንድ መንፈስ ሆነን ብንጠብቅ ምፃቱ ይቸኩላል ብዬ አስባለው። ነገሩ ተጋላቢጦሽ ነው እኛ ሳንሆን እርሱ እኛን እየጠበቀን ነው!
    “አንዳንድ ሰዎች የዘገየ እንደሚመስላቸው ጌታ የተስፋ ቃሉን ለመፈጸም አይዘገይም፤ ነገር ግን ማንም እንዳይጠፋ ፈልጎ፣ ሁሉ ለንስሓ እንዲበቃ ስለ እናንተ ይታገሣል።”
    - 2ኛ ጴጥሮስ 3፥9

  • @tigestermayse8641
    @tigestermayse8641 Год назад

    Amen Amen Amen Geta Eyese Hoye Tolo Na Na Na 🙌

  • @DagimTefera-q6o
    @DagimTefera-q6o 9 месяцев назад

    God bless you ❤❤❤

  • @jesuschristislord6940
    @jesuschristislord6940 Год назад

    Maranatha!

  • @michaelshenkoru4985
    @michaelshenkoru4985 Год назад +2

    " ወገባቸሁ የታጠቀ መብራታቹሁም የበራ ይሆን ።
    እናንተም ጌታቸው መጥቶ ደጁን ሲያንኳኳ ወዲያው እንዲከፍቱለት ከሰርግ እንዲመለስ ድረስ የሚጠብቁ ሰዎችን ምሰሉ ፤
    ጌታቸው በመጣ ግዜ ሲተጉ የሚያገኛቸውን እነዚያን ባሪያዎች ብፁዓን ናቸዉ ። እውነት እላችኋለሁ ፥ ታጥቆ በማዕድ ያስቀምጣቸዋል ቀርቦም ያገለግላችዋል ። "
    "ሙሽራይቱ ቤተክርስቲያን ሆይ ንቂ " !!!!

  • @anchinalumengist7265
    @anchinalumengist7265 Год назад +1

    Amen. Maranatha.

  • @sileshimarima-eb3re
    @sileshimarima-eb3re Год назад

    healp me my God/

  • @nebeyatkifle2795
    @nebeyatkifle2795 Год назад

    Amen Amen amen maranata eyesus tolo na 🙌

  • @yerosankekeba5856
    @yerosankekeba5856 Год назад

    God bless you

  • @bizuneshtesefaye3345
    @bizuneshtesefaye3345 Год назад

    Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Ameeeeeeen Geta Eyesus hoye marant tolo Nayelen

  • @kalabforgiven
    @kalabforgiven Год назад

    amen

  • @dagmenaoll6231
    @dagmenaoll6231 Год назад +1

    Amen

  • @kidistwoldemicheal2441
    @kidistwoldemicheal2441 Год назад

    Amen Maranata 🙏 🙏 🙏

  • @ferdosousman9649
    @ferdosousman9649 Год назад

    ማራናታ ኢየሱስ

  • @meaza5812
    @meaza5812 7 месяцев назад

    🙏🏽🙏🏽🙏🏽

  • @habibaasmera9064
    @habibaasmera9064 Год назад

    ማራናታ እየሱስ ቶሎ ና

  • @daviddoye5424
    @daviddoye5424 Год назад

    እኔ በጣም ተባሪካለዉ!! ታደስቸለሁ !!! አባ ስልክ ቁጥራቸዉን አደራ እንድልኩልኝ!!

  • @terefamareto1146
    @terefamareto1146 Год назад

    Wow

  • @SoSo-eu2ck
    @SoSo-eu2ck Год назад

    Abetu geta hoy 😭😭😭😭 abatachn asben

  • @HanaHana-sq9uc
    @HanaHana-sq9uc Год назад

    Geta yirdan🙏🙏

  • @SoSo-eu2ck
    @SoSo-eu2ck Год назад

    Ene degnalew beye alarefkum heznehen wed amro meles

  • @sheferawselamawit4529
    @sheferawselamawit4529 Год назад

    ገመንግስት አልጉደል አደራ ጌታ

  • @romaniailbo2279
    @romaniailbo2279 Год назад

    😭😭😭😭🤲🤲🤲🙏🙏🙏

  • @zufanworku3135
    @zufanworku3135 Год назад

    Ye Efratis river derkowal yibalal mechereshawu ahun newun?

  • @mygodisperfect6282
    @mygodisperfect6282 Год назад

    REVELATION 19:20-21

  • @almaasalmaas7054
    @almaasalmaas7054 Год назад

    አሜንንንንንን💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝💝📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖📖🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @karebu8195
    @karebu8195 Год назад

    እንዴ ፓስተር ማስቲካ ይዘሐል እንዴ በአፍሕ መቼም ተቸግረሕ ካልሆነ አታደርገውም,

    • @letameggersa
      @letameggersa Год назад

      እግዚአብሔር ይቅርይበልህእሺ

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Год назад

    ጌታ ሆይ ስትመጣ ካስቀመጥቀኝ ስፍራ እንዳልታጣ እባክ በመንግስትህ አስበኝ አላቅሽም ከሚባሉት ወገን እንዳልሆን ጠብቀኝ😢😢😢🙏🙏

  • @sileshimarima-eb3re
    @sileshimarima-eb3re Год назад

    Amen

    • @woyneshemoges1564
      @woyneshemoges1564 Год назад

      አቤቱ ጌታሆይ በመንግስትህ አስበኝ ከክብር አታጉድለኝ