"የትግራዩን ፍጅት በመደገፌ ይቅርታ አልጠይቅም"...ወዳጄነህ ማህረነ...| የአደንዛዧቹ አንቂወች ሚስጥራት

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 10 дек 2024

Комментарии • 313

  • @fesehaabraha6383
    @fesehaabraha6383 Год назад +1

    ኡነት ብለሀል በጣም አረመኔ የሰይጣን ልጅ ክፉ ሰው ነው::

  • @sawsanaraya
    @sawsanaraya Год назад +4

    ቴዲየ ዘርህ ይባረክ አጋልጣቸው ቀናቸው ጠብቀው የጃቸውን እስከሚያገኙ ያስመራው አምላካቸው እስኪክዳቸው

  • @zekiaref-bc3wr
    @zekiaref-bc3wr Год назад +1

    ወዳጀነህ በማውቀው ሞያ ላይ ስለ ቂምና ካንሰር ያገናኘበት የፈጠራ ትርክት ተመለከትኩ። ይሄ ሰው ስንቱን የትርክት መርዞች እንደሚነዛ ገምቻለሁ።

  • @Girmay2023
    @Girmay2023 Год назад +30

    ኣንታ ንስኻ ነዚ ሞያ እዚ ዝተፈጠርካ ጀግና ልበ ቡሩህ ወዲ ህዝቢ ኢኻ ብስሩ🥰

  • @STAMA123
    @STAMA123 Год назад +24

    ቴዲዬ የወለደችህ እናት ትባረክ ዘርህ ይባረክ ❤

  • @YohannesGebre-op1wv
    @YohannesGebre-op1wv Год назад +19

    ቴዲ ልበ ብሩህ እምትናገረው ታርጌት ለይቶ ያቃጥላል በተለየ ለነዚ ስመ ጥሩ ወዳጄ ነህ ( ጠላቴነህ) መሃረነ
    የትግራይ ህዝብ በመዝጋት መጨረስ ኣለብን ያለ የሰው ክፉ የተፋውን መርዝ ኣንረሳውም
    We never forget

  • @tedlaghiwot9101
    @tedlaghiwot9101 Год назад +4

    ዶ/ር ወዳጀነህ አንጀትህ ይቆለፍ የትግራ እናቶችና ህፃናት ላይ ነው እርዳታ ይቆለፍባቸው ያልከው ክርስቲያን እልዳልሆን እወቅ

  • @saragebremichael2418
    @saragebremichael2418 Год назад +12

    ወዳጄነሀ በትግራይ ህዝብ እንደፈረደበት እግዚአብሔር የሚያይ የሚሰማ አምላክ ነው የፈርዳል ለእግዚአብሔር አሳልፈን ሰጥተነዋል የሚልዮኖች ተጋሩ ሞት ተጠያቂ ከሆኑት እንዱ ወዳጄነሀ ነው።

    • @sabatedla1733
      @sabatedla1733 Год назад

      እሱ አስመሳይ ሆኖ ቢፈርድባቸው የማያዳላው ለተበደለው የሚቆመዉ ደግ አምላክ ደረሰላቸው አምላክ ገና ይፈርዳል 🙏

    • @khalidahmed9214
      @khalidahmed9214 Год назад +1

      Wedajeneh Yesun Allah yasayenal

  • @bemnethailu1663
    @bemnethailu1663 Год назад +8

    ወገን ወዳጄነህ ዳጊ ዳዊት እያንቀሳቀሱት ያሉት ፕሮጀክት በእግዚአብሔር ጥበብ ተጋልጠዋል በማደንዘዣ የማነቃቃት እና የማኒፌስቶ ፕሮጀክት በሃያሉ ጌታ ይቀጠቀጣል ይደረማመሳል ጀምረነዋል ወዳጄነህጨ በሁለት t - shert እየተጫወተ ነበረ እስከዛሬ እና አሁን በአደባባይ ተጋልጠዋል አኸለ

  • @mardagete7291
    @mardagete7291 Год назад +8

    እግዚአብሔርን የማይፈሩ ሰዉንም የማያፍሩ የሀይማኖት መሪዎችና አስተማሪዎች ሞትና ደም መፋሰስ እንዲበዛ ምክንያት ሆነዋል። የሚገርመዉ ይቅርታን ሰብከዉ ስለይቅርታ ጽፈዉ ይቅርታ መጠየቅ ዳገት ሲሆንባቸዉ ማየት ያሳዝነናል።

    • @kidistkebede9357
      @kidistkebede9357 Год назад

      ክክክክክ ጦርነት ባህላችን ነው ብለው አይደል እንዴ የገቡበት ጥጋቡን አይችሉትም እንደገና ሲመቱ ደሞ ያለቅሳሉ ገራሚ ነው እኮ

  • @lukaseyob1976
    @lukaseyob1976 Год назад +4

    ወዳጄ ክፉ ሰው እቺን ንግግር የተናገረባት ቀን አስታውሳለሁኝ በጣም ነው ያዘንኩት የተናደድኩት የትግራይ ህዝብ ላይ ጄኖሳይድ ካወጁት አንዱ ነው፣ ወንድማችሁ ፍትህ ፈላጊ ሉቃስ😭🇪🇷

  • @zembabahaileselasse9656
    @zembabahaileselasse9656 Год назад +2

    ወዳጄነህ መሃረነ የሚቆልፍ ይቆልፍህ አንተህ ነህ አሁን መፅሃፍ ቅዱስ አዋቃ

  • @haftamuderibe6926
    @haftamuderibe6926 Год назад +6

    #Tedi, I appreciate your political rationality and humanity and also #Ermias, I am following you at the time of siege and blockage from #Mekelle via Merja Tv Ethio 360, at the hard time you did acritical political analysis and I appreciate your rational political analysis. Generally, we brought a lot of screen shot and downloaded your discussions 10 birr per day to quench information thirsty. I happy coming with Reyot Media !! Wedajenh is a slave of Prosperity Gospel !!

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 Год назад +1

    ዜጎች መሰረታዊ መብትን መነፈጋቸው ይቅር እንደ ሀይማኖት መሪ እንደ ዜጋ እንኳን ልያስቆጣውን ለዝህ ድምፅ እንደመሆን ዛሬም ሳይቀር ያለፀፀት በልብ ሙሉነት የትግራይ ህዝብ በራሀብ እንድሞት መፍረዱ ትክክል እንደነበር ዝዛሬም በኩራት ይደግማል እነዝህ በተሽሞነሞነ ቓንቓ ህዝብን እያደነዘዙ ከራሳቸው ውጭ ለማንም ደንታ የማይሰጣቸው ማፈሪያዎች ናቸው ❤❤❤

  • @AYB171
    @AYB171 Год назад +4

    ትክክል ነው!! ምክንያቱም ሆን ብለህ የሰው ነብስ ከገደልክ እና ይቅርታ የማይሰማህ ከሆነ የምትለው ነገር ሊኖር አይችልም፡ፍርድ ግን አይቀርም።

  • @gezegeta923
    @gezegeta923 Год назад +6

    ኤርሚያስ ግን በራስህ ለመቆም ምን ያንስሃል? ሁሌም አጃቢ ሁሌም አሟሟቂ ሁሌም ገባ ወጣ ሁሌም ማልያ ቅየራ... ምንድን ነው??
    የሊደርሺፕ ተማሪ ነኝ ትል የለ? መርህ ይኑርህ እንጂ!! Be principled and have one please!!

  • @kirosabbay6523
    @kirosabbay6523 Год назад +3

    እኔ ያናድደኝ የነበረ ወዳጄነህ መሀረና ይቅርታ እጠይቃለሁ ቢል ነበር:: ምክንያቱም ይቅርታ የሚጠይቁ ሰዎች ልበ ቅንና እግዚአብሔርን የሚፈሩ ሰዎች በመሆናቸው ወዳጄነህ መሀረናም የስይጣን አምላኪ በመሆኑ ይቅርታ አይሆንለትም:: ይቅርታ ከጠየቀም ተሽለልኮ ከነዚህ ደጋግ ሰዎች ሊቀላቀል ስለሆነ ባይጠይቅ ደስ ይለኛል:: ድሮውንም የትግራይ ህዝብ ወዳጄነህ ይቅርታ እንዲጠይቀው አይፈልግም አይጠብቅም:
    ሰይጣን ድሮውስ መቸ ይቅርታ ያውቅና::

  • @haderah.4958
    @haderah.4958 Год назад +1

    ወዳጄነህ፤የህዝብ ፍጅት መደገፉን ካመነ፤ ይቅርታ ላለመጠየቅ የጥልቁ ጌታው ኣካሄድ ነው! የትግራይ ህዝብ ልኡል እግዚአብሔርን የሚያመልክ ነው፤ ምህረቱም ከሱ ነው!!!

    • @haderah.4958
      @haderah.4958 Год назад

      ሁሌም ኣምልኮተ እግዚአብሔር !

  • @haimanothailu8692
    @haimanothailu8692 Год назад +1

    ቴዲየ ኣይነ ብሩህ ነህ። ከህዝብህ ጋር ወግን።

  • @zekirstos
    @zekirstos Год назад +1

    ከም ቴዲ ዝበሉ ብሩሃትን ደፋራትን እንተዘይህልው ነይሮም ናይዞም ኤሊት ደም ነጋዶ ወንጀል ቀልቢ እንተይተገብረሉ ምሓለፈ ቶም ገበነኛታትውን ተመሳሳሊ ወንጀል ንክፍፅሙ ድፍረት ምረኸቡ:: ተጋሩ ካብዞም ፀላእቲ እዚኦም ዓይንና ክነልዕል የብልናን:: "የነፍስ ግድያንና ወንጀልን የሚያወራበት ስክነት..." What an observation! Thank you Tedi

  • @hailegtesfa7540
    @hailegtesfa7540 Год назад +22

    You guys are worth listening to, full of reasoning and objectivity.

  • @tazebewmoola1993
    @tazebewmoola1993 Год назад +6

    ወዳጀነህ የስርአቱ የጭን ገረድ

  • @tsegayabraham8292
    @tsegayabraham8292 Год назад +3

    Teddy your expression is in another level simply insane. May God bless you!

  • @kesatebrhanhaile3730
    @kesatebrhanhaile3730 Год назад +2

    Thanks!

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 Год назад +3

    ተዲና ኤርምያስ አብዝቶ ረጅም ዕድሜ ይስጣቹህ ግዜ የምጠልበው ብዙ ሰዎች የማይደፍሩትን በመተንተን ህዝብ እንድማርበት ከሰፍው ህዝብ ጎን በመቆም ለሀቅ በመስራታቹ ታኮራላቹህ በርቱልን የህዝብ ልጆች ናቹህ❤

  • @dadikidanu8864
    @dadikidanu8864 Год назад +1

    ቴዲዬ ወዳጄነህ ሰገጤ ገጠሬ ብለህ ግርማመጎስ አላብሰህ ክብር ሰጠኸው ምክንያቱም በገጠር ብዙ አዋቂ ሰብአዊነት የተላበሰ ፈሪሃ እግዚአብሄር ያለው ህዝብ የሚናርበት ከባቢነው።ወዳጄነህ መደዴ አደግ የሃይማኖት ካባየለበሰ ሳጥናኤል አረመኔ ጭራቅነው ምሁር መሳይ መሃይም ነው በሰብአዊነት የፈፀመው ኣረመኔያዊ ተግባር ግን እንዳይረሳ።

  • @mohakemal2035
    @mohakemal2035 Год назад +3

    ተገደልን አትበሉ የበለጠ ትገደላላቹ የሚል የወረደ አስተምሮ ሚያራምዱ ክፉዎች ናቸው::

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Год назад

    ይዘኸው የምትቀርብ እውነተኛው የክርስቶስ መስቀል ይሁን!!ሞትን ያወጁ*መስቀሎችም*ስላሉ!

  • @teshomewolde7996
    @teshomewolde7996 Год назад +5

    Dr.Wiodajenehi Meharene is the best intellectual than both of you. You are always thinking about negative thoughts.

  • @glorytogod5446
    @glorytogod5446 Год назад +13

    You both are brilliant.
    The country needs more people like you.

  • @sophiamengesha2928
    @sophiamengesha2928 Год назад +3

    ትክክል ብለሃል ተዲ

  • @tameshom
    @tameshom Год назад +3

    እውነትም ቡም ስላንግ ። ወዳጄነህ ሳስብ " እባብ እንደ ልስላሴው የማርያም መቀነት ይሆን ነበር ""

  • @AaAaa-rz3sj
    @AaAaa-rz3sj Год назад +12

    ወዳጄ ነህ ለካ የበግ ለምድ የለበሰ ነጣቂ ቶክላ ነው

  • @ethio-mediahouse-emh1786
    @ethio-mediahouse-emh1786 Год назад +2

    Daniel, he is right, I went to more than 10 times Tigray Region, you can’t identify the politicians and spiritual leaders. Where are they 27 years the rest of Ethiopian suffered. If they want to be apologized now, they have to apologize the Ethiopian people.

  • @teshomebeyene9725
    @teshomebeyene9725 Год назад +1

    Great Tedisha . You are brilliant. Keep on revealing this devil

  • @Gyoutubeme
    @Gyoutubeme Год назад

    Very important discussion based on reasonable facts.Thank you guys ❤

  • @samuelgebru8429
    @samuelgebru8429 Год назад +1

    Teddy libe birihan egziabiher yibarikih❤❤❤❤❤

  • @agbemekele2122
    @agbemekele2122 Год назад +3

    አመሰግናለሁ ቴዲ

  • @WedimhreyDire
    @WedimhreyDire Год назад +4

    ስለ ህወሃት እርጅና አንድ ተራ የብልፅግና ካድሬ ወዳጄነህ ምን አገባው ?

  • @mearg83
    @mearg83 Год назад +1

    ደር ወዳጄ በትግራይ ህዝብ ህይወት ዘረ ማፅዳት አዋጁ ከደገፉቱና ካቀዱት አንዱ ነው ! የወንድማችን፡ህይወት ቀጥፎ በሰላም፡መኖር ይፍልጋል የእጁ ያገኛል !

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 Год назад

      ወያኔን የሚጠላ ሁሉ የትግራይ ህዝብ ጠላት አይደለም።

  • @gualteklay9042
    @gualteklay9042 Год назад +5

    ❤I am so glad to see u guys together

  • @zenebeberehe7257
    @zenebeberehe7257 Год назад +5

    ቴዲ ፈጣረ ኡነት!!ሙንጡቅ ኣእምሮ ሰጡሃል ፈጣረ ይጠብቅህ ።

  • @makdazebinok6789
    @makdazebinok6789 Год назад +1

    Thanks Reyot

  • @fantahuneteferie7650
    @fantahuneteferie7650 Год назад +3

    በትክክል አይረሳም ቴዲዬ

  • @amareyohannes3730
    @amareyohannes3730 Год назад +9

    ተጨማሪ አሳዛኙ ነገር የእግዚአብሐር
    ስም እያነሱ እግዘብሔርን ማሳዘን ነው

  • @teweldenugusse175
    @teweldenugusse175 Год назад +2

    Best of bests guys all the time

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma Год назад +1

    Thank you he's crazy.

  • @green-yellow-red2252
    @green-yellow-red2252 Год назад +2

    Key individuals who are responsible for the whole crisis in ethiopia
    1. Birhanu nega
    2. Daniel kebret
    3. Andargachew tsegie
    5. Efrem made no
    6 pastor wodajeneh
    7. Neamin zeleke
    These are individuals who were the menelik palace quests and played high role to create gap between TPLF and ODP led them to war and chase for the death of millions of Ethiopians , the displacement of millions of Ethiopians

  • @meronasfaw8882
    @meronasfaw8882 Год назад

    Tedy ante leyu feture neh lemadenek menem kalat atgeletsrhem &ermi betam new mewedeh❤❤

  • @glorytogod5446
    @glorytogod5446 Год назад +5

    Wedajeneh killed my parents, my uncle, my cousins, my people. Justice should be served

  • @Mam-qw6ie
    @Mam-qw6ie Год назад +1

    ቴዲ ጅግና ወድ ህዝቢ ካብ ዞም ደናቁር ምንም አይትጸበ

  • @martadamena2506
    @martadamena2506 Год назад +2

    God bless you brothers!

  • @56milen
    @56milen Год назад +7

    ግን ወዳጄነህ ምንድነው?
    Mrs. or Mr? He must be confused.

  • @GerohouseGero-nb5co
    @GerohouseGero-nb5co Год назад

    ወዳጄነህ በትግራይ ህዝብ ላይ ጄኖሳይድ የበግ ለምድ የለበስ ነጣቂ ትክል ነው ወዳጄነህ ብድር ነው መቼም አይረሳም እግዚአብሔር አምላክ የፍርድ፡☝️

  • @dawitkahsay1736
    @dawitkahsay1736 Год назад +1

    Its amazing conversation

  • @zeraytesfatsion
    @zeraytesfatsion Год назад +4

    እሚደንቅ መልስ ቴዲ

  • @alemtesfamichael2121
    @alemtesfamichael2121 Год назад +3

    ሆን ብሎ የተናገረውን ለምን ብሎ ይቅርታ ይጠይቃል

  • @dawitabiy4331
    @dawitabiy4331 Год назад +1

    Great explanation tedi & ermi, wodajeneh & his groups are modern mafia send by prosperity , amenizirawoch nachew

  • @negasiyoh6959
    @negasiyoh6959 Год назад +3

    ክፋቱ ደግሞ የሃይማኖት ሠዎች ነን ማለታቸው ና ስለ ሃይማኖት ያወራሉ

  • @deresewoldu9118
    @deresewoldu9118 Год назад +6

    ወዳጀነህ የዉድቀትህ ቀን ነገ ነዉ ወዮ ይበል ከአንተ አብራክ የወጣ ሁሉ ትደፈናለህ::

  • @ColeFire
    @ColeFire Год назад

    2 ምስኪኖች ባገኛቹ ምላሳቹን ሳይሆን ጆሮዋቹን ነበር ምደፍነው !!

  • @amiharina2063
    @amiharina2063 Год назад +2

    Dr. WEDAJENESH 💃 💃 💃 💃 💃 💃 💃 💃 💃 💃

  • @tewachewfentahun6921
    @tewachewfentahun6921 Год назад +3

    አታላዝኑ ዳይ ወደ መፍትሄ

  • @samerhabebagalkeshi9635
    @samerhabebagalkeshi9635 Год назад +1

    በርቱ

  • @saraeb8801
    @saraeb8801 Год назад +2

    Thank you !

  • @askaleneway3447
    @askaleneway3447 Год назад

    Balegaye kushasha yezgahe mnyagbahe about politics.

  • @simahag-od6jn
    @simahag-od6jn Год назад +2

    ዶክተር ወዳጄነህ ሲጃመር ልክ እንዳልሆነ ስላወቀ ቪዲዮውን ፕራይቬት አድርጎታል ይቅርታ ማለት ነው ሚገባው

  • @eliasabebe4410
    @eliasabebe4410 Год назад +1

    Wedajenehe is a follower of new age movement, which is a cocktail of all religions

  • @tesfaikabai4009
    @tesfaikabai4009 Год назад

    የምታመልከው አምላክ ይቆልፍህና!!!

  • @etheth5034
    @etheth5034 Год назад +4

    ወዳጄነህ ማሀረነ የሚባል መርዝ ብልቃጥ ነው አፉን በከፈተ ቁጥር ላይክና ሼር የሚያደርጉት የታወቁ ናቸው አነአሽብር እነጎነጤናችው ።

  • @tarikuwendemagegn4882
    @tarikuwendemagegn4882 Год назад

    በጦርነት ዉስጥ የሰባዊ ድጋፍ ኮሊደሮች ክፍት መሆን እንዳለባቸዉ ህግ ደንግጎ ሳለ እንዲ ማለቱ ይገርማል።ህዝብና ድርጅትን መቼስ መለየት ይችላሌ።

  • @husseinseffaro6075
    @husseinseffaro6075 Год назад +1

    Tedy you are Right!

  • @ZeleAb
    @ZeleAb Год назад

    We Love and Respect you ዮናስ

  • @dejenweldemichael4289
    @dejenweldemichael4289 Год назад +3

    ቴድሻ &ኤርሚ ❤️🙏🙏🙏

  • @titanicmuoz-hi5ce
    @titanicmuoz-hi5ce Год назад +2

    ይህ ሰው እንዲህ አይነት ባለጌ ነው እንዴ ይገርማል ያሳዝናል። ወዳጄ ነህ ለዚም ነው ትዳርህን በስነስርአት መምራት ያልቻልከው እውነትም አዝኛለው።

    • @ElizabethBesufekad
      @ElizabethBesufekad Год назад

      Listen to the guy yourself. Then you will see that they are twisting everything

  • @Hiwet2024
    @Hiwet2024 Год назад +4

    ቴድም ኤርሚም የላቀ እውቀት ባለቤቶች ናቹና ንሩሉን

  • @MiT-vn8iq
    @MiT-vn8iq Год назад +2

    Keep it up!

  • @keepitupgoodjobGirma
    @keepitupgoodjobGirma Год назад +1

    Good job.

  • @HayelomFisseha-c3w
    @HayelomFisseha-c3w Год назад +4

    የዚህ አረመኔ ስም ጠላቴነህ ግደለኘ መሆን አለበት የምን ወዳጄ፣ማሀረነ 0 ጭንቅላት!

  • @salomes.tasful7835
    @salomes.tasful7835 Год назад +1

    Tikikl 🙏👍👍

  • @tibeweldegiorgis-hr4ph
    @tibeweldegiorgis-hr4ph Год назад

    Teddy may God bless you we proud of you ❤

  • @user-bm6jp2pl9i1
    @user-bm6jp2pl9i1 Год назад

    Abiy,abiy kebede kebede hulea silegileseb ayiselechim,,,

  • @yordanosgerikiel1137
    @yordanosgerikiel1137 Год назад

    ene betam betam newu hesabhn ewedewalewu tedi lbebrhen edate man ale leewunet yemikom ❤

  • @azmeratamene7068
    @azmeratamene7068 Год назад +4

    ከወዳጀነህ ምን ትጠብቃለህ ቴድየ

  • @makeabay226
    @makeabay226 Год назад

    በዝች ምድር እንደ ወዳጄነህ ክፉ ጨካኝና ከአፉ በማር የተለወሰ መርዝ እየረጨ አንድ ሚልዬ ን የትግራይ ህዝብ የጨፈጨፈ አረመኔ ሰው ነው

  • @Abel-pf3km
    @Abel-pf3km Год назад +7

    እመነኝ አንተ እግዝብሄር ያደለህ ብሩ ሰው ነህ እነሱ በገንዘብና በሀጥያት የሰከሩ ናቸው።

  • @haderah.4958
    @haderah.4958 Год назад +1

    "ወዳጄነህ" ፤ "ሃይማኖተኛ" ነው ወይስ "ፖለቲከኛ"? ምሁር መምሰል፤ ምሁር መሆን ኣይደለም! ኣንድ ህዝብን እንዲጎዳ ማሰብ፤ ነገ ለሌሎቹ ህዝቦች ያውነው! ነገ ለኔ ነውና!
    ለማንኛውም፤ እግዚአብሔር በቅርቡ ይፋረዳል!

  • @yohannestafere1696
    @yohannestafere1696 Год назад +1

    ጀግኖች በርቱ

  • @mahbubabirhan7958
    @mahbubabirhan7958 Год назад

    Ermias Dr Wodajeneh Eminetu min endehone keMariamawit befit Erasu beadebabay bemedia geltsoal.

  • @negaseyoum7591
    @negaseyoum7591 Год назад +1

    ወዳጀነህ የመሳሰሉ የወረዱና የወደቁ በሳምባቸው የሚያሰቡ ሆድ አደር ግብዞች አስባቹህ ወርቃማ ግዜአቹህ ባታባክኑ እበትም ትል ይወልዳል እንደነ ወዳጀነህ ያሉ የተወለዱ ቀን የተተረተ

  • @debebeaka9286
    @debebeaka9286 Год назад +1

    ኤርም በትክክል ቤትን ነው ዬተመለስኮ።
    ድርደር ከመለት ይሸለል።

  • @kelkaibitew7823
    @kelkaibitew7823 Год назад +4

    I never see double face like Ermias

  • @assefateshome6923
    @assefateshome6923 Год назад

    እኔ ምለው ቲዲ እንዲት እንዲዚህ ወረደህ የዘረ ስርቻ ውስጥ መግባት ያሳዝናል ያኔ ህወሃት ሲፍክረ እረቅ ሲንቅ የት ነበረክ???? ኤርሚያስ በጣም አድናቂህ ነኛ ግን የሐሳብ ጣምህ ጠፍቶብኛል ኤርሚያስ አልመስልህም አልከኛ

  • @jordan5469
    @jordan5469 Год назад +2

    Wedajeneh esirbet yigba

  • @ወለተመድህን-ደ1ጐ
    @ወለተመድህን-ደ1ጐ Год назад +2

    ወዳጄነህ የሄ እንደሴት ሊፒስቲክ የሚለቀለቅ አራዊት ሆሞሴክሽዋል ነው የሚመስለኝ ይሄ እርጉም የኢትዮጵያ ህዝብ ግን አይኑ የታወረ ነው። ለምን ሚስት አያገባም ?

  • @eshetiejone613
    @eshetiejone613 Год назад +3

    ራስህ መጀመሪያ ቤተሰብህን ይቅርታ ጠይቅ ። ላስገደልከው ትንሽ ወንድምህ😢። ጦርነት ላለመጀመር ብዙ ተለምናችሆል፣ንጹህ መስለህ ለመታየት አትሞክር እጅህ ላይ ደም አለ፣ጦርነት ከጀመርክ/ከገባህ በሆላ እንደዚህ ሆነ ፣አልሆነ እያልክ ብታወራ ምንም ለውጥ አይመጣም ። እውነታው እሱ ነው። ሰላም ለሁላችን 🕊🕊🕊

  • @rahelshawel4396
    @rahelshawel4396 Год назад +1

    ወዳጄነህም እናንተም ፒፒ ናችሁ።

  • @kerkebedeley
    @kerkebedeley Год назад +3

    ቴዲ and ኤርምያስ ምርጥ ኢትዮጵያውያን

  • @enda39j34
    @enda39j34 Год назад

    2 አይነ ስውሮች ልቦናችሁ ሁሉ ነው የታወረው ልቦናውን ይስጣችሁ እድሜ ልካችሁን ሜዳና ማሊያ እየቀያየራችሁ ጥላቻን እየሰበካችሁ ከምትኖሩ ከራሳችሁ ጋር እርቅ ፍጠሩ ህልናችሁን አስተካክሉ

  • @yohanneschanyalew6718
    @yohanneschanyalew6718 Год назад +3

    እንዳንተ ኦይነት ደንቆሮ ኦይቼ ኦላውቅም፣ ተራ ጥላቻ ብቻ!