አበባ አሰራር በሪቫን meking ribbon flower #1

Поделиться
HTML-код
  • Опубликовано: 14 окт 2024
  • የአበባ አሰራር በሪቫን
    ቪዲዮውን ከወደዱት like ማድረጎን እንዳይረሱ

Комментарии • 35

  • @maz1883
    @maz1883 Год назад +1

    በጣም በጣም ጥሩ አይዲያ ነው እጅሽ ይባረክ ውዴ በጣም ደስ የሚል ስራ ነው በቀላል ነገር የሚሰራ ስራ ነው ያሳየሽው ለተመልካች እኔ በጣም ነው የወደድኩት

    • @fantucherna
      @fantucherna  Год назад

      አመሰግናለው ውዴ

    • @FekirtaAbayinh
      @FekirtaAbayinh 5 месяцев назад

      ለመስራት ስለምፈልግ ብዙዎቹን አይቻለው ያንቻንአይነት አገላለጽ ግን አላገኘሁም ተባረኪ ያሠብሽው ይሣካልሽ❤

  • @AbabaEt-d7n
    @AbabaEt-d7n 25 дней назад

    ጉበዝ❤

  • @tesyonedesalgne2034
    @tesyonedesalgne2034 Месяц назад

    በጣም እናመሰግናለን ❤

    • @fantucherna
      @fantucherna  Месяц назад

      @@tesyonedesalgne2034 🙏🙏

  • @RuthGabre
    @RuthGabre Месяц назад

    ግንድስ እንዴት ነው የምንሰራው ውዴ

  • @rachiketema4233
    @rachiketema4233 11 месяцев назад

    በጣም ደስ ይላል እናመሰግናለን ተባረኪልን❤❤❤❤
    አንድ ሪቫን ዋጋው ስንት ነው

    • @fantucherna
      @fantucherna  11 месяцев назад

      አመሰግናለው ርችዬ 3 ድርዓም ነው

  • @edenyehualashet9663
    @edenyehualashet9663 6 месяцев назад

    የት ነው መስሪያው ሚሽጠው

  • @TekaShanko
    @TekaShanko Год назад +1

    Fantu እባክሽን ስራሽን በጣም ነው የወደድኩት እሺ ሪቫን ማግኘት የምችልበትን ቦታ ጠቁሚኝ እሺ ተባረኪ

    • @fantucherna
      @fantucherna  11 месяцев назад

      ማንኛውም ሱቅ ሪቫን ካልሽ ይሰጡሻል (ዲኮር መሸጫዎችም ውስጥም ይገኛል )

  • @hanisisay-of5lo
    @hanisisay-of5lo 11 месяцев назад

    wude abebawen sent birr naw mesheciw pls tell me

    • @fantucherna
      @fantucherna  10 месяцев назад

      የሚሸጥ አደለም እናት😊

  • @SedaSeda-p3r
    @SedaSeda-p3r 7 месяцев назад

    ማያያዣውን የት ነው የሚገዛው

  • @HelimaHusen
    @HelimaHusen Год назад +1

    በናትሽ እሪቫኑ የት ነው ሚሽጠው

    • @fantucherna
      @fantucherna  11 месяцев назад

      ማንኛውም ሱቅ አለ

    • @ሀምለትሀኒ
      @ሀምለትሀኒ 10 месяцев назад

      ኢትዮጵያ የት ይገኛል እባክሽ ጠቁሚኝ

    • @fantucherna
      @fantucherna  10 месяцев назад

      @@ሀምለትሀኒ የስጦታ እቃወች መሸጫ ሱቅ ይገኛል

  • @Elshaday-ec2ei
    @Elshaday-ec2ei 6 месяцев назад

    ግሉ ገሉ ዉስጥ የሚደረገው ምንድነው

    • @fantucherna
      @fantucherna  Месяц назад

      @@Elshaday-ec2ei የራሱ ግሉ አለው ግሉ ገኑን ስትገዢ አብረሽ መግዛት

  • @Philips-2526
    @Philips-2526 9 месяцев назад

    የሪቫን አይነት አለው እንዴ

    • @fantucherna
      @fantucherna  9 месяцев назад

      አዎ ግን ይኤ አነስ ያለው ነው

  • @hajuttii9525
    @hajuttii9525 11 месяцев назад

    አንዱ ሪቫን ምን ያህል አበባ ይሰራል ?

    • @fantucherna
      @fantucherna  11 месяцев назад

      እንደ አበባው ትልቅነት ይለያያል እናት

  • @hamuyefetu3625
    @hamuyefetu3625 10 месяцев назад

    Yegonun sifat mn yahl new yemiyasfeligew

  • @keriyayashik7620
    @keriyayashik7620 Год назад

    🥰🥰🥰🥰

  • @yehualagossaye3731
    @yehualagossaye3731 9 месяцев назад

    ስታወሪ ድምፅሽን ከፍ አድርጊ

  • @NaylaNgus
    @NaylaNgus 9 месяцев назад

    amesegnalehu

  • @BetsegawD
    @BetsegawD Год назад

    aletechalishem

  • @revlonsaloon-ll9sy
    @revlonsaloon-ll9sy 9 месяцев назад

    Give me please haha